ቃላቶችህን ለመልካም ለመጠቀም እነዚህን 4 መንገዶች ተከተል - The Power of Your Words - Ashenafi Taye _ Impact Seminars

  Рет қаралды 36,324

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@bekalasefa7068
@bekalasefa7068 Ай бұрын
ለዚች አገር እንዳንተ አይነት ሰወችን ፈጣሪ ያብዛላት የድንቁርና ጨለማን እየገፈፋህ ነዉና ፈጣሪ ይባርክህ በርታልን
@AmanuelTerefe-x7j
@AmanuelTerefe-x7j 5 ай бұрын
“ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልህም የተነሣ ትኰነናለህ።” - ማቴዎስ 12፥37
@Mu199Ad
@Mu199Ad 2 ай бұрын
አሼ በዚህ ጉዳይ አንድ በህይወቴ ያጋጠመኝን ላካፍላችሁ ከዛሬ 10 አመት በጣም ህመም ይበዛብኝ ነበር ከብዙ ሀኪም ጋር መመላለስ በኋላ አንድ ቀን መደበኛ ያልሆነ ዶክተር አጋጠመኝና እንዲ አለኝ መዳሓኒት እሰጥካለሁኝ ነገር ግን ለአንድ ሳምንት በጣም ያሳምምሃል ከዛ በሽታው ሙሉ ለሙሉ ይለቅሃል እታገሳለሁኝ ካልክ ልፃፍልህ አለኝ እኔም እስማማለሁ ብቻ ልዳን አልኩት እና በዛው ሰዐት ሳምንት ትታመማለህ ያለኝን ረሳሁትና እኔ ከሳምንት በኋላ ትድናለህ ያለኝን ብቻ ነው ማስታውሰው የሚገርመው ለአንድ ቀን እንኳን ሳያመኝ እሀው እስከዛሬ ሳይመለስ ቀረ ምስጋና ለአላህ የተገባው ይሁን
@MesiMare-g9g
@MesiMare-g9g Ай бұрын
Wey 😂Asu bewnet teleyale eko ergim edmi kemulu ጤንነት ጋር ይስጥህ . ውስጤ ነህ ❤❤❤❤ ከልብ ነው የማዳምጥህ thanks a lot my dear ❤❤❤❤
@ExesterestialWorld
@ExesterestialWorld 17 күн бұрын
አሼ ትምርትህ አይጠገብም በእውነቱ ብቃት ያለህ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦህ❤❤❤❤
@GenetDesalew
@GenetDesalew 5 ай бұрын
ማመስገኛ ቃል አጠረኝ ረጅ እድሜ ኑርልን አንተን ሰምቶ የማይቀየር ሰው የለም አንተ ከፈጣሪ የተሰጠህን ስጦታችን ነህ
@eyobedtewodros1496
@eyobedtewodros1496 5 ай бұрын
ምርጡ አባታችን እንኳን ደህና መጣህልን። በእውነት ከአፍህ ማር ነው የሚንጠባጠበው፤ ላወቀበት ማሩን ቀስሞ ህይወቱን ማጣፈጥ ይኖርበታል። ❤❤❤ አሺዬ ክብር ይገባሃል
@Hope-ha
@Hope-ha 2 ай бұрын
በጣም የጠቀመኝ የቀየረኝ ትምርት ነው አቶ አሼ እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!
@TesfayeDesalegn-sx8bi
@TesfayeDesalegn-sx8bi 5 ай бұрын
አሹ የኢ/ያ ልዩ ስጦታ ነህ ኑርልን
@HaymanotMihrete
@HaymanotMihrete 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን የሰው ልጅ ከሃሳቡ ውጭ መኖር አይችልም የው የዘራውን ያጭዳል
@natiman3314
@natiman3314 5 ай бұрын
አሼ እግዚአብሄር አምላክ የህይወት ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ❤❤❤
@TheAtoZMedia
@TheAtoZMedia 5 ай бұрын
Very enlightening! Yes, WORDS have power! Our words can be gateway toward success or failure...
