"ቄጤማ ጎዝጉዞ የተቀበለኝን ህዝብ አላስደሰትኩትም... " የአምባሰልዋ ንግስት ማሪቱ ለገሰ //የሻይ ሰአት//በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 63,752

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 141
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 6 ай бұрын
ላይክ አምሮኛል ዝምብላችሁ ለይኩኝ👍
@kuberamohammed6387
@kuberamohammed6387 6 ай бұрын
ለየኩሽ ላንች ያልሆነ😅😊
@Lubabayimer-bu6tf
@Lubabayimer-bu6tf 6 ай бұрын
አብሽር ማርየየ ደሙ ለላይክ
@eveali6794
@eveali6794 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 6 ай бұрын
Yeah say what you want with out fear, other wise you will not know if it works or not.
@tube6676
@tube6676 6 ай бұрын
ደርባባ እናት የኛ የወሎየወች ፈርጥ እንወድሻለን እናከብርሻለን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ😍😘😘😘😘
@kalkal1691
@kalkal1691 6 ай бұрын
@ ማርዬ ❤ የወሎዋ ንግስት አቤት ውብት አቤት ድምፅ , የገርማል እድሜ የማይቀይረው እድሜ ከጤና ይስጥሽ 🙏
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 6 ай бұрын
ወጏን ባህሏን እንደያዘች እንድማረች ያለች ቅርስ ድንቅ ኢትዮጵያዊ💜💜💜💜
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 6 ай бұрын
የአባሰሏ ንግስት የኔ ውድ እናት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ ማርዬ❤❤
@Ibra_media1
@Ibra_media1 6 ай бұрын
እስኪ የ Ebs ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ አላህ ሙሉ ጤናውን ይስጠው ምትሉ በ like አሳዩን 😊
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 6 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን🤲
@Lubabayimer-bu6tf
@Lubabayimer-bu6tf 6 ай бұрын
አሜንንንን
@betyhana4777
@betyhana4777 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳💞💞💞💞💋💋💋💋🎂🎂🎂
@zeynaba-km3pd
@zeynaba-km3pd 6 ай бұрын
አሚን ያረብ 🤲
@ayuwas2751
@ayuwas2751 6 ай бұрын
የወሎ ሰውነትን በትክክል የያዙ እናት የድሮ ሰዎች ከልባቸው ሰው ናቸው አሁን የተወለድን የወሎ ነቃርሳዎች ከእናታችን ልብ እንማር
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 6 ай бұрын
ማርዬዋ የኔ ደርባባ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏
@Metiwollo5
@Metiwollo5 6 ай бұрын
የወሎዋ ንግስት አላህ እረጂም እድሜ ይስጥሽ 👑
@Azmera-hg9io
@Azmera-hg9io 6 ай бұрын
አቤት ድምፅ ማሪቱ ረጅም እድሜ ይሰጥሺ❤❤❤❤
@EmuHiba
@EmuHiba 6 ай бұрын
ቀሚሱ እራሱ የራሱን ሰው ያቃን❤የኛ ንግስት
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 ай бұрын
ማርዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ የማያረጅ ዉበት የማይቀየር ድምፅ እንደዉ ዘራፌዋን ድጋሚ ብትሰሪው ማርዬ❤
@MareMari-vj1xm
@MareMari-vj1xm 6 ай бұрын
ማርዬ ድምፅሽ እንደ ስምሽ ማር ነው አይጠገብም እኮ💯💚💛❤️
@comceilo8934
@comceilo8934 6 ай бұрын
የወሎዋ ንግስቷ ❤
@user-ef5co1jg2k
@user-ef5co1jg2k 6 ай бұрын
ከአሁን በላይ እናቴ ቶበት አርጌ ሞት መቸ እደሚመጣ አታዎቄም እና ብዙ ተዋናይ አና ዘፋኝች ቶበት አርገው ወድማይቀረው ሞት ሂደዋን አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 6 ай бұрын
Keyeralech atasebi
@LubabaImaam
@LubabaImaam 6 ай бұрын
ትክክል የኔ እህት
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 6 ай бұрын
ይች ሰትዮ ግን ሙስሊም ናት ክርስቲያን ?ባለፈዉ ሙዚቃ አዉጥታ ክሊቡ ላይ መስቀል ለብሳ አይቻታለሁ
@user-ef5co1jg2k
@user-ef5co1jg2k 6 ай бұрын
@@sakahjahik3566 ሙሰሊም ነች
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo 6 ай бұрын
ማርየ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ዘንካታ ኢቢኤሶች ስወዳችሁ በምክንያት ነውኮ ሲሞንየ አንተንም እግዚያብሄር ያክብርህ ❤❤
@fisehatsegaye9052
@fisehatsegaye9052 6 ай бұрын
ዚነት ሙሀባ'ዋ' አንቺም ኑረሽልን ቢሆን ምን አለ
@sikosilo3072
@sikosilo3072 6 ай бұрын
አወ 😢
@fisehatsegaye9052
@fisehatsegaye9052 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ የምትባለው ሴት!!! የወሎዋ ፈርጥ ማርዬዬዬዬዬ
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf 6 ай бұрын
❤❤❤አቤት ድምፅ እድሜ ጤና ይስጥሽ
@healthiswealth2560
@healthiswealth2560 6 ай бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።
@FhHj-fj2vr
@FhHj-fj2vr 2 ай бұрын
በቃሉ ባህል ልብስ እና ጌጥ ተውባ ስታምር የወሎዋ ንግስት ክብር አለን ላንች እድሜ ይርዘም
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 6 ай бұрын
ወሎየዎች እኮ ፍቅር አያልቅባቸው ሙስሊም ክርስቲያን ተፋቅረው የሚኖሩ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 6 ай бұрын
ትክክል ወሎየነት ልዩነው ❤❤❤
@meaza2149
@meaza2149 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እናት ❤አቤት ለዛ ❤❤❤እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
@zehara605
@zehara605 6 ай бұрын
የአማራዋ# ንግሰት ማሪቱ❤❤
@Alem844
@Alem844 6 ай бұрын
ማርዬ ጎበዟ ባህልሽን አክባሪ ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 ай бұрын
ማርዬ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሻለሁ::
@mvab3252
@mvab3252 6 ай бұрын
#ከላይ ስትታደል እኮ እንዲህ ነው :: ሁሌም ማይቀየር ድምፅ ❤️🤗
@melkamroulier896
@melkamroulier896 6 ай бұрын
ደስ የሚል ልጅ እግዚአብሄር የሰራ ዘመን ይባረክ ማርየም እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 6 ай бұрын
ማሪቱ ለገሠ ወሎየዋ ሸጋ ❤ እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝልሻለሑ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 ай бұрын
ወይ ድምፅ!!!!💚💛❤
@applered4091
@applered4091 6 ай бұрын
የወሎ ፈርጥ እናታቺንማርየ እርጂም እድሜ❤❤❤❤❤
@BONANZ321
@BONANZ321 6 ай бұрын
የምትገርም ናት! ወደር የማይገኝላት የኢትዮጵያ ዕንቁ ዕድሜና ጤና እንመኛለን::
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 6 ай бұрын
አሁን መግባቴ ነው እና ለአማራ ህዝብ ለሚገደለው የሆነ ነገር ካላለች በእውነት አዝናለሁ
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ ሁልግዜም ንግስት ነሽ
@user-ri2dm2yd7e
@user-ri2dm2yd7e 6 ай бұрын
አድቀን ለአማራ ድምፂ ሁናችሁ።አታውቁም የናተን ቻናል ግን ሁልግዜ እሚያዴምቁት አማራ ብቻ ናቸው ከታዘብኩት ብዙግዜ አማራ ክልል ትሄዱ ነበር😢ለምን ሌላ ክልል አከዱም እናተ አስመሳዩች።ለበላችሁ።ለጠጣችሁበት ።ስት ስራ ስስሩበት ለነበረው ሕዝብ በጦርነት በድሮን እየተጭፉጭፉ 😢
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 6 ай бұрын
እኔም በጣም አዝኛለሁ ወሮ በላዎች ናቸው
@zehara605
@zehara605 6 ай бұрын
😢😢😢
@user-pu7nq7ud5k
@user-pu7nq7ud5k 6 ай бұрын
ማርዬ የኔ ውድ ደርባባ እረጅም ዕድሜ እመኝልሻለሁ❤❤❤😍😘🥰🙏
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 6 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ማርዪ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤🎉🎉🎉
@friemsfen4545
@friemsfen4545 6 ай бұрын
ማርዬ እረጅም አድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ የወሎዋ ንግስት ❤
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 6 ай бұрын
አቤት ትህትና። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጥሽ።
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 6 ай бұрын
the most beautiful voice i have ever listened
@MsEmnet27
@MsEmnet27 6 ай бұрын
True talent!!! No one can deny this talent. 🤯. I wish you Long and beautiful life yene enat 🤍
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 6 ай бұрын
beautiful voice
@menutube7647
@menutube7647 6 ай бұрын
ማሬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ዬወሎ ምልክታችን ❤️
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 6 ай бұрын
I would really really really like for there to be an Ethiopia originated music instrument playing competition like Mirtu Gebeta.
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 6 ай бұрын
Wow 😳 Amazing 😍
@user-bg3os9vx6e
@user-bg3os9vx6e 6 ай бұрын
ኢትዮጵያነትን የማትቀይር ምርጥ ሴት
@kedamawi1007
@kedamawi1007 6 ай бұрын
ማሪቱ ምርጥ የትዝታ ንግስት ናት ተሰጥኦ አላት 🎶🎶🎶
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 6 ай бұрын
I Love this woman
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 6 ай бұрын
You welcome 💚💛❤️🙏 ማርየ ተባረኪ አለመዋሸትሽ!አብዛኛው የኛ ሰው እንድዚህ አይተሀል ሲባል ነግረውኛል ግን አላየውትም ይላሉ🙃
@user-mz5xu3vs3f
@user-mz5xu3vs3f 6 ай бұрын
እድሜ ከጠና ይሥጥሽ
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 6 ай бұрын
mashallah ,, konjo voice ,, konjo zaema ,, we thankyou musian doctor maritu legase ,, mashallah ..
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 6 ай бұрын
Wow ❤️❤️❤️❤️
@rahaldemis442
@rahaldemis442 6 ай бұрын
ማርዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 6 ай бұрын
"ጋዜጠኛው" ይህችን ታላቅ ሰው ለመጠየቅ የሚያስችል አቅም ያለው አይመስለኝም፡፡
@EyobTsegaye-gs9xo
@EyobTsegaye-gs9xo 26 күн бұрын
Yene ye hulgize mirt Artist❤❤🙏🙏
@Elbethel167
@Elbethel167 6 ай бұрын
Legend ❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 6 ай бұрын
የኔ ደርባባ የአባስሏ ንግስት ባህሏን አክባሪ❤❤❤❤❤
@BlenKebede-fu6rz
@BlenKebede-fu6rz 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk 6 ай бұрын
እርሜና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@onelove9263
@onelove9263 6 ай бұрын
legend ❤❤❤
@habtamuhailu7508
@habtamuhailu7508 6 ай бұрын
ውደዱኝ መወደድ አምሮኛል
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 6 ай бұрын
ዋውው ማርዬ
@mamushmulugeta-ob4hc
@mamushmulugeta-ob4hc 2 ай бұрын
ማርዬ ያገሬ ልጅ
@user-sq7up5hz5k
@user-sq7up5hz5k 6 ай бұрын
ወለዬዋ እንቁ
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 6 ай бұрын
Wello ❤️❤️❤️❤️❤️
@Wowe348
@Wowe348 6 ай бұрын
My beautiful Queen love you 👑👑👑❤️❤️❤️
@gigishibabaw6561
@gigishibabaw6561 6 ай бұрын
sami enamesgenalen mary edme ketena yesteshe
@Yorda697
@Yorda697 6 ай бұрын
The Queen 👸 ❤❤❤❤❤yene derebaba
@user-mq6rq2yy2i
@user-mq6rq2yy2i 6 ай бұрын
ስወድሽ የኔ እናት❤❤❤❤
@Wowe348
@Wowe348 6 ай бұрын
My beautiful Queen Amhara royal family 👑👑👑👑❤️❤️❤️👏🏽👏🏽👏🏽
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 6 ай бұрын
❤❤❤❤ marewa ya hagare lege ❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
ህዝብ ለህዝብ የሙዚቃ ቡድን ኢትዮጵያን ያስተዋወቀ ተስርቶም አይታወቅም አይ ግዜ የህዝብ ለህዝብ ካሴት የት እንደሚገኝ የሚነግረኝን ስው አመስግናለሁ
@TigestDemisse-qq2qw
@TigestDemisse-qq2qw 6 ай бұрын
simon ምርጡ❤❤ማርዬ የአምባሰሏ ንግስት
@abge5258
@abge5258 6 ай бұрын
ውይ እድሜ ጤናሽን ረጅም ያርግልን የአገራችን ፈርጥ እንቁ ጅግናችን እጅግ በጣም እንወድሻልን ኑሬልን
@user-sc7lf2vm1s
@user-sc7lf2vm1s 6 ай бұрын
ወሎ🎉
@googleplaystore3293
@googleplaystore3293 6 ай бұрын
mary ye wellowa negeset enewedesh alen❤❤❤
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 6 ай бұрын
Zeleke the Masinko player can be a substitute role of EBS on the days that Asfaw rests.
@zamzamalala9452
@zamzamalala9452 6 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ፈሠሥ ከወሎ አሜሪካ ይዘሽ መሄድሽ ፈሠስ(ብርቁርጥ)
@kehabesha5449
@kehabesha5449 6 ай бұрын
እርሶ በዚ እድሚዋ ቻፒሲቲክ ላፒሲቲክ ተቀንድበው አይላሸ ነው የቀረው😂😂😂
@efremamare4190
@efremamare4190 6 ай бұрын
Ambasel bati❤🎉
@Samsung-vn5pv
@Samsung-vn5pv 6 ай бұрын
እርጉዝ ነች ልበል
@madi2644
@madi2644 6 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@0marahamed383
@0marahamed383 6 ай бұрын
@Nebiha574
@Nebiha574 6 ай бұрын
ማርየ የወሎ ንግስት❤❤❤❤❤
@hayatyoutube2237
@hayatyoutube2237 Ай бұрын
❤❤
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 6 ай бұрын
ሺአመትኖሪያገሬሰው የነሙሔለገሰእሕትየከድጆልጂ
@user-ci6pv3vh8e
@user-ci6pv3vh8e 6 ай бұрын
❤❤❤
@lubaba355
@lubaba355 6 ай бұрын
የት ሆና ነዉ አሁን ተመልሳ አሜሪካ ገባችዴ ንግስታ
@coffeeloverone
@coffeeloverone 6 ай бұрын
Chickenpox ጉድፍ >ሺንግልስ ኩፍኝ measles ነው
@genettecere8937
@genettecere8937 6 ай бұрын
የኔ እድ አክስት እወድሻለሁ የኔ አሳቢ
@nunu2408
@nunu2408 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@betyhana4777
@betyhana4777 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
ማርእዬ ❤ አለባበሳ ባህሎን አክባሪ
@sofiamengesha1375
@sofiamengesha1375 6 ай бұрын
የትዝታ ንግስት።❤❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
የአንባስል ንግስት❤
@marthaargaw8956
@marthaargaw8956 6 ай бұрын
🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-nx5tn7mc2y
@user-nx5tn7mc2y 6 ай бұрын
ማሪቱ ለገሠ መቸ ነው የምትቶብችው ዱሮም መጠጥ አሁን ዘፈን እረ ቶብች።
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 6 ай бұрын
ማርዬ የኢትዬጽያ ፈርጥ ኑሪልን
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 6 ай бұрын
ረጂምእድሜ ይስጥሽ
@eliyasmohammed741
@eliyasmohammed741 6 ай бұрын
Ebs going to be in torable if they start bring this kind of person on their show .
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 11 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 45 МЛН
Мама хитрая😂​⁠​⁠@ladymilanapap4610
0:16
МишАня
Рет қаралды 1,9 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
0:16
LOL
Рет қаралды 10 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 4,6 МЛН