አፍቃሪዋ ሌባ ሙሉ ፊልም Afkariwa Leba full Ethiopian movie 2022

  Рет қаралды 226,236

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

አፍቃሪዋ ሌባ ሙሉ ፊልም Afkariwa Leba full Ethiopian movie 2022

Пікірлер: 99
@የሀርቡዋነኝገጠሬዋ
@የሀርቡዋነኝገጠሬዋ Жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ አላህ ባላቹበት ይጠብቃቹ የመዳም ቅመሞች በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሚን ሁላቹንም ወዳችኋለሁ👍🌹🌺🌺💚💚
@merdiah6963
@merdiah6963 Жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን እህታለም ለዱአሽ አሚን ያረብ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
እኔ ባጣም ምያሰዝነኝ ነገር ማዳምን ወይ እናቴ አይደለች ማማ ስላት ባጣም ነው ሚካፋኝ 😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔
@የሀርቡዋነኝገጠሬዋ
@የሀርቡዋነኝገጠሬዋ Жыл бұрын
@@ayishaatisha8475 እኔኳ በስሟ ነዉ የምጠራት እናትሺ አይደለሁም አለች አብሽሪ ማማየ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
@@የሀርቡዋነኝገጠሬዋ ጎበዝ እኔምባስሟ ማጥራት ልጀምር ነው ግን ትንሽ ሚካብደው ናገር ትልቅ ሴትዮ ናት
@hiwiamila6628
@hiwiamila6628 Жыл бұрын
Amen anch fataryi yitbkesh
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
ከዚህ ዞላው ተብሎ የሰራው ልጅ ስራው ሁሉ ደስ ይሉኛል። ሰሞኑን ከሚለቀቁት ፊልም ደግሞ አላየሁትም ነበር። ምን ሆነ እያልኩ ነበር እንኳን ደና መጣህ ዞላለምዬ 😁ጀግና ነህ ስራህ ሁሉ 🥰
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 Жыл бұрын
አላህየ በሥደት ያሉ ወንድም እህት እናት አባቶች በሠላም ለሀገራችን አብቃን ቤተሠቦቻችንንም ጠብቅልን አላህየ ለወለጋ አማራወች ፍትህን ላክ የአዚዝ ያከሪም ሠላም ለኢትዮጵያ ለእምየ ዞሮ መግቢያችን
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
ወይኔ ፋንቱኮ ሲያወራ ወሬው ሁሉ ነውኮ የሚያስቀኝ😂😂😂😂 ትንሹ ማንዴላ
@nmak2493
@nmak2493 Жыл бұрын
የሻሩክ አድናቂወች የት ናችሁ ኑ እንሹፈዉ
@BanchiamlakiGetachew
@BanchiamlakiGetachew Жыл бұрын
hahahaha
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 Жыл бұрын
Swidewu eko 😍😍😍
@ederasseyd1734
@ederasseyd1734 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ያበሻውነው
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
ሻሩኬ እና ፋንቱ ያሉበት ፊልም ደስ ይላል ኑ ቅመሞች አብረን እንሹፈው አሚራዬ ስወድሽ ሁሉም ፊልም ላይ ስትሠሩ አለባበስሽን ስወድልሽ
@ሊዱ
@ሊዱ Жыл бұрын
ሴት ካፈቀረች እስከሞት ድረስ ዋጋ ትከፍላለች ወንዶች እንዲህ ናችሁ ያፈቀረቻችሁን ሴት ሁሌም መሰዋት ታደርጋላችሁ የማታፈቅራችሁ ሴት ላይ ግን ......ብቻ ፈጣሪ እውነተኛ ፍቅርን ይስጠን ለአገራችን ሰላሙን ያውርድልን
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
በወለጋ ለሚሞቱ ወገኖች ፍትህ
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
😭😭😭😭
@እናቴኑሪልኚ
@እናቴኑሪልኚ Жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ስንቱ ያለወጀሉ እድሜውን ጨረሰ በሸቤ
@sfsdssws7953
@sfsdssws7953 Жыл бұрын
ቅሞችዬ ዞላዬ የኔ ነውእ አስቡበት እያንዳድሽ ዋ😂😂😂😂😂❤🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣
@3esaabbadi239
@3esaabbadi239 Жыл бұрын
ፍትህፍትህለወለጋንፁሀኖች
@Ahmufaki
@Ahmufaki Жыл бұрын
መዳም አናዳኝ ነበር😔ሌቦቹ ሰርቆ ስሮጡ የሳቅኩት ሳቅ😂😂
@gjgh6060
@gjgh6060 Жыл бұрын
የማዳም ታክሲወች ገባ ገባ በሉ እስኪ💗
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
ባጃጅእንጂ
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
ገባን
@yemaryamlejalme7541
@yemaryamlejalme7541 Жыл бұрын
እውነትነው
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Жыл бұрын
😂😂😂
@zaa4689
@zaa4689 Жыл бұрын
አትፍረድ ጊዜዉ ሲደርስ ይፈርድብሀል ጥሩንግግር 👌
@Sተስፈኛዋ-m4i
@Sተስፈኛዋ-m4i Жыл бұрын
ኮሜት ከለለደስስስአይለኝም የመዳም ቅመሞች ኑኑኑኑኑ
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
መተናል
@Sተስፈኛዋ-m4i
@Sተስፈኛዋ-m4i Жыл бұрын
@@prime7581 ኑልኝ ድምቀቶቸ
@hnah4891
@hnah4891 Жыл бұрын
በጣም ያስቃል ይመቻችሁ ያላያችሁ እዪት
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
እረ ምርጥ ፊልም ነው አንደኛ አቦ ይመቻቹ
@ermiasjimiyas967
@ermiasjimiyas967 Жыл бұрын
ቦርሳው ስንቴ ነው የሚመለሰው። ለተመልካች ክብር የላችሁም መሀይሞች
@workneshworknesh2916
@workneshworknesh2916 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
@zahraza4746
@zahraza4746 Жыл бұрын
በጣምደስይላል እናመሰግናለንበርቱልን
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ Жыл бұрын
የሌብነት ሲስተም እያስተማራችሁ እኮ ነው 😂😂😂መጨረሻው ግን ትምህርት አለው ሀገራችን ላይ ወንጀለኛ በሰላም እየኖረ ንጹሀን ይታሰራል !!
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይ ዴቭ ኡማንሄር ስትሰርቅ እንደ ጭራ ትከሻህ ላይ አድርገህ ጎርደድ ጎርደድ አሳከኝ ሚኪ በሳቅ ሆዴን አሳመማቹኝ ይመቻችሁ ደስ ይላል 🥰
@ግዜለኩሉጩና
@ግዜለኩሉጩና Жыл бұрын
ቀልድ የበዛበት ሙቪ አይመቸኝም
@حمدانالغيثي-ل4ل
@حمدانالغيثي-ل4ل Жыл бұрын
Bezih wufret lebinet aykebdem
@HanaFasikaHanaFasika
@HanaFasikaHanaFasika 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bereket1823
@bereket1823 Жыл бұрын
ዘላለም የምበለዉ ልጅ ያለባት እንደ ሄኖክ ነው ምመቻኝ 🥰🥰🥰🥰
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
ሁማሂር ሢሠርቁነዉ ያሣቀኝ🤣🤣🤣🤣🥰
@alifmidia
@alifmidia Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች💋💋💋💋💋
@meryhalefom7550
@meryhalefom7550 Жыл бұрын
እኔ ምለው ኮንቲኒቲ ምናምን ቀረ እንዴ ዞላ ነው ምናምን ምትባለው ፀጉርክ ምንድነው አንጄ ያድጋል አንዴ ያጥራል
@suleymanwabella2680
@suleymanwabella2680 Жыл бұрын
ኮንቲኒቲ 0
@suleymanwabella2680
@suleymanwabella2680 Жыл бұрын
13:16 ላይ ሲከተላት ነጭ ቲሸርት ነበር የለበሰው እሷጋ ሲደርስ ቢጫ ሁኖ ቁጭ
@zaa4689
@zaa4689 Жыл бұрын
ሀያ ሠላሣሽ ነዉ እሚያወጣዉ አላለም😁😁😁ወይኔ በሣቅ
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
ዊ ስታስጠላ ወደደችኛ ብለህ ነው ያሞኜሀት
@betelhemagile1peace706
@betelhemagile1peace706 Жыл бұрын
አሚራ ደምበል kezi Belay Yigebashal Ymr Betam Gobez Lij Nech
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ነዉ
@husentemam4047
@husentemam4047 Жыл бұрын
wooow very nice
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
አልከፈተም እኮ
@dheh984
@dheh984 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ👍👍👍👍👍👍
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
ይህ ልጅ ግን ውፍረት እየጨመረነው
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
ማድገው ልጅ እኮ ትመቼኛለህ
@tsehayneshmengesha6986
@tsehayneshmengesha6986 Жыл бұрын
ኮመት የሌለው 😟😟😟😟😟
@eyobaaa
@eyobaaa Жыл бұрын
Continuity is zero, go school and learn, respect for audiences
@egghffuuhfh2706
@egghffuuhfh2706 Жыл бұрын
መጭርሻው ከልጅቷላይ አልተመቸኝም
@user-xw9gt2zu9s
@user-xw9gt2zu9s Жыл бұрын
@SalamSalam-ex1fr
@SalamSalam-ex1fr Жыл бұрын
Yetema slk alalem demo esu yalebet film ymechegnal😂🙆
@samikuru3421
@samikuru3421 Жыл бұрын
ere film alekebachu ende
@wassihungebrie
@wassihungebrie Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤ wow..... i like it
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Жыл бұрын
ፋቱ የቀማሀውን ዳቦ በላሀው?አቀማምህ እና አሯሯጥህ ተመችቶኛል በሳቅ ነው ፍንድት ያደረገኝ አንተ የምትሰራበት እና ግርማ ታደሰ የሚሰራበትን ፊልም ሁልጊዜ እየደጋገምኩኝ ባይ አይሰለቸኝም።
@ermiasjimiyas967
@ermiasjimiyas967 Жыл бұрын
ስህተት።1 5ደቂቃ ከ 20 ሴኮንድ ላይ ባዶ ቦርሳዎች መልሶ ላፕቶፕ ምናምን አላለም
@ሀዬነኝየወግዲዋ
@ሀዬነኝየወግዲዋ Жыл бұрын
ሻሩኬ ስላለ አየዋለሁ
@abediabedu9147
@abediabedu9147 Жыл бұрын
አርፍ new
@Omosuger3838
@Omosuger3838 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በተግባር ላሳያት አላለም
@فوزيهبشير-ج4ز
@فوزيهبشير-ج4ز Жыл бұрын
እኔ ሪሱ ካተጋር መስረቅ እቅዴ ነው ሳድግ😂😂😂😂😂ግን ከሜላት ፍቅር እዳይዝህ እኔ እስካድግ
@bebest-
@bebest- Жыл бұрын
መች ነዉ ግን ፊልም የምታሳዩን???
@selamselam625
@selamselam625 Жыл бұрын
አረ ኮቲኒቲ ምንሼ ነው
@monaa8605
@monaa8605 Жыл бұрын
Wyanee 🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭leba
@liyatesfaye9971
@liyatesfaye9971 Жыл бұрын
Ere mndnw continity chigr
@amiraomar8754
@amiraomar8754 Жыл бұрын
ሠርቲን ፐሮማክሰ
@semmuse9171
@semmuse9171 Жыл бұрын
ኤጭክላሲካሉዶካአረገንኮ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
አይ ሴቶች ውርዳታቹ አራ ውይኔ አዋራደት 🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nabylly
@nabylly Жыл бұрын
👍
@yacob8422
@yacob8422 Жыл бұрын
16:14 ??????? Slku esu ga new
@hawaimam9808
@hawaimam9808 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😍😍
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
Hi. Six pake 😅
@seasea3019
@seasea3019 Жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞💜
@abdukebede8951
@abdukebede8951 Жыл бұрын
በቃ አማረኛ ፊልም መሰራት ቆመ ማለት ነው
@hayathseid2304
@hayathseid2304 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@ghfg5988
@ghfg5988 Жыл бұрын
ክክክክ
@ethopiakwt1697
@ethopiakwt1697 Жыл бұрын
አዳነች አበበች አሉ
@jazeeraal6317
@jazeeraal6317 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅
@MariamMariam-q2n5b
@MariamMariam-q2n5b 10 ай бұрын
ሌብነት ማስፋፋት ይመስላል
@mezerberha5269
@mezerberha5269 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
አረ ሌብነት አትሥሩ😎😎😎😎
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
😂😂😂😂😍😍
@pelearegahegn6741
@pelearegahegn6741 Жыл бұрын
erere yeset leba silat ayahu nech lebs neber yaderegewo teketlo sinekat becha hone hahahahaha just wasthing time to watch this shity movie
Ничего не делаю всё видео 😴
00:33
Miracle
Рет қаралды 693 М.
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
#ከበስንቱ ወደ ሞሽንቱ   !!#
25:00
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 129 М.
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
አንድ መንገድ - Ethiopian Movie Aned Menged 2020 Full Length Ethiopian Film Aned Menged 2020
1:44:45
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
ህያብ ሙሉ ፊልም Hiyab full Ethiopian film 2022
1:38:19
Sodere TV
Рет қаралды 327 М.
Ничего не делаю всё видео 😴
00:33
Miracle
Рет қаралды 693 М.