@AdnanNuru-vt
@AdnanNuru-vt 5 ай бұрын
እያንዳንዱን ቃላቶችህን ስንቴ እየደጋገምኩ እንደሰማሁት እናመሰግናለን አሹ
@roberatube_6922
@roberatube_6922 5 ай бұрын
Thank you very much❤always new...always life changing teaching🔆 እኮ ቃላቶች አይገልጹትም። እንደ እኔ ከትምህርቱ የተጠቀመ ሰው ካለ እጅ ወደ ላይ🖐️
@martellaverde7510
@martellaverde7510 5 ай бұрын
ብዙም አልገባኝም እንግሊዘኛና አማርኛ እያደባለቀ ነው የሚያወራው ስለዚህ እንግሊዘኛ እረስቻለሁ እርግጠኛ ነኝ እደኔ ያልገባው ይኖራል በሚቀጥለው ትምህርትህ እደሚገባኝ እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለሁ።
@makedaseyoumhaile4045
@makedaseyoumhaile4045 3 ай бұрын
You shouldn't be here!!
@amansisajimahirpa
@amansisajimahirpa 4 ай бұрын
Thank you Ashe, the real teacher seminar.
@MAsna-xt3ji
@MAsna-xt3ji 5 ай бұрын
Nama hayuu akka keeti qabaachuu keenyati hedduu gammada.nuuf jiraadhu umrii dheeraa fayyaa walin nuuf jiraadhu .ani biyya amba jira.you tube keessan ordofuudhan jijiraam addaa of irraati argen jira.yoo rabbiin na gargaare biyya gaafan galu leenjii keessan fudhaachun hawwiin koo guddaan kanaadha.nuuf jiraadhu. Kabajja guddaa siniif qaba👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@getinettesfatariku873
@getinettesfatariku873 5 ай бұрын
Thank you, Ato Ashenafi. You are really wonderful.
@AdugnaDagne-z2g
@AdugnaDagne-z2g 2 ай бұрын
Impact seminar
@th-ef6me
@th-ef6me 5 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልኝ በጣም እጅግ ገንቢ የሕይወት መንገድ ነው የመገብከን
@GgiyorgisAlebachew
@GgiyorgisAlebachew 5 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@MahmudGemechu
@MahmudGemechu 5 ай бұрын
Ashee you are clear me my interest and my internal responsibility future visions and my dream live life through thank you so much
@atinkugnassefa9906
@atinkugnassefa9906 24 күн бұрын
By the way, you are wonderful. I have no words to express your contribution to my life. God blesses you and your beloved family.
@kelemeworkyehalashet5449
@kelemeworkyehalashet5449 5 ай бұрын
አቶ አሹ እናመሰግናለን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በብዙ ናገር እየተማርኩ ናው
@Bravo2024-h8r
@Bravo2024-h8r 5 ай бұрын
God bless you our brother Ashe.... really how can I tell you,how I changed my mind by your training ❤❤❤
@Mebri19
@Mebri19 5 ай бұрын
Sew yezrawen yanenu yacedala enamsgenalen ashee bezu negrochen endawek adrgehegnal yanten seltenawech sewesed dagem yetwldkugn yahel new mismagn❤❤
@Enate-21-n9n
@Enate-21-n9n Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉Tank You
@gesshadgu4146
@gesshadgu4146 2 күн бұрын
Amazing transformational believes … thank you 🙏🏿
@MimiAbera-n1w
@MimiAbera-n1w 4 ай бұрын
Good Seminar 👍👍👍
@Lovecake-fm2u
@Lovecake-fm2u 5 ай бұрын
So true! amazing insite. Keep up your great work. Thank you 🙏
@tigista1977
@tigista1977 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@DjhGg-ry7gc
@DjhGg-ry7gc 5 ай бұрын
ጎበዝ ሰገን ይፍጠር ኣለች ጎበዝ
@SamuelgasheKabato
@SamuelgasheKabato 5 ай бұрын
Wowww stay blessed I know that i will be a geat man
@denaytgoytom6294
@denaytgoytom6294 5 ай бұрын
Thanks a lot for the teaching 🙏🙏 a lot of love and respect for you ♥️♥️
@anuwarkader
@anuwarkader 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው🙏🙏🙏🙏
@yigzawazanaw8811
@yigzawazanaw8811 5 ай бұрын
it is good speech .
