Qari tawfik{ heart touching voice}ልዩ የቁርአን ቲላዋ ቃሪእ ተውፊቅ አል ሀበሺ በቁርአን ቀልባችንን እናርጥብ

  Рет қаралды 96,937

Qari"Tawfik Al Habeshi={ቃሪእ ተውፊቅ አል ሀበሺ}

Qari"Tawfik Al Habeshi={ቃሪእ ተውፊቅ አል ሀበሺ}

Күн бұрын

Пікірлер: 462
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 2 ай бұрын
{ ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَتَطۡمَىِٕنُّ قُلُوبُهُم بِذِكۡرِ ٱللَّهِۗ أَلَا بِذِكۡرِ ٱللَّهِ تَطۡمَىِٕنُّ ٱلۡقُلُوبُ } (እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
@Hajira.33
@Hajira.33 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ወንድሜ
@SadaSied-dj8ji
@SadaSied-dj8ji 2 ай бұрын
ማአሻአላህ ቶፊቄ😍😍😍❤
@Rokeya.A13-eu3nx
@Rokeya.A13-eu3nx 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@CndhgVnch
@CndhgVnch 2 ай бұрын
🎉❤❤❤❤
@wwew9775
@wwew9775 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉
@Toybauser-pc9gm7or7c
@Toybauser-pc9gm7or7c 2 ай бұрын
ማሻ አላህ🌺🥺🌷🌺🌹🌹🌹💐❤እዳው ቁርአን ገብቶኝ ይየ እምቀራበት ቀን ናፈቀኝ😢😢😢😢
@zabibakader8903
@zabibakader8903 2 ай бұрын
አብሽር ወላሂ ቁራዓን ቀጠም ገር ነው እኛ አጥብቀን ከየዝነው አሏህ የግረልሽ
@yutubrayan4019
@yutubrayan4019 2 ай бұрын
ልባችንን ወደ አላህ ካስጠጋን እ ንደ ቁርአን ገር የለም ዱአርጊ ጉርብ አታብዢ ግዜ ሺን ባግባቡ ተጠቀሚ ቀዴንብ ጠንክረሽ ተጣር ምንም አይከብድም
@AmiraBedru
@AmiraBedru 2 ай бұрын
አብሽር አላህ ያግርላሽ
@መሬምሰለምቲዋ
@መሬምሰለምቲዋ 2 ай бұрын
ቁርአን እንዲገራልን ከፈልግን ከሶስት ነገር መወገድ አለብን ከተቃራኒ ጾታ አለ ማውራት ሙዚቃን መራቅ የተለያዩ ዲራሞችን አለማመለት ጡሩ ቃሪወች ቃወችን ማዳመጥ እኔም አግጥሞኛል እንደ ቁርአን ገር የለም እስልምናን ስቀበል አርበኛውን በጣም ነው ነበር የፈራት ግን አሁን አልህምዱሊላህ ላክተም ነው ከማዳም ስራ ጋር ማንም አላወራ. 7:28
@سعادهسعاده-غ2ه
@سعادهسعاده-غ2ه Ай бұрын
ማሻ አላህ። ያልሽው ሁሉ ሳህ​@@መሬምሰለምቲዋ
@HawaHawa-qy1ic
@HawaHawa-qy1ic 2 ай бұрын
ሱረቱ አረህማን ስሰማው ሁልጊዜም አለቅሳለሁ ሰውነቴንም ይነዝረኛል የአላህ ❤❤❤❤❤
@hajahajasuauw5582
@hajahajasuauw5582 2 ай бұрын
ቶፊቆ አላህ ይጠብቅህ በዚህ በሚያምር ድምፅ የጌታችንን ቃል ስለጋበዝከን እኛም በሠማነው አተም በቀራኋው ተጠቃሚወች ያድርገን ያረብ🤲🎁🎁🎁
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 2 ай бұрын
Aminnn
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 2 ай бұрын
በጣም የምወደው ሶራ ጀዛክ አሏህ ኽይር. يا اخي ربنا ياحفظك من كل شر
@FhrThr-e5q
@FhrThr-e5q 2 ай бұрын
መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኛንም አላህ ቁርአንን ያግራልን ያርብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 2 ай бұрын
Aminnn
@MurAbdo
@MurAbdo 2 ай бұрын
❤❤ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ❤❤ ተባረከረህማንንንንን ተሰምቶ መይጠገበው ድምፅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nuredinhamza-ob2bj
@nuredinhamza-ob2bj 2 ай бұрын
@MamoToyeba
@MamoToyeba 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ ተውፊቄ አላህ ይጠብቅህ አላህ አላህ ድምፅ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 2 ай бұрын
Aminnn
@MamoToyeba
@MamoToyeba 2 ай бұрын
@@tofikalhabeshi 🥰🌹አላህ ይጠብቅልኝ ተውፊቅ
@መሀመድይማም
@መሀመድይማም Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ወድማቾን
@HawaYassin-cr8ur
@HawaYassin-cr8ur 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ተውፊቅ ለኛም አላህ ያግራልን በስደት ያለነውን ለሀገራችን ያብቃን አሁን ፕራንክ ቢሆን ስንት ሰው በመጣ ነበር አላህ ይዘንልን
@R-sr6co
@R-sr6co 2 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@HawaHawa-p4g
@HawaHawa-p4g 2 ай бұрын
ماشاء الله تبارك الله
@SofiaS-k1t
@SofiaS-k1t 2 ай бұрын
አሚን يارب🎉🎉🎉
@user-lh2mh1yu5s
@user-lh2mh1yu5s 2 ай бұрын
አሚን🎉አላህይዘንል እሡበራህመቱ
@እሙኢክሩነኝ-ጀ2ቈ
@እሙኢክሩነኝ-ጀ2ቈ 2 ай бұрын
አሚንን🎉
@halimsister
@halimsister 2 ай бұрын
አልሠክን ላለች ነብስ መድሀኒት 📖🎧 አሏህ❤❤❤❤❤
@HawaEjigu
@HawaEjigu 2 ай бұрын
ወዲሜ ተዉፊቅ ወዲሜ አፊፊ ኡስታዞቸ በሙሉ አላህ ጂዛኩም አላህ ኸይሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kamilKubra
@kamilKubra 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ከተቀበላቸዉ ባሮቹ ያድርግህ አላህ በዉቀት ላይ ዉቀት ይጨምርልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ggguughytgysuhhh2187
@ggguughytgysuhhh2187 Ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ወላሂ ሰቶሀል ምንኛ መታደል ነዉ😥😥😓😓ይጨምርልክ
@habibahabib1019
@habibahabib1019 27 күн бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምሪልህ የኛ ጀጊና ለኛም አላህ ቁራንን አላህ ያጊራልን አንሸአላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 27 күн бұрын
Aminnn
@jassimalblooshi2676
@jassimalblooshi2676 2 ай бұрын
ማሻአአላህ አላህ ይጨምርልህ. ወንድም ለኛም አአላህ. ያግራልን. ያረብብብ
@MohmmedFadel-t4d
@MohmmedFadel-t4d Ай бұрын
ማሸአላህ ማሸአሏህ🌹🌹🌹✅✅✅
@Rokeya.A13-eu3nx
@Rokeya.A13-eu3nx 2 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህተባረክአላህ አላህ ጀዛህን ጨምሮ ጨምሮ ይከፈልህ ወድሜ❤❤❤ወላህ የዛሪው ይለያል👌👌👌🎉🎉 በድአህ አትርሳን አላህ ለኘም እዳገራልን🎉🎉🎉 ጀዛኩላ ኸይር❤❤❤❤አላህ አክበር 💘💘💘💘💘💘💘💘
@Ggg-w4r
@Ggg-w4r Ай бұрын
ማሻአላህ በሚያምርድምፅ❤❤❤❤
@X697Infinix
@X697Infinix Ай бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ ወድማችን ቶፊቅ አሏህ ይጨምርልህ ወላሂ የዘመኑ ወጣት በማይረባ ነገር ነው ግዜውን የሚያባክነው አተ ግን የአሏህን ቃል የአሏህ አማና በምትችለው እየተወጣህ ነው የኞ ጀግና ወደፊት ካተ ብዙ እንጠብቃለን የኢቶቢያ መሪ ትሆናለህ ኢንሻ አሏህ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉
@AmnaMjed
@AmnaMjed 13 күн бұрын
ወድሜአላህይጨምርልህ እኛንምአላህይወፍቀንያረብ
@ጦይባአሊአሊ-ነ1መ
@ጦይባአሊአሊ-ነ1መ 2 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህይጨምርልህ. የታመሙ ቀልቦችና ልቦችን ያሽራል
@GgHh-wd9ud
@GgHh-wd9ud 2 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረካላህ አሏሁ አክበር ያሰላም አሌክ ቶዉፊቁ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 2 ай бұрын
Aminnn
@used-uj2wk
@used-uj2wk 2 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ያሠላም ምንኛ ያሥደሥታል የአሏህን ቃል ማዳመጥ📚🎧✅
@sada-or9gx
@sada-or9gx 2 ай бұрын
የኛ ጀግና በርታልን
@Alhamdulillah877
@Alhamdulillah877 2 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምረልህ ተውፊቄ ጀዛከላህ ኸይረ❤
@Jamellah-s1f
@Jamellah-s1f 2 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአሏህ ወንድማችን አሏህ ይጨምርልህ
@ZaboZabiba
@ZaboZabiba Ай бұрын
ማሽ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@مدينةمدينة-ذ3ز
@مدينةمدينة-ذ3ز 2 ай бұрын
አሏህይጨምርልህ እኛምበሰማነውየምንጠቀምያርገን ❤❤
@amatoKader
@amatoKader 17 күн бұрын
መሸአለህጀዘኩሙለሂከየረን❤
@HliMetAssen
@HliMetAssen 2 ай бұрын
❤ማሻአላህ ጀዛከሏህ ኸይር
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 15 күн бұрын
ماشا ء الله تبار ك الله💐💐💐💐💐 ያረህማን እሲለኛምያግራልን ኢላሂ💦☝
@محمدمحمد-ذ5ب3ب
@محمدمحمد-ذ5ب3ب 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ያረቢ አላህ ልኛም ያግራል
@abudullaabudulla5586
@abudullaabudulla5586 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ማሻአላህ ተባረከላህ ጀዛከላህ ኸይረን ኸይረን ጀዛአ
@R-sr6co
@R-sr6co 2 ай бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@halimatube7942
@halimatube7942 2 ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ሀቢቢ🎉🎉
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk Ай бұрын
ያሰላም ወንድሜዋ ማሻአሏህ ተባርክ አሏህ
@amaalttyyttty2364
@amaalttyyttty2364 Ай бұрын
ያረብ ለሁላችንም አተ አግራልን የቁረቃን ፍቅር ለግሰን 😢😢😢
@Yjjd8ue
@Yjjd8ue 2 ай бұрын
ጅዛከላህ በሁለት።ውርህ ይህን ቅር ህልን በጠም።ሰፍልገውነብር።
@fatiyafatiya6912
@fatiyafatiya6912 2 ай бұрын
ማሸ አላሀ ታድለሃል በዝህ ምየምር ድምፂ ቁርአንን አገራሊክ አላህ ይጠብቅህ ለኛም ያግራልን
@HassanAli-fh1tj
@HassanAli-fh1tj 10 күн бұрын
I like Ethiopian voice in reading the quran like you and afif taj Jazaa'aka Allahu ma khayra.
@ZeynyaYimam
@ZeynyaYimam 21 күн бұрын
ማሻ አላህ የኔ ጀግና ወድም አላህ ይውደድህ አላህ ይጨምርልህ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
@ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 2 ай бұрын
ማሻላህ አላኽ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@حياهحياه-ج7ذ
@حياهحياه-ج7ذ Ай бұрын
ማሻአላህ,ተባራክአላህ🎉🎉🎉🎉
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 2 ай бұрын
ማሻአላ አላህይጨምርልክ ወድማችን🎉🎉🎉🎉
@ekramhassan7711
@ekramhassan7711 Ай бұрын
ማሻአላህ ተውፊቃችን ወንድሜ
@HahaUsushs
@HahaUsushs 2 ай бұрын
ማሻአለህ ወድሜ አለህ ይጨምርልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 2 ай бұрын
ማሻአላህጀግናወዲማችንአላህይጠብቅህ🌹🌹🌹🌹
@zinathamza1585
@zinathamza1585 2 ай бұрын
ማሻአላህ ለኛም አላህዪ አግራልን አላህ ይጠብቅህ 🎉
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 2 ай бұрын
Aminnn
@RahmetMurid-i8h
@RahmetMurid-i8h 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ሙሉ ቁርአን ልቀቅልን
@ZiadeMusta
@ZiadeMusta 2 ай бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጫሚርሊህ
@ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ
@ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ 2 ай бұрын
ባረከላህ ፊክወንዲማችን
@FasikkDakl
@FasikkDakl Ай бұрын
ማሻአላህ ወድማችን አላህይጨምርልህ እኛንም አላህ ያግራልን💗💗💗💗💗💗
@RehimaHasen
@RehimaHasen 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ ሙስሊም ላረገን አላአምዱሊላ
@Suaad-w2q
@Suaad-w2q 2 ай бұрын
ቁርአን የለቤመረጋጊያ ተውፊቅውድሚ እልህ ይጠበቅህ
@ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
@ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ Ай бұрын
ማሻአላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ እስኪለኛም ያግራልን ያረብ በቅርቡ የማከትም አርገኝ ኢላሂ እየታገልኩ ነዉ እስኪ አላህያግራልሽ በሉኝ ዉዶቸ😢😢
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi Ай бұрын
Enshallah takatemiyalesh barechi
@الال-ط3ذ2غ
@الال-ط3ذ2غ 2 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ወድማችን
@የወግድዋነኝ
@የወግድዋነኝ 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ተባርከሏህ ወላሂ ምስጥ ብየ እኮነው የምሰማው አቤት ድምፆ ማሻአሏህ አሏሁ አክበር አላህ ይዚድክ ኢልመን ያርብ ወድም💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 2 ай бұрын
በአፕ ይቅረብልን የምትሉ በላክ
@thouibqthouiba9265
@thouibqthouiba9265 2 ай бұрын
@Meremkedir9088
@Meremkedir9088 12 күн бұрын
ይቀራልን ❤
@zenebayusfe
@zenebayusfe Ай бұрын
ማሻአላ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi Ай бұрын
Aminn
@FtemaAli-z8d
@FtemaAli-z8d 2 ай бұрын
❤ ማሻአሏህ ❤ አሏህይጨምርልህ ❤ እሲኪለኛምዱአ ❤አድርግልነ ❤ያረብ ❤
@GhYt-ho1rc
@GhYt-ho1rc Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi Ай бұрын
Aminnn
@حبشيحبشي-ل5غ
@حبشيحبشي-ل5غ 2 ай бұрын
ማሸአላህ
@abcdefgabcd2135
@abcdefgabcd2135 2 ай бұрын
ማሸአላህ ማሸአላህ ወድሜ አላህይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 2 ай бұрын
Aminnn
@merayemmuhemed1375
@merayemmuhemed1375 26 күн бұрын
ማሻላህ አላህ ይጨምርልክ💐💐💐💐💐💐
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 25 күн бұрын
Aminnn
@yutubrayan4019
@yutubrayan4019 2 ай бұрын
ያረብ አላህ ጨምሮ ይጨምርልህ እውቀት በርታ
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 2 ай бұрын
Aminnn
@FAiza2_4_4_3_4
@FAiza2_4_4_3_4 2 ай бұрын
Allah yechemrleh ahi 💐👏ما شاء الله بارك الله فيك
@GbzHhd
@GbzHhd 2 ай бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ያረብብብብብብብ
@አላህከታጋሾችጋነው
@አላህከታጋሾችጋነው 2 ай бұрын
መሻ አላህ ተባረከላህ❤❤
@سميره-م9ز
@سميره-م9ز 2 ай бұрын
መሻላህ ወዴማች
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርል ወድማቹን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LubabaMamo
@LubabaMamo 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩም አላሁ
@makme4304
@makme4304 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምረልህወደም ቶወፈቅ
@zumrazumra673
@zumrazumra673 2 ай бұрын
ማሻላ ማሻላ አላህ ይጨምርልህ ወንዲም ተዉፊቅ 📚📚📚📚
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 2 ай бұрын
Aminnn
@sofekl-l5r
@sofekl-l5r 2 ай бұрын
ማሻ አለህ አለህ ይጫምርልን
@فاطمة-ش8ظ
@فاطمة-ش8ظ 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ🎉🎉
@zuzubintbaba69
@zuzubintbaba69 2 ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን
@Kemileethiopia-ji7hs
@Kemileethiopia-ji7hs 7 күн бұрын
መሻአላህ. እለህይገርላን. ለኛም🎉🎉🎉🎉🎉🎉በዲአቹ
@HabibaAbdulla-r8k
@HabibaAbdulla-r8k 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ለኛም አላህ ያግራልን ድዋ አርግልን❤❤❤❤❤❤
@alkhoralkhor3477
@alkhoralkhor3477 2 ай бұрын
ላኢላሃኢለላህ ምንኛ ያማረ ድምፅ ነዉ ሱባሃንአሏህ
@wszswzx9327
@wszswzx9327 Ай бұрын
መሸአላ ውዲማችን አላህ ይጨምርልህ ውላሂ ሙሥሊሞች የት ነን እናበርታታው 🎉🎉🎉🎉🎉
@zeynabaedaoo2101
@zeynabaedaoo2101 23 күн бұрын
Maashaa Allah dawaa onnee kan nuuf kennite yaa Rabbii galanni si haagayyu Alhamdulillah 💜🤲🏽
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 22 күн бұрын
Alahamedulillah
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs 2 ай бұрын
ማሻአላህ ወድም ቶፊቅ
@ABDULSalam-zo9lj
@ABDULSalam-zo9lj 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 2 ай бұрын
Aminnn
@ummuabdallahkajeelatuujann5884
@ummuabdallahkajeelatuujann5884 Ай бұрын
ماشاء الله اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك يا الله☝️
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi Ай бұрын
Aminnn
@ኢስላህ
@ኢስላህ 21 күн бұрын
ሱብሀንአሏህ አሏህይጨምርልህወድሜ❤❤❤❤
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 21 күн бұрын
آمين
@SofiaMelis-lo9fr
@SofiaMelis-lo9fr 2 ай бұрын
ማሻላህ. ድምጽህ. በጣም. ደስ. ይላል. እኔም. ያግራልኝ. ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gf7160
@gf7160 2 ай бұрын
ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@hekmahekma6117
@hekmahekma6117 Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@weyinyemehamed
@weyinyemehamed Ай бұрын
ማሻአላህ ወድም አላህ ይጨምርልህ❤❤❤
@fggfh8294
@fggfh8294 2 ай бұрын
ማሻ አለህ አለህ ይጨምሪልህ እኛም በሠምነዉ አለህ ተጠቅም የሪገን የሪብ
@sikosilo-lr2zl
@sikosilo-lr2zl 2 ай бұрын
ማሻአላህ የኔውድም አላህ ይጨምርልህ ውርርርነው የሚያደርገኝ ስስማው
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 2 ай бұрын
Aminnn
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህይጭምርልህ❤ እኛንምአሏህያግራልን
@EzadinBahru
@EzadinBahru 2 ай бұрын
ማሻአለ፧አለይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Saede-f1h
@Saede-f1h 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ይጨመርልህ የምገርም ድምፅ ሱባሀን አላህ❤
@كريمةمحمد-ز6ط
@كريمةمحمد-ز6ط 26 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@RahimetRahimet-eu5uw
@RahimetRahimet-eu5uw 2 ай бұрын
ማሽአላህ❤❤❤❤
@Sakina-r7x
@Sakina-r7x 2 ай бұрын
ማሻአለህ 🌹🌹🌹🌹🌹
@Nejat-dh9vn
@Nejat-dh9vn Ай бұрын
ማሻላ አላህይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fatimah9610
@fatimah9610 23 күн бұрын
Masha allhe jazklhe kayer ❤allhe yahmirlehe
@HayatDawud-uu6dp
@HayatDawud-uu6dp Ай бұрын
ማሻአላህ እስኪ ለኔ ቁርአን እድገባኚ ዱአ አርጉልኝ ያጀመአ😢😢😢ያረብ
@shehzadzaffar2757
@shehzadzaffar2757 2 ай бұрын
Love and respect from Pakistan
@tofikalhabeshi
@tofikalhabeshi 2 ай бұрын
Mashallah
¶QARI TAWFIK AL HABESHI¶HEART TOUCHING VOICE QUR'AN ¶ተውፊቅ አል ሀበሺ ማራኪ የቁርአን ቲላዋ¶
39:58
Qari"Tawfik Al Habeshi={ቃሪእ ተውፊቅ አል ሀበሺ}
Рет қаралды 111 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 41 МЛН
Amazing{Qurean} recitation راحة نفس=قارئ توفيق ال حبشيي
17:59
Qari"Tawfik Al Habeshi={ቃሪእ ተውፊቅ አል ሀበሺ}
Рет қаралды 246 М.
Surah Qaf Guutuu  Sagalee Bareedduu Ajaa'ibaatiin
7:33
Ibnul Ajam
Рет қаралды 39 М.
¶SURA -KAHF ¶BEAUTIFUL QUR'AN RECITATION ¶سورة الكه‍ف¶ارح قلبك¶ሱረቱል ካህፍ ያማረ ቲላዋ¶
31:42
Qari"Tawfik Al Habeshi={ቃሪእ ተውፊቅ አል ሀበሺ}
Рет қаралды 83 М.
Qari tawfik{heart touching voice}ልዩ የቁርአን ቲላዋ ሱረቱል ዩሱፍ  Sura yusuf سورة يوسف
33:37
Qari"Tawfik Al Habeshi={ቃሪእ ተውፊቅ አል ሀበሺ}
Рет қаралды 110 М.
#የማታ ዚክር ባማረ ድምፅ #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #ethio_quran_tube
28:29
Ethio_Quran_Tube // ኢትዮ ቁርአን ቲዩብ
Рет қаралды 69 М.