KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዘመናዊ የሆኑ ሙሉ የቤት ዕቃዎች በ75 ሺ ብር ብቻ ከትዊንስ ፈርኒቸር ቤት! Sofa price in Addis Ababa | Ethiopia| Gebeya
16:23
#ደጋን የሚሄድ 108ሺ580ብር የፈጀ ልዩ ነው ነገ ለምትመጣዋ የተዘጋጃት/ታህሳስ/4/04/2017
24:45
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
2:51:17
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
#ቆቦ_እሮቢት
Рет қаралды 10,844
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 35 М.
Med መድ Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 257
@Medtube1988
8 күн бұрын
5ሺ ላይክ ያስፈልገዋል የምትሉ ስልክሽን ላላችሁኝ 0903193036
@user-ux7vb1iv8d
8 күн бұрын
በምድ ነው የምት ገኝው በስመር ወይስ በወሰአብ ወይስ በኢሞ
@fatimanigus3261
8 күн бұрын
ምጣዱሰትንወእፈልጋለሁ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
8 күн бұрын
ከዛበላይ ያስፈልገዋል አብሽሪ በርቺ
@LubaSeid
8 күн бұрын
በዋሣፕ ነው የምትገኘው ማሻአላህ ታማኝነት አይገልፃትም
@Lubab406
8 күн бұрын
መድያ ባንች ስራ የማይደሰት ሸይጧን ብቻ ነው ማሻአሏህ ሀቀኝነትሽን በጣም ነው የምወድልሽ በርች እህቴ 10k ላይክ ማድረግ ብችል እኔ ብቻ ላይክ አደርግሽ ነበር 🎉
@ዮወርድ
7 күн бұрын
ኮሜቶች ተረጋጉ😂 ሰው እደቤቱ እጂ እደጎረቢቱ አይኖርም እደራሴ ልኑር ካልኩ 323ሽ ሳይሆን 30ሽ ይበቃኛል ኑሮ እደኖሩት ነው ራሳችሁን ሁኑ በስደት እድሜችሁን ልጂነታችሁን ጉልበታችሁን አትጨርሱ በሉ😍👍ላይክ እያረጋችሁ ቅሞች
@عليعلي-ب5ص2ح
7 күн бұрын
ትክክል.ሥጀመርኮተትአልወድም. 😂😂😂
@zamzamali8900
7 күн бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ሰሜን ወሎ ሰላም እርቋታል በዱአ እንበርታ😢
@nafisaahmed5286
8 күн бұрын
አችን ያለማድነቅ ንፍግነት ነዉ ወላሂ እምታቀርቢዉ እቃ ይለያል ያስገዛሽዉ እህትችን አላህ የጤና የቤት እቃ 🎉🎉🎉🎉
@enatager5416
7 күн бұрын
መዲዬ እኔ ባለሀብትሽም ገዝቼ ባላቅም ነገር ግን ሁሌ መከታተልሽ ያለውን በጣም ጎበዝ ነሽ ራሽ በጣም የሚያስደስት ነው አላህ ይጠበቅሽ ኢንሻ አላህ እኔም ወደፊት አዘሻለሁ
@gfrdgfds2259
5 күн бұрын
ማሻ አላህ በርች እህት ጀግና
@aberashigeletu1826
8 күн бұрын
ወላሂ መድዬ በጣም ጎበዝ ነሽ እንኳን ይሄን ያህል እቃ መግዛት ቀርቶ ትንሽ እንኳን ስንገዛ እንዴት እንደምንሰለችና እንደሚያደክም በርችልኝ አብሽሪ ላይክ አርጓት ሀባይብ
@AsdYsd-r7q
7 күн бұрын
ማሻአላህ ውዶ በጣም ያምርል በጤና እምጠቀመበት አላህ ያድርጋት
@ፋፊቆንጆ
Күн бұрын
ማሻአላህ ጠክሪ እኛም እናዝሽ አለን ኢሻአላህ ደስ ያለኝ ዋጋዉን እያዳዱ መናገርሽ አላህ ይጨምርልሽ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
8 күн бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ማሻአላህ የፌሪቸር አሰራራቸዉ እጅግ በጣም ያማረና የጠራ የተዋበ ነዉ
@ylefyeshiwork4063
7 күн бұрын
በርች መድየ የኔ ደግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤
@markzohod7653
7 күн бұрын
ወላሂ ሁሉም እርካሽነው። ያለውሸት እኔባልገዛ ትገዥልኝነበር። ምምየ በረች። የስውሀቅ። ተጥቅቀሽ። በመግዛትሽ። ጎበዝ❤❤❤
@selamlesewhulutube1992
5 күн бұрын
አንድ አመት የሰራችበትን ሙሉ ለቤቷ እቃ ማድረጔ ደስ ይላል ሰው ያለ ስራ ብዙ አመት ያባክን የለ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
8 күн бұрын
አላህ ያግዝሽ የኔ ዉድ በጣም በጣም ከባድ ነዉ ስራሽ ገባያ ሂደን ስንመጣ እደት እደሚደክ አይደለም ይሄን ሁሉ እቃ ገዝተሽ በየ ሱቁ ዙረሽ ብቻ አላህ የድካምሽን አይቶ የልብሽን ሀጃ ያሳካልሽ የኔ ዉድ
@fatumm7558
7 күн бұрын
መድዬ የእኔ መልካም ❤❤በርችልኝ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ አኛንም አላህ ከሸቃላነት አወረጥቶ ጥሩ ደረጃ ያድርሰን
@lidiya727
8 күн бұрын
ኧረ ብሩን እንዴት እያጠራቀሙት ነው ግን
@Qemarahmad
8 күн бұрын
የኔምጥያቄነው
@FayrouzAhmed-p4o
7 күн бұрын
Wede ksebnebt eko 4 were demoz new qelale new
@tube-ot5cp
7 күн бұрын
ማሻአላህ እንበል የሄኔ ብዙ አመት ደክማለች
@Saada-f5l
7 күн бұрын
ማሻአላህ ለማንም ብሩን ካረጨነው ይጠራቀማል ቆሚ ስራ ካላት ሁለት ሪያል እኮ. ከ70ሺ ብር በላይ ነው ስለዚህ ይሰራል ግን ብር ያዙ ስራ የመሰሩበት ኢትዩን አይቶ የመጣ መቸም እቃ አገዛም መሬት ብቻ የሚገዛው መሬቱን መልሳችሁ ብሸጡት በትርፉ እቃ ትገዛላችሁ ልብ ግዙ ብትባሉም አሰሙም አላህ ይሁናችሁ
@hayatabate3621
7 күн бұрын
ሀሀሀሀ የኔ ቤጤ
@saedaandires6007
7 күн бұрын
ማሻ አላህ በርች የኔ ዉድ🌹🌹🌹🌹
@Bintmahmud-y5k
6 күн бұрын
አሏህ ጉልበትሽን ጤናሽን ይባርክልሽ አሏሁመባሪክ ሙስሊሟ እህቴ❤
@LubaSeid
8 күн бұрын
አድ ሠው ሺ ግዜ ላይክ ማድረግ ቢችል ኖሮ እኔ ባደረኩሽ 🎉🎉🎉
@zeyne-u4s
4 күн бұрын
እኔም ብችል አረጋት ነበር
@seadaali1844
7 күн бұрын
መደየ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናሽ በጣም ነው የምወዲሽ እቃወቺሽም ጥራት አላቸው ኢሸአላህ እኔም አዛለሁ
@MmMm-wc2lr
3 сағат бұрын
አሪፍ ነዉ በረች ስናገኝ እገዛለን
@Toybጦይቢtube
8 күн бұрын
ማሻአላህ ኢትዮጵያን ልመጣነው እና እንዳልደነግጥ ዋጋው በየቀኑ ስምታሳይን አመሰግናለሁ በርች🎉🎉
@hawi5630
7 күн бұрын
ሳህ ወላሂ እኔም
@NaNa-lw3xq
6 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
7 күн бұрын
መድየ በርችይ ጀግናነሽ የምር
@KimmeYouTube
7 күн бұрын
አረበአሏህ እናበራታት መድየ በርች
@CamilaCamila-c1d
Күн бұрын
አላህ ይጨምርልሽ የኔዉድ
@temokrotube1159
8 күн бұрын
እኔ ጉዴን አላወኩ 323 ሺ! የእቃ መግዥያ ሁኖ አረፈው! እኔ እኮ ዛሬም ድረስ በዚክ ብር ቦታ በፍለጋላይ ነኝ!
@ሂኩነኝ-ጰ5መ
8 күн бұрын
የኔ ቢጤ አይዞን
@MadenaUae-lw9wy
8 күн бұрын
ክክክ ሞክሪ
@AhlamMuhame
8 күн бұрын
የኔውድ አሳቅሽኝ አብሽሪ
@almasbh6100
8 күн бұрын
😮😮😮
@Susu-n9y
8 күн бұрын
አይዞን ክክክክ
@ኡሙኢስራYouTube
2 күн бұрын
አይዟችሁእህቶቸ እደርሳለን እኛም ኢሻአላህ ተስፍአትቆርጡመሻአላህ ለእቃው
@ሀዮወለዮ
7 күн бұрын
ማሻአላህ ተባረክረህማን የተለየነው መዲየ የኔጀግና ❤❤❤አቺኮልዮነሺ
@fatumm7558
7 күн бұрын
ዋውው ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ አረህማን አላህ በአፊያ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ
@Aጎደሪዋ
6 күн бұрын
በርች❤❤❤
@فاطمة-ز8ق1ي
8 күн бұрын
ማሻ አሏህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@naimaemran7700
5 күн бұрын
ማሻአላህየኔዉድ❤❤
@saada5882
5 күн бұрын
እኔ ላይክ እረሳለሁ ጥሎብኝ እጅ አድናቂሽ ነኝ ቤቴ ይለቅና አንችን ነዉ እማዘዉ ኢንሻ አላህ
@saadasaada-uy5nf
8 күн бұрын
ማሻአላህ በጣም ያበደነው በርች መዲ❤❤🎉🎉🎉
@فاطمة-ز8ق1ي
8 күн бұрын
ቀላል ያደክማል እደ ማሻአሏህ አለይኪ መዲ አሏህ ያሠብሽዉ ያሟላልሺ ያረብ በጣም የምትደነቂ ነሺ አሏህ የልፋትሺን እረብላለሚን ይክፈልሺ
@Mariam-b9d5d
7 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤ጀግናነሺ ወላሂ
@NaemaEthiopia
7 күн бұрын
ማሻአላህ በጣምነው በጉጉትነው እምጠብቅሸ እህት በረቺ
@temermohammed7425
7 күн бұрын
ጀግና ነሽ ወላሂ❤
@LubaSeid
8 күн бұрын
ማሻአላህ ነው መድየ የልብ ሠው በርች አላህ ያግዝሽ❤❤❤❤
@aishasaeed1018
8 күн бұрын
ማሻ አላህ መድየ❤❤
@FoxyaOumer
8 күн бұрын
በርች ማሻ አላህ❤
@mareammohammed1875
6 күн бұрын
ወንድሜ ይወድሻልበያት
@HAliMTTube
8 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤
@kwt-nk6cf
7 күн бұрын
በርቺልኝ መድየ❤
@ASH-zk4tf
8 күн бұрын
ማሻአሏህ በርች መድየ
@Rዘረኝነትጥብናት
8 күн бұрын
ማሻአሏህ ተባረክአረህማን
@shjking2439
7 күн бұрын
መሸአላ የኔቆጆ
@semirawollo
8 күн бұрын
ማሻ አላህ🎉🎉❤❤
@HfjfhfJfjfhjf
8 күн бұрын
ማሻአላህእህት❤❤❤
@jamila3850
8 күн бұрын
ሶፍው ሲያምር መሽአላህ በተለይ መጨረሻዋአ
@حبيبة-م1خ
7 күн бұрын
ማሻ አላ ትለያለሽ ያአላህ እደት አሳላሽው
@Saada-g5f
7 күн бұрын
ማሻአላህ በርች
@BuzeWASu
8 күн бұрын
ማሻ አላህ
@MimiKonjo-b6s
8 күн бұрын
በርች መድዬ
@SadaAhmad-wb1xw
8 күн бұрын
ማሻ አላህ በአፊያ ይኑሩበት
@adreamer834
8 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@امينهامام-د8ل
7 күн бұрын
ማሻ አላህ በሰላም ትኑረበት ግን ድስቱ ስንት ቁጥር ነዉ 1 በሬ የሚሰራዉ የምታቁ ንገሩኝ
@6ygy724
8 күн бұрын
ማሻአላህእህትበርቺማማይ
@ytub8615
7 күн бұрын
አረ ውውውውውይ 😢😢 እንዴት እንደምያስፈራ ግዜው
@ErEr-nz9ti
7 күн бұрын
ማሻአላህይኔውድ❤❤❤❤
@أممانيساانشاالله
7 күн бұрын
እደውግን አገርቢረጋጋ ጥሩነው እስከዛቦታመግዛት እደኔ አስተሳሰብ እኔየመሰለኝ
@FgHj-xb6wx
7 күн бұрын
❤❤❤❤❤ትለያልሽ እኮ መዴየ
@sayeedsayeed6895
7 күн бұрын
መድየ እኔ ቢደወወን ከማየቴ በፊት ነው ላክ የማረገው ቢቻል ብዙግዜ ባረኩሺ በረች
@selamlesewhulutube1992
5 күн бұрын
እህቴ ለማሳየት እያነሳሽ አትድከሚ በወረቀት ፅፈሽ ብቻ ተናገሪ የሚፈልግ ካለ አሳይኝ ያሉሽን ማሳየት ከዛ ውጭ ይሄን ሁሉ እያነሳሽ እራስሽን አታድክሚ
@kadunatsouli622
8 күн бұрын
መሸኣላህ።ሀእኒም፡አድቀን፡አረጋለሁ፡መድ፡አይዞሽ፡በርች፡❤❤❤❤❤❤
@RhimaaGetahun
7 күн бұрын
የኔውድ ቁጥርሽን አሥቀምጭልኝ
@اسيامحمد-ج5ت
8 күн бұрын
ማሻአላህ❤
@ኑሮበገጠርTube
7 күн бұрын
ማሻአላህ ሁሉምቨበጣም ያምራል ግን ስል አንሺ ሰው እደት ያዛልሳታነሺ
@zehara5
8 күн бұрын
ማሻአላህ በርች❤❤❤
@SemiraGetahun
7 күн бұрын
ማሻአላህ እኔ ብቻ ነኝ ብሩ አልያዝ ያለኝ😢😂
@ZZ-th2mb
8 күн бұрын
ኮቦልቻ ኤርፖት አከባቢ እያሰራሁነዉ የፈሪኒቸር እቃ 4ተከፋች ቁምሳጥን ባለኮፈርት 28 ሺ ነዉ የሠራልኝ በረካይሁን ማግሠኖ ይወጣል ኢሻ አላህ
@ZeburaAli-db7wk
8 күн бұрын
ኮቦልቻእኮአሪፈነውፈረኒቸረአሁንጦረነቱጋረእጂየተወዴዴውኮቻሁሉምነገረአሪፈነውውዲየመዲናደሞታማኝልጂናትአላህያግዛትትመሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@Alhmdulelah
7 күн бұрын
እስኪ ፊቶውን ላኪልኝ እህት እኔም ማሰራት እፈልጋለሁኝ
@WOLOOFRNCR
7 күн бұрын
አድራሻውን ስጭኝ
@MolaAlkaabi
5 күн бұрын
ስልክ ቁጥሩን ላኪልን
@mareammohammed1875
6 күн бұрын
ይሄንሁሉገዝታ ባልዋሥ ምንልገዛ
@ferdose
6 күн бұрын
ሰላም ወድ የሀገሬልጆች በያላቹህበት አላህ ይጠብቃቹ አገራች ሰላም ፍቅር አድነት ያምጣልን በቃቹ የበለን ያረብ ጦርነት በቃን ሰላም ያምጣ ሁላቹህም ጸልዩ ድዋአድርጉ ወቶከመቅረት ይጠብቀን
@mareammohammed1875
6 күн бұрын
ከዚህካርጎከማረግ እዛ ቀላልነው
@enatager5416
7 күн бұрын
አላሁ አገራችንን ሰላሚ አድርገው የለፉበትን የደከሙበትን የሚጠቀሙበት ያረጋቸው በዚያ አካባቢ ሰላም የለም kobo ሳይሆን ሮቢት ከሆነ እሮቢት ነው ቆቦ ከሮቢት ትንሽ አለሽ ይላል
@AaBb-v6n
7 күн бұрын
አሜን ላም ይስጠን አኔም ወንድሜ ሮቢት ነው የሚያስተምረው አመት ሊሆን ነው ያለማቋረጥ ካስተማሩ አሁንም ተማሪ የለም ፈርሙ ይላሉ
@UaeUae-i4g
6 күн бұрын
በርች እህቶቸ ግን ምን ነክቷችሁ ነዉ አዳረብ ይመሥል እቃ የምሠበሥቡት እድሜ ይፈጃል ግዙ ግን በልኩ አሥፈላጊዉን ብቻ ከዛ ሥራ ሥሩበት ብሩን ቀሥ እያላቸሁ እቃ ሙሉ አደማ መጨረሥ በሠዉ አገር
@امريانوريضوانإنشاءالله
8 күн бұрын
ماشاءالله عليك
@GenetMolla-qy4gl
8 күн бұрын
ዋዉዉ ❤❤❤
@አሊያ
8 күн бұрын
ካዲሳባ ኤርፖርት ኮበልቻ እቃሚዴርስ ካለ ኩትራት
@rehimaebrahim4125
8 күн бұрын
ማሻዓላህ ወላሂ እኔ የቤት እቃና ፍሪጅ ብቻ 246shi ጨረስኩ😢😢
@saadaahmed420
7 күн бұрын
መዲ ወረፋውን እንደያዝሺልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@lelamokadam8451
7 күн бұрын
Mashala hala yazish weede
@haythetyopi8071
8 күн бұрын
ማሻአላህ ህዝቢ ሀብታምነዉ 😊😊😊😊
@ዮስራዩትዩብ
8 күн бұрын
ወላሂ አችለምገዢው እኔን ድክም እሚለኘነገረስ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
7 күн бұрын
ግንኮ ቲፃፍልሽ አመልሽም እህት ነድና
@ZamzamMedan
8 күн бұрын
ወደ ጉራጌ ታደርሽ አለሽ ወይ
@betiaweltubi6571
7 күн бұрын
Meshala abesheri. Weda. Alahi yagezeshi
@zamzamz7175
8 күн бұрын
ማሻአላህ
@NejatTimer
8 күн бұрын
መሸአላህ አንቸ ትለያለሸ
@lidiya727
8 күн бұрын
ስወድሽ እኮ እስኪ የሶፋ ዲዛይን ፖስችልን ሶፋ ቤት ሂደሽ እንድናዝ ሶፋው ጋር ያየዋቸው ጠረንጴዛ ዋጋ ስሪልን
@Tigestdestaw
7 күн бұрын
የፈርኒቸር ቁጥር
@SeadaMohammed-cb4je
4 күн бұрын
ኸረ መድ ፈርኒቼር ግን በጣም ዉድ ናቼዉ ወይራዉ አከባቢ አለ እዛ ብታሰሪላቼዉ ይሻላል ባይ ነኝ
@Medtube1988
4 күн бұрын
እደቃው ጥራት ይለያያልኮ እወይራው ያሉትኮ የድሮ አሰራር ነው የሚሰርት ግርድፍድፍ ያለ ነው ሞክሬያቸው ነበር እነዚ ም የሚቀንስ ካልሻቸው አለ ውዴ
@Bertukannega-k1w
7 күн бұрын
ወይኔ ቁምሳጥኒቱን ስጡኝ ስጦታ ስታምር የኔ ምርጫ ናት የት ነሽ እምወድሽ እኔም ልዘዝሽ እስኪ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
7 күн бұрын
ሶፉ እግሩ በብረት ያለውን በደንብ አሳይን እህት
@አሊያ
8 күн бұрын
ትኩስማስቀመጫው እኔ ሳልመጣ ትልቁ ሀያምስትብርነበር
@abdullahsalem-lc3lt
8 күн бұрын
በመስመር ስደውል አታነሽም በዚህ የሚታስቀምጭው አይሰራምደ
@jamila3850
8 күн бұрын
ብሩ ሲበዛ ይከብደኘን እኔ እደማወጣው እናተስ😂
@ዮስራዩትዩብ
8 күн бұрын
😅😅
@HaySss-lx6ke
8 күн бұрын
እኔም እደነግጥእና ራሴንበራሴ አረጋጋለሁ
@መሲቲቲዩብ
8 күн бұрын
እኛምነን😂😂
@ዮስራዩትዩብ
8 күн бұрын
@@HaySss-lx6ke ክክ
@HAYAT-g4u
8 күн бұрын
😂😂😂
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
7 күн бұрын
ግን ይሄ ሁሉ እቃ ምን ያረግላቸዋል ከሁሉም አንድ አንድ በቂ ነው ለምሳሌ የውሀ ጆክ 1 ትሪ 1ጪልፉ 1 ወዘተ በቂ ነው ኮተታ አታብዙ
@aminamoh619
8 күн бұрын
መድ የመዳም ዋይ ፋይ ታሞብኛል መዳኒት ካለሺ እየዞርሺ ቀርሺኮ 😢😢
16:23
ዘመናዊ የሆኑ ሙሉ የቤት ዕቃዎች በ75 ሺ ብር ብቻ ከትዊንስ ፈርኒቸር ቤት! Sofa price in Addis Ababa | Ethiopia| Gebeya
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 39 М.
24:45
#ደጋን የሚሄድ 108ሺ580ብር የፈጀ ልዩ ነው ነገ ለምትመጣዋ የተዘጋጃት/ታህሳስ/4/04/2017
Med መድ Tube
Рет қаралды 4,5 М.
2:51:17
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
НТК Show
Рет қаралды 594 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 13 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 119 МЛН
25:40
"የቀረው ይቅር ውሻ አላዝልም..."🤣 አስቂኝ ኤቢ ኮርያ ቤት ተቀጥራ ጉድ ሆነች 😂😂 አዝናኝ ድራማ //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 316 М.
24:15
አብርሽ ለፅጌ ተንበርክኮ አበባ ሰጣት.ዳኒ እና ሩታ አበዱ😱😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 75 М.
9:38
🔨እብራሂም ወሎ ፈርኒቸር ዛሬደሞ ይሄንን ኪችን ገነቴ አድርሰናል እናተም ከፈለጋችሁእዘዙን በታማኝነት እንሰራለን ይደውሉ0945834333
እብራሂም ወሎ ልጓማ ፈርኒቸር Ebrahim Furniture
Рет қаралды 2,8 М.
23:52
በዓል ቤታ ንተዋሳኢት ንያት መሓሪ ስነጥበባዊ ኢሳቕ ዓሪፉ/ ኪሮስ ምስጢር ድምጻዊ ህግደፋዊ ኣውጺኡ
Neshnesh Tv
Рет қаралды 19 М.
21:35
ዮሴፍ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 19 М.
20:06
''የራሱን ገንዘብ ሰጠኝ'' ዐቢይ፣ ሽመልስ ያባረሯቸው ባለሥልጣናት፣ ባለሃብቱ ተገደሉ፣ ''ግንባሩን እደግፋለሁ''ሚኒስትሩ፣ OLA ማስጠንቀቂያ ለካድሬዎች|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 53 М.
28:57
#አቀስታ የሚሄድ 301ሺ420 ብር የፈጀ የተሟላ የቤት እቃ #አረቢያ መጂሊስ/ታህሳስ/1/04/2017
Med መድ Tube
Рет қаралды 12 М.
2:41:57
ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 553 М.
24:54
እዳልክን እዳታገኝው በጨራሽ ሄሉን አስጠነቀቀች😭
Helu Tube
Рет қаралды 16 М.
34:11
በ7 አመቴ እንጀራ እጋግር ነበር፡፡ሳላስበው የገዛ ጓደኛዬ አሳልፋ ሰጠችኝ::ባለ ታሪክ ታመኑ ሀይሉ::
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 5 М.
2:51:17
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
НТК Show
Рет қаралды 594 М.