@eyerusalemsemahegh8327
@eyerusalemsemahegh8327 5 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MillionBayu
@MillionBayu 5 ай бұрын
God belss u thanks for everything
@imtadel
@imtadel 5 ай бұрын
በዘመናችን እግዚአብሔር የስጠን መልካም ስው ነህ አሽ በውስጣችን የተዳፈነውን ብርሃን የሚያሳይ ስው ራሱን ሲያይ ለአለም ብርሃን እንደሚሆንተገንዝቤአለሁ የበለጠ ይብራልህ ከልቤ ነው ስላሜን አግቻለሁ ለስውም እያጋራሁ ነው::
@bekijida05
@bekijida05 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@sofiyasultanahmedahmed9143
@sofiyasultanahmedahmed9143 20 күн бұрын
Tank you so much
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 5 ай бұрын
በርግጥ ስለቃላት ስታነሱ የግሪክ ቃላተኞች ትዝ ይሉናል ቃላትን ከመርከብ የተረፈውን ቦይንግ ላይ ይጭናሉ
@Tadichabute
@Tadichabute 5 ай бұрын
Waaqii sii eebbisinnaa... Anin remote area Godina Borana jira silaa finfinnee deemee hirmaachuu fedhaa ... Akkami godhaa.. KZbin channel Kunin Waan naa gahuu natti hin fakkaatuu..hunduma dhageefadhee Jira
@zZan14452
@zZan14452 4 ай бұрын
@TeamirAbriha-lp5ec
@TeamirAbriha-lp5ec 5 ай бұрын
ከአፋችሁ፡ትልቅ፡ነገርከአፋችሁ፡ትልቅ፡ነገር፡አይውጣ፡ይላል፡በተለይም፡መ ፍረድ፡ህፀፅ፡የመሰሉ፡ነገሮች፡ማለት፡ነው
@mulualemadhanom-tc8uf
@mulualemadhanom-tc8uf 5 ай бұрын
ሰው ማለት እንደዚ ነው ኣመሰግናለው
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 5 ай бұрын
የልብህ ይሙላ
@PROFESSOR_sami_16
@PROFESSOR_sami_16 3 ай бұрын
ሎሆሳስ ምንድነው አሼ ??
@nsritube4232
@nsritube4232 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AbdulaziizIbroosh
@AbdulaziizIbroosh 29 күн бұрын
Wada kililoch wiradu seminar azagaiulin gabzun inimaralen limd inakafilalen wandime
@user-6688u
@user-6688u 5 ай бұрын
❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏👍
@alraeecelle399
@alraeecelle399 5 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@imtadel
@imtadel 5 ай бұрын
ወንድም ቶኩቻው ተራ የሚለው ቃል የተፈጥሮ አይደለም ተፈጥሮ ሙሉ ነው ስው የስራው ነው ተራ አባታችን አብርሃም የጣኦት ጠራቢ ልጅ ነው የእውነት አምላክ ተገለጥ ይህ አምላክ አይደለም ሲል እግዚአብሔር ተገልጦ ከካራን ውጣ አለው ብውስጡ ሲፈልገው የነበረው እግዚአብሔር በጋህድ ተገልጦ ተናገረው የውጭው ስው የውስጡን እንዳይኖር መስናክል ይሆነዋል ማለት ነው የአሽን ቪድዮዎችን ተመልከት አስተውላቸው ከዛ ራስህን የት ነኝ ብለህ መድብ ከአክብሮት ጋር::
@Sami-n3t
@Sami-n3t 5 ай бұрын
አሼ ምን እየሰራህ እንዳለክ በእውነት ነው ምልክ አታውቅም ።ለራስክ ሰው ላይእየሰራው ነው ብለክ ከምታስበው ብዙ እጥፍ እኔ እየተጠምኩ ነዉ በ እውነት ሰው እየሰራክ ነው
@isaiah403
@isaiah403 3 ай бұрын
ኣቢይ ወደብ ወደብ እያለ ሃገራት ሊያጠፉ ነው
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 5 ай бұрын
የንግግር ብልጫ የግሪክ መንፈስ ነው ከሪፓርተር ጋዜጠኛነት የዘለለ ዳቦ የለውም እንደ ሠይጣን ድንጋዩን ዳቦ ይሁን ማለት ይጎዳናል በሕግ አምላክ
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 5 ай бұрын
እኛ የእግዚአብሔር ቃል ሀይል እንዳለው እንጂ የሟች ሰው ሀይል እንዳለው አልተማርንም። በእርግጥ በቅድስና የከበሩ እንደነ አብርሃም ቃላቸው ሀይል እንዳለው እናውቃለን። ከዚያ ውጪ የተራ ሰው ቃል ሀይል አለው ብዬ አላምንም። እንዲያውም እግዚአብሔርን ከያዝን እንኳን የተራ ሰው ቃል የያዙትን ግዑዝ ሰይፍ እንኳን አንፈራም። የሰው ቃል substance የለውምና ተራ ንግግር ነው።
@HaymanotMihrete
@HaymanotMihrete 5 ай бұрын
አትችልም አይሆንልህም አትረባም እየተባለ ያደገ ልጅ እና የኔ ጎበዝ የኔ ጀግና ትችላለህ ታደርገዋለህ እየተባለ ያደገ ልጅ ሲያድግ አንድ አይነት ውጤት ይኖራቸዋል ብለህ ታምናለህ እኔ በአሁኑ ስአት በአረቡ አገር ነው የምኖረው እና የኛ የኢትዮ እና የነሱ እድገት ልዩነት የፈጠረ አስተዳድጋችን ብቻ ነው እንደተረደሁት
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 5 ай бұрын
@@HaymanotMihrete ልጅን በእግዚአብሔር ቃል እየመከሩ ነው ማስተማር። ደግሞም ለትምህርቱ የሚያስፈልገውን ነገራትን እያሟሉ መሆን አለበት። ከዚያ ውጪ ለልጅ የውሸት ማንነት አየሰጡ ማሰደግ ተገቢ አይደለም፤ በእርግጥ ልጅን በተገቢው መንገድ ለማሳደግ መጀመሪያ ወላጆቹም የእግዚአብሔርን ቃል ማወቅ አለባቸው። የእግዚአብሔርን ቃል ካላወቁ በውሸት ማንነት ልጅን ማሳደግ ይጀመራሉ። ውሸት ደግሞ የዲያብሎስ ማንነት ነው። እግዚአብሔር ሁልጊዜ በማንነታችን ላይ ታላቅ ነው! ... አምላካችን ሆይ፣ አንተ ሁለመናችንን ተቆጣጠር! ... አንተ ብቻ በህይወታችን ላይ ንገሥ! .... ከውሸት አሠራርም ጠብቀን!
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 5 ай бұрын
ለራሳችን ያለን ግምት በቃላት ስታስቀምጠወ አሉታዊ ከሆነ መቻም የምንፈልገው ስኬት አናመጣም ።(በልብህ ያልበቀለ መልካም በምላስ አይወጣም
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 5 ай бұрын
@@rahelmamo-kw9dt አነቃቂ ንግግሮች በሙሉ የሚያስፈልጉት በዚህ ዓለም መንፈስ ለተያዙት ብቻ ነው። በእግዚአብሔር ለሚኖሩ አነቃቂ ንግግር አያስፈልጋቸውም። በቃሉ ነቅተው ይኖራሉና ! ... if you are very far away from God, go a head. It's up to you! ... somebody will always do his/her business at the cost of your ignorance. Ignorance is the root of all evils.
@FuroGudet-rs9en
@FuroGudet-rs9en 5 ай бұрын
yetekebersh ehite tera mibal sew ale ende?????​@@rahelmamo-kw9dt
@fethyyassin2017
@fethyyassin2017 5 ай бұрын
Thankyou
@EteneshEtenesh-r9e
@EteneshEtenesh-r9e 5 ай бұрын
Thank
@imtadel
@imtadel 5 ай бұрын
ወንድም ቶኩቻው ተራ የሚለው ቃል የተፈጥሮ አይደለም ተፈጥሮ ሙሉ ነው ስው የስራው ነው ተራ አባታችን አብርሃም የጣኦት ጠራቢ ልጅ ነው የእውነት አምላክ ተገለጥ ይህ አምላክ አይደለም ሲል እግዚአብሔር ተገልጦ ከካራን ውጣ አለው ብውስጡ ሲፈልገው የነበረው እግዚአብሔር በጋህድ ተገልጦ ተናገረው የውጭው ስው የውስጡን እንዳይኖር መስናክል ይሆነዋል ማለት ነው የአሽን ቪድዮዎችን ተመልከት አስተውላቸው ከዛ ራስህን የት ነኝ ብለህ መድብ ከአክብሮት ጋር::
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@HirutBelay-z7j
@HirutBelay-z7j 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
ትኩረት መሰብሰቢያ መንገዶች     ክፍል 2
31:38
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 14 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН