ቂርቆስ ሰፈር ቂርቆሳዊነት ለሃገር እድገት አስተዋጽኦ እድርጉዋል? // ክፍል 3 @Nahoo TV

  Рет қаралды 4,763

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision...

Пікірлер: 44
@tekleababera1965
@tekleababera1965 7 ай бұрын
Big respect to ኤ ል ያ ስ 👌👌 ለ ገ ሀ ር የ ና ዝ ሬ ት መ ና ሀ ሪ ያ ና አ ጠ ገ ብ ዋ የ ነ በ ረ ች ው ካ ፌ ሳ ን ድ ዊ ች አ ይ ረ ሳ ም 👌👌
@solomnashagre8680
@solomnashagre8680 Жыл бұрын
በእውነት ያሳዝናል እንደአንተ አይነት ብዙ ታሪክ አዋቂ ብርቅዬ የአ/አ ልጆች እያላችሁ የማንም ሰገጤ እና ከብት ከየቦታው ተሰባስቦ ከተማዋን መቀለጃአሰጓት
@Lelazare-vx6jn
@Lelazare-vx6jn Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ አቶ ኤልያስ። በርታ!!
@frewzeru2809
@frewzeru2809 Жыл бұрын
ግረማ ቸሩ አለማሥታወሥህ ቅር አሰኝቶኛል ትዉልዴ ሐዋሳ እድገቴ ጎተራ ሳሪስ ቢኦንም የፈሌ ተማሪ በመኦኔ ብዙ የምጋራ ትዝታዎች የቅድስ ቂርቆስ ጸበል ፃዲቅ ጠብቆ ያኖረኝ ምስክር ነኝ::
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 Жыл бұрын
ግርማ ቸሩ የቂርቆስ ሰፈር ልጅ አይመስለኝም ቸሪ የለገሀሩን ማለትህ ይሆን?
@ge821
@ge821 Жыл бұрын
ጋሼ ኤልያስ እስከ ዛሬ ስለ ቅዱስ ቂርቆስ ሰፈር እና ስለ ቅዱስ ቂርቆስ ሰፈር ልጆች ልጆች በየ ማህበራዊ ሚዲያው የሚነገረውን ነገር በእጅጉ የሚያርምና ትክክለኛ ገፅታውን የሚያሳይ ፤ ሸጋ ፣ በእውቀት ፣ በመኖርና የቂርቆስ ልጅ በመሆን የተገለፀ እውነት ነው : ድጋሚ ሰምቼው ድጋሚ ነው አስተያየቴን የፃፍኩት አሁንም እሰማዋለሁ ❤❤❤
@ge821
@ge821 Жыл бұрын
ጋሼ ኤልያስ የሰፈሬ ልጅ እጅግ በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው እናመሰግናለን: እንዴ ምነው አስቱካን ዘለልካት ብፅአትን ጠቅሰህ ? ብዙውን ግዜ የጨርቆስ ልጅ ተብሎ የሚሰጠንን ስእል እጅግ የሚያርቅ ትምህርት ነው እኔም እዛው ተወልጄ አድጌ እየኖርኩበት እንደ ሌላ ሰፈር ሰው ነው ያደመጥሁህ : እድሜና ጤና ይስጥልን በሶስስቱም ክፍሎች ብዙ ነገር አውቀንበታል ።❤❤❤
@YimamHailu
@YimamHailu Жыл бұрын
ኤሊያስ ወንድሜ ምነው የኔን ሱቅ ዘነገሃት ሽመልስ ሐብቴ አካባቢ ስለ ሰፈራችን ቂርቆስ ዘነበ ጀምሮታል ገና ብዙ ያልተፃፈ ታሪክ ያላት የቂርቆስ ሰፈራችን ታሪክ በተለይ የዛ ትውልድ ወደማይቀረው ሳይሄድ ቢሰበሰብና እንዲፃፍ ቢደረግ ፡፡ የቂርቆስ አባሳደር ሆነህ ሰለቀረብክ ደስ ብሎኛል በተለይ ቲቸር ሲሳይ እና የፈሌ ት/ቤታችን፣ ቦሌ የታረሰ ሽምብራ እሸት ሰፈራችን ነበር የሚሸጠው ማርገጃ ብዙ የሚነገር ነገር አላቸው ፣የለገሃሩ ቸሬ ... እረ ስንቱ
@eyeruafework3752
@eyeruafework3752 Жыл бұрын
አገላለፅህ ይማርካል
@meseretabraham6835
@meseretabraham6835 Жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ኤሊያስ ሰፈራችንን የምንወዳትን ለገሃርንና ቂርቆስን በደንብ ሰለምትገልጻት ተባረክ ወንድሜ ይፋቴን የምታውቀው ልጅ ሰላም እልሃለሁ
@AbebeAlebachew-xc2ls
@AbebeAlebachew-xc2ls Жыл бұрын
ግሩም የሆንህ ታሪክ አዋቂ ሰው ነህና አክባሪህ ነኝ።
@asebetekeste4542
@asebetekeste4542 Жыл бұрын
እኔ የደብረ ዘይት በተለምዶ ሽቦ ግቢ የሚባል ሰፈር ልጅ ነኝ እና የሰፈሬ ልጅ ነው የምትመስለኝ የኔን ሰፈር ታሪክ የምታወራ ነው የመሰለኝ።በጣም ደስ ይላል!!!!!
@eyeruafework3752
@eyeruafework3752 Жыл бұрын
ኤልያስ ስለ ሰፈራችን የገለፀከው በጣም ደስ ይላልም ያስቃልም በል ደህና ሁን የቅኔ መምህሩ ን መጋቢ ሚስጥር አፈወርቅ ደምሳሽ ላስታውስህ የዮሐንስ አፈወርቅ እህት ነኝ
@tsegehanaloulseged7296
@tsegehanaloulseged7296 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነዉ
@yifruhaile6216
@yifruhaile6216 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ተሰጥኾ
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 Жыл бұрын
ኤልያስ የተናገረው በሙሉ ትክክል ነው:: ኤልያስ አደራ ስለ ቂርቆስ ይህን የተናገርከውን ብትፅፍልን ደስይለኛል:: ስለፍቅር የተናገርከው በሙሉ ያልተጋነነ ነው ይዘከኝ በትዝታ ወሰድከኝ::
@tedlakifle8165
@tedlakifle8165 Жыл бұрын
Elu jantela yzh nber bedro tera yemtlfw ❤
@kome4254
@kome4254 Жыл бұрын
ምንም እንኳ የቄራ ልጅ ሆኜ፤ሽመልስ ሀብቴ ብማራም፣ ጨርቆሰን ዛሬ የበለጠ አወቅኳት።
@alisirage1892
@alisirage1892 Жыл бұрын
Hi Elias I appreciate you my friend
@yohannestesfasion
@yohannestesfasion Жыл бұрын
That is it❤
@mitekwamekuria507
@mitekwamekuria507 Жыл бұрын
ሰላም የሰፈሬልጅ
@netsaseb6445
@netsaseb6445 Жыл бұрын
very interesting topic .
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 Жыл бұрын
ኤልያስ ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኛል የጨርቆስ ስፈር ልጅ ነኝ የአውራጎዳና ከጨነቀ ሱቅ በታች : አሁን ግን ቦስተንነው የምኖረው::
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
ኤሊያስ በዚህ መልክ መቅረብህ በጣም አስደስቶኛል… ደጋግሜ ሰማሁት … እንደሁል ጊዜው ። አለቃ ስምረተ-አብ ተነሱ! ንቁ ! የሚሉትን እንኳን ሳይቀር ማነሳሳትህ… ግን ሁሌ የሚገርመኝ የማስታወስ ችሎታህን ነው! ግርም ነው የሚለኝ የቄስ ኤርሚያስ አባት የመምሬ ከበደን አባት ስም እንኳን አስተካክለህ … ልመስክር እኔም ቂርቆስን አብጠርጥረህ ነው የምታውቀው ይህ ደሞ ታሪካችን ነው !
@esayaslemma3937
@esayaslemma3937 Жыл бұрын
ኤልያስ እኔ እማስታውስህ ብፌ ደለጋር ስትመጣ ነው አንደውም የአስቴር አወቀ ወንድም ነህ እያልን ነበር አምናስታውስህ ።
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 10 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ፖለቲካ በጣም አስፈላጊ ስው የእውቀት ባለቤት ታላቅ ስው አቶ ኤሊያስ አወቀ ድንቅ ስው።
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 Жыл бұрын
ኤሊያስ አወቀን በአይን እውቀዋለሁ የዮሐንስ (ይፋቴ) ጏደኛ ነበር ድንጋይ ጣቢያ እኖር ነበር :: የተናገረው አብዛኛው እውነት ነው ሌላውን ታሪክ ከእርሱ ተማርኪ:: እኔ የተወለድኩት ጨርቆስ አውራጎዳና የሚባል ሰፈር ነው የተወለድኩት 24 ቀበሌ
@solomonteka1981
@solomonteka1981 Жыл бұрын
Did this man (Elias) write any book. I appreciate knowing this if possible.
@mulattigistu598
@mulattigistu598 Жыл бұрын
ኤሊያስ የ ቂርቆሰ፡አምባሳደር፡ነህ።
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
በትክክል
@mitikuweldemariamamare5165
@mitikuweldemariamamare5165 Жыл бұрын
ኤልያስ ትዝ ይለኛል ኬሪ ቤትን እረሳህው
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Sunshine Construction owner Samuel is from Holy Kirkos area. How cone u didn't mention him?😂
@dessalegnbefekadu7371
@dessalegnbefekadu7371 6 ай бұрын
Elias , did you say Suraphel Kabba was a "hero" ? Hmmmm.
@mikum9477
@mikum9477 Жыл бұрын
I thought Addisabans were rightly accused of speaking an irritating version of Amharic filled with MINAMIN, ENTIN, AYDEL, MALET-NEW etc. in every sentence. Elias trashed that accusation and made the old city proud. I'm sorry for all the jokes I told and laughed at on TcherQos. QIrQos.
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 10 ай бұрын
አዎ አቶ ኤሊያስ በከፊል ያገለለ ይመስላል ለምሳሌ በዙ ወጣቶች የተስውቱን የመርካቶ ልጆች( ወጣቶች) የሀደሬ ስፈር ወጣቶች አቶ ኤሊያስ ብቻ አይደለም አብዛኛው የዘንጊዜ ስዎች በአንድም የተሪክ አጋጣሚ ተናግረው አያቁም ያውም አሉ የሚባሉ ገዳይ አብዮት ጠባቂዎች የነበሩትን አካባቢ መረሳት ተገገቢ ነው ብዬ አላስብም ።
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 Жыл бұрын
አንድ ጥያቄ ለአቶ ኤልያስ አወቀ ? * ብዙውን ጊዜ ስለ ኢሕአፓ ዘመን ኢንተርቪው ስታደርግ ተከታትያለሁ አንዳንዴም ስለ ጨርቆስ ወጣቶች የኢሕአፓ ተሳትፎን አጥብቀህ ትገልፃለህ ምናልባትም የኖርክበት አካባቢ ስለሆነ ይሆናል ነገር ግን በኢሕአፓ የትግል ዘመን የጎላሚካኤል ሰፈር እና የተክልሃይማኖት አካበቢ ወጣቶች በብዛት ተገድለዎል ከነዚህም * ደርግ ልክ እንደ 60ዎቹ ሚኒስተሮች ስማቸውን በሬዲዮ እየጠራ ከተረሸኑት የመጀመሪያዎቹ 27 ወጣቶች አብዛኞቹ የጎላ ሰፈር ልጆች ናቸው ከማስታውሳቸው ውስጥ * ክፍሉ የማነብርሃን * ዳንኤል ሃይሌ * መኮንን *ባቢሌ ሃይለስላሴ * መሰረት * ሙሉጌታ * ጌታሁን * ከማስታውሳቸው ጥቂቶቹ ነበሩ በጣም የሚገርመኝ ግን እነዚህን ወጣቶች የሚዘክር ምንም አይነት የኢሕአፓ ጸሓፊዎች ይሁን ኢንተርቪው ሰምቼ አለውቅምና አንተስ ምን ታውቃለህ ስለነዚህ 27 የኢሕአፓ ወጣቶች ???? * እናቸንፋለን*😅
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 6 ай бұрын
ያው ሁሉነገራቹ ሚሥጥርነዋ😢አብዛኛው ከተገደሉ በኃሏነው ኢህአፓ መሆናቸው የሚታወቀው😮ወይም የማይታወቀው።
@mitekwamekuria507
@mitekwamekuria507 Жыл бұрын
ውልደ ብርሃን ማህበርንታውቀዋለህ?
@derejeshiferaw8334
@derejeshiferaw8334 Жыл бұрын
ዘመናይ ማርዬ (x2) ስም አወጣሁልሽ ተመሳጩኣ ብዬ... የሚያስብል ነው የዛሬው ምሳጤሽ ደሞ። እንዴ በሰላም ነው? እሞግተዋለሁ ብለሽ አልነበር እንዴ? ተጠያቂው ስለሰፈሩ ሲያነሳ የቅዱስ ቂርቆስን ቄስ ጠቀስ እንዳረገው (የተኛችሁ ንቁ የተቃቀፋችሁ ተላቀቁ... እንዳሉት ምእመኖቻቸውን) እኛም የሳቸውን ማይክራፎን እንዋስ ይሆን ዘመናይን ለማንቃት ?! ቃለ ምልልስ አስመስይው እንጂ። ለምሳሌ ስለቂርቆስና ቂርቆሳውያን ገድል ያን ያህል እድል ለተጠያቂው ስትሰጪው ቢያንስ አንቺም እኔም እኮ የሰፈሬ ልጅ ተስፋዬ ገብሬን ታውቀው የለ? ብልሽ ያን ታላቅ ሙዚቀኛና የሃገር ባለውለታ ማስተዋወቅ ይጠበቅብሽ ነበር። ለማንኛውም ንቂ እንጂ ዘመናይ በመፍዘዝ እና በመመሰጥ መሃከል ያለውን ልዩነት አታምታቺብን።
@Lelazare-vx6jn
@Lelazare-vx6jn Жыл бұрын
የትኛውም ክፍል ላይ አወያዩዋ "እሞግታለሁ" ስትል አይሰማም ይልቁን እድል እየሰጠሁ ነው እንዴያወራ ነው ያለችው። ሰራአቱዋና ትግስቱዋ የሚደነቅ ነው፡፡ አቶ ኢልያስ ብዙ ስለሚያውቅ ና ሰአቱን እየተሻማ ነው። ከፍተት እንኩዋ አዪተውላትም ብዙ ለመጠየቅ እንደምትችል ያስታውቅባታል፡፡ በጣም እንድናዳምጠው የተደረገ ነው፡፡ ጎብዝ ናት እንዲያውም
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
ኤሊያስ እንዴት ስራ ፈተሀል ስንት ጉድ ሀገሪቷ ላይ እየተደረገ አንተ ስለ ማይረባ ቅራቅንቦ ታወራለህ
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 Жыл бұрын
ቅራቅንቦ አንተ ነህ
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
@@ZEMEDE1281 Cowgirl, please go away!
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 6 ай бұрын
@@SuperTherocketman የማይገባህ እኮ አንተም ቅራቅንቦ ዶማ ራስ በመሆንህ ነው ።
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19