ቄስ ዮሐንስ ጌታቸው | ኢየሱስ አይለፈን |Apostolic church of Ethiopia

  Рет қаралды 5,169

Iso Yisehak Ab

Iso Yisehak Ab

3 жыл бұрын

በ2011 በአዋሳ አሊቶ ሻሎም አጥቢያ ኮንፍራንስ የተሰበከ ስብከት

Пікірлер: 35
@amenmekeds9791
@amenmekeds9791 2 жыл бұрын
አትለፈኝ አባ አባ አባ ይውረድ ...አትለፈኝ በእኔ ላይ ይውረድ ምህረትህ እኔ ሀጢያተኛዋላይ ማረኝ ማረኝ ማረኝ አባ አባ አባ አባ አትለፈኝ አምላኬ አትለፈኝ አምላኬ ሆይ በዘመኔ ሁሉ በቤትህ ልኑር
@user-hn3uw8ui3n
@user-hn3uw8ui3n Жыл бұрын
አሜን አሜን የሱስ አትለፌኝ ሀደረ የሱስ አስቤኝ የንስሀ ልቤን ክፈት የደሙ ፍሬ አድርግ የሱስ ሀደር
@amenmekeds9791
@amenmekeds9791 2 жыл бұрын
ተመስገንንንንን አሜንንንንንንንንን....ተመስገንንንንን.. .አሜንንንንንንንንንንንንንን...ኦ ሀሌ ሉያያያያ
@user-cs4iy6yf9i
@user-cs4iy6yf9i 13 күн бұрын
Amen hallelujah ❤❤
@user-kl2qb3ri5j
@user-kl2qb3ri5j Ай бұрын
Amennn AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@amenmekeds9791
@amenmekeds9791 2 жыл бұрын
ማረኝ ማረኝ አትለፈኝ አትለፈኝ አባ አባ አባ አባ ተመስገንንንንንንንንንንን
@user-hl5ob8td7r
@user-hl5ob8td7r 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ameeeeeen maregn abate inidatitewegni atilefegn
@destayedawit7179
@destayedawit7179 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen haleluya😭😭😭🙌🙌😭♥️
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!! እባካችሁን ፣ ትምህርታችሁ ንጹሕ ወንጌልና በመንፈስ ቅዱስ የታጀበ ስለሆነ፣ እነዲህ አይነቱ ትምህርት ከመድረክ ላይ ብዙ አይታይምና ሁልጊዜ አገልግሎታችሁን ልቀቁልን!! ሌላው፣ የድምጽ ጥራት መስተካከል አለበት። ተባረኩ።
@amenmekeds9791
@amenmekeds9791 2 жыл бұрын
እሰግድልሀለው አከብርሀለው አመልክሀለው አትለፈኝ አትለፈኝ ኢየሱስ አትለፈኝ እንደ ፈቀድክ እንደ ውድ ድክ ላምልክህ ልስገድልህ
@amenmekeds9791
@amenmekeds9791 2 жыл бұрын
እንደ ቃልኪዳንህ ምህረትህ አሜንንንንንንንን
@destayedawit7179
@destayedawit7179 3 жыл бұрын
Geta eyesus yebareki abatachin♥️♥️
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።er
@ameyemerbesher6015
@ameyemerbesher6015 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN TEKABYALU
@zinushaapolij3873
@zinushaapolij3873 Жыл бұрын
😭😭😭አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭
@egizahberyemesigenitemesge3464
@egizahberyemesigenitemesge3464 3 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen maren maren eyesusiiiii
@user-bl8fh6if4e
@user-bl8fh6if4e Ай бұрын
♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙌🙌🙌
@user-qn6mh9oh3q
@user-qn6mh9oh3q 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hl5ob8td7r
@user-hl5ob8td7r 3 ай бұрын
Lewixegn 😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢
@apostolic5964
@apostolic5964 7 ай бұрын
አትሊፈኝ እርዳኝ የኔ ጌታ 😭😭
@solomonwatiro1013
@solomonwatiro1013 2 жыл бұрын
Amen🙌🙏
@user-zt1dw8xt9l
@user-zt1dw8xt9l 3 жыл бұрын
አሜንንንን😭😭😭😭
@sara.damise5110
@sara.damise5110 3 жыл бұрын
Amini
@zinushaapolij3873
@zinushaapolij3873 Жыл бұрын
Amen 😭amen
@sosina65
@sosina65 3 жыл бұрын
እውነት ነው የንሰሀና የምህረት ጊዜ ነው ጌታ እየሱስ የንሰሀ ልብ ይስጠን::
@tsadikbeyene9789
@tsadikbeyene9789 3 жыл бұрын
Amen
@tarikukebede6638
@tarikukebede6638 3 жыл бұрын
Amen
@yhannesseyoum2989
@yhannesseyoum2989 3 жыл бұрын
Amen Amen The LORD of LORDS Bless you.
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ፣ በዚሁ ዩቱብ ፣በዚሁ ገጽ ላይ ወረድ ብለህ በኮሜንቱ ላይእውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ ከእግዚአብሔር የሰማሁትን ድምጹን፣ ለህዝቤ አሰሚልኝ ያለኝን እንድታገኝና ለቤ/ክ. መሪዎችና ለምእመናን አንድትጠቁምልኝ በጌታ ፍቅር እለምንሃለሁ። "ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ" ከ1989-2014ዓም. የሚል ነው፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@user-cg8zi4ce5b
@user-cg8zi4ce5b 3 жыл бұрын
😭😭🙇‍♀️🙏🙏🙏
@nigistanebo8607
@nigistanebo8607 3 жыл бұрын
ሐሜን
@solomontesema2167
@solomontesema2167 3 жыл бұрын
የሱስ ሱስ ከሚለው የመጣ ነው እንዴ?የሱስ ምንድ ነው?አልገባኝም።ኢየሱስን አቃለሁ።የሱስን አላቅም!
@Isoyisehak
@Isoyisehak 3 жыл бұрын
ትክክለኛው የዕብራይስጥ ስሙ የሱስ ነው
@ethiopiaspy1816
@ethiopiaspy1816 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ብሮ ግን የ1879 መፅሐፍ ቅዱስ ትርጉም #የሱስ ነው የሚለው በ1954 የታተመው መፅሐፍ ቅዱስ ትርጉም #ኢየሱስ ይለዋል። የግሪክኛው Ἰησοῦς ኢሱስ ይላል በሌላኛው ግሪክ Ἰησοῦ ኢሱ ይላል በአጠቃላይ ኦሮቶዶክስ መፅሐፉን ሲተረጉሙት ወይ ከግሪኩ ቀጥታ የወሰዱት አይመስልም
@sara.damise5110
@sara.damise5110 3 жыл бұрын
Amini
Apostolic Church Of Ethiopia/ቢሾፕ ሞላ/ Bishop Molla
1:02:48
Iso Yisehak Ab
Рет қаралды 4,2 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 59 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 14 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:51:47
ከአቤል ምስራቅ ጋር የተደረገ ቆይታ
2:42:39
Gugut Podcast
Рет қаралды 152 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 59 МЛН