ቀለል ያለ የሜካፕ አሰራር!!!Simple makeup look!!!

  Рет қаралды 45,674

Sosi Habeshawit

Sosi Habeshawit

Күн бұрын

Пікірлер: 183
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይሄ ነው ቀላል??? ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው አሉ አያቴ
@abnetshimekit98
@abnetshimekit98 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይሄ ቀላል ከሆነ ከባዱ ምን ሊሆን እንደሚችን አሰብኩት/lol/
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 5 жыл бұрын
በጣም እኔ ለራሴ ሻውር እኳን ወስጄ ሎሺን እስትቀባ የመዳብ ጥሪ ጆሮዬን ነው የሚያደነቁረኝ እኳን ይሔንን ሁሉ ልቀባ ቀርቶ
@hanasshow1887
@hanasshow1887 5 жыл бұрын
Wow is true
@bethelnnakuba4758
@bethelnnakuba4758 5 жыл бұрын
@@meseretazozz8484 አይዞሽ ቀን ይልፈል👍🙏
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
Kkk
@halimamossa2104
@halimamossa2104 5 жыл бұрын
ወይእሄንሁላምላርግ
@hulumyalfal7690
@hulumyalfal7690 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መቀባት አልወድም ማወቅ መልካም ነው እናመሰግናለን
@haimanotobsu9372
@haimanotobsu9372 5 жыл бұрын
Sosi betam yamral gin enidet new echin kelel yale bilesh yakalelishat?
@betelhemlema4218
@betelhemlema4218 5 жыл бұрын
ሶስዬ ምትጠቀሚያቸው ነገሮች ውድ ናቸው እኔ ደግሞ ለሜካፕ ብዙ ማውጣት አልወድም
@henosandmarkonbisrat5375
@henosandmarkonbisrat5375 5 жыл бұрын
There is drug store makeup, more cheaper and affordable. Check it out😘😚😙
@rosarichter4927
@rosarichter4927 5 жыл бұрын
Kendbeshen setsery betsayn haref niber?
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ካለ ሜካፕ የበለጠ ውብ ነሽ 😍😍😍😍
@eleniasnake678
@eleniasnake678 5 жыл бұрын
Hi sosi, what’s your concealer shade
@amiali8980
@amiali8980 5 жыл бұрын
Wow lipstick betam yamral mindinew simu???????
@zizuzizu5344
@zizuzizu5344 5 жыл бұрын
Wowww sosi betam yamrall foundation kemadrgshee befit Yetkmshiwun oil semu mn ybalal btasayin des ylegn neber sosiye
@habeshatube42
@habeshatube42 5 жыл бұрын
Thaks Sosi Fikir Gin Kal Mecuap Wub Nesh 😍😍😍😘😘😘😘
@henosandmarkonbisrat5375
@henosandmarkonbisrat5375 5 жыл бұрын
Love it sosiye yene konjo. 😚😙😗Can u make a drug store /affordable makeup video please? People keep saying your makeup is too expensive.
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ተመስጌን ፈጣሪ። ያለምንም ሜካፕ ቆንጆ አርገህ የፈጠርከኝ🙏እህት መቀባቱስ ተቀቢ ግን በጣም በዛ ጥሩ አይደለም ለፊትሽ እንዴ ናቹራል ነገር ራሱ ከተቀባን እኮ እኛ አበሽዬ ቀንጅት ያልን ቆንጆ ነን እና ምንም አይነት ሜካፕ ባትቀቡ እመርጣለው ውድ እህቶቼ። በተርፈ እኔ ፊቴ ከናቹራል በስተቀር ምንም ነክቴኝ አያውቅም ግን ፊቴን ብታዩት የተወለወለ ጠመንጃ ነው የሚመስለው 😍
@hanasshow1887
@hanasshow1887 5 жыл бұрын
The same like me
@fgg6055
@fgg6055 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@የረበናሰላም
@የረበናሰላም 5 жыл бұрын
ባይገርምሽ ያለ ሜካብ ነዉ በጣም ምታምራዉ በተፈጥሮሽ
@hanankemal8931
@hanankemal8931 5 жыл бұрын
Hey sosiya, yatatakameshwen kasere betasgabewe naw kodaya selamedarke Hydrating cream yalshwe yeradal kalsh pls aswekege. Amsgenalhu 😘
@momona7637
@momona7637 4 жыл бұрын
Honestly speaking I didn’t know how beautiful you are . You’re natural beauty were covered by makeup . There’s nothing like natural beauty !
@tirufikirr2855
@tirufikirr2855 5 жыл бұрын
Well come sosi you know how to do it really
@jimihash3418
@jimihash3418 5 жыл бұрын
wow wow wow bewnet sosiye betam kelal new sosiye endalshw luv it...yefit metatbiya mashinun sintekem bugr kalbn metateb anchilm? eski yihen melshilgn 😘😘😘😘
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 5 жыл бұрын
Jimi Hash thank you konjo. መታጠቢያው በጣም ብዙ ጥቅም አለው. ፊታችንን ያፀዳልናል- የሞተውን ቆዳ ያነሳል ቆዳችን ጥርት እንዲልና እንዲተነፍስ ይረዳዋል!
@sitinahussen954
@sitinahussen954 5 жыл бұрын
It's soft kejachin blai comfortable nwu try it also it's cheap
@totitoti3893
@totitoti3893 5 жыл бұрын
I like it, ur hair looks very healthy Tnx
@jackieberke4096
@jackieberke4096 5 жыл бұрын
She is wearing a wig. It's not her hair.
@marteshow
@marteshow 5 жыл бұрын
ሶሲዬ ፊትሽ ያለ ሜካፕ ስያምር በጣም ነው ምወድሽ
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 5 жыл бұрын
Marte Lamaa Thank you yeni konjo 💓
@Brukjohn57
@Brukjohn57 5 жыл бұрын
So this is ቀላል makeup, i cant imaging how the hard one
@zomaylove6613
@zomaylove6613 5 жыл бұрын
I agree 100%
@bezam6807
@bezam6807 5 жыл бұрын
Thankyou sosi you so beautiful !
@zeynebbrhane7908
@zeynebbrhane7908 5 жыл бұрын
So beautiful 👌👌👌👍👍
@melatmelat9491
@melatmelat9491 5 жыл бұрын
I like the sunscreen and eye brightning😊
@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ
@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ 5 жыл бұрын
እንድህ አደርጊ ዱቂት ተቀብቸ የት ልገባ ነው ኧር ዱቂት አልደም አላህ የሰጠኝ ፊት ምርጠ ነው ሙስሊም እህቶች 5 ጊዜ ውዱእ እያደረጋችው ዱቂት አይስፈልገንም ሀባብ ፊታችን ያበራል በውዱእ ሚክንያት።።።።።።
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 5 жыл бұрын
kkkkkkk Weneteshen Alhemdulilah Ale Namte islam denul selam
@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ
@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ 5 жыл бұрын
@@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 😷ላች መልስ የለኝም ስድብ ሱሱ
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 5 жыл бұрын
@@reham5077አፍ ሲከፈት ጭንቅላት የታያል
@eksa5381
@eksa5381 4 жыл бұрын
Oh amazing
@saronabi1387
@saronabi1387 5 жыл бұрын
yene konjo ene tetekami balhonm degefeshalew likeeeee
@ምህረትየበዛላትሰላምየክር
@ምህረትየበዛላትሰላምየክር 5 жыл бұрын
በረቼ ቆንጆ ነው አንቼም ታምሪያለሽ አንድ ነገር ልጠይቅሽ እኔ አልፎ አልፎ ከቆዳዬ ጋር የሚመሳሰል ፋውዴሽን እጠቀማለው ግን ያሳክከኛል ፊቴን ለቆዳ ሚሆን ከኬምካል ነፃ የሆነ ከፋውዴሽኑ በፊት የሜሆን ቅባት ካለ ጦቀም አርጌን plz
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ሶሲዬ የኔ ቀበጥ እንኳን በደና መጣሸ የኔ ሞናሊዛ እናመሰግናለን እሺ
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 5 жыл бұрын
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት thank u beautiful 😘
@mhnuser9879
@mhnuser9879 5 жыл бұрын
ዋው ያምራል በጣም
@saronabi1387
@saronabi1387 5 жыл бұрын
sossi mecheresha lay yasayeshenena yeserashew gen brightenesu same ayedelum
@habibahassne9567
@habibahassne9567 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ሶሲ ቆንጆ ኢትዮ ገብቼ ያው ኔቶርኩ የታወቀ ነው
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 5 жыл бұрын
Habiba Hassne እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ😘
@aynalemtekele5808
@aynalemtekele5808 5 жыл бұрын
ሶሲዬ የኔ ቆጆ እንኳን ደና መጣሽ
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 5 жыл бұрын
Aynalem Tekele እንኳን ደህና ቆየሽኝ 😘
@jamilajamila6175
@jamilajamila6175 5 жыл бұрын
Wow so beautiful
@allahisonlyone3100
@allahisonlyone3100 5 жыл бұрын
ታምሪ አለሽ መስኪየ ደሞ በጣም አመሰግናለሁ ስለ አሳየሺኝ ሲሎረኝ እጠቀማለሁ አሁን ግን ቫዝሊንም ዉድ ሆኖብኛል
@sitinahussen954
@sitinahussen954 5 жыл бұрын
Wow Mashalla sosy
@tgtube7953
@tgtube7953 5 жыл бұрын
Wow
@Jusesmyking6625
@Jusesmyking6625 5 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይፈጠረውን ውበትን መልክ ተሳስተሃል ማለት ምን ይባላል
@minayusuf787
@minayusuf787 5 жыл бұрын
Kkkkk
@hanasshow1887
@hanasshow1887 5 жыл бұрын
Is true
@htahta2186
@htahta2186 5 жыл бұрын
ወይኔ ሣትቶባቢ ሥታምሪ ደሞ ባልሽ የት ጠፋ ነፈቀኝ እኮ
@kelemyos7843
@kelemyos7843 5 жыл бұрын
I like u with out makeup. Make up is not for u u are naturally beautiful but thank you for us ugly people
@zebibasani3809
@zebibasani3809 5 жыл бұрын
Ehe simple kelal kehone wanaw min lihon new!!???
@ሄለንሄለንነኝ
@ሄለንሄለንነኝ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይሄንን ነው ቀላል ሜካፕ ያልሽን😲🙊 አሩዋ በየቀኑ ስትቀቢ ስታስለቅቂ ስትቀቢ ፊትሽ አይጎዳም ማማ ፍትህ ለሴት ልጅ ፊት መጀመሪያ በስልኬ ላይ ነበር የተመለከትኩሽ በትልቅ እስክሪን ላይ TV አድርጌ ስመለከት ሜካፕሽ በጣም ያስጠላል ይቅርታ ግን ሜካፕ ነው የጠላሁት ማማ መጀመርያላይ በንጹህ ወሀ የታጠብሻት ፊትሽ sweet ና ያማረ ፊት ነው ምንም አያስፈልገውም
@selamsorsa4404
@selamsorsa4404 5 жыл бұрын
awwi sosiye thank you so much 🙏setebk nebere yeserashiw 🔥
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 5 жыл бұрын
selam sorsa እንኳን ደህና መጣሽ ሰላሚና😘
@tinatina6015
@tinatina6015 5 жыл бұрын
Hulem web nesh kanchi ga senseletin mayet weste new😄😄
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 5 жыл бұрын
tina tina 🤣🤣🤣 thank u hun.
@amind3365
@amind3365 5 жыл бұрын
ቀለል ያለ ?
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ 5 жыл бұрын
በዚህ ቁጅና ላይ ሜካብ 😊so Nice ok sweeeet
@mekdesmaereg1390
@mekdesmaereg1390 5 жыл бұрын
ሰላም ሶሲ ቆንጆ እስኪ መፍትህ ካለሽ tsegura ስብስብ ይላል መካከለኛ ነዉ ቁመቱ ምን ላርገዉ ከት እንዲል
@sarahtesema8291
@sarahtesema8291 5 жыл бұрын
ቆንጆ
@man.unitedggmu8451
@man.unitedggmu8451 5 жыл бұрын
ለሚመለከታቸው እኔ እንኳን ዱቄት ምናምን ይነስረኛል😒
@mimibet1062
@mimibet1062 5 жыл бұрын
ያለ ፋዉንጄሽን አሳይን መቀባት ይማይፍልግ ስው ሊኖር ይችላል እኔን ጨምሮ አመስግናለው. በቀላል ሜካብ እንጠብቅሻለን ቆንጂዬ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ 5 жыл бұрын
ማርያምን እልሻለሁ ሜካፕ ሳትጠቀሚ በጣም ውብ ነሽ በቃ ምንም አትጠቀሚ ይቅርብሽ
@sentayapubliccell413
@sentayapubliccell413 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እሷ አትመስልም
@fetiyanasir8425
@fetiyanasir8425 5 жыл бұрын
Tnxs sosi you're sweet
@abifiker5997
@abifiker5997 5 жыл бұрын
wowwwwww
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@samriwi9705
@samriwi9705 5 жыл бұрын
ፊቴ እንዳለ ፀጉር አለብኝ በምን ላጥፋው ?በመላጫ ሳነሳው መልሶ ይበቅልብኛል ምላርግ እስኪ ምከሪኝ?
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 5 жыл бұрын
Samra Wi ዋክስ ሞክረሽ ታውቂለሽ? እሱ ለ2 ወይም 3 ሳምንት ሳያድግ ይቆያል.
@samriwi9705
@samriwi9705 5 жыл бұрын
ኧረ እኔ ምንም አይነት ነገር ተቀብቼ አላቅም
@samriwi9705
@samriwi9705 5 жыл бұрын
ደሞ ጉንጮቼ አካባቢ ጠቃጠቆ አለብኝ እንደንጀራ አይነት
@samriwi9705
@samriwi9705 5 жыл бұрын
አረብ ሀገር ከመጣሁ ነው ፀጉሩ ጎልቶ የወጣብኝ አሁን በጣም ጨንቆኛል ምን እንደማደርግ
@samriwi9705
@samriwi9705 5 жыл бұрын
በጉርም አለብኝ ? ግን በጣም ይቅርታ ስላስጨነኩሽ
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat 5 жыл бұрын
ሶሲ ቆንጆ 😍😍😍😍
@የፍቅርሰው-ተ1ኸ
@የፍቅርሰው-ተ1ኸ 5 жыл бұрын
My sweet so thanks
@fmgfhgfffjgdhhll794
@fmgfhgfffjgdhhll794 5 жыл бұрын
Well
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 5 жыл бұрын
Sosi you’re always shining like ⭐️ 🤩😍😘
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 5 жыл бұрын
Proud of to be Ethiopia Habeshawit thank you sweetheart!😘
@reporter4310
@reporter4310 5 жыл бұрын
Sosiye thank u!
@semhart9894
@semhart9894 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@kalkidanyoseph7894
@kalkidanyoseph7894 5 жыл бұрын
Thanks sosiye 👏
@aalliiaallii2908
@aalliiaallii2908 5 жыл бұрын
ውብዬ😍
@ምዕጋስከኣልዮነብሰይ
@ምዕጋስከኣልዮነብሰይ 5 жыл бұрын
ምkyag ሳይሆን ያረግሽ ሌላ ፊት እኮ ነው የሰራሽ ሶሲ ስንት ድቄት new ያረግሽው?🤣🤣
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 5 жыл бұрын
ምዕጋስ ከኣልዮ ነብሰይ አዲስ የገጠምኩለት ሙሰለ😆😆😆
@meryembedewi8050
@meryembedewi8050 5 жыл бұрын
Kelal yale bet wisit migegh alishiw kikikiii
@ኡሙአይመን-ነ8ጸ
@ኡሙአይመን-ነ8ጸ 5 жыл бұрын
Enkuwan dehna metashi sosi konjio swedshi
@ሀኒቲዩብ-ሸ3ሸ
@ሀኒቲዩብ-ሸ3ሸ 5 жыл бұрын
እሺ ግን እደዚህ እየተቀባን መሀል ላይ ብናቋዋርጠው ፊታቺን አይብበላሺም ወይ??????
@semiramehammed9182
@semiramehammed9182 5 жыл бұрын
Ere yaderegshw negeroch bezu yale Mika up nw mitamriw
@alamgenene6152
@alamgenene6152 5 жыл бұрын
😍😍😘😘
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 5 жыл бұрын
ሶሲ ቀላል ትያለሽ ሌላ ምን ቀረ
@edenalemayehu6301
@edenalemayehu6301 5 жыл бұрын
❤️🙏 የኔ ቅንጆ
@yeabtube437
@yeabtube437 5 жыл бұрын
በጣም ነው ምትፈጥኝው ፕሮዳክቱን ለማሳየት
@abcdefgh8257
@abcdefgh8257 5 жыл бұрын
ያለሜካብ ስታምሪ
@elenimulugeta5472
@elenimulugeta5472 5 жыл бұрын
Pls konjo ye the name of the lipstick and the number pls it's nice red pls pls dont ignore me pls
@liduberhe1164
@liduberhe1164 5 жыл бұрын
ene lengersh gn ewnt mnm satkebi konjo aygelxshm kodashn baftegiw teru nw balon kemikal
@tizitagetachew7133
@tizitagetachew7133 5 жыл бұрын
ወይኔ የቱርኳን የፊልም አክተር ለሚስን. መሰልሽ ሶሲዬ ባትቀቢም ውብ ነሽ
@medinajamila3614
@medinajamila3614 5 жыл бұрын
ማራኪ ነሽ
@lijeewedeshalew9947
@lijeewedeshalew9947 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውበትሽ ራሱ በቂ ነው
@kesi5574
@kesi5574 5 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ እኮ
@hayatjemal9556
@hayatjemal9556 5 жыл бұрын
Menu new kelel yal mekapp ye erau tataw
@zomaylove6613
@zomaylove6613 5 жыл бұрын
I think you you mean to say is the hardest of all this is not it easy tutorial at all.
@chainlavelavechain2544
@chainlavelavechain2544 5 жыл бұрын
ሶሲ የአይን ሽፋሽፍት አደራረጉን ብታሳይኝ ደስ ይለናል ።
@sara-1335
@sara-1335 5 жыл бұрын
❤️😘😘💕🎀💗💖🌸💋
@emahulemewedshalewuema4455
@emahulemewedshalewuema4455 5 жыл бұрын
ጠፍተሻል ማማቲ 1ጥያቄ ነበረኝ ፊቲ ወዛማ ነው ምን አይነት ፋዉዴሽን መጠቀም እችላለዉ
@sabrinaa4383
@sabrinaa4383 5 жыл бұрын
ማር የሆንሽ ልጅ። ስወድሽ እኮ።
@aminakamalqatar6369
@aminakamalqatar6369 2 жыл бұрын
ወደሸላሁ
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 5 жыл бұрын
ያለ ሚካብ ውብ ነሽ ድግሞ ኢኒስቲ ግራም ላይ ብጣም ነው እምታምሪው
@lalayy4310
@lalayy4310 5 жыл бұрын
tilobegn siwedish yene konjo
@samriwi9705
@samriwi9705 5 жыл бұрын
ሶሲ ጠፋሽ ምነው ?
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 5 жыл бұрын
Samra Wi ትንሽ እረፍት ወስጄ ነው!
@mesi724
@mesi724 5 жыл бұрын
Sitamir yene konjo
@zeharamuhammed5601
@zeharamuhammed5601 2 жыл бұрын
Kelal hahh
@arsemasauvalle2257
@arsemasauvalle2257 5 жыл бұрын
Yna konjoooo
@hayubinthusean8933
@hayubinthusean8933 5 жыл бұрын
ጥያቄ አለኚ እህት ጥርስሺ እንደት ነጭ ሆነ መላ ካለሺ ንገሪኚ እኔም ማንጣት እፈልጋለሁኚ
@leylaa7238
@leylaa7238 5 жыл бұрын
ሜካብ ፊት ያበላሻል ደሞ በጣም ብዙ አይነት ነው የተቀባሽው እኔ የማውቀው ቀለል ያለ ማለት 4 ነገሮችን ነው ሜካብሽ በጣም በዝቶል
@abelfekadu4967
@abelfekadu4967 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በተፈጥሮሽ ኩሪ እናም ቆንጆ ነሽ አርቴፊሻል ,ሜካፕ አታብዢ። ቆዳ መንከባከብ ጥሩ ነው ግን የአርቴፊሻል ነገር ይደብራል
@ritalove7418
@ritalove7418 5 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ካለ ሜካብ ታምራለሽ
@abraham406
@abraham406 5 жыл бұрын
Tengna nesh gin yhe hulu make up teleklikesh kele yal yemtiyew🤔 guregna neger nesh
@ሰላምመንግስቱ
@ሰላምመንግስቱ 5 жыл бұрын
ክክክክ እኔ ባንድ አይነት ትሰሪዋለሽ ብየ ቀለል ስትይ የዉነት አከብርሻለሁ አደንቅሻለሁ ግን ይሔ ሜካፕ የምትሉት ነገር ፕሮዳክቱንም አላቀዉ እንኳን አጠቃቀሙን ግን መሞከር እፈልጋለሁ እና ይህን ሁሉ ነዉ ባንደ በፈጣሪ ፊቴን ምንም አላስነካዉም እፈራለሁ ያባላሽብኛል ብየ እስኪ ቆንጆ የምትይዉን እና ቢያን ከ 3 ሳይበልጥ መጠቀም ከተቻለ ከነፕሮዳክቱ አስቀምጭልኝ ከይቅርታ ጋር
@anunegniyebetasabochetenaf1057
@anunegniyebetasabochetenaf1057 5 жыл бұрын
Yene wubb welcome 😍😍
@iloveyouethiopias3495
@iloveyouethiopias3495 5 жыл бұрын
Eniy #naderg# befligam #fikergay# gen #eshiy# aylim
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
ቀላል ሜሽ አሰራር  ከሚርሐን ጋር mirhan
12:25
Makeup kii ciida Ramadan 2021 || somali makeup
12:31
Touha Bella
Рет қаралды 29 М.
በቀላሉ የሚሰራ ሜካፕ - Simple makeup
7:56
Sosi Habeshawit
Рет қаралды 89 М.
How to Apply Makeup for Beginners (STEP BY STEP) | Eman
19:41
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН