🔴ቃና ዘገሊላ!! (ሰርጌ ነው ዛሬ) ተለቀቀ!!KANNA ZEGELILA 22 November 2020 WEDDING SONG!!

  Рет қаралды 5,425,977

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Күн бұрын

Пікірлер: 2 900
@eliastesfaye2676
@eliastesfaye2676 8 ай бұрын
የካቲት 14, 2013 በዚህ መዝሙር ነበር የተዳርኩት i wont forget that day in my life!!!!!!
@WengiKassa
@WengiKassa 8 ай бұрын
Congrats 🎉
@tegegndilbato8920
@tegegndilbato8920 4 жыл бұрын
መጽሀፍ ቅዱስ ሲናገር የኛ ነገር በዘፍጥረት ላይ በሰርግ ይጀምርና በዮሀንስ ራዕይ በሰርግ ይጠናቀቃል፡፡ ለኔም እስት ቃል አዉጡልኝ!!! እንድሁ መልካም ነገር ይሆናል፡፡
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 4 жыл бұрын
በእየሱስ ስም ተከናወዪ በፊትሽ ጌታ ይቅደም ፣ ነገርሽን የሚያዘገይ ለዘላለም ይቆረጥ ከመንገድች ከበረከትሽ ፣ ክፉ ለዘላለም ይበተን
@kokobyasus5736
@kokobyasus5736 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen halelujha
@tegegndilbato8920
@tegegndilbato8920 3 жыл бұрын
@@kokobyasus5736 Amen!!
@debretsionweldemariam7806
@debretsionweldemariam7806 3 жыл бұрын
2qqwq111²â8@@kokobyasus5736a⁰
@debretsionweldemariam7806
@debretsionweldemariam7806 3 жыл бұрын
2qqwq111²â8@@kokobyasus5736a⁰
@mercyjone8203
@mercyjone8203 3 жыл бұрын
በቅርቡ በዚህ ዝማሬ ድምቅ ድምቅምድ ብዬ እሞሽራለው እግዚአብሔር ያዛን ቀን ይበለኝ እምውዳችው ተባረኩልኝ♥♥
@betsegatsigie3491
@betsegatsigie3491 3 жыл бұрын
ያድርግልሽ
@e3rtubz988
@e3rtubz988 3 жыл бұрын
P
@e3rtubz988
@e3rtubz988 3 жыл бұрын
0m
@e3rtubz988
@e3rtubz988 3 жыл бұрын
@@betsegatsigie3491 💐
@godisgood7319
@godisgood7319 3 жыл бұрын
Esey yihunilsh getan akibiribet
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እውነት ነው ይባርከው የአብረሀም የሳራ ያርገው እልልልልልልልል ደስ የሚል ሰርግ በመዝሙር የታጀበ ነው እልልልልልልልልል♥♥♥♥♥ ዘበናቹ ይባረክ
@ሄርማዩቱቡ
@ሄርማዩቱቡ 3 жыл бұрын
እረ ስርአት ያዝ ወደዥ እልል ትያለሽ ደግሞ ሁለት ወዶ አይሆንም
@mehratabsolomon7257
@mehratabsolomon7257 2 жыл бұрын
@@ሄርማዩቱቡ what is 2?
@የኛYoutube-i3t
@የኛYoutube-i3t Жыл бұрын
አሜን🙇🙇
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን❤❤
@DevoraDanielለአለምህዝብሁሉ
@DevoraDanielለአለምህዝብሁሉ 6 ай бұрын
Tebarek
@agaretube2103
@agaretube2103 2 жыл бұрын
እኔም የዛሬ አመት ላገባ እያሰብኩ ዛሬ የልብ ህመምተኛ ሁኜ እሰቃያለሁ የጌታ ፍቃድ ይሁን ብየ አለሁ እባካችሁ ፅልዩልኝ በስደት እዳልቀር ለሀገሬ አፈር ያብቃኝኝ ሁሌም እፈራለሁ
@sundayrecipe
@sundayrecipe Жыл бұрын
ኢሔ የክፉ ሀሳብ ነው በፍጹም አትችልም አይሆንም በይ ሁሌም ጸልዪ ድል ታደርጊአለሽ
@WengiKassa
@WengiKassa 8 ай бұрын
Eyesus kekifu Hulu yitebiksh beselam lehagerish yabekash
@SintayehuWorku-h2u
@SintayehuWorku-h2u 7 ай бұрын
ጌታ ሁሉን ይቸላል❤❤
@SintayehuWorku-h2u
@SintayehuWorku-h2u 7 ай бұрын
❤❤❤
@melkamumosissa9306
@melkamumosissa9306 6 ай бұрын
Geta kanite gar newu
@birukbazaboda6671
@birukbazaboda6671 4 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር በቅርብ ቀን ሰርጌ ድምቅ ይላል …..መልካም ጋቢቻ ይሁንላችሁ ተባረኩ
@godlovesus404
@godlovesus404 4 жыл бұрын
ታድለህ
@eyaricogary9231
@eyaricogary9231 4 жыл бұрын
Ameeen
@butterfly2349
@butterfly2349 4 жыл бұрын
Where? Please becareful not to look like music , hope you got the right one
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 4 жыл бұрын
በዚህ ሙዚቃ ነው የሚባለው
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 4 жыл бұрын
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ ሀሀሀሀሀሀሀ
@sabletube3397
@sabletube3397 2 жыл бұрын
እኔ ዘኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩ በጣም ወድጄዋለሁ ደጋግሜ ሰማሁት አይጠገብም😍😍😍
@ምስርልጄንናፋቂ
@ምስርልጄንናፋቂ 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሁለታቹንም መዝሙር አዳምጣለዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ💖
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ 4 жыл бұрын
እህቴ ልቦና ይስጥሽ አሁን የነሱ መዝሙር ነው ዘፈን በይ ዘፈንን እና መዝሙርን አታገናኝው ትቀሰፋለሽ
@kiyakiyu8590
@kiyakiyu8590 4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ ማድነቅም ሆነ መውደድም የልጅቱ መብት ነው በሰው አሳብ ላይ ዘው ብላቹ አትግብ Soዝም በይ
@edennebiyu395
@edennebiyu395 4 жыл бұрын
Simuni enqan nesirat ayetrum minu news dese yalesh bemariyme
@mamilas7011
@mamilas7011 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ 4 жыл бұрын
@@edennebiyu395 ጭፈራው ነው ደስ ያላት 🤣🤣🤣🤣🤣
@alemadamena2617
@alemadamena2617 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው ምታምሩት ትዳራቹ ይባረክ
@hanideg8310
@hanideg8310 4 жыл бұрын
ያንቺም ሰርግ እንዲህ ያማረ ይሁን በሉኝ ቃል አውጡል...............................................ኝ, ለሁላችንም ጌታ እንዲ ያማረ ትዳር ይስጠን በሰርጋችን ቀን ጌታን የምንሰብክበት የምናመሰግንበት ጊዜ ይምጣ ተባረኩ!!
@yoditjudi6694
@yoditjudi6694 2 жыл бұрын
Kez belay yehunelish
@belaynegash6550
@belaynegash6550 2 ай бұрын
ይሁልልሽ
@haile-no1vc
@haile-no1vc 4 жыл бұрын
አንችም ሰርግ እንደዚ ያማረ ይሁን በሎኝ
@ደሴ
@ደሴ 4 жыл бұрын
ይልብሽን መሸትህ ጌታ ይስጥሽ
@haile-no1vc
@haile-no1vc 4 жыл бұрын
@@ደሴ አሜን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
በየሱስም በእጥፍ ይመርልሽ
@fikirtesfaye6182
@fikirtesfaye6182 4 жыл бұрын
Ylbshn ystsh
@fikirtesfaye6182
@fikirtesfaye6182 4 жыл бұрын
Geta kanchi ga yhun
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
አበቃለት ያለው ማነው???? ከትናንቱ ይልቅ ደማቁ ዛሬ ነው!!! ንግሡ ተገኝቷል ከቤቴ!!!! ቃና ዘገሊላ❤️❤️❤️❤️❤️🥰😍 ደስ ስትሉ! ጌታ የገባበት ቤት ያምራል።
@hopemelody5898
@hopemelody5898 3 жыл бұрын
Markos M. Tora yessss 👏🏾
@dhdhhdhd6142
@dhdhhdhd6142 3 жыл бұрын
@@hopemelody5898 amrn❤❤😘😘👍
@sinittewolde7023
@sinittewolde7023 4 жыл бұрын
በነሱ ደሰ ያለው እንደኔ ጌታን ያመስግን ብርክ በሉ ዉድድ ነው ማረጋቹ
@fghh5572
@fghh5572 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይመስገን🙏
@mmarta6547
@mmarta6547 4 жыл бұрын
Ameeeeeen ameeen
@tensumamush9918
@tensumamush9918 4 жыл бұрын
Amennnnnnnn geta yimesgen
@mpiyomasilvasiilva4782
@mpiyomasilvasiilva4782 4 жыл бұрын
🙋‍♀️💝💝💝💝👏👏👏🙏
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fKm6k41ug9acj80
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 2 жыл бұрын
ክብሩ ለኢየሱስ ይሁን የክርስቲያን ሰርጉም ለቅሶውም ደስታው ሀዘኑም ያምራል የእግዚአብሔር ልጅ ንጉሱ ኢየሱስ ዋና ሆኖ ስለሚገኝ ስለሚከብር በጣም ደስ ይላል ❤️
@woyeneabera37
@woyeneabera37 3 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማው ሰርጌ ቢደገም ያሰኘኛል በትዳርና በልጅ የባረከን የናዝሬቱ እየሱስ ይባረክ ኤቢ ኤዱ እልልታ ብሩካኖች ናችሁ 😍😍😍
@robelhiwot9232
@robelhiwot9232 4 жыл бұрын
ሳገባ ይሄንን መዝሙር ነው የማዘምረው!!❤❤❤ እንዴት ደስ ይላል!! የሰርግ መዝሙር ማለት እንዲህ ነው❤ ጌታን የሚያወድስ❤❤ ተባረኩ ትዳራችሁ በልጆች እና በፍቅር በሰላም በጤና ይሞላ❤❤
@mesijesusislord6465
@mesijesusislord6465 4 жыл бұрын
የአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️ ተባረኩ
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fKm6k41ug9acj80
@meronlerango3220
@meronlerango3220 4 жыл бұрын
አበቃለት ያለው ማነው ...... ሳላውቅ ዋጋ ያስከፈለኝ ነገር ሁሉ ከላዬ ተወግዶ ዛሬ ቀኔን ያሳመረው የኔ ጌታ ቀኖች አያልቅበት አንተ ያለህበት ያምራል የታደምክበት ግባ ከቤቴ ሁሉም ይሞላል ማድጋቹን እግ/ር በብዙ በረከት ይሙላው አቢኒ& ኤዱ እንኩዋን ደስ አላቹ
@degefechtedewos5155
@degefechtedewos5155 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️😍😍🎉🎉🎉🎉🎁
@lemasiyoum4969
@lemasiyoum4969 4 жыл бұрын
የምያስለቅስ ኮመንት ነው 😭😭😭😭😢😢😢 አሜን ተባረክ
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fKm6k41ug9acj80
@dhdhhdhd6142
@dhdhhdhd6142 3 жыл бұрын
@@lemasiyoum4969 ok
@TadeYohanes
@TadeYohanes 4 ай бұрын
አሜን
@sanegerma3942
@sanegerma3942 4 жыл бұрын
አንተ ያለህበት የታደምክበት እሰይ ደስ የሚል ሠርግ ነው እኔም ከ ሶስተ ወር በኃላ ነው የማገባው በዚ ዝማሬ 😃😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@erdeFruitFul
@erdeFruitFul 4 ай бұрын
በዝህ መዝሙር በቅርቡ የኔም ሰርግ ላይ ጌታ ይመለካል❤ ...አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል ግባ ከቤቴ ያምራል ያምራል
@genitora2492
@genitora2492 4 жыл бұрын
ለሁላችንም ጌታ እንዲ ያማረ ትዳር ይስጠን በሰርጋችን ቀን ጌታን የምንሰብክበት ዘመን ይምጣ ተባረኩ
@mercyhabesawit7964
@mercyhabesawit7964 4 жыл бұрын
Amen
@genesistube2451
@genesistube2451 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮ እንቅረብ ሊንኩን ተጭነው የምልኮ መዝሙሮችን ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/f4GmkKubl5x-otU
@genibelay9434
@genibelay9434 3 жыл бұрын
Amennnn
@BirukAsfaw-oy6xb
@BirukAsfaw-oy6xb 7 ай бұрын
Emen
@IebdJdjd
@IebdJdjd 6 ай бұрын
Amean amean amean amean amean amean
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 4 жыл бұрын
ወወወወወወወወወወወወወወ በጣም በጣም ደስ ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ጌታ ለእኛ እንደዝ ያመረ ቀን ያምጣልን አሜን ተባረኩ የኛ በረከቶች
@mamilas7011
@mamilas7011 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።
@saraashebir1788
@saraashebir1788 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 4 жыл бұрын
@@saraashebir1788 Tebareki
@selamawitmezgebe9333
@selamawitmezgebe9333 4 жыл бұрын
YIHUNILACHU!!
