ቀላል እንቁላል ሳነድውች አሰራር how to make Egg Sandwich Ethiopian food

  Рет қаралды 45,191

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

eggsandwich#ቀላልየሆነየእንቁላልአሰራር#ethiopiandood#zedkitchen#
3 እንቁላል,ቲማቲም, የስላጣ ቅጠል, ዘይት, ጨው ማዮኔዝ

Пікірлер: 50
@Mediዩትዩብ
@Mediዩትዩብ 11 ай бұрын
በጣም አሪፈ ነዉ በሪችልን ዉዴ❤❤
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ዘቢብዬ እጅሽ ይባረክ።
@birhanmedia144
@birhanmedia144 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዎዎ ነው በጣም ቀላል እና ጥሩ እናመሰግናለን
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
የኔ ውድ አመስግናለው😍
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤️🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
አሜን አመን በጣም አመስግናለው🙏🙏🙏
@የበላይሰቭእመቤት
@የበላይሰቭእመቤት 4 жыл бұрын
እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ
@fenettemesgen4324
@fenettemesgen4324 2 жыл бұрын
Wow it's very easy to make at home, thanks for this video 👍👍👍👍❤️❤️❤️
@hiwitube5781
@hiwitube5781 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው ዜድዬ እጅሽ ይባረክ
@hiwitube5781
@hiwitube5781 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጌ ደውሎን በመንካት ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም በቅንነት ደውሎን ተጫኝ
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
አስግናለው ውዴ ቤትሽ መጥቼ መልእክት አስቀመጬልሻለው😍
@fevenshow9824
@fevenshow9824 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰራረነው ለቁርስ ሰርቼ እሞክርዋለሁ እጂሽ ብርክ ይበልልኝ 😋👌🥰
@selamsimbo7661
@selamsimbo7661 2 жыл бұрын
Wow so nice.
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 Жыл бұрын
Thank u lelate harif new
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ቀለል ያለ አሰራር 😋👌
@hayatmahammed-t5b
@hayatmahammed-t5b 3 ай бұрын
Tomato ege shinkurt kariya makelakel aychalm
@selamtesfay6949
@selamtesfay6949 2 жыл бұрын
ጥሩነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
That looks very delicious! Thanks for sharing👍
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
🙏🙏
@fyoritube
@fyoritube 4 жыл бұрын
ዘድየ ለኔ ለቁርስ ይሁንልኝ ማታ ላይ ብዙም ኣይደለውም
@abbymartv4184
@abbymartv4184 4 жыл бұрын
Looks so delicious! Can’t wait to try it!👌
@jabez.m1048
@jabez.m1048 9 ай бұрын
good job girl!!!
@lanteTV1
@lanteTV1 4 жыл бұрын
Love it really really nice
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
zed የተለያዩ ጥያቄዎችን ስንጠይቅ መልስ አትሰጪንም?? ለመስራት ፈለገን
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በርቼ ዉዴ
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
የተባረክሽ ዜድዬ# እንቁላሉን አናማስለውማ?? እንዳይቆራረጥብን ወይስ ይማሰላል?? ዜድዬ ብዙ ሞያ ነው ያስተማርሽኝ ተባረኪልኝ❤❤❤
@tenaadmassu2031
@tenaadmassu2031 2 жыл бұрын
ተበረኪ! ላጤ ጦሙን አያድርም የህቺን አሰራር ኮርጆ ሰርቶ ይበላል::
@tenaadmassu2031
@tenaadmassu2031 2 жыл бұрын
ነገ ጥዋት ለልጆቼ ለመስራት ብዬ ነው ሰርች አድርጌ ያገኘሁት። Heaps of thanks!
@bersabehzemed9071
@bersabehzemed9071 4 жыл бұрын
Echi ema yadegnebat Nat 😍
@tiacamille6123
@tiacamille6123 3 жыл бұрын
So so good and i love this egg sandwich
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you 😊 💓
@Mikiethio
@Mikiethio 4 жыл бұрын
subway heje mebelaw kezi men leyew haha wow i love it
@seribel4224
@seribel4224 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል 3ደቂቃ በመመልከት ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ነይ
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
አመስግናለው ስለመጣሽ እኔም ቤትሽ ደርሼ ነው የተመለስኩት በርቺልኝ
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 4 жыл бұрын
በርቺ እህቴ ጎበዝ ቀጥይበት ጎበዝ አሪፍ ሙያ ነው ነይ በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ በዚህ ሰብ ማድረግ አልችልም ኮመንት አስቀምጭልኝ በትርፍ አረደምራለሁ
@Tube-ig2qj
@Tube-ig2qj 2 жыл бұрын
ዘይቱ በጣም በዛ
@worh8586
@worh8586 Жыл бұрын
አንች አልገዛሽው
@nigistimahasho8705
@nigistimahasho8705 4 жыл бұрын
It looks so yummy😋❤️
@mikizemed5014
@mikizemed5014 4 жыл бұрын
nege kursen endi adrege new mebelaw beka haha nice one
@hiwitube5781
@hiwitube5781 4 жыл бұрын
ዜድዬ አዳዲስ ቪዲዮ ስላሉኝ ጎራ በይ
@tassew
@tassew 2 жыл бұрын
Lets go to 100k
@netsiskitchen6155
@netsiskitchen6155 4 жыл бұрын
Video አይቸ ሁሉ አሞልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ።ወደኔም video አይታቹ ጎራ በሉ
@bettyethiopianfood463
@bettyethiopianfood463 4 жыл бұрын
Selam new?
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
አለውልሽ ቤቲዬ
@liyabeyene3599
@liyabeyene3599 4 жыл бұрын
ከድስት ይልቅ በመጥበሻ ነው የሚመቸው
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
እውነት ነው ያው እኔ የስራውት ትንሽ ስለሆ በመጥበሻ ከስራውት እንዳይሳሳ ብኝ አስቤ ነው😍👍
@worh8586
@worh8586 Жыл бұрын
በወደደችው መስራት ትችላለች በተመቻት ከስራው ነው ወይስ ከብረትድስት መረጣ ሀሳብሽ ። የኛ ጉዳይ አይደለም
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 4 жыл бұрын
Subscribe adrigiyalhu konjo aserare nw anchiem Gora beye abrene enedege
@zz3042
@zz3042 3 жыл бұрын
Can I marry u honey?
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
haha😅
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Chicken Club Sandwich Recipe | Club Sandwich In My Style 💕
4:02
Ethiopian Sandwich Ereteb እርጥብ
8:26
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 78 М.
የቱና ሳንድዊች/ tuna sandwich. Ethiopian food/habeshacook
8:55