#ቀዝቃዛዉ_ደመራ_እንዴት_አለፈ

  Рет қаралды 15,554

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

Күн бұрын

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia

Пікірлер: 77
@meazakefeni678
@meazakefeni678 Жыл бұрын
ተዋህዶዬ በክርስቶስ የተመሰረትሽ ።አምላክሽ የመሰረተሽ ይጠብቅሽ። ማህበር ሚዲያ እንወዳችኃለን። ነጋሽ ድመቅ አባትህ መድሀኒያለም ይጠብቅህ።
@betty8479
@betty8479 Жыл бұрын
ነጋሽዬ የኔ ዕንቁ የተዋሕዶ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ፀጋን አብዝቶ ያልብስክ ❤❤❤
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ክብሩን ሁላ ለእርሱ ይሁን አባቴ መድኃኒአለም ሰላም ለእናታአለም ኢትዮጵያ ለቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች በሙሉ የሰላም በዓል ይሁንልን አሜን
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላሙን ይስጥልን
@sintayulemaetate
@sintayulemaetate Жыл бұрын
አንኳን አብሮ አደረሰን የመቀዛቀዙ ጉዳይ ምን ይጠየቃል ብለህ ነው ወንድም ነጋሽ ብቻ ለዚህ ቀንበመድረሳችን ብቻ እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን።❤❤❤ሌለዉማ ሆድይፍጀዉ
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
እንኳን አብሮአደረሰን በአሉ የሰላም የደስታ የፍቅር እንዲሑም የአንድነት ያድርግልን ይሑንልን ❤❤❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ብዙ ህዝብ የተገኘ አይመስልም ካለው ነገር አንፃር እግዚአብሔር ምህረት ያምጣልን✝️💚💛❤
@mesertabera5950
@mesertabera5950 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አድርሰን ፈጣሪ ሰላምን ያምጣልን
@askalandargie9750
@askalandargie9750 Жыл бұрын
እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያየ
@nuneshnunesh5117
@nuneshnunesh5117 Жыл бұрын
ሃገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ😢😢😢
@alfanasbahrain6962
@alfanasbahrain6962 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በዓሉ የሰላም የፍቅር ያደርግልን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያደረሰን ❤❤❤❤❤❤
@hirutarga4704
@hirutarga4704 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ይውሰድ እንኳን ለክብር መስቀል አደረሰን አደረሳችሁ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዬች እውነት በጣም ደስ የሚል ቀን በመሆኑ መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ መሆን ተመርጠ ናል እግዚሐብሔር ይመስገን ።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤️🤲🤲🤲
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እግዚአብሔር አገራችን እና እዝቦችን ይጠብቅልን አሜን ኢትዮጵያ ሰላም ሽ ይብዛልኝ ❤❤❤♥👏👏👏👏👏👏
@ayatbasyouni5800
@ayatbasyouni5800 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እንኳን አደረሳቹ የ ኦርቶዶክሳዊ ልጆች 🙏
@Tsegi-p2t
@Tsegi-p2t Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ነጋሽ በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት በዓል ያድርግልን የኔ ውድ ወንድም የተዋህዶ ዕንቁ በርታልን መድሐኒአለም በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜህን ያሳምረው
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Жыл бұрын
አሜን አሜን እንኮንም አብሮ አደረሰን እሰይ ለሚመጣው ደግሞ ከዚህ በበለጠ ለማክበር ያድርሰን እልልልል መስቀል ሃይላችን ነው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን 🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏አሜን አሜን አሜን
@abesalatene5859
@abesalatene5859 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ እግዚአብሔር ይስጥልን የተዋህዶ ልጅ መልካም በዓል ይሁንልህ
@AjebushMetaly
@AjebushMetaly Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያመት ሰው ይበለን
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg Жыл бұрын
አሜን. አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
Amen Amen Amen enkaun abro adersn le EGZEABEHEIR lehagerachn selamn yetln❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤
@abdi9388
@abdi9388 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ነጋሽ ዘርህ ይባረክ!!
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህች ቀን ያደረሰን
@addisbroom682
@addisbroom682 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን
@Mesfinyetesha
@Mesfinyetesha Жыл бұрын
110 ሚሊዮን ባለበት ሐገር 80% ኦርቶዶክስ በሆነበት ምድር ይህን ተቋም እሚያስተላልፉ አብዛኛዎቹ ሚዲያዎች ካንድ ከወደቀ አዝማሪ በታች ሰብስክራይብ ሲኖራቸዉ ያሳዝናል በርግጥ ጌታን በሰብስክራይብ ብዛት ባይለካም መረጃን ለማድረስ ይጠቅማልና ቻናሉን ሁሉም ኦርቶዶክስ መቀላቀሉ ግዴታዉ ነዉ
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp Жыл бұрын
በመጀመሪያእንኳንአደረሰህከነባልደረቦችህሰላምለሀገራችን
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 Жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችን በመስቀል ስም አስባት
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Жыл бұрын
ኤኔም ፋኖ ነኝ
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh Жыл бұрын
God bless you💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@hanna9502
@hanna9502 Жыл бұрын
እንዲቀዛቀዝ በጣም ሰርተዋል እንደሚፈልጉትም ስለሆነላቸው ደስ ይበላቸው. እንግዲ እስቲ እናያለን ደግሞ ሪቻ ላይ የክልላቸውን ባንዲራ ልብሳቸው ላይም ሆነ እንዲሁም በእጃቸውም እንዳይዙ ከከለከላቸው.
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 Жыл бұрын
ሠላም ለሀገሪ ፈጣሪ በቃ በለን እንኳን አደረሳቹ
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh
@AmsalAmsalsilthan-vl2zh Жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@furnomamo457
@furnomamo457 Жыл бұрын
Ikunwan Aderschu🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻
@AlemKassaye-g8l
@AlemKassaye-g8l Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Enkwan abero adrsn ftari slamun yametalen ❤❤❤❤❤❤
@wassenmangestu3585
@wassenmangestu3585 Жыл бұрын
Enkuwn aderesake wademlem❤❤❤ malekm beal
@genetdubai3496
@genetdubai3496 Жыл бұрын
ማህብር ሚዲያ እባክሃችሁ ኦርቶዶክሳዊ በተለይ አገልጋይ እንዲሁ ምእመናን ሻሽ አይረሳ🙏💚💛❤
@Etenesh-eg8be
@Etenesh-eg8be Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zamzamabdullah6880
@zamzamabdullah6880 Жыл бұрын
እዴትአደርሽኢትዮጵያሰላምሽይብዛ
@vipcell4041
@vipcell4041 Жыл бұрын
AmenAmenAmen❤❤❤❤
@Etenesh-eg8be
@Etenesh-eg8be Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
የትኛዉ መግስት ነዉ ከጎኑ ምንቆመዉ ያማል
@HessaSalim-r5c
@HessaSalim-r5c Жыл бұрын
Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@EsayasWorku-t7d
@EsayasWorku-t7d Жыл бұрын
እንኳን አደሳቹ አደረሰን
@amennaol4674
@amennaol4674 Жыл бұрын
ርዕሱ ጥሩ አይደለም በሰላም ማለፋ ነው ዋናው
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 Жыл бұрын
ለዚሁም ተመስገን ነው🙏🏼
@fritaeth8620
@fritaeth8620 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 Жыл бұрын
ነጋሸ እባክህ እነዛ ንግድ ባንክ አካባቢ ጉድጓድ ውሰጥ ያሉት ሰዎች እንዴት ሆኑ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
ያማል ማን ጨመራቸው😢😢😢😢
@fekerte
@fekerte Жыл бұрын
💚💛❤️💛❤️
@shebawian5074
@shebawian5074 Жыл бұрын
2010ዓ/ም ደመራም እንዲሁ ቀዝቃዛ ነበር ምክንያቱም ወያኔ የማብቂያዋ ዓመት መጀመሪያ ስለነበር ብለን እናስታውሰዋለን ፣ ክብር ለመስቀሉ ።
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
AMN AMN AMN ❤️
@abugida794
@abugida794 Жыл бұрын
አየ ኢትዮጵያ እነ ክፋታችን በዛብሽ
@tsehaygizaw4184
@tsehaygizaw4184 Жыл бұрын
Egzieabhier yimesgen Dem sayifess bemalefu .Seyitan dem yetemaw yifer Orthodox hon Muslims Betam chawa ena Amlakun yemifera azagn mehonun yiweku keriewn zeme E/r yirekeblen .
@kidistmetreya7082
@kidistmetreya7082 Жыл бұрын
Enkuwan aderasachu selam lahagarey
@sintayewtessema
@sintayewtessema Жыл бұрын
አንተ እርግጠኛ ነኝ አለማህ ምትፈልገው ነበር ልብ የሚሻው ነገር ያደግሞ አልሆነም ስለዚ ቀዝቃዛው
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 Жыл бұрын
Enkuan aderwsachu wegen
@jaletube5602
@jaletube5602 Жыл бұрын
Be optimist you have to wait till end to say the celebration celebrated as used to
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም ሀይማኖት አከባበርን ባለጊዜዎች ሲወስኑልን ቢገባችሁ ከአደባባይ በዓላት ነበር ሀገሪቷ የቱሪዝም ገቢ የምታገኘው።
@mesertabera5950
@mesertabera5950 Жыл бұрын
እር ድምፀ የትዋጠ ሴት አለች እዴ
@ethiosister2332
@ethiosister2332 Жыл бұрын
ሰውየው የተጠየቁትን ትተው ሌላ ይመልሳሉ
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu Жыл бұрын
ለምንድን ነው ቀዝቃዛው ደመራ የተባለው ?
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
መናፍቁ አራጅ አብይ ሰው በላው እያለ መን መሰቀል አለ
@askusahile8210
@askusahile8210 Жыл бұрын
,,Egiziabihare yemisegine yihinine laderegi:
@ህይወትየተዋህዶልጅ
@ህይወትየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያኖች
@dandave3669
@dandave3669 Жыл бұрын
አዩት እሱ አራዳ ሆኖ የኦሮሞ ባንዲራ ነጭዉን ከልብሶቹ ቀይና ጥቁርን ከፍደል በመዉሰድ የኦሮሞን ባንዲራ መስራቱ አኮ ነው ከአንተ አንደዚህ አንጠብቅም ነበረ የሚሸወድ ትዉልድ የለም ላይቹን ብቻ ሳይሆን ዉስጣችሁም ካስያቹን ቆያችሁ አኛ ግዜ ለኩሉ,,,,,
@zionof37
@zionof37 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gWaQi5qqgb9na5Isi=vOaVNn0lGVutobaK እንኳን አደረሰን
@vipcell4041
@vipcell4041 Жыл бұрын
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤
ስትጸልዩ እንደ ግብዞች አትሁኑ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2022
1:41:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,4 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
የጎብኚዎች ቀልብ ማረፊያ - ጥምቀት
5:35
Fana Television
Рет қаралды 90 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌን እና ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ያስገረመዉ ሰርፕራይዝ
10:18
SORA ENTERTAINMENT ( ሶራ ኢንተርቴይመንት )
Рет қаралды 103 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН