"ቄንጠኛዋ የቤት ሰራተኛ" አዝናኝ ድራማ //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 538,014

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 1 000
@teybadino2663
@teybadino2663 2 жыл бұрын
እረ በሳቅ አቦ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤❤ኢትዮጲያችን ለዘላለም ትኑርልን እና ዉድ የእሥልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለታላቁ ወራችን የረመዳን ፆማችን በሰላም አደረሳቹ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮአደረሰ ንን
@abiystive564
@abiystive564 2 жыл бұрын
አሽቃባጭ አሁን ይሆ ምኑ ያስቃል🙄🙄🙄?
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@Mafiyatube001
@Mafiyatube001 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ አስለቃሽ ዳዕዋ kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U
@amrisasaifu8584
@amrisasaifu8584 2 жыл бұрын
Amiin 🥰
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
ክክክ ክብር ለኛ ለቤት ሰራተኞች! አይዞን እሽ ለኛም ቀን አለ የመዳም ዶክተሮች አብሽሩ እሽ ኢንሻ አላህ!!
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ
@marem4741
@marem4741 2 жыл бұрын
ያኔ መር ወለሂ ያሰቅሽኝ አይ ያመደም ነገር
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
@@marem4741 እንኳን ሳቅሽልኝ አላህ በዛኛውም ሀገር ያስቅሽ እህቴ! ምን ይሁን ፈገግ እያልን እንለፈው ብየ ነው ።
@marem4741
@marem4741 2 жыл бұрын
@@user-yj6xm3ej5m ያኔ ውዴ አሚን ያራብ ደክሞኝ ቁጭ በልኩበት ፈታ አራግሽኝ አለህ ይጣብቅሽ ውዴ
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 2 жыл бұрын
አሆንስ መረረኝ
@haymanotbiresa9429
@haymanotbiresa9429 2 жыл бұрын
ይችን ኳመት እምታነቡ የድግል ማራም ልጅ ሀገራችነን ሠላም ያርግልን
@dubaidubai6677
@dubaidubai6677 2 жыл бұрын
አረባክሽ. የድግል ማራም ልጅ ተሰቀ ስሉ አልነበር እዴ. እደት ነው የሞተ ሰው ነፃ እሚያወጣው ደሞ አገርን ሰው ነፃ አያወጣም
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
Amen Amen
@selamedashawu4665
@selamedashawu4665 2 жыл бұрын
አሜን
@mihrattekele9584
@mihrattekele9584 2 жыл бұрын
@@dubaidubai6677 ልብ ይስጥሽ
@ormooapss442
@ormooapss442 5 ай бұрын
​@@dubaidubai6677 ልቦና ይስጥሽ ሰማይና ምድር የፍጠር አምላክ
@zeynebtube2969
@zeynebtube2969 2 жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያ ላይ ለቤት ሰራተኞች ፍትህ ያሰፈልጋል ከሌሎች አገር የበለጠኮ ነው የኛዎቹ የሚንቁት የሚያገላቱት
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 2 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረዘይት ለእኩለ ፆም እንኳን አደረሰን አደረሳችው ። እግዚአብሔር የቀረውን የፆማችንን ግዜ በደስታና በፍቅር የምንፈፅመው ያድርግልን እንዲሁም የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የእረመዳን ፆም ።
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 2 жыл бұрын
@@dembechatube አሜን ላንተም ጓደኛዬ
@Mafiyatube001
@Mafiyatube001 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ አስለቃሽ ዳዕዋ kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U
@bruckgetsho1502
@bruckgetsho1502 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ገሀድ ይመፅእ አምላክነ ኢያረምም እሳት ይነድድ ቅድሜሁ መዝ49:2 መልካም በዓል ይሁንላችሁ
@kmem96
@kmem96 2 жыл бұрын
ሠላምደምሩኘ
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
@@kmem96 እሽ
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 2 жыл бұрын
ይህን ኮሜንት ለምተነቡ ሠላምችሁ ይበዛ ከከፋ ሁሉ ይጠብቀን የመዳሜ ቅመሞች በሠላም አገረች ይመለሰን🙏
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@kiyasulubo37
@kiyasulubo37 2 жыл бұрын
A men🙏🙏
@godisgood684
@godisgood684 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🏿
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
አሚን እህት ደምሪኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@kiyasulubo37 እህት ደምሪኝ
@firehiwoteshetu6506
@firehiwoteshetu6506 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው። እህቶቻችን በሀገራችን ላይ ሰርተው እንዳይኖሩ በራሳቸው ዜጋ እየተሰቃዩ ስላሉ ነው ስደት የሚወጡት። ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው።
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 2 жыл бұрын
የዛሪው ልዩ ነው 👍👈 ቀጥሉበት
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ መቅዲ ዛሬ ልክልካቸውን ነገረችልን መዳሞችን😂😂😂😂
@shewittube29
@shewittube29 2 жыл бұрын
አይ የሥልኳ ነገር ከማዳም አይን ያውጣልን ሥልኬ ነው ዘመዴ በሥደት 😅😅😅
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
እንደማመር ቆንጅዬ🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ደምሪኝ 🙏
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
መቅዲ እና ናፍቆት እኮ ለቢቢኤስ ቅመም ናቹህ ድምቀቶች
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ደፋቹኝ እና አሪፍ ትምህርት ነው ebs አድናቂያቹ ነኝ 👍😘 እና በመላው ዓለም የምትገኙ ውድ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ከሪም በሰላም በፍቅር በአንድነት አደረሳችሁ አደረሰን 💚💛❤💐
@user-uq1wn7wm9k
@user-uq1wn7wm9k 2 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ለየት ይላል በዉስጡ ጥሩ መልእክት የያዘ ነዉ ይመቻችሁ ኢቢኤሶች የማከብራችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን 🙏🙏🤗🤗🤗🤗😘😘😘🌹🌹🌹🌹😂😂😂
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህት ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁንውዴ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
አሜን
@zelalemakele6857
@zelalemakele6857 2 жыл бұрын
👍❤
@hellenaamedia8806
@hellenaamedia8806 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ጎበዝ አርቲስት ስታምሩ በጣም ያስቃል A.B
@wudiegetnet5153
@wudiegetnet5153 2 жыл бұрын
እንኳን ለደብረ ዘይት አደረሳችሁ ። ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ቀጥሉበት ።
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
አይደል
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን ቆንጅዬ ስብስክራይብ አድርጊኝ🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@lulitlula4290 በቅንነት እነደማመር
@hcjth1747
@hcjth1747 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 2 жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው ጥሩ ትምህርት ነው በጣም አዝናናችሁን እናመሰግናለን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
አልማዝዬ ስብስክራይብ አድርጊኝ🙏
@mamaiyou323
@mamaiyou323 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው ቀጥሉበት
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴ ደምርኝ ቤተሠብእንሁን በቅንነት
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽
@rabitube7432
@rabitube7432 2 жыл бұрын
ሁሌ ይቀጥል ይህ ትምርት የኢትዩጲያ ማዳሞች ይማሩበት ይቀጥል እምትሉ ላይክ😍
@alemyoutube3955
@alemyoutube3955 2 жыл бұрын
ዘና ፈታ አርጉ ምርጥ ትምህርት ነው
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
አይደል
@user-qu1uo6zt2g
@user-qu1uo6zt2g 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ዙሬ ዙሬ ማረፊያዬ abs ነው በርቱልን ቀጥሉበት
@abebaabebe9930
@abebaabebe9930 2 жыл бұрын
ናፋቂና መቅዲ ውይ ስታምሩ አስፍሽ አንተም ግሩም አስተማሪ በርቱ 😘😘😘😘
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 2 жыл бұрын
የዛሬ ለየት ያለ ነዉ ቀጥሉበት 😂😂😂😂😁
@hayatebrahim4289
@hayatebrahim4289 2 жыл бұрын
እር 😂😂😂😂
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@Kdijaahmdi
@Kdijaahmdi 6 ай бұрын
❤❤❤
@Fatima-sp7qi
@Fatima-sp7qi 2 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጁች እንኳን ልትክብረው ልተውድድው ርው እረምዳን አድረሳችሁ
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 2 жыл бұрын
እውነትን በጨዋታ እያዋዛቹ አስተማሪና መካሪ ነው በርቱ አስፊቲ መቅዲ ናፍቆትዬ ስወዳቹ
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k 2 жыл бұрын
ሻርፑ አምሮብሻል የሴት ልጅ ውበቱ ሂጃቡ ነው
@user-qe6lg4ux8g
@user-qe6lg4ux8g 2 жыл бұрын
እዉነት በጣም ያምራል አላህ ይጠብችሁ ዘና ፈታ አረጋችሁኝ
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 2 жыл бұрын
ትክክል ለሠራተኛ ክብርየለላችውም መቅድበሳቅገደለሺኝ በጣምአስተማሪነው
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 жыл бұрын
ላምሮትዬ ሰላማቹ ይብዛ እቺን ከዳማ እማ እንደ አስፊቲ አይነቶች ደላሎች ወደ ማዳም ኩሽና በላኩልን ይሄ ድራማ አጭርም ሆና ትልቅ ትምህርት አለው እባካቹ ደላሎች ወደ አረብ አገር የምልኳቸውን ልጆች ለገንዘብ ብላቹ አትሽጧቸው በእውነት እውነቱን ነግራቹ ላኳቸው እናንተ ለገንዘባቹ ብላቹ ምንም የማያቁትን ልጆች ከአገር እያስወጣቹ ለስደት አትዳርጓቸው ስደት አይኑ ይጥፋ እንኳን ሙዚቃ ሊሰማ ስልክም በድብቅ የሆነበት ጊዜ ነው
@yenenesyenenes6537
@yenenesyenenes6537 2 жыл бұрын
ምርጥ ትምርት ሰጪ ድራማ ነው
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሰራተኛዋ ደስ ስትል ሁሉ ማሽን 😄
@atm5614
@atm5614 2 жыл бұрын
አረ በሳቅ ደፋችሁኝ 😂😂😂 እትዬ መኪናው የቱ ጋር ነው? ትነጂው?😂 በጣም ጎበዞች👏👏👏 ደስ የሚል መልእክት ❤️
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@milkymilky3947
@milkymilky3947 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@bethel9609
@bethel9609 2 жыл бұрын
ኧረ መቅዲ ምርጥ የትወና ብቃት 👍👍👍😂😂
@abeban.8366
@abeban.8366 2 жыл бұрын
ኢቢኤስዎች በጣም እናመሰግናለን ። ትምህርት ሰጪ የሆነ ድራማ ነው ያቀረባችሁት ።
@user-lh8si7km4d
@user-lh8si7km4d 2 жыл бұрын
3 ሶስት ምርጦች❤❤❤ አሳቃችሁኝ😂😂
@mohammedabdu6062
@mohammedabdu6062 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ቁም ነገር አዘል
@abebadarege7643
@abebadarege7643 2 жыл бұрын
መቅዲ አድናቂሽ ነኝ እንኳን ያንቺ ሆንኩ
@user-ce5dq1zt2m
@user-ce5dq1zt2m 2 жыл бұрын
አረ ወይኔ በሳቅ ሞቱኩኝ የመዳም ቅመሞች እኛንም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
@fifiaddis
@fifiaddis 2 жыл бұрын
Great message! hopefully everyone will learn something from this.
@Fadu874
@Fadu874 2 жыл бұрын
እቺ ድራማ ጨምሩልን 💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹😂😂😂😂😂😂
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 2 жыл бұрын
ወየው መቅዲ እረ በሳቅ🤣🤣🤣 ይመቻችሁ🙏
@momegabe982
@momegabe982 2 жыл бұрын
Dhuga worota dalala qayi kardi i
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 2 жыл бұрын
@@momegabe982 .???
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 2 жыл бұрын
አረ ሞትኩኝ በሳቅ ካካካካካካካ AB ነኝ
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 2 жыл бұрын
መቅዲ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል ትችያለ 😘❤️
@ruhi1416
@ruhi1416 2 жыл бұрын
ግን ወላሂ ሂጃብ ያምርባታል❤
@wanuyeabatualij3982
@wanuyeabatualij3982 2 жыл бұрын
🙄😂😂😂
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 2 жыл бұрын
ሂጃብ ውበት 👍🌹🌷🥀🌺
@keryaabdella2522
@keryaabdella2522 2 жыл бұрын
በጣም
@Mafiyatube001
@Mafiyatube001 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ አስለቃሽ ዳዕዋ kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U kzbin.info/www/bejne/hpWaZKaqpbd4l8U
@fatimafatima4430
@fatimafatima4430 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@zeharatube2513
@zeharatube2513 2 жыл бұрын
ናፍቆትየ ምክሯ ከልብ ነው የሚደርሰው ቅን እንደሆነች ከፊቷ ላይ ይታያል
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
መቸም የማትገቡበት የማትሰሩት የለም ደስ ስትሉ ጀግኖች ናችሁ
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
እሚገርም ትወና ነው አሰሪ እና ሰራተኛ እቅጫን ነው የሰራቹሃት በጣም ጎበዞች እወዳቹሁ አለሁ ኢቢኤስ ቻናል በኢትዮጵያ 1ደረጃ የሚያዝናና የሚበረታታ ደስታ የተሞላበት ቻናል ቢኖር ኢቢኤስ ነው እና በርቱልን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ኢብራሂምዬ ስብስክራይብ ቻናሌን🙏
@user-bk8ex5ju7s
@user-bk8ex5ju7s 2 жыл бұрын
ደሥ የሚል አሠሪ ገጥሙኝ ነበረ ፍሪዶር እረዲ ኸይር ጀዛህ ከአሏህ አግኘው አድቀን እደሠረተኛ ልጅቹም ሆነ እራሡም ሆነ ሚሥቱ አያዩኝም ነበረ በተቻላቸው አቅም ከአሏህ ቀጥሎ ከቤተሠቤ ቀጥሎ ለሥኬት አብቅቶኛል አግኜቸህ ባልገልፅልህም በልቤ ግን ሁሌም አመሠግንህ አለሁ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሬ ነው እውነት የበታችኝነት ስሜት ያለቸው አንጅቴን በላቸው ልጆችም እትፍ ያለቸው በጣም እውነት ነው ኢትዮ እትየዎች እውነት ጥሩ ሆኑ ጌዜ አጭር ነች ያገኝ ያጠል ያጣም ያገኛል እውነት ጌዜ ተገላባጭ ነው እና መልካም ሰዎች እንሆ ን
@Emann5201
@Emann5201 2 жыл бұрын
የሴት ልጅ ውበትዋ ህጃብ ነው
@furtunabelay465
@furtunabelay465 2 жыл бұрын
የምሬነዉ በሳቅ ገለልሽኝ መቅዲ ሲያምርብሽ
@kedestkebede262
@kedestkebede262 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለበአለ ደብረዘይት ለኡኩለ ፆም ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 2 жыл бұрын
አዎ እንደዚህ ትንሽ ፈገግ አሰኙን እንጂ አገር ውስጥ ኑሮው ስደት ናፍቆትና ብሩ አለመጠራቀሙ በቃ ምን ጭንቅላታችን ዞሮል መቅዲዬ የኔ ውድ ውድድድድድ ይመቻችሁ ራኪብን ተክተሻል ውዴ ለውዲቷ እናታችን ሀገራችን ልኡል እግዚአብሔር ሰላም አንድነትን ይላክልን
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
አይዞን 😥🤔
@lubabaebrahim193
@lubabaebrahim193 2 жыл бұрын
አይ የቤት ሰራተኛአ ዛሬ በሰበብ ተነገረን ክክክክክክ ላሰሪወችም በዛው ለማንኛውም ጥሩ ትምርት ነው 👌
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም አስተማሪ ነው 👍👍💚
@user-vu2cw7mr2o
@user-vu2cw7mr2o 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ደስ ይላል
@mekdes5013
@mekdes5013 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ማዳም አይጣል ነው ንቀታችህ ማርያምን ከኢትዮጵያ ማዳም የአረቦች ማዳም 100% ይሻሉኛል
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እውነት ነው፣ አበሻ እርጉም ነው ከአንዳንዱ በስተቀር።
@rajrajuraj9858
@rajrajuraj9858 2 жыл бұрын
Baxam ka 🇪🇹 madam 100%arb madam❤❤❤💚💛❤️😂😂😂
@asdredsa7911
@asdredsa7911 2 жыл бұрын
ትክክል
@tinamedia1719
@tinamedia1719 2 жыл бұрын
አላማ ይኑራችሁ ነው ባጭሩ የተባላችሁት!! ሰው ቤት እየሰሩ መቁላላት አንገትን ደፍቶ ሰርቶ መለወጥ እንጂ ሰው ቤት ሆኖ እንደዚህ መሆን ተገቢ አይደለም!!
@mekdes5013
@mekdes5013 2 жыл бұрын
@@tinamedia1719 🙄🙄 እና ሰው ቤት ብሆንስ እራስን መጠበቅ መቁላላት ነው 🤔😏 አላማ የለን ሆነን ምን አደረግን እያስተዋላችህ ብትናገሩ ጥሩ ነው አላማ ስላለን መሰለኝ ሰው ቤት የምንሰራው ተግባባን
@independentliving1811
@independentliving1811 2 жыл бұрын
that was so funny good job ladies and Asfawu too. its educational and relaxing
@madinamadina4406
@madinamadina4406 2 жыл бұрын
ሰላም 🇪🇹😅😅😅😅😅😅😅😅👍
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 2 жыл бұрын
ፔፔፔፔ...ለየት ባለ አቀራረብ አዝናናችሁን። ቀጥሉበት።
@Peter_zgreat
@Peter_zgreat 2 жыл бұрын
በጣም የሚያዝናና በጣም አስተማሪ ድንቅ ጭውውት👏👏👏👏👏🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍🙏🙏🙏
@zebibastar2663
@zebibastar2663 2 жыл бұрын
መቅዲ በጣም ትችያለሺ ሰንት ግዜ ደጋግሜ አየሂሺ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ቀጥሉበት
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
እባክሽ ስብስክራይብ አድርጊኝ🙏
@tegistaweke2705
@tegistaweke2705 2 жыл бұрын
በትክክል ውይ በተለይ የኢትዮጵያ አሰሪዎች አረብማ መቼም ዜጋችን ስላልሆነ ቢከፋንም እንችለዋለን ከቤተሰቦቼ ለይታ ልትገለኝ ነበር
@zenayacoob3641
@zenayacoob3641 2 жыл бұрын
እዉነትነዉ እኔ አሁን የለሁት ስደትነዉ ግን ብዙግዜ እንዴሰዉ አያዩም እንዴ ታራ ነሪነዉ ኤምዩት ብሆንም ካራስ አልፌ ሌሎችን እንዴምራደዉ በለ ሙሉ ታስፈ አለን እግዚአብሔር ያደሪገል አምነለዉ 😘
@lamrottube7922
@lamrottube7922 2 жыл бұрын
እረ በሳቅ መትሁ ይመቻችሁ እንካን ለደብረዘይት በአልአደረሳችሁ እረመዳንመጣ እንኳን አደረሳችሁ
@fetumsultan7318
@fetumsultan7318 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂እረ የኔ የራሴ ሲፎራ አለኝ ሲፎራ አለኝ 😂😂😂😂መቅዲዬ በሳቅ ገደልሽኝ🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 መቅዲ በሉ አይሥደቡኝ አለች የመዳም ቅመሞች እኛም አትኩን እንላለን 😆😆🙆🙆የሜካኘ ነገርስ🙄😏 ህዳዊቷ 😂መቅዲ 😏😂😂😂😂😂
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
እባክሽ ስብስክራይብ አድርጊኝ🙏
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 жыл бұрын
@@lulitlula4290 eshe berche❤
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 2 жыл бұрын
ይመቻችሁ በጣም ነው የሚያዚናና
@user-tf8zv8jw2u
@user-tf8zv8jw2u 2 жыл бұрын
የኔ ወዶች ምርጥ ድራማ
@tubeemuhayat8731
@tubeemuhayat8731 2 жыл бұрын
🌹⏱️የሠውልጅ መሽቶ በነጋቁጥር ከእድሜውይቀንሣል🌹🌹እኛም ወደሞትእንገሠግሣለን🌹🌹ሞትም ወደኛ ይገሠግሣል🌹🌹መቸእደምንገናኝ አናውቅም🌹🌹መቸእደምንሞትአናውቅም🌹🌹የትእንደምንሞትአናውቅም🌹🌹እንደትእንደምንሞትአናውቅም🌹🌹ብቻየማይቀረው ጉዞችን ፊትለፊታችን እየመጣነው🌹🌹ግንእኛ ተዘናግተናል🌹🌹እናለዚች አጭር ጊዜአችንለምን ወደኽይር አንሽቀዳደም🌹🌹የሠውደሥታ የሚያሥደሥታችሁ 🌹🌹ፕሮፋይሌን በመጫንጎራ በሉ🌹🌹።
@betelhemmelaku1674
@betelhemmelaku1674 2 жыл бұрын
አይ መቅዲ ሁላችሁም ተዋቶላችኋል ደስ ይላል
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 2 жыл бұрын
መቅድግን በጣም አምሮባታል ቆጆነው የሆነችው
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ እነ አስፍሽዬ😍😍😍😍አስቁን እስኪ እንደዚህ
@user-sj6pk3ri6u
@user-sj6pk3ri6u 2 жыл бұрын
ውይ መቅዲ አሳቅሺኝ ስትገቢ ገና ሳቄ መጣ
@user-ez3bj3cw3d
@user-ez3bj3cw3d 2 жыл бұрын
መቅድ የአፌ ቁርጥ ይበልልሺ
@alebo3421
@alebo3421 2 жыл бұрын
Aye Asfaw meshesha Excellent job
@kedestkebede262
@kedestkebede262 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ፅድት ብለሽ አምሮብሽ ነው መስራት ያለብሽ
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 2 жыл бұрын
ከሀገራችን አስሪወች የአርብ አገር ማዳም ይግደሉን 24 ስአት ስማና አድርገን ስንውል ምንም አይሉ የኛ ሀገር ከምስራ በነጻ ማዳሜ ብታሺከርክርኝ ይሻለል በተለኝ ዋይፊይፍ
@user-sj6pk3ri6u
@user-sj6pk3ri6u 2 жыл бұрын
የሀገር ቤት አስሪውች እንጅራ ድርስ ይቆጥራሉ ክክክክ ኤቢ አሳቀችኝ
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 жыл бұрын
ስም ሙሐመድ ﷺ ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12 ✔︎ ዕድሜ ፡ 63 ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25 ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 ስሞቻቸው ✍ ሙሐመድ ፡ ትርጉም፦ አመስጋኝ ቁርዓን ላይ 4 ቦታ ተጠቅሷል። አል ኢምራን 144፣ አል አህዛብ 40፣ ሙሐመድ 2፣ አል ፈትህ 29 ✍ አህመድ ፡ ትርጉም፦ ተመስጋኝ ቁርዓን ላይ 1 ቦታ ተጠቅሷል። አሶፍ 6 ✍ ማሂ ፡ ትርጉም፦ ክህደትን የሚያስወግድ ✍ሐሺር ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው መቀስቀስ ቡኃላ የሰው ልጅ የሚቀሰቀስበት ✍ ዐቂብ ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው ቡኃላ ነብይ የሌለ ✍ ሙቀፊ ፡ ትርጉም፦ የመጨረሻውና የነብያት መደምደሚያ ✍ ተውባህ ፡ ትርጉም፦ ተውበትን ይዘው የመጡ ✍ ረህመህ ፡ ትርጉም፦ የእዝነት ነብይ ጎራ ይበሉ ቤቴን ሰብስክራይብ እንደደረሱ የነቢዩ ሙሐመድ ሰ,ዐ,ወ) ታሪካቸውና ጎሳዎቻቸው በጠቀለይ ኪታቡ ስራን እንመረለን በአሏህ ፊቃድ 👇👇👇👇👇 ሚስቶቻቸው 👉 ከዲጃ ቢንት ኸወሊድ 👉 ሰውዳ ቢንት ዘምዐ 👉 አኢይሻ ቢንት አቡበከር ሰዲቃ 👉 ሃፍሳ ቢንት ኡመር 👉 ዘይነብ ቢንት ኹዘይማ 👉 ሂንድ ቢንት አቢ ኡመያ 👉 ዘይነብ ቢንት ጀሀሽ 👉ጁዋሪያ ቢንት ሃሪስ 👉 ረምላ ቢንት አቡ ሶፍያን 👉 ሪሀና ቢንት ዚያድ 👉 ሶፍያ ቢንት ሁወይ 👉 መይሙና ቢንት ሃሪስ 👉 ማሪያ ቂብጢያ ናቸው። ልጆቻቸው ✍ ቃሲም ✍ አብደላህ ✍ ኢብራሂም ✍ ፋጢማ ✍ ኡሙ ኩልሱም ✍ ሩቅያ ✍ ዘይነብ ╭──────══──────╮ ፊዳከ አቢ ወኡምሚ ያረሱለላህ ...... ......... ......... ╰──────══──
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቸዉ የሚወደቸዉ ሰዋቸ
@daliaradwans1001
@daliaradwans1001 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 2 жыл бұрын
ዋው ሰራትኛዋ በጣም ሰርታዋለች
@fetsegufestegu1860
@fetsegufestegu1860 2 жыл бұрын
አረ በሳቅ 😊😍😘😍😘😍ወይ ደሰሰ ስቱሉ ቸረ ኣምላካችን ሰላም ያላክልን
@hiwidebesay1066
@hiwidebesay1066 2 жыл бұрын
ውይ መቅዲ በጣም ነው ያስተማርሽን በርቺ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 2 жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ሞኩት ልብስ ሳጥብ ሆጪ አርጊ ነው የማጥበው አላለችም ክክክክክክክክ መቅድነ ነፍቂ አስፊቲ ሺ አመት ያኑራችሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ድስት ጥዶ ስልክ ላይ መጣድ አይመቸኝም ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@user-gz5os5sy9b
@user-gz5os5sy9b 2 жыл бұрын
አዝናናችሁን እናመሰግናለን
@habtamufenta2472
@habtamufenta2472 2 жыл бұрын
የዉነት በጣም ነው ዘና ያረጋችሁኝ😀
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ማሽኑ ነዋ ባለሞያ ደስ ሲል
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ እንድህ ያለች ሰረተኛ አጋጥሞቸው ነው እንጅ ያለምንም የህን አሳብ አያመጡት
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው በርቱ 3 ወርቆች❤❤
@user-rv4gt6wj1u
@user-rv4gt6wj1u 2 жыл бұрын
መቅዲ ናፍቆት መሰችኝ ናፍቆት መቅደስ የመሰለችኝ በጤናዬ ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ጎበዜች በርቱ ሃሃሃሃሃሃሃሃ
@hayutiet885
@hayutiet885 2 жыл бұрын
መቅጀስዬ አቤት ስንወድሽ 11111😘
@user-kj6fz7zg4y
@user-kj6fz7zg4y 2 жыл бұрын
ወይኔ አቤት ሥምሽ በአላህ ሽቅጥቅጥ ማሻ አላህ የኢትዪብያ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@eyuel2769
@eyuel2769 Жыл бұрын
oh... me &my family life right now .. thankyou #EBS
@munirajemal791
@munirajemal791 2 жыл бұрын
ወይኔ መቅድ♥️❤️❤️😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@bezawitdaniel3348
@bezawitdaniel3348 2 жыл бұрын
መቅድዬ አረማመድሽን ወደድኩት😂😂😂
@yeshiyoutube3658
@yeshiyoutube3658 2 жыл бұрын
ናፍቆት ትነጂዉ አላለችም ይመችሺ ❤👍👍👍
@soborasubora376
@soborasubora376 2 жыл бұрын
እንኳን እንዳንች ተሞላቀን ሰራተኛ ነኝ ልንልና አንገታችንንም ደፍተን እንደ ሰው አንቆጠር እህህህ ሰራተኛይቱ እንኳን የሰራተኝነት ካራክተርን አልተጫወተችም
@user-eo3vj1cc9w
@user-eo3vj1cc9w 2 жыл бұрын
ይሄን ሜካብ የሰራችሽ ሴት የጂቡቲ ድያስቦራ መሆን አለባት😂😂ትወና👍👍👍👍
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 76 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
Кот Оказался В ЗАПАДНЕ🙀☠️
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 11 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
0:18
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН