ቀላል ሜካፕ አሰራር ከሚርሐን ጋር mirhan

  Рет қаралды 13,437

Mirhan Tube

Mirhan Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma Жыл бұрын
ሁሉም አድላይ ነው የሚሸጠው ወይስ እየብቻ ነው
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 4 жыл бұрын
ማሸለህ በጠም ዋድጄዋለሁ ግን ጥሎብኝ ሜከፕ አሎድም
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 4 жыл бұрын
ፊቴም ቾኮሌት ነዉ በታፋጥሮ አሰምሮ ሰጥቶኛል አልሐምዱሊላህ
@lielenetsanet7919
@lielenetsanet7919 5 ай бұрын
It's really helpful, tnk u dear
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 9 ай бұрын
ያምራል እናመሰግናለን
@comparativereligion2991
@comparativereligion2991 4 жыл бұрын
ወይይይይይ በጣም ያስጠላል እህት አላህን ፍሪ ደረትሽን ለምን አልሸፈንሽውም ? ያሳዝናል አጅብብብብብ
@ነኢማመሀመዲ-መ4ጀ
@ነኢማመሀመዲ-መ4ጀ Жыл бұрын
እኔ ገዝቸ አላቅም ስሙን ወይም ፎቶውን ጣፊልኝ እድገዛ ❤❤❤❤
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 ай бұрын
ያምራል ❤
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma Жыл бұрын
ምድነው ስሙ የሜካቡ ንገሪኝ አላቀውም😊
@ነኢማመሀመዲ-መ4ጀ
@ነኢማመሀመዲ-መ4ጀ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤አደኛ ነሽ እኔም እሞክራለሁ ቆይ
@rassdd4248
@rassdd4248 4 жыл бұрын
በዚህ በርቺ የሚልሽ ሁሉ ወደ ጀሀነም እየጠሩሽ ነው ዋነፍሴ ፈራሁልሽ
@hayutubez1288
@hayutubez1288 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@argobbatube2232
@argobbatube2232 4 жыл бұрын
አሁን ምናለ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ብትይን ብትይ አጅር ነበረው ምንድነው ሚካፕ ቲሽ ሚካፕ የምትቀባ ሴት አልወድም ታስጠላኛለች።
@comparativereligion2991
@comparativereligion2991 4 жыл бұрын
እኔለራሱ አልወድም ፌቴን ነክቶኝ አያውቅም
@argobbatube2232
@argobbatube2232 4 жыл бұрын
@@comparativereligion2991 የሌላ እምነት ተከታይ አይደለችም ሙስሊም ሆና በሚዲያ ትገላፈጣለች ዳሌ ወዘተ አሁን ደሞ ሚካፕ አሁን ይህ ምን ይባላል።
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 4 жыл бұрын
እኔም በታፋጥሮዬ ታቃብቼ አለዉቅም
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 4 жыл бұрын
እንምካራት አንስደበት
@argobbatube2232
@argobbatube2232 4 жыл бұрын
@@lilayoutube6931 አውቆ የተኛ ሰው ቢቀሰቅሱት አይሰማም ትል ነበር አያቴ አላህ ይረሃማትና እናም የዛ ቢጤ ናት።
@rassdd4248
@rassdd4248 4 жыл бұрын
አሏህን ልትፈሪ ይገባል ስቱን ሰው ትፈትኛለሽ የልብሱ ሲገርመኝ ደረትሽን አሏህን ፍሪ
@mojanigus7388
@mojanigus7388 3 жыл бұрын
በጣም ቀላልና ደስ የሚል ሜካፕ እኔ ካንቺ ትንሽ ጠየም እላለሁ የፋውንዴሽኑንና የማክ ቁጥሩን ብትነግሪኝ ደሞ ደሜ ቢጫ ነው ቆዳዬ oily ነው እስኪ እንዴት እንደምገዛው በደንብ ጻፊልኝ በተረፈ በርቺልን።
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 жыл бұрын
አትቁላሊብን ምን ትመስላለች ዛሬ ደግሞ ደርትሺን ገልብጠሽ መጣሽ አላህ ይህዲኩም ስሚ ሂጃብሺን አስተካክልሽ ካልመጣሺ ስብስክራይቤን አነሳለሁ
@kokitkasahun5151
@kokitkasahun5151 4 жыл бұрын
Anchi mn agebash
@sss7921
@sss7921 4 жыл бұрын
ዘ ማስፈራራት
@hafsa-jo1ch
@hafsa-jo1ch 3 жыл бұрын
የናዉድአዲናቂሽነኝ እከታተልሽአለሁኝ ኮማትላይ አላህ የጨምርልሽ አላህ ሂዳይሽጣቸዉ በስ
@hayutubez1288
@hayutubez1288 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@rabiamohmmed3235
@rabiamohmmed3235 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ በጣምያምራር ጠክሪ ጠካራ መሖን አለብሸ የ ሠዉ ምላሥ ልብ ይሠብራል እና ጠከር ማለትነዉ
@mirhantube9229
@mirhantube9229 4 жыл бұрын
Amsegnalew eshi yana konjo
@mduae1898
@mduae1898 3 жыл бұрын
መክረሽሽ ሞተሻል ጥሩ እየስራችመስለሽ በረች የምትያት
@qaleya4812
@qaleya4812 2 жыл бұрын
በናትሽ እስኪ በውስጥ ላውራሽ እኔ ሜካብ ልጀምር ነበር ግን ከምን ጀምሬ እደ ምገዛ አላቅም እስኪ ለጀማሪ ንገሪኝ ምን አይነት ሜካብ መቀባት እዳለብኝ 😢
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 Жыл бұрын
እኔም አለሀ 😂😂
@seniethio5523
@seniethio5523 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ያምራለ❤
@rassdd4248
@rassdd4248 4 жыл бұрын
የኢሥላም ልጆች በሙሉ ፈቶ አትለጥፉ አሏህ ሥትሞቱ እሩህ ስሩበት ብሎ ያዝሻል ሀራምነው
@Halima-pr7nv
@Halima-pr7nv 6 ай бұрын
Maashalla❤❤❤❤
@mduae1898
@mduae1898 3 жыл бұрын
ይገረማል ትገረሚለሽ እስልምና የሚቃረን ነገር ነው ሴት ልጅ በሚድያ ራቆቱን ደግሞ የሚመክሩሽን እህቶችሽን ስሚ ላችው ነው
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 4 жыл бұрын
እህቶች እስልምነን ሚቃራን ነጋር ከሰራች እንምካራት ትሻሻለለች እንሸአለህ
@ዜድመሀመድ-ዠ4ዘ
@ዜድመሀመድ-ዠ4ዘ Жыл бұрын
እባላችንፊት እጀረበዋለን እሰቲ😂😂😂😂😂
@zahidatube8631
@zahidatube8631 4 жыл бұрын
ያምራል ማሻአላህ በቅርቡ ሰቅሽ እመጣለው ሀገረ እሁድ ልገባናው ባአላህ ፍቃድ
@mirhantube9229
@mirhantube9229 4 жыл бұрын
Insallh etebkalew
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 ай бұрын
እንዴ ሰሙን እየታግረሸ ነዉ እንጂ የምታስተምረው
@selamyoutube6225
@selamyoutube6225 3 жыл бұрын
Emetekebiwune bedemesesh tenageri bemelkete atenageri jero achen yisemale eko
@eremetmolla7953
@eremetmolla7953 4 жыл бұрын
ማማየ በርችልኝ ግን እኔ ሜካብ ተቀብች አላቅም ግን በረችልን ዉዴ❤❤❤👈
@monahebiib9095
@monahebiib9095 4 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ነሽ
@Halima-pr7nv
@Halima-pr7nv 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@layla5520
@layla5520 3 жыл бұрын
የሴት፣ውበተ፣ዱቄት፣ሰይሆን፣ንቃብ፣ነው
@kudusann8413
@kudusann8413 Жыл бұрын
ማሻኣላህ በሂወቴ እንደዚ ውብና ሸለል ያለ ሜካብ ኣይቼ ኣላውቅም
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 4 жыл бұрын
ግን እህት ያሜከቡ አሰራር በጣም ጥሩኑ ነጋር ግን አለበበስሽን አስታከኪ እሺ ሱማያዬ ለይቭ ለይ ስትሆኚ ዋንዶችም ሊያዩሽ ይችለሉ
@ፈገግታቻናል
@ፈገግታቻናል 4 жыл бұрын
ፋውንዴሽኑና ከሱ ስር የተቀባሽውን ፓውደሩን አይነት ፃፊልኝ ከይቅርታ ጋር በተረፈ በርቺ
@mirhantube9229
@mirhantube9229 4 жыл бұрын
Make up Sate spray Mac foundation Mac powder Amsegnalew 😊❤
@ፈገግታቻናል
@ፈገግታቻናል 4 жыл бұрын
@@mirhantube9229 thank you konjo
@mirhantube9229
@mirhantube9229 4 жыл бұрын
Mnm adele
@selamyoutube6225
@selamyoutube6225 3 жыл бұрын
@@mirhantube9229 mejemereya layi yetekebashew medenew ke faundashenu befit
@ሪሀናአድሉ
@ሪሀናአድሉ 3 жыл бұрын
ስማቸውን በእንግሊዘኛ ንገርኝ የተጠቀምሻቸውን ነገሮች
@hayutubez1288
@hayutubez1288 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@aliyamar919
@aliyamar919 4 жыл бұрын
የተጠቀምሻቸውን መካፕ ብትነግሪን እባክሽ ??
@mirhantube9229
@mirhantube9229 4 жыл бұрын
Finishing spray Mac Foundation Mac powder Tekur kule Buni kule le kendeba Shadow Mascara Lipstick
@mo.lkg0k490
@mo.lkg0k490 4 жыл бұрын
ማሽአላህ እህት ኢንሻአላህ በቅርቡ
@miftahmohammed9995
@miftahmohammed9995 4 жыл бұрын
Mash allah konjo nw techiyalesh
@mirhantube9229
@mirhantube9229 4 жыл бұрын
Tanxs so much 😊🙏
@nebatali709
@nebatali709 4 жыл бұрын
plz le strcher mark/le shenter matfta creem kale ngerign
@mirhantube9229
@mirhantube9229 4 жыл бұрын
Bezu teyaki alew Eyfelku nw teru yemibalewne endagegew akerbalew Amsegnalew
@hanutii8999
@hanutii8999 3 жыл бұрын
I went to be macup artist plcc ballah sis erjig gn i dont have more idea plcc help mee
@hayutubez1288
@hayutubez1288 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 жыл бұрын
ቆይ አንቺ ሠው ነሽ ወይስ የቤት ግድግዳ ቀለም የምትቀቢው ድሮ ቀለም ለግድግዳ ነበር ዘንድ ዘመን ደግሞ ለፊትም አስፈለገ ኤጭ አላለሰ ሂመያ ይስጥሽ
@makitube8344
@makitube8344 4 жыл бұрын
መጀመርያ ያረክሽውን ግን አላወኩትም
@emmhammdi7672
@emmhammdi7672 3 жыл бұрын
ብሞት አልጠቀምም ምክንያቱም ለቀናቶች ተቀብቼ ለውጡን አይቼዋለው ትምርት ሆኖኛል
@ነጃትሀበሻ
@ነጃትሀበሻ 4 жыл бұрын
እሱቅሽ እደምንገናኝ ተስፋአለኝ የኔ ቅመም በርች ኮሜት እዳታነቢ😍😊😘
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 4 жыл бұрын
ኮሜንት ከለናበበች ምን ዋጋ አለዉ
@rassdd4248
@rassdd4248 4 жыл бұрын
አንችም አሏህን ልትፈሪ ይገባል አታቢቢ ማለት የለብሽም እሥልምና እሄን ይፈቅዳል ያለው ማነው አሥታቅፉረሏህ ህዳያ ይስጠን
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 4 жыл бұрын
@@rassdd4248 ትክክል
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 4 жыл бұрын
@@rassdd4248 ያቃናቻት ይማስል
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 4 жыл бұрын
ዋንዶችን አትፋትኑ በንቺ ዉበት ስንቱ ሚስኪንን ዋንድ ትፋትኛለሽ እህቴ ደራትሽን ሸፍኚ ሚድያዉ ለሴት ብቻ ታማልካች አይደለም ዉዴ ታሸፋኚ ምክሬንም ታቃበዪኝ እሺ ቆንጆ
@misterahmod768
@misterahmod768 3 жыл бұрын
እየተናገርሽ እያሳየሽ ብትቀቢ ጥሩነዉ
@hayatmuhamed4578
@hayatmuhamed4578 2 жыл бұрын
Yemekapuni sim nigarign
@banchisemenih
@banchisemenih Жыл бұрын
ስሞችን ንገሬና
@samue1262
@samue1262 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርች ጎበዝ
@makitube8344
@makitube8344 4 жыл бұрын
ያምራል ማሻአላህ
@fethiaowmer5629
@fethiaowmer5629 4 жыл бұрын
ሠላቱሥ
@mirhantube9229
@mirhantube9229 4 жыл бұрын
Metatebe newa mnm derder aysfelgewm
ባለተሰጦዋ የገጽ ቅብ ጥበበኛ
7:55
Fana Television
Рет қаралды 1,8 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ቀላል ሜሽ አሰራር  ከሚርሐን ጋር mirhan
12:25
Very Detailed UPDATED Eyebrow Tutorial for beginners
4:27
Gist with Blossom
Рет қаралды 17 М.
የኢትዮጵያ ሙሽራ ሜካፕ/Ethiopian Bride Makeup
19:07
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 68 М.
ጽናት || ክፍል 23 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
42:06
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 259 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН