Qechen Fikir 044 (Radio Drama) Sheger 102.1 FM -- MP4

  Рет қаралды 48,254

Sweetethiopia deluxe

Sweetethiopia deluxe

11 жыл бұрын

I enjoyed hearing this Radio Drama again and again. I fell in love with this
audio drama. The Actors performed the play very well. Probably the best
Radio Drama ever. I am not the owner of the production but simply
compiled it in KZbin Format and ofcourse made the New graphic
for each Audios & uploaded it again.
Thank you very much Sheger 102,1 FM for this wonderful Radio Drama.

Пікірлер: 107
@comment1375
@comment1375 4 жыл бұрын
የማይሰልች ድራማ ስንቴ ደጋገምኩት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@bettybetty5969
@bettybetty5969 8 жыл бұрын
ኦ ሎርድ ጣሴ ይሙት እንደዚህ አይነት አሪፍ ምርጥ አስቂኝ ወዘተ ምናምን ድራማ አላየሁም ሳ በሉ እናንተ እናመሰግናለን
@yagezewdu6566
@yagezewdu6566 4 жыл бұрын
ጣሴ ይሙት በዘገይም ሰምቸዋለሁ፡ በጣም ምጡቅ እረቂቅ ወዘተ ድራማ ነበር ! ሳበ በል መጨረሻው እደተዳፈነ ተዘጋ ያዳምና የሳምሬ ነገር ባባየ ሽቱ ሞት ያሳስበኛል
@user-nh8pc6gk4j
@user-nh8pc6gk4j 6 жыл бұрын
ኡፍፍ ትችላላችሁ እኮ ምርጥ ድርሰት ዝግጅት ትወናና አቀራረብ ሺ ጊዜ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ በሃይስኩል ማብቂያዬ ላይ ዘወትር እሁድ ረፋድ የማደምጠዉ ምርጥ ድራማ ነበር ፈጣሪ ጨማምሮ ይስጣችሁ
@FikeralemArage
@FikeralemArage 6 ай бұрын
ሳምሪን ይንሳኝ😆 በጣም ቆንጆ ድራማ ነበር 2016 ላይ ነበር በ you tube ማድመጥ የጀመርኩት ከመጀምሪያው እስከ መጨረሻው …. ወ.ዘ.ተ 😂የማይሰለች ድራማ ነበር ጣሴ ይሙት እያለኩህ😃😃🙏🙏✍✍
@salamhabtamu853
@salamhabtamu853 8 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ያስቃል ያሳዝናል ይዝናናልም ዋውውውው ስስቅ ነው የዋልኩት ግን አጨረረሱ በጣም ያናዳል
@lulalula6389
@lulalula6389 5 жыл бұрын
Salam Habtamu a
@netsiabate3479
@netsiabate3479 8 жыл бұрын
ሳ!!! በሉ አለቀ እንዴ? ጣሰው ይሙት! አሪፍ ነበር እናመሰግናለን ወዘተ
@helenzegeye7589
@helenzegeye7589 10 ай бұрын
Betam new enjoy yaderkut Betam des yelala thank you.
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 жыл бұрын
እኔስ ይህንን የሬድዮ ድራማ " ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ! በመጀመርያ ይህንን የሬድዮ ድራማ በዩትዩብ ላይ ዳውን ሎድ ያደርግልሽንን እህት በጣም አመሰግናግሻለሁ! ምንም እንኳን ክፉ ገፀ ባህሪ ተደርጎ ቢሳልም የገድሉ ድምፅና ከአስገምጋሚ ድምፁ ጋር ያለው " ኦ ሎርድ" ካለ በኋላ ያለው አሳስቁ፡ " የዋዛ ደስ ብሎኛል፤ አስቆኛል" በተለይም " የእዛ ቤት ፈንድሻ፤ የዋዛ ያስቀኛል እንዴ! ከማስቲሽ ነውንዴ የሚሰራው ጥርስ ከያዘ እኮ አይለቅም" የምትለው ጣፍጭ፤ ጣሴ ይሙት ፐ! የሚለውና፤ የውሀ ላይ ኩበት የሆነው ወላዋዩና አቋም አልባው ጣሴ፤ ወዘተ፣ወዘት ነው የሚባለው፤ ቆንቋናነቱን ለግል ፐርሰናሊቱው ማካካሻ የሚጠቀመውን አዳም፤ ባባዬ እሸቱ ሞት እያለች የገድሉ ፍቅር ያልቆረጠላትን ሳምራዊት፤ ሳ በል አንተ! እያለች በአዳም ገገማ ባህሪ እራሷን እየሸወደች የነበረችውን አልሚ! አሳያችሁን። እኔ ግን በጣም የማደንቀው ድራሴ ተስፋዬ ሽመልስን ነው። ተዋናዎቹ የሚታወቂና ለስነ ጥበብ የተፈጠሩ ስለሆኑ ምንም ማለት አልችልም! ነገር ግን በገድሉ የዘወትር የዘይቤ ሳቅ በሆነው " በል እንግዲህ ያዝበለው! ኸኸ....እያልኩ አስተያየቴን አበቃሁ!
@MikeEthio21
@MikeEthio21 7 жыл бұрын
ሳ!!! በሉ እናንተ፤ ከልቤ ካንጀቴ ከውስጤ ወዘተ.... ነው የወደድኩት ትልቅ ጥሩ ከባድ ወዘተ.... የሆነ ትምህርትን የሚስጥ ድራማ ነው። ጣሴ ይሙት አጨራረሱን ባልውደውም ጥሩ ትልቅ ምጡቅ ረቂቅ ወዘተ... በሆነ መልኩ የህይወትን ገፅታ ስለሚዳስስ ነው። እኔ ደሞ ዝም ብዬ ነገር ነኝ ይቅርታ ተንዘባዘብኩባችሁ አይድል? ተንዘባዘብኩብችሁ አይባልማ ትክክል አይድለማ ይሄ ትልቅ የሰው ዋሰው ግድፈት ነው የምትሉ ካላችሁ እናንተ አስተካክሉት። እኔ ግን ውስጤ የተሰማውን ነው ያፈነዳውት። 😜
@gabidina6547
@gabidina6547 4 жыл бұрын
ሳ በል አንተ,ቀላል ተንዘባዘክ አንዴ በጣሴ ሞት
@samirawetmulugeta9677
@samirawetmulugeta9677 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@genethaile3527
@genethaile3527 9 жыл бұрын
I really enjoyed this audio drama specially Tasew but I didn't like the last chapter.
@abusha2002
@abusha2002 6 жыл бұрын
ድራማው ደስ ይል ነበር ግን አጨራረሱ ምንም አላስደሰተኝም
@fekaduwoldetsadik8367
@fekaduwoldetsadik8367 4 жыл бұрын
እንደዚ ታግለው አሸንፈው ደራሲው ጋብቻቸውን ቢፈቅድላቸው ጥሩ ነበር
@sintayhubamlaku471
@sintayhubamlaku471 11 жыл бұрын
Betam asetemari drama new betleye ye radio mehonu legna be sedet lemnenorew sewche eyeseran tsmheret yemnagegnebet new enamsegenalen lelam tezegajeto bikereb des yelegnal. Thank you
@tigistgonba1948
@tigistgonba1948 7 жыл бұрын
ኦ ሎርድ የዋዛ ደስ ይላል wow በጣሴ ማት እንዴት ደስ ያላል በርቱልን ሳ በል አንተ
@kt4068
@kt4068 Жыл бұрын
ባያልቅ ደስ ይለኝ ነበር ኡፍ ኦሎርድ ሀሀሀሀ
@habeshagangster
@habeshagangster 3 жыл бұрын
Lol gerami neber dramaw
@betydesalegen2650
@betydesalegen2650 6 жыл бұрын
Oh betam enamsginalen tasewo yimut Abo temchitogal gin Aybalema Ayhonmaaa tnxs guys
@zmisganaw
@zmisganaw 9 жыл бұрын
One of my favorite. ..
@wedafekadu6434
@wedafekadu6434 8 жыл бұрын
ኦ ሎርድ @በጣሴ ሞት @ሳ በል አንተ@የዋዛ ምናምን @ባባዬ እሸቱ ሞት@ወዘተ.. ....ዋው በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ትምርት ሰጪ ነው በርቱ
@badruhusen1135
@badruhusen1135 7 жыл бұрын
baxam des yilal hulachum tamachitachuhunyal ina wazat
@banchiesekeyenemokrawanega7403
@banchiesekeyenemokrawanega7403 7 жыл бұрын
የኦቴሎን እና ዲያጎ ፍጥጫ ብዙ ቁምነገር የተማርኩት የሬድዮ ድራማ ነበር አመሰግናለሁ
@abdimohammed7033
@abdimohammed7033 2 жыл бұрын
Jest wow
@rutaber3643
@rutaber3643 6 жыл бұрын
መጨረሻው አያምርም
@yeshitube4724
@yeshitube4724 10 жыл бұрын
Wow I really enjoyed. Thanks a lot shger fm.
@sadaahulle3112
@sadaahulle3112 9 жыл бұрын
Betam dess yelaa Thanks you
@mariammahi3618
@mariammahi3618 4 жыл бұрын
Ene ahun edadiss now mayew sera sesra esun eysmahu now 😍😍😍
@yetayeshtameru3873
@yetayeshtameru3873 8 жыл бұрын
O My God Tasew Tasew Tasew Betam Mesekin Ena Teru Sew !
@ahabte
@ahabte 2 жыл бұрын
Ow Lord 💕
@freeyykuw2916
@freeyykuw2916 9 жыл бұрын
ወው በጣም ደስ ይላል ወድጀዋለሁ ቀጥሉበት,
@saraseid3392
@saraseid3392 9 жыл бұрын
Btame astmarina hiyewt mchershaw hulme adis ena yaltetbke endhone ymyasayna ymyastnere endhume ymyznana bklde eyawaza kumbger ymyastemer mert drama I really love it ....!!
@haymayoni1294
@haymayoni1294 8 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ድራማ ነው ግን ይቅርታ ቢላት ወዘተ ሳምሪን ጥሩ ነበር በተለይ ሳህ በል አተና ጣሰው ተመችተውኛል ዋው ቀጥሉት
@makdesbini442
@makdesbini442 8 жыл бұрын
wowwww besake moteku arife new gedelo betam yasekal alemi demo sa bel yemetelat des telalech
@tsgabnguse574
@tsgabnguse574 8 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስ የሚል ነበር ግን ኣዳም እና ሳምሪ የት ላይ ደረሱ ኣልገባኝም
@mekdesmesfin1783
@mekdesmesfin1783 8 жыл бұрын
btam new ywdedkute, gne tnshe mchrshaw yanadedallll
@ayalamare5056
@ayalamare5056 10 жыл бұрын
Arif ena astemari new thank you
@user-gz1ho9cv3h
@user-gz1ho9cv3h 8 жыл бұрын
በጣም በጣም አሪፉ ድረማ ነው
@habtamuayalew4481
@habtamuayalew4481 9 жыл бұрын
i really am to much happy spacily mery i am proud of you
@galove1313
@galove1313 6 жыл бұрын
ኦ ሎርድ አሪፍ መሳጭ ድራማ ነበር እናመስግናለን
@danialemu8372
@danialemu8372 8 жыл бұрын
teshe babey youni tewenachewe endate endemeyamer guadegha mehunachewe betame tekemuachewale le tewenawe
@sertunaadera7471
@sertunaadera7471 9 жыл бұрын
Deramw betam arfi nw tesfshi tanks belal endmnagegn tesfa alen yemchi
@wanshetangel4276
@wanshetangel4276 9 жыл бұрын
Ufffffffff all part I like it more love Tase I love you Tase good nice job
@GGmGGM-yp1qg
@GGmGGM-yp1qg 8 жыл бұрын
wowww mnew bayelki
@kentwalmengede-krstosatenb1116
@kentwalmengede-krstosatenb1116 7 жыл бұрын
mechereshaw betam yastelal adam ena samiri meleyayet aneberebachewm !!!!!!!!!!!!!
@rozabintqadrlha3005
@rozabintqadrlha3005 8 жыл бұрын
ጠሰዉ ይሙት አለቀ ወይ ኡ ኡኡኡ ወዘተ,,,,,,,,,,,,
@genetwoldetekle4742
@genetwoldetekle4742 8 жыл бұрын
በጣሴ ሞት ምናምን ኦ ሎርድ ወ ዘ ተ ሳ በል አንተ ደስ ትላላችሁ።ደስ አላችሁኛ ተመቻችሁኛ ወ ዘ ተ
@salamkarim5429
@salamkarim5429 9 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በተለይ ጣሰው እንዴት ደስ ይላል ሌሎችም እንደዛው አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
@genetwoldetekle4742
@genetwoldetekle4742 8 жыл бұрын
በጣሴ ሞት ምናምን ኦ ሎርድ ወ ዘ ተ ሳ በል አንተ ደስ ትላላችሁ ደስ አላችሁኛ ተመቻችሁኛ ወ ዘ ተ
@salamtaher1629
@salamtaher1629 10 жыл бұрын
Thanks
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ድራማ ነበር ግን ገድሉ ምስኪን ነው አጨራረሱ እንዲህ ባይሆን ሀሪፍ ነበር
@mekdileykune2548
@mekdileykune2548 8 жыл бұрын
betam arife deram asetemari temehrt sechi wezete hahaha becha temechetognal ..... asetelaleku weyem acheraresu gen yanadal
@rozinasheferaw2622
@rozinasheferaw2622 8 жыл бұрын
wow ,betam des yemil drama new really hulachihum betam des tlalachihu beteley (tasew) tase yimut endet endetemechehegn ,yimechih abo !
@fekaduwoldetsadik8367
@fekaduwoldetsadik8367 4 жыл бұрын
ጥሩ ድረማ ነው ብዙ ያስተምራል የሚደጋገሙ ነገሮች ትንሽ ቢቀነሱ ደስ ይለኝ ነበር ለምሳሌ በጣሰው ሞት ኦ ሎርድ ባባባ እሽቱ ምት ሳ በል ወዘተ የሚሉት ትንሽ ያሰለቻሉ
@fekaduwoldetsadik8367
@fekaduwoldetsadik8367 4 жыл бұрын
መጨረሻው መለያየት ላይ ባያተኩር አንደኔ ጥሩ ነበር የደራሲውን የአማርኛ ችሎታ በጣም አደንቀዋለሁ
@dawitazin1590
@dawitazin1590 5 жыл бұрын
O Lard ፡ በጣሴ ሞት ፡ ምናም ምናም ፡ ወዘተ ወዘተ ፡ ሳ በል ፡ የሜሉ ቃላቶች በጣም ተደጋገሙና በጣም ያስጠላሉ .........
@fekaduwoldetsadik8367
@fekaduwoldetsadik8367 4 жыл бұрын
ባባባ እሽቱ ምት የሚለው ጭምር በዛና ዠትንሽ ያሰለቻል እንጂ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው የደራሲው የአማርኛ አጠቃቀም አድናቂ ነኝ
@GUEST77100
@GUEST77100 9 жыл бұрын
It's a great Drama indeed. I love " tasew" he is funny. Unfortunately, i don't agree with the finishing part. This greet drama turn out to be like a book that missed its last chapter.. Thanks anyway !!
@fozinesru1745
@fozinesru1745 7 жыл бұрын
so nice
@genetwoldetekle4742
@genetwoldetekle4742 8 жыл бұрын
ጣሴ ይሙት ወ ዘ ተ ምናምን ሳ በል አንተ ኦ ሎርድ ተመቻችሁኝ።ደስ ብሎኛላ ተመችቶኛላ ወዘተ
@samirashj1538
@samirashj1538 8 жыл бұрын
wow yamoral gen bayalek arof neber kexelobet aderachu
@semirahussein1077
@semirahussein1077 8 жыл бұрын
wow is nice dream
@danialemu8372
@danialemu8372 8 жыл бұрын
tesefeshe lela kefele jemere megereme tewena
@toybaseidyy1759
@toybaseidyy1759 8 жыл бұрын
woow yemral
@genetalex3998
@genetalex3998 7 жыл бұрын
ለምን ተለያዩ አጭ
@romimedia3130
@romimedia3130 Жыл бұрын
ጣሴ ይሙት አሪፍ ነበር አጨራረሱ ግን ባባየ እሸቱ ሞት ትንሽ ቅር ብሎኛል ወዘተ ምናምን ገድሉና ሳምሪ መታረቅ ነበረባቸው
@ADIGAA-ANIGA
@ADIGAA-ANIGA 6 жыл бұрын
Ye Gedlu aynet sew ena setan mesel westachin sila ale yeteregagach hiwot lit noren aychilim. Bilih Naqa niqu wezete mehon new mishalew.
@lemlemasefa9270
@lemlemasefa9270 9 жыл бұрын
ድራማውን በጣም ወድጄዋለው ግን ልቤን አንጠልጥሎት አለቀ
@maryagetanhe806
@maryagetanhe806 8 жыл бұрын
enamsgnalen mirt drama naber
@zebibahu2239
@zebibahu2239 9 жыл бұрын
Astmare azazin asdisac endhum acrars astleta wezt።new
@webetfiker2906
@webetfiker2906 7 жыл бұрын
wey achi lmin talayayu
@yosiefabraha9519
@yosiefabraha9519 4 жыл бұрын
Gedlu gedel gieba sorry betam new emtastelagnie.
@gualgualmulugeta247
@gualgualmulugeta247 6 жыл бұрын
Endee aleke endeeeeee
@samiranesru1714
@samiranesru1714 6 жыл бұрын
Wey aleke malet new gin tasa yenafekegnle gin welafn lay eyayehuk new
@tizitatizita6160
@tizitatizita6160 8 жыл бұрын
merte drama♡
@fguih3421
@fguih3421 9 жыл бұрын
betam arfi nawe azenagena asekigem chimert nawe tankes
@babamaki6146
@babamaki6146 4 жыл бұрын
ይናፍቁኛላ
@jakeobama7158
@jakeobama7158 6 жыл бұрын
ምቺት ምችትችት... ወዘተ ኣላቹን ;)
@meku19
@meku19 9 жыл бұрын
Betam arif drama new
@naolgaming8316
@naolgaming8316 8 жыл бұрын
Did they got married at the end???
@hayatemuhammad9962
@hayatemuhammad9962 7 жыл бұрын
tensh berzem arefi nebr
@yegetalij7428
@yegetalij7428 8 жыл бұрын
kkkkk betam des yem nber eskawn balemsmate tekochew ሳ bel ante kkkk
@fafefafeba9929
@fafefafeba9929 8 жыл бұрын
batam azenage ena asekege tarek naw
@javedkhan3619
@javedkhan3619 8 жыл бұрын
አሪር ድራማ ነበር ግን አጨራረሱ ላይ ይቀረዋል
@GGmGGM-yp1qg
@GGmGGM-yp1qg 8 жыл бұрын
yetaso Adenak negn
@samrawitalamu8599
@samrawitalamu8599 7 жыл бұрын
አረ ወይኔ በሳቅቅ
@hassenali2615
@hassenali2615 7 жыл бұрын
በታም አስተማር ድራማ ነዉ
@mekdykido5555
@mekdykido5555 9 жыл бұрын
Btame dice yamel drama
@hiruthirut7947
@hiruthirut7947 9 жыл бұрын
Libawlik drama new
@tisgeredaasime9268
@tisgeredaasime9268 8 жыл бұрын
sa bel ante dramaw aleke endatlugi yewaza joroyen ket arge eketatel neber dramaw biketl techemari part binorew wethete arif neber abaye eshetu ymut yene samri serg lay biyalk gen onlord endet mert drama neber!! wededeeeeee argewalew ymechachihu!!!
@monaberhanu3503
@monaberhanu3503 8 жыл бұрын
ኦ ሎርድ 😁 በጣሴ ሞት ምናምን አይባልማ ባባዬ እሽቱ ሞት😖 ሳ በል አንተ አቦ ተመቸኝ
@malcomxali5626
@malcomxali5626 8 жыл бұрын
hahaha be tase mot yetafachin yewaza kal inde waza tireshalesh baba ishetu mot
@horakoremedia8339
@horakoremedia8339 7 жыл бұрын
የዋዛ ይመቻል 😊
@mahiyesane3054
@mahiyesane3054 8 жыл бұрын
alegebagem macreshaw
@rozaroza1120
@rozaroza1120 8 жыл бұрын
ymen mbokbok new bokbok tase
@horakoremedia8339
@horakoremedia8339 7 жыл бұрын
በጣሴ ሞት
@bettybetty5969
@bettybetty5969 8 жыл бұрын
ባባዬ እሸቱ ሞት እንኳንም አልተጋደላችሁ
@tigistgonba1948
@tigistgonba1948 7 жыл бұрын
መለያየታቸው ምንም አይደል ያለ ነው እኔ ግን የሚያሳዝነኝ ጣሴ ይሙት የገድሉ ህይወት ነው ሳምሪ ይቅር ብላው ከገድሉ ጋር ፍቅርን ቢቀጥሎ ደስ ይላል ምክንያቱም ገድሉ ከምንም ከማንም አብልጥ ስለሚወዳት አዳም ግን ሳምሪ ስለወደደችው እንጂ የወደዳት ከልቡ አይደለም so.....
@yonman9437
@yonman9437 3 ай бұрын
የገድሉ ስሕተት ይቅር ተብሎ የሚታለፍ ወይም ባለማወቅ ተብሎ የሚገለጽ አይደለም ባለማወቅ የሚባለው ቋሚ ጉዳት የማያስከትል ተራ ጊዜያዊ መቀያየም ቢሆን ነበር።ገድሉ ሳምሪን አስገድ ዶ በመድፈር ትምህርቷን በማጨናገፍ ወላጅ እናቷ በድንጋጤ እንዲሞቱ በማድረግና ለከፍተኛ የረጅም ጊዜ ስነልቦናዊ ቀውስ እሷን በማድረግና የፍቅር ህይወቷን በማሰናከል አሉታዊ ሚና ተጫውቷል።ስለዚህ ሳምሪ ገድሉን ይቅር ባለማለቷ አልተሳሳተችም ይልቁንስ አዳምን ስለ አጡሌዋ አልማዝ ለምን ደበቅከኝ በሚል የማስጨነቋንና የመራቋን ያህል ከገድሉ ጋር ስለነበራቸው ያለፈ ታሪክ መደበቋ የማያከራክር ስሕተት ነው።ከድራማው ታሪክ መረዳት እንደሚቻለው አዳም በአልማዝ ክህደት ልቡ የተጎዳ እውነተኛ ፍቅርን የተጠማና ታማኝነትን የተራበ ሰው ነው እውነቱ ይህ ሆኖ ሳለ የሳምሪ ያለፈ ታሪኳን መደበቅ ደግሞ ከሚጓጓለት የፍቅር ህይወት በብዙ ርምጃ አርቆ ምን ተስፋ እንደሚያስቆርጠው መገመት አያዳግትም።እውነተኛ ፍቅር ቦታውን ሳያገኝ የተደመደመ ታሪክ ነው ቢባል ያስኬዳል ባይ ነኝ አዳም በርግጥም ሳምሪን የወደዳት ከልቡ ነው ግን ልቡ ያረፈበት ቦታ ስሕተት ነበር ብሎ መደምደም ይቻላል።
@martamarr3097
@martamarr3097 8 жыл бұрын
ሳ በል አንተ ደም ሸተተኝ
@alonsoxavi2615
@alonsoxavi2615 6 жыл бұрын
bad finishing
@user-gz1ho9cv3h
@user-gz1ho9cv3h 8 жыл бұрын
በጣም በጣም አሪፉ ድረማ ነው
@genetwoldetekle4742
@genetwoldetekle4742 8 жыл бұрын
ጣሴ ይሙት ወ ዘ ተ ምናምን ሳ በል አንተ ኦ ሎርድ ተመቻችሁኝ።ደስ ብሎኛላ ተመችቶኛላ ወዘተ
@genetwoldetekle4742
@genetwoldetekle4742 8 жыл бұрын
በጣሴ ሞት ምናምን ኦ ሎርድ ወ ዘ ተ ሳ በል አንተ ደስ ትላላችሁ።ደስ አላችሁኛ ተመቻችሁኛ ወ ዘ ተ
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 47 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 16 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Qechen Fikir 041  (Radio Drama) Sheger 102.1 FM -- MP4
31:40
Sweetethiopia deluxe
Рет қаралды 50 М.
Qechen Fikir 040  (Radio Drama) Sheger 102.1 FM -- MP4
29:59
Sweetethiopia deluxe
Рет қаралды 53 М.
Qechen Fikir 035  (Radio Drama) Sheger 102.1 FM -- MP4
32:58
Sweetethiopia deluxe
Рет қаралды 68 М.
Qechen Fikir 034  (Radio Drama) Sheger 102.1 FM -- MP4
29:14
Sweetethiopia deluxe
Рет қаралды 49 М.
Qechen Fikir 024  (Radio Drama) Sheger 102.1 FM -- MP4
31:58
Sweetethiopia deluxe
Рет қаралды 53 М.
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 3,3 МЛН
Брось вызов чемодану😱
0:33
FilmBytes
Рет қаралды 2,7 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Собаке не повезло🥺 #freekino
0:25
FreeKino
Рет қаралды 3,7 МЛН
😳 ЛОВЛЮ ВОРА в бандитской БАРСЕЛОНЕ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 3,3 МЛН