@genetmohemode4045
@genetmohemode4045 4 жыл бұрын
አሜን
@tsegayohannis3454
@tsegayohannis3454 4 жыл бұрын
ውይ ምን ልበል ቃል አጠረኝ በጣም ደስስስ ትላላችሁ ትውልዳችሁ ይባረክ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይክበር
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
የድንግል ማርማም ልጅ ሁሉ በጁ ነው ሰርጋችሁ ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@lilyelias6081
@lilyelias6081 3 жыл бұрын
Tigregna music Amanuel Yemane 2021 new
@adaneagudeda9109
@adaneagudeda9109 3 жыл бұрын
በጣም እኮ ነው ምታምሩት ❤❤❤ በራሴ መዝሙር በልችልም እንኳን በዝህ መዝሙር እቀዉጠዋለሁ። ኢየሱስ ጌታ ነው።
@yemibabiendu7265
@yemibabiendu7265 4 жыл бұрын
"..አዎን ያምራል... " የሰርግ መዝሙር ብዙ ስለሌለን ይከፋኝ ነበር ለቀጣዮቹ መልካም ሆነልን ደሞ የሌለ ነው ደስ የሚለው መዝሙሩ ተባረኩ በሰርጋቸው እራሳቸውን ያስመለኩ ድንቅ ዘማሪዎች
@nasa4108
@nasa4108 4 жыл бұрын
Inem inde anchi nabar yemiyasasibagin baga church yesargi mazemur bezum silalela ka ingidima yebazalinali iyesus geta new Ameeen
@yemibabiendu7265
@yemibabiendu7265 4 жыл бұрын
Amen geta nw kezih behuala ayasasbm kana zegelila aleln
@jesuslove1758
@jesuslove1758 3 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ከተለቀቀ ቀን ጀምሮ ቢያስ ከሁለት ግዜ በላይ ሳልሰማዉ ዉዬ አላዉቅም:: እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ከምለዉ በላይ ዘመናችሁ ይባረክ:: ሰርግ ያለበት ሰዉ በዚህ መዝሙር እንደሚያስመልኩ እርግጠኛ ነኝ እኔም በዚህ ነዉ እወዳችኃለሁ በጣም❤❤❤
@AassHaas
@AassHaas Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fisehadegife3168
@fisehadegife3168 4 жыл бұрын
ኢየሱስ አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል።በጣም ነው ያስለቀሰኝ በጣም ገራሚ ዝማሬ ነው።ተባረኩልኝ ወዳጆቼ የረዳችው አምላክ ይባረክ።
@wubanchinigussie9584
@wubanchinigussie9584 10 ай бұрын
የምንግዜም ምርጥ የሰርግ መዝሙር.............ለነገሩ እንዲሁ ምንም በሌለበት ሁኔታ እራሱ አዳምጠዋለው......ተባርኬበታለው ❤️
@abenezerelias4505
@abenezerelias4505 3 жыл бұрын
አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል የታደምክበት እሰይ ያምራል ግባ ከቤቴ ያምራል ያምራል ሁሉም ይሞላል እሰይ ያምራል💯❤ ኢየሱስ፥ አንተ እኮ ክብራችን ነህ ከፍ በል ለዘለዓለም!! እንኳን ደስ አላችሁ የአባቴ ውዶች!!!
@Alaneshesorato-hb4yw
@Alaneshesorato-hb4yw Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏
@TadeYohanes
@TadeYohanes 4 ай бұрын
Amen
@hannatessema238
@hannatessema238 4 жыл бұрын
አበቃላት ያለው ማነው? ከትናንቱ ይልቅ ደማቁ ዛሬ ነው💕 ዘመናቹ ይባረክ
@hannatessema238
@hannatessema238 4 жыл бұрын
እልልልልልልል💕💕💕💕
@beyenebukune671
@beyenebukune671 3 жыл бұрын
@@hannatessema238 ወረዳ
@dhdhhdhd6142
@dhdhhdhd6142 3 жыл бұрын
Amen😘😘😘✅💯✅💯🇧🇫🇧🇫🤝
@TadeYohanes
@TadeYohanes 4 ай бұрын
Amen
@Mihretu559
@Mihretu559 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል ጌታ የእንደገና አምላክ ነዉ ኤዱ ጌታ እድሉን ስለጠሽ እና እንደገና ስለባረከሽ ደስ ብሎኛል ትዳራችሁ ይባረክ ዉለዱ ክበዱ
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 4 жыл бұрын
wow enkwan des alchu Eden & Abenzer melkam gabicha yhunelachu ye Sara & Abraham yhune Ellllell🌷🌷🌷🌹🌹🎁🎁
@JossySileshiOfficial
@JossySileshiOfficial 4 жыл бұрын
Elellllllllllllll ሰርጌ ነው ዛሬ መልካም እና የተወደደ ቀን አይረሳም ጌታ ይባረክ
@workbeneshwerkuwerkua6602
@workbeneshwerkuwerkua6602 4 жыл бұрын
መልክም ሰላም እልልልልልልልልል
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 4 жыл бұрын
አባ
@shobashoba1413
@shobashoba1413 4 жыл бұрын
አሜንንንን🍇🙏👌😍
@nimaasaid8809
@nimaasaid8809 4 жыл бұрын
Amen
@genesistube2451
@genesistube2451 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮ እንቅረብ ሊንኩን ተጭነው የምልኮ መዝሙሮችን ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/f4GmkKubl5x-otU
@godislove2670
@godislove2670 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ስላከበራችሁ ስሙ ይባረክ የእኔም ሰርግ ቀን ይህ መዝሙር ነው የሚዘመረው 🤗🤗🤗🙏🙏🙏❤❤❤
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fKm6k41ug9acj80
@majdelhalabi5467
@majdelhalabi5467 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@HilinaEndale-lo6mp
@HilinaEndale-lo6mp 6 ай бұрын
በሰርግ ቀን ብዙ ሰዎች ሌላ ነገራቸዉን ያሳያሉ እናንተ ገን በሰርጋቹ ቀን ''ኢየሱስን''ማሳየት ማለት በጣም ትልቅ ገነር ነዉ። ተባረኩልኝ❤❤❤❤
@metsnitube8605
@metsnitube8605 4 жыл бұрын
I was literally crying watching this beautiful song 😭 የእንደገና አምላክ ስምህ ይባረክ። እንኳን ደስ አላችሁ።
@newruwaisnew3016
@newruwaisnew3016 3 жыл бұрын
Qwertyu
@zemaleeyesus3948
@zemaleeyesus3948 4 жыл бұрын
።።።።።።ኢየሱስ።።።።።።።።። አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል የታደምክበት እሰይ ያምራል ግባ ከቤቴ ያምራል ያምራል ሁሉም ይሞላል እሰይ ያምራል💯❤ ኢየሱስ፥ አንተ እኮ ክብራችን ነህ ከፍ በል ለዘለዓለም!! እንኳን ደስ አላችሁ የአባቴ ውዶች💞💯🙏🙏🙏🙏🙏
@yedt1742
@yedt1742 4 жыл бұрын
Wowowowow
@kebebushfeyesa2657
@kebebushfeyesa2657 3 жыл бұрын
?
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
⛪📖🔥Ameen💗💗🙏
@السيفالسيف-ن5ح
@السيفالسيف-ن5ح 3 жыл бұрын
Amen Amen
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fKm6k41ug9acj80
@ሱሱነኝስደተኛዋእናቷንናፉ
@ሱሱነኝስደተኛዋእናቷንናፉ 4 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ ልጅ እርጋታው እጅግ ማራኪ ነው ይመቸኛል
@godblessyoualliam7304
@godblessyoualliam7304 4 жыл бұрын
ተባረክ በቡዙ
@asresbelay3832
@asresbelay3832 4 жыл бұрын
eyesus yadnal wendme
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
Geta yelebet bet hulem dasita new wondime Geta Eyesus yiwodihal, Lezelalem hiwot yihonelihal💗 Tebareki!!
@naniassefa2764
@naniassefa2764 4 жыл бұрын
Geta eyesus yiwedshal yiflgshal dear Susu listen to him he'll give u internal peace that u can even show to others!!
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Tebarek lezelalem
@adisolomon5140
@adisolomon5140 2 жыл бұрын
አበቃላት ያለው ማነው ከትላንቱ ይልቅ ደማቁ ዛሬ ነው 🙏🙏🙏🙏....አንተ ያለህበት ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤
@birtukanteklehana4872
@birtukanteklehana4872 2 жыл бұрын
የናተ ሰርግ ስንት ግዜ አየዋችሁ አድስ የተጋባችሁ ነዉ እሚመስለኛ እማያጠገብ ሰርግ ነዉ የምር ሰርጋችሁ ክብር ያለበት ሁለታችሁም በመጋባታችሁ ሰዉ ሁሉ እንዴት ደስ እንዳለዉ አብራችሁ በተለያየ መድረክ ስታገለግሉ ስና ደስ ነዉ ያለን ጌታ ያህ እሳት ያጨምርባችሁ ኤድዬ የኔ ፉልልቅ ሳቅሽ እራሱ ደስ ያላል እናተን የወለዱ እናቶች እግዚአብር ያባርካቸዉ
@jerryayele8960
@jerryayele8960 4 жыл бұрын
የእውነት ሰርጋቸው ቀን ነበር ከሆነ ደስስስ ይላል ጌታ ይባረክ የሰላም አምላክ በቤታቹ ይንገስ አቤነዘር ጌታ እደሚለው ሚስትክን መውደዱን ጌታ ያብዛልክ ኤዱም ቃሉ እደሚለው ባልሽን በመውደድ በመገዛት እርስ በርሳቹ በመከባበር በትዳራቹ ጌታ እየሱስን እሚታይበት ይሁንላቹ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ሰላም ለናንተ ይሁን
@genesistube2451
@genesistube2451 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮ እንቅረብ ሊንኩን ተጭነው የምልኮ መዝሙሮችን ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/f4GmkKubl5x-otU
@rahelyegetaleje3609
@rahelyegetaleje3609 4 жыл бұрын
አስቀናችሁኝ ጌታን ላንቺም ይሁን በሉኝ እስቲ
@haile-no1vc
@haile-no1vc 4 жыл бұрын
ይሁንንልሺ
@berekettilahun2320
@berekettilahun2320 4 жыл бұрын
Lanchim yihunlsh
@rahelyegetaleje3609
@rahelyegetaleje3609 4 жыл бұрын
@@berekettilahun2320 amen getan
@rahelyegetaleje3609
@rahelyegetaleje3609 4 жыл бұрын
@@haile-no1vc amen getan tebareki
@SoretishakaAna1170
@SoretishakaAna1170 4 жыл бұрын
@@rahelyegetaleje3609 yehunelsh Beyesusem
@MartieA-Cooking
@MartieA-Cooking 4 жыл бұрын
Eden & Abenezer, የረዳችሁ ቅዱስ እግዚያብሄር ይመስገን!! ትዳራችሁ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በብዙ ይባረክ። ይለምልም። AMEN.
@philemonhailu2141
@philemonhailu2141 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ፣ የትዳር ህይወታችሁን በልምላሜ ይሙላው። እጅግ በጣም የዘመናትን የሙሽሮች መኮፈስን ወደ እግዚአብሔርን ማምለክ ያመጣ የአምልኮ መዝሙር ነው። ከአሁን በሁላ በሰርግ ላይ ያሉ ታዳሚወች ብቻ የሚያመልኩበት፣ በጋብቻ የሚተሳሰሩት ባል እና ሚስት ማን አደመቀው ብለው የሚመለከቱበትን ስርአት በዚህ መዝሙር የሚቀየር እና፣ ክርስቶስን ያምራል ያምራል አንተ ያለህበት .... ሰርጌ ነው ዛሬ ... ብለው የሚያመልኩበት ይመስለኛል።
@getasildemekash3321
@getasildemekash3321 3 жыл бұрын
Awo tekekele neh lelelochem mesale yehonalu geta yebarkehe anteneme
@SebeleAden
@SebeleAden 2 күн бұрын
እንዴት ደስ ይላል ጌታ እየሱስ የከበረበት ሰርግ ተባረኩ
@hulubegetaabinet
@hulubegetaabinet 4 жыл бұрын
ጌታ አንተ ያለህበት ያምራል ...ተባረኩልኝ ኤቢ & ኤዱ
@nuhamtube1047
@nuhamtube1047 4 жыл бұрын
ጥር 30 ሰርጌ ነው ጌታ ይርዳሽ በሉኝ
@redeatagegegnehu7869
@redeatagegegnehu7869 4 жыл бұрын
GYTA YEREDASH
@genetmohemode4045
@genetmohemode4045 4 жыл бұрын
አሜን
@theearthsquare9149
@theearthsquare9149 4 жыл бұрын
ጌታ ያማረ እና የተዋበ ክብሩን የሚገልጥበት ያርግልሽ !!!!
@genetmohemode4045
@genetmohemode4045 4 жыл бұрын
@@theearthsquare9149 ትክክል ❤️
@elithabethawraris9587
@elithabethawraris9587 4 жыл бұрын
Geta kanchi ga yihun
@gaze3091
@gaze3091 4 жыл бұрын
እስይ እስይ እልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደስ ይላል ስታምሩ ተባረኩ መልካም የትዳር ዘመን ይሁላችሁ
@genesistube2451
@genesistube2451 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮ እንቅረብ ሊንኩን ተጭነው የምልኮ መዝሙሮችን ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/f4GmkKubl5x-otU
@astermekuria6938
@astermekuria6938 4 жыл бұрын
ዛሬም ስሰማው ሳያችሁ ዋልኩ እንዴት መባረክ ነው እርጋታችሁ ውበታችሁ ቁንጅናችሁን መቼም አረሳችሁም ብሩክ ሁኑ! ሚዜዎቻችሁ የተረጋጉ አለባበሳቸው የተቀደሰ ወንድ ሴቱ ሞገስ የተደፋባቸው እሰይ አሰይ እሰይ ጌታ ኑሮአችሁን ዘመናችሁን ይባርክ!!
@astermekuria6938
@astermekuria6938 3 жыл бұрын
አስካሁን በሞገስ አንደኛ ጌታ ያከበሩትን ያከብራል!
@mesinetjarssa588
@mesinetjarssa588 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ የሚከብርበት ሰርግ እንዴት ደስ ይላል፣ ሁሌም ሀሴት አደርጋለሁ፣አበቃላት ያለ ማነው? ከፍታዬን ደምድሞታል፣ አንተ ያለህበት ያምራል ያምራል የታደምክበት ያምራል ያምራል ተመስገን አባቴ
@ዎላይታጦሳይየሱስ
@ዎላይታጦሳይየሱስ Жыл бұрын
I'am Orotodox But I Love This amazig Song&weding Good Bles You Morr😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ምሬየክዳንልጅ
@ምሬየክዳንልጅ 4 жыл бұрын
ለዚህ ያባቃችሁ ጌታ ለዘላለም ይባርክ የኔ ምርጦች ተባርኩልኝ ዘመነችሁ በኢየሱስ ቤት ይለቅ ባጣም ነው የምወደችሁ አብ እና ዳ
@iyoaskegeta1888
@iyoaskegeta1888 4 жыл бұрын
ንጉስ አቤኒ እና ንግስት ኤዱ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ጌታ እረዳችሁ ትዳራችሁ ይባረክ በትዳራችሁ ጌታ ለሌላ ሰወች ምሳሌ ያርጋቹ ተከናወኑ!! ለዝሜሬው ቃል የለኝም እናንተ እኮ አንደኛ ናችሁ ሁል ግዜም እራስ ሁኑ ዘመናችሁ ይለምልም ❤️❤️❤️❤️
@abdumoha2441
@abdumoha2441 10 ай бұрын
እንደዚህ ድንቅ የሆነ የሰርግ መዝሙር አላየሁም በጣም ልዪ ነው ዘመናችሁ ይባርክ!!!!!!!
@eyerusalemandarge1422
@eyerusalemandarge1422 4 жыл бұрын
እንኳን ጌታ እረዳችሁ እሰሰሰሰሰይ ጌታ ያለበት ነገር ሁሉ ያምራል የምትወዱት ጌታ ትዳራችሁንይባርክ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ትዳር ያድርግላችሁ
@jijinewjijinew3642
@jijinewjijinew3642 4 жыл бұрын
ጥሩና ትንቢታዊ መዝሙር ትዘምራላችሁ. ዝማሬያችሁ ወጣ ያለና ለየት ያለ ነው. የሰርጉም መዝሙር እውነታን የተላበሰ በመሆኑ ልዩ ትዝታም ይሆናል . ትዳራችሁ ይባረክ ለምልሙ
@tub9960
@tub9960 4 жыл бұрын
የዛሬ 2. አመት እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት መልስ አገባለሁ ይሳካልሽ በሉኝ አስኪ ዉዶች መልካም የትዳር ዘመን የኔ ዉቦች ተባረኩ እልል❤❤👰👰👰
@simeyibarekigetahoyeghadda633
@simeyibarekigetahoyeghadda633 4 жыл бұрын
Amen
@tub9960
@tub9960 4 жыл бұрын
@@simeyibarekigetahoyeghadda633 ❤❤❤❤🙏🙏🙌
@thehayneshsendak2700
@thehayneshsendak2700 4 жыл бұрын
የርግልሽ ፈጣሪ
@sberashsberash603
@sberashsberash603 4 жыл бұрын
Yesskalsh
@yayeshworkneh9938
@yayeshworkneh9938 4 жыл бұрын
Good luck
@yeshizewdie4558
@yeshizewdie4558 4 жыл бұрын
ብዙ ሰው ቢቃወመውም እኔን በጣም ደስ ቦሎኛል ኢትዮጵያ በሚለው ብቻ ነው የምቃወማችሁ ደስ የሚል ነው በዚሁ ቀጥሉ😘👏👏👏❤
@genetmohemode4045
@genetmohemode4045 4 жыл бұрын
ዋው የአስቱ ልጅ ናት እንዴ ኡኡፍፍ በጣም ደስ ያለኝ ትቀጥላለች ደሞ ስባኪዋ ጌታ የባረካቸው ቤተስቦች ኡኡኡኡኦ ትዳራቹ ይባረክላቹ ልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️
@GeremuGendisha-ox1ye
@GeremuGendisha-ox1ye Ай бұрын
እኔም የእግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆን 3 ግመት ይሳካልህ በሉኝ❤❤
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚህች ዉብና ደስ ለሚያሰኛዉ ቀን በሰላም አደራሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ትዳራች በጌታም በሰዉም ፊት ያማራ ይሁን
@bbaa6129
@bbaa6129 4 жыл бұрын
Ya abiramina ya sara sarige yihune ellllllle tbaraku geta la barakate yadaregashu🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kalipromisechannel3852
@kalipromisechannel3852 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qJfTgpWHa8h8jpY
@bigangomwungurajacques5633
@bigangomwungurajacques5633 2 жыл бұрын
Hi
@rameteyasin7470
@rameteyasin7470 4 жыл бұрын
አግብቻለው ግን ድጋሜ በዚ ዝማሬ ባሌን ባገባው ብዬ ተመኘው ድጋሜ ሰርግ አማረኝ….. ኡፋፋፋፋፋፈ መልክም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ወዳቹዋለው ተባረኩኩኩኩኩ
@ነገንአላቀውም
@ነገንአላቀውም 4 жыл бұрын
ይሰብሰብና ኢየሱስስ ይበል ዘሬ ማንዘሬ እሰይይይ እልልልል እንዴት እንደምታምሩ እኮ ውበት የሆናችሁ ጌታ ይክበር በቃ ደስታችሁ ይብዛ❤
@mebratzewida7700
@mebratzewida7700 3 ай бұрын
አቤኔዘር ዘመንክ ይባረክ የሚባርክ ዝማሬ ነው ፀጋ ይብዛልክ
@MariMari-ul8dj
@MariMari-ul8dj 3 жыл бұрын
በቅርብ በዚህ መዝሙር ሰርጌ ይደምቃል እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
@goldcell4251
@goldcell4251 4 жыл бұрын
አበቃለት ያላ ማነው ከትላንት ዛሬ አስምሮበታል እንኮን እግዚአብሔር ረደሽ
@mohamadzawahre9655
@mohamadzawahre9655 3 жыл бұрын
ጌታ ብሎ በሰርግ ካገባው በዚ መዝሙር ነው ዘመናቹ ይባረክ
@እግዚአብሔርሆይምህረትንአ
@እግዚአብሔርሆይምህረትንአ 4 жыл бұрын
ታበራኩልኝ ዘመነቹ ይለምልም እውዳቹሃለው እንኳን ጌታ ለዚህ ክብር አበቀቹ ክብር ለኢየሱስ ይሁን💃💃💃💃💃💃💃💝
@tsigeredaadmassu5286
@tsigeredaadmassu5286 Жыл бұрын
ማርያምን መጀመሪያ ላይ ዘፈን መስሎኝ ነበር!!!! ዋው የሆነ ስራ ነው ብራቮ👌👌👌👌🙏🙏🙏💚💛❤!!!!
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
ይሔዝማሬ ኢየሱስን የጋበዛችሁበት ስለሆነ ያምራል ኢየሱስ ያለበት ያምራል እኔም በዚ ዝማሬ ሰርጌን ሰርጋለው ኢየሱስ ጌታ ነው
@abigale2543
@abigale2543 3 жыл бұрын
ብቻውን አይሄድም እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን ይዞ ነው ምነው ቃና ዘገሊላ ብሎ ሲዘፍን ዋናዋን ሳይነገራት ልጇን ወዳጇን አክባሪዋን የታሪኩ ዋና መነሻ የሆነውን ጠይቃ የመጀመሪያ ታምሩ ያደረገው። ክፉ ሰይጣን በልጆቹ እንዲህ ይጫወታል ማንን ፈርቶ ነው ስሟን ታሪኩን እንዳለ መዘመር ሲገባዉ እሷን እመቤታችን ቅድስት ማርያምን አላቅሽም ያላት ጌታ ጌታ ይሉኛል እኔ ግን ......ጨርሺው።
@socb5642
@socb5642 7 ай бұрын
​ እየሱስ ክርስቶስ እኮ አምላክ ነው። ብቻውን አምላክ ነው። ማርያም እናቱ ናት ማለት። ያለሱዋ አምላክ አይደለም ማለት አይደለም። ምን እያልሽ ነው .... እንዴት አምላክ ያለ ሰው ሙሉ አይደለም ይባላል? ከባድ ስህተት ውስጥ ነሽ። God bless you anyways
@CookSimple12
@CookSimple12 4 жыл бұрын
ሙሽሮቹ ፣ መዝሙሩ ኧረ ልዩ ነው እንደዚሁ ትዳራችሁ ይባረክ ስታምሩ
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ታምራላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁልላችሁ ተባረኩ ♥️♥️♥️♥️♥️😍😍👏🙌🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ቆንጅየጌታልጅ
@ቆንጅየጌታልጅ 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ስርግ ነው እንኳን ጌታ ኢየሱስ እርዳቸው እሰኪ መጨረሻ ድረስም ጌታ ይረዳችሁ አይለያችሁ😘😘😘😘😘😘😘
@mengistuayele3153
@mengistuayele3153 4 жыл бұрын
Conger God bless you
@ቆንጅየጌታልጅ
@ቆንጅየጌታልጅ 4 жыл бұрын
@@mengistuayele3153 Amneee
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 5 ай бұрын
ጌታ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁን ደስ ስትሉ በጣም ነው ደስ ያለኝ የሰርጉ ዝማሪ በጣም ደስ ይላል የእናንተን ለሁሉ ሰው ያድርግለት ሰምቸም አልጠግበውም ጌታ ይባርካችሁ አሜን አሜን❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉 8:32
@rebeccalijalem5927
@rebeccalijalem5927 3 жыл бұрын
The part that says "ante yalehbet Hulu yamral. Yetademkbet esey yamral" It warms the heart. Glory to Jesus ❤
@adonilift6393
@adonilift6393 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fKm6k41ug9acj80
@edenelias886
@edenelias886 4 жыл бұрын
This song is a huge gift for all Christian family , may God bless ur marriage ...🙏🙏🙏🙏
@yeabsirabogale6027
@yeabsirabogale6027 4 жыл бұрын
Exactly right
@betsegatsigie3491
@betsegatsigie3491 3 жыл бұрын
በትክክል
@margaretwamagata7769
@margaretwamagata7769 3 жыл бұрын
Please translate
@abigale2543
@abigale2543 3 жыл бұрын
This song proved me a lot of things about you the so called christians , 1 when you tell a story in a song you tell it as it is . 2 we know one day you will remove Virgin Marys and Ethiopia name from the bible because you guys are following the white people mentality " ፀረ ማርያም " ፀረ ኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ" 3 first of all you are not allowed to call HIS MOTHER name. Had HE allowed you , you wouldn't remove HIS MOTHER name from the story . Your spirit is stolen, for me, you are making happy somebody and you know who, I am sure under the cross you will leave HIS MOTHER VIRGIN MARY alone to get credit from your you know who. Before you know it you are showing your hidden agenda to all Ethiopian . ፀረ ማርያም አሉ ዉነት ነው ለካ ።
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 2 жыл бұрын
የኤደን እምሩ የዩትዪብ ቻናል ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ በመግባት ያገኙታል!! 👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/door/O1Xt5wZUz0-7LrRA6wkdMw 👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/rHikZp-BdtmVbNU
@ermiastadesse2702
@ermiastadesse2702 3 жыл бұрын
ተባረኩ የዘመኑ ምርጥ መዝሙር በቀሪ የትዳር ዘመናቹ ያለፋቹበትን በ1000 እጥፍ የምትካሱበት ዘመን ይሁንላቹ አንደበታቹ ይጣፍጥ ሻሎምምምምምምምም።
@bute5158
@bute5158 4 жыл бұрын
የጠራችሁ እና ያገለገላችሁት እምላክ ዘመናችሁ አሁንም ይባርክ ዘራችሁ ይባረክ ለዚህ ሁሉ ያበቃችሁን አምላክ ብቻ ተመልከቱ ተባረኩ እወዳችሁለሁ ባታውቁኝም
@heaven3128
@heaven3128 2 жыл бұрын
Ke serg mezmurenetu belay yemesgana mezmur new . egziabher abzeto yebarkachu. Egziabhern mamesgen melkam new ene hulem new mesemaw ena betam new yetbarekubet. ♥
@Meskerem-s9t
@Meskerem-s9t Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው አግዛበሄር የ አብራሃም አና የሳራ ያርግላችሁ ተባረኩልኝ 🙏አንዴ አግዛበሄር ፍቃድ አንድ ቀን በዚ መዝሙር አገባለው 😍😘😘🙏🙏🙏
@samriabebe3780
@samriabebe3780 3 жыл бұрын
ስታምሩ ጌታ ኢየሱስ ትዳራችሁን ዘመናችሁን ይባርክ ብዙ ተባዙ ዘራችሁ ይብዛ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️
@happy_woman2
@happy_woman2 4 жыл бұрын
እየሱሴ የኔም ሰርግ እንዲ አሳምረው አንተ የከበክበት እየሱስንየሚፈራ ባል ስጠኝ በሂወቴ የሚገብት ሁሉ እየሱስን አያቁትምምም🥺🥺🥺
@ልኑርለእናቴ-ገ2ሐ
@ልኑርለእናቴ-ገ2ሐ 4 жыл бұрын
እፍ አባቴ አቦ በቃሉ የተሞላ ይስጥሽ
@ermyas603
@ermyas603 4 жыл бұрын
ፀሌዪ
@jerryayele8960
@jerryayele8960 4 жыл бұрын
ቃሉን እሚኖር አምላኩን እሚፈራ ይስጥሽ የኔ ውድ እህት
@happy_woman2
@happy_woman2 4 жыл бұрын
@@ልኑርለእናቴ-ገ2ሐ አሜን አሜን 😘
@happy_woman2
@happy_woman2 4 жыл бұрын
@@jerryayele8960 አሜን አሜን 😘
@maranatamaranata4823
@maranatamaranata4823 4 жыл бұрын
Congratulations beautiful couples GOD bless u more from Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@sarag6740
@sarag6740 3 жыл бұрын
Amen!
@erieritrea6645
@erieritrea6645 3 жыл бұрын
habibi
@dhdhhdhd6142
@dhdhhdhd6142 3 жыл бұрын
@@sarag6740 amen❤❤🙏🙏
@abigiyaworku1671
@abigiyaworku1671 3 жыл бұрын
What a blessing here, oh My God im crying 😭🥺🙏🙏🙏🙏forget about religion this is an amazing i ever seen im orthodox Christian but i loved it alot.... May God blessed you and that hand who wrote those lyrics 🥺🥺🙏🙏🙏 "sergenew zare, sergenew zare, sergenew zare ilililililili" Ante yalehibet yetademkibet Giba kebete hulum yimolal Eyesus wedenem bet tigebazendi tsolotenew.... Ilililililili can't wait to sing on my wedding day... I just can't stop listening blessed you both
@TsegenetTafese
@TsegenetTafese 7 ай бұрын
ምን አይነት ቤተሰብ ነው የወለደህ ብርክ በል የወለደህ ይባረክ ያንተን መዝሙር ስሰማ ጭንቀቴ ሀሉ ይጠፋል
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 4 жыл бұрын
እኔ በደስታችሁ እጥፍ ድርብ ደስታ ተሰምቶኛል ጌታ እየሱስ በትዳራችሁ ውስጥ ይገኝላችሁ ደስ ብሎኛል ልዩነት ቢኖርም በሰርጋችሁ ግን ደስ ብሎኝል
@tigistashenafi6596
@tigistashenafi6596 4 жыл бұрын
ኤዱዬ አቢኒ በጣም ደስ የሚል መዝሙር በጣም ደስ የምትሉ ሙሽሮች የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ እህቴና ወንድሜ ተባረኩልኝ
@merontaye8723
@merontaye8723 4 жыл бұрын
እስይይይይይ እልልልልልልል አሜንንን የጌታ ምርጦች በትድራቹ ጌታከብሮይታይ ለብዙዎች ምሳሌያርጋቹ ሰርጌ ነው ሰርጌ በደስታቹ ተደስተናል አዲስ ለሙሽሮች ስለሰጣቹ የፀጋው ባለቤት ይባረክ
@lizalilosweet6476
@lizalilosweet6476 4 жыл бұрын
እውነት ጌታን አስቀናቹኝ እኔም ሰርጌ ነው ዛሬ ብዬ ምዘምርበት ቀን ለማየት ጎጎው እስኪ ቃል አውጡብኝ ይሄንን ወግ መአረግ እንዳይ
@Lifeis-tn8kz
@Lifeis-tn8kz 3 жыл бұрын
Geta eysus be desta ebetshen yemulaw Demo ereft yemolabet tedar getash yestshal
@TeferaTaye-l4j
@TeferaTaye-l4j 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርከው በጣም የሚገርም መዝሙር ነው ሰምቼው ሰምቼው የማልጠግበው መዝሙር ነው።
@bereket4344
@bereket4344 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቸው ወዳጆቼ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ኤርጅም እድሜና ጤና እንዲሁም ደግሞ እስከ መጨረሻ የሚጸናውን ፍቅር ይስጣችሁ እንደ አብርሃምና ሣራ ያደሪጊላችሁ እንወዳቹዋለን አብና እዱ 🙏💓🙏🙌🙌😘😘😘😘❤
@tesfalemdemissie5135
@tesfalemdemissie5135 4 жыл бұрын
አንተ ያለህበት ያምራል የታደምክበት ያምራል ግባ ከቤቴ ያምራል ሁሉም ይሞላል ። ጌታ ኢየሱስ ያለበት ሁሉም የሞላበት ይሁን ትዳራችሁ 😁😁
@hanichoyegetaliji3815
@hanichoyegetaliji3815 4 жыл бұрын
ኢየሱስ አንቴ ያለህበት ያምርል essssssssssssyyyyyyyyyy Wow እልልልልልልልልልል አቤን እና ኤዱ መልካም ገብቻ ይሁንላችሁ እኛም እንድ ያማረውን ቃን ያድርሰን
@natilegide6704
@natilegide6704 Жыл бұрын
Wa betaminew dessi yemilew beza layi asikenachugni ❤❤❤
@TeferaGade-h8g
@TeferaGade-h8g Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ጴንጤ ነኝ ኦርቶዶክስ ለማሳመን እሞክራለው ግን ይደበድቡኛል ግን ፀጥ እላለው መፅሀፍ ቅዱስ አንደኛውን ጉንጭን ቢመታ ሁለተኛውንም ጉንጭን ስጠው
@ራሔልያዕቆብ
@ራሔልያዕቆብ 4 жыл бұрын
🌹እንኳ ደስ አላችሁ ጋብቻ የአብርሃም ና የሥራ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ፍፃምቹን ያሳምሪላችሁ ጌታ ይጠብቃችሁ በኢየሱስ ተባረኩ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@ah274able
@ah274able 3 жыл бұрын
A complete wedding song, where Jesus is preached and worshipped. At the day and age where the value of marriage is almost forgotten you guys have become an example to many. May the Lord bless your union immensely!
@tamarashaheen3002
@tamarashaheen3002 2 жыл бұрын
Betam new yemitamirut geta yibarak
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 4 жыл бұрын
እኔም ሳገባ ይሄንን መዝሙር ነው የምዘምረው😂😁😁😍😍 ለጊዜው ግን በማዳም ቤት ሰርጌ ነው ዛሬ ልበል😁😁
@MitikuDesta2070
@MitikuDesta2070 4 жыл бұрын
Awo Inem anchin sageba ihenin mezimure new dimk minaregew😍☺
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 4 жыл бұрын
@@MitikuDesta2070 😂😁
@lov3888
@lov3888 4 жыл бұрын
me too mare
@sarahsarahsarah1973
@sarahsarahsarah1973 4 жыл бұрын
😍😒
@lemasiyoum4969
@lemasiyoum4969 4 жыл бұрын
ለዛ ያብቃሽ😂😂😂
@zebibaAbdu-qb8vv
@zebibaAbdu-qb8vv Ай бұрын
ሳላገባ ከ3አመት በዋላ ዛሬም እሂንን መዝሙር እያዳመጥኩ ነው እግዚአብሂር ፈቅዶ በህይወት ኑሬ ከተሰረገልኝ በዝ መዝሙር ነው ታድለን ለሀዘንም ለደስታም የሚሆን መዝሙር አለን ❤🎉😊
@محمدابراهيمالمعيني
@محمدابراهيمالمعيني 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ቃና ዘገሊላ የእናትና ልጁ ምስጋና ወደ ሙሉ እምነት ይመልሳችሁ
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
TEDDY TADESSE Amrolegnal Kene| አምሮልኛል ቀኔ|ቴዲ ታደሰ | 2013 /2021
8:05
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL / HEEC /
Рет қаралды 4,5 МЛН
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,3 МЛН
ሰርጌ ነዉ ዛሬ  part 2  ልዮ የአምልኮ ጊዜ
9:39
Prophetess Tsion Emiru ማራናታ tv
Рет қаралды 498 М.
🔴||እንደ ስሙ ፍቅር|| ENEDE SEMU FIKER  ||ተለቀቀ|| EDEN EMIRU 22 December 2020
10:16
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,7 МЛН
ይሳኮር እና ይትባረክ አልተቻሉም |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
24:38
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 650 М.
🛑አይረባም ከንግዲህ!! AYIREBAM KENEGEDIH EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG 19 February 2024
8:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,2 МЛН
ትዝ ይለኛል!! ተለቀቀ! #EDENEMIRU &EBENEZERTADESSE13 October 2021
16:15
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 516 М.
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН