"ቆጮ አልወድም"... ዳኞችን ዝም ያስባሉት ቲክ ቶከሮች /በምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

  Рет қаралды 232,151

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Mirtu_Gebeta

Пікірлер: 138
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
እንዴት ጨዋ ልጆች ናቸው ዘመናይ ወጣት ናቸው. ይመስገን እንደዚህ አይነት ትውልድም አለን ብር ፌስ ቡክ ስድ ስዱን እያየን የከሰርን መስሎኝ ነበር
@dawitabate9291
@dawitabate9291 Жыл бұрын
ምን አይነት ትሁት የሆኑ ኢትዮጵያውያን ወጣቾች ናቸው ኮራሁባችሁ 👌👌👌እነዚያ በየ ቲክቶኩ ለሚፈነጩት ወጣቶች ምሳሌ ትሆናላችሁ👋👋
@ninoskitchen9201
@ninoskitchen9201 Жыл бұрын
Thank u this means a lot
@betelehemdessie1305
@betelehemdessie1305 Жыл бұрын
ብዙ አይነት ውድድሮች አሉ ይሄ ውድድር ፍፁም ጨዋነትን የተላበሰ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ ዳኞች
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
እውይ ደስ ሲሉ ሶስቱንም ነው ቲክቶክ የምከታተላቸው በጣም ጎበዝ ናቸው 👍🙏
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 Жыл бұрын
እኔ እኮ ሼፍ መክብብ አስተያየት ሲሰጥ ነው ልቤ ሙልት የሚለው😍!! ሼፍ መክብብዬ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል!!
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
ሚኪ።ናኒና ልዑል ከማውራት ባሻገር መሆናችሁን አሳያችሁን፣ የእውነት በጣም ጎበዞች ናችሁ፣ የእውነት ትችላላችሁ፣ ዛሬ ደስ የሚል ውድድር ስላየሁ ደስ ብሎኛል፣ ሚኪ የቲክ ቶክ ሊነክህን እባክህ።
@maramawittilahun
@maramawittilahun Жыл бұрын
By far the best episode this will be an episode to remember.🥗🍳🧆🌭❤❤
@ነጃትየአባቷልጅ
@ነጃትየአባቷልጅ Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የሀገር ልጆች በረቱ
@eh9850
@eh9850 Жыл бұрын
Thank you for creating this show. We learned a lot from you. I wish you could have made the chef's channel and Taught us more about cooking. I hope all viewers gain a lot from the comments given to the contestants. Thank you!
@maramawittilahun
@maramawittilahun Жыл бұрын
nice
@getabalewmordie5973
@getabalewmordie5973 Жыл бұрын
@@maramawittilahun 1
@emafikir21tube
@emafikir21tube Жыл бұрын
ዋው ትሕትናቸው እጅግ ይለያል ጎበዞች
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc Жыл бұрын
ሼፍ መክብብ እንኳን ደህና መጣህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ Жыл бұрын
እውይይ የኔ ትሁቶች ደስ ስትሉ ጎሽሽሽ በርቱልን እኛ የመዳም ቅመሞች ኮርተንባችሃል
@ethiopiadejne3971
@ethiopiadejne3971 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምኞታችሁም ይስመር ናኒዬ የሳርዬ ልጅ የጌቱዬ ልጅ እጅግ በጣም ኮርቼብሻለው ይበልጥ የተሻለ ነገር ላይ እዳይሽ መልካም ምኞቴ ነው
@simontekali2738
@simontekali2738 Жыл бұрын
Good Jop guys I really appreciate and touched by the honest conversation n confession of Luelie!! EBS pls bring such kind of innovative Youth they can change mind set of young Generation!!!
@Merkaba532
@Merkaba532 Жыл бұрын
ቆጮ ውስጤ ነው የአያቴ ቆጮ ናፈቀኝ ቆጮ ጥንካሬ ይሰጣል
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ልዑልዬ የልጄ ሞክሼ አይዞህ👍
@mathiosfantahun7097
@mathiosfantahun7097 Жыл бұрын
Well done to the competitors. compounded and precise judgment from the judges. Go and enlight your audiences chef kabrak and Chef Mekbeb.
@samrawitketema2730
@samrawitketema2730 Жыл бұрын
Naniye am glad to see you here there is more to come keep up z good job
@salilishbira4398
@salilishbira4398 Жыл бұрын
ሼፍ መክብብ ስትኖር ደስ ይላል
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ቲክቶከረቹ ምርጥ ድንቅ ወጣቶች አቦ ደስ ስትሉ ይመቻችሁ ዳኞቻችን ተባረኩ ዘሌ የፕሮግራሙ ድምቀት
@sharpeye2793
@sharpeye2793 Жыл бұрын
የናኒዬና የቀሩት ወንድሞቻችን እዚህ መድረስ ብቻውን የአሸናፊነት መገለጫ ነው። እጅግ ነው የኮራሁባት!__ ቴክኖሎጂውን በትክክልና በአግባቡ ተጠቅሞ ለሌሎች አርአያ በመሆን በዚህ ደረጃ ታዋቂ መሆን ቀላል ነገር አይደለም...የራሱ የሆነ የሚጠይቀው ብዙ ነገር አለ...ቀላል ቢሆን ይሄ ጨፋሪውና ተሳዳቢው ባደረገው ነበር። ትጋት ትዕግሥትና ትልቁን ስዕል አርቆ ማየትን ይጠይቃል...simply put they are visionaries! ፕሮግራሙ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው... ...ግን ግን በኢትዮጵያችን እንደው ለምግብ ሥራ ዳኝነት የምትበቃ እንስት ጠፍታ ነው ሁልጊዜ በወንዶቻችን ብቻ ዳኝነቱ የሚካሄደው? ...የምርጡ - ገበታ አዘጋጆች መቀላቀሉን እንዴት ጠፋቸው ወይስ ተሰወረባቸው?... ...እንዲያውም እነዚህ ወንድሞቻችን ራሳቸው እርስ በርስ እንዲወዳደሩ ማድርግ ሳይኖርብን አይቀርም...EB's ምን ይላል??? ዳኞች ሴቶች ቢሆንስ ወንዶቹን ዳኞች የሚዳኙት??? ፕሮግራሙንም የበለጠ ተወዳጅና ተናፋቂ ያደርገዋል።...variety is everything.
@ninoskitchen9201
@ninoskitchen9201 Жыл бұрын
እስማማለሁ እኔም
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 Жыл бұрын
አፕሉ የት አለ ተቃጥሎ ቁጪ ብሏል ደስ ይላል ክክክክክ
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 Жыл бұрын
ሚካኤል ጎበዝ ነው በጣም ❤
@maramawittilahun
@maramawittilahun Жыл бұрын
🥰
@sirgutshawull9106
@sirgutshawull9106 Жыл бұрын
ግን እኮ ምግቡ የሚሰራው ያገራችነው የምታወሩት አብዛኛው ኢንጊሊዘኛ አደረጋችሁት ባማርኛ ጥሩልን ግባቶቹን
@elisabiru1378
@elisabiru1378 Жыл бұрын
ለምታደርጉት የስራ ክብር ትልቅ አድናቆትና ክብር ለናንተይሁን እያልኩ አንድ አስተያየት ለመስጠት በክብር እጠይቃችሗለሁ እሱም አድ ተወዳዳሪ ሲሰራ ሻሽ ወይ ኮፍያ ቢዝጋጅ ጥሩነው ለምን የክችን ስራ መጀመርያ ንፅህናነው ስለዚህ ፀጉትር ደግሞ በጣም ባለጌነው ድእዴት እንዳላጋጠማችሁ እጃ ካጠፋሁ ይቅርታ
@Usereri8287
@Usereri8287 Жыл бұрын
Chef z always makes me laugh 😆
@haimanotteferra5572
@haimanotteferra5572 Жыл бұрын
Ethiopia to visit and we choose to go to Chef Mekbebe restaurant and we told them we came to judge Waitress so happy to show us delicious food and the best service the best Ethiopian wine thank you chef Mekbeb
@ot7bangtan751
@ot7bangtan751 Жыл бұрын
What's it called?
@gghh2265
@gghh2265 Жыл бұрын
ክትፎታ ቆጮ አይነጣጠሉም የጉራጌ ክትፎ የሚበላው በቆጆ ነው😍
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 Жыл бұрын
Y'all are my favorite Tik Tok Chefs.
@hayarradwan3331
@hayarradwan3331 Жыл бұрын
ሶስታችሁም አድናቂያቹ ነኝ ያበደው ያሸንፍ
@minnina6985
@minnina6985 Жыл бұрын
ልዑል
@addiswoldeyes2216
@addiswoldeyes2216 Жыл бұрын
chief nen kemelut 10 eje yeshalalu
@Batibati380
@Batibati380 Жыл бұрын
Chief mekbib welcome back😍👍👍👍
@senait689
@senait689 Жыл бұрын
Nice ! These is the creativity that we need to make. Continue to appreciate the judges educational comments.
@eheteezineh816
@eheteezineh816 Жыл бұрын
I am glad i see you here ,i am really admire you
@hayatbelayhun7708
@hayatbelayhun7708 Жыл бұрын
ጎበዞች እከታተላችኋለሁ ቲክቶክም ኢንስተግራምም
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
ምርጡ ገበታ ኤቢኤሶች አገራችን ስላም ሆኖ ሰአታችሁን እየጠበቃችሁ ከች በሉልን
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc Жыл бұрын
ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት😂😂 ሽምብራ በልቶ ኪኪኪኪ
@sosenawondimu2572
@sosenawondimu2572 Жыл бұрын
Nice job with out culinary skills love it
@LenaLena-yx5sh
@LenaLena-yx5sh Жыл бұрын
የመዳም ቅመም ነኝ ቲክቶክህን አካውንት ሹክ በለኝ
@getutsegaye7388
@getutsegaye7388 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ምርጡ ገበታ ካየዋቸዎ ገበዞች ናቸው ደኝነቱ እዳለ ሆኖ
@dthegreat9784
@dthegreat9784 Жыл бұрын
I watch leul in Nazareth school in christmas carnival in hes friends he cook cookies and chips
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 Жыл бұрын
ምርጥ ውድድር ነበር ሚኪያሸንፋል የሚል ግምት ነበረኝ ግን አልሆነም
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're welcome you're welcome
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're you great man you're you're right man
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
don't waste the are time don't ask any questions please.
@saadafaruq3732
@saadafaruq3732 Жыл бұрын
❤❤❤❤@@letebrhanambaye2155 .
@masuethio6213
@masuethio6213 Жыл бұрын
ሼፍ መክብብ ማይ ፌቨራይት ዳኛ!
@ruthhailu1296
@ruthhailu1296 Жыл бұрын
Naniye, we are so proud of you!
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Жыл бұрын
አፈሉ ወንዳቹ ጉድ አፈሉ ድሮ ድሮ ሴቶች ጉድ አፈሉ የሚል ዘፈን ነበር ምግብ እስራት ላይ
@Usereri8287
@Usereri8287 Жыл бұрын
Chef Mekbeb ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ምርጡ ገበታ የኔ ምርጦች ዛሬ መክብቤ እንኳን ደና መጣህ ተናፍቀህ ነበር ሼፍ ካብራክም እንኳን ደና መጣህልኝ ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ ይመችክ ዋው የዛሬው ምርጥ ነበር ግን ሚኪ ያሸንፋል ብዬ ነበር ቢላዋን ወሰደው ብዬ ነበር
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
We Love you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
We Love you and hope you have a lot going to the same thing with the new year and the way I want to be able is that you make a difference to my Allah you give to you
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh Жыл бұрын
ሀይ የዉሀ መቆጣጠሪያ አዉቶማቲክ እዲሆን በዘመናዊዉ ( ለይላ ,ከሚል)
@HABIBAHOUSEMAID
@HABIBAHOUSEMAID 2 ай бұрын
በምንቀንየሚቀርበው🎉❤🎉
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 Жыл бұрын
Kitfoma Tirenewu Des Yemilewu Demo bekocho newu mibelawu😍😍
@mekashatsion1383
@mekashatsion1383 Жыл бұрын
Naniye glad to see you here
@ninoskitchen9201
@ninoskitchen9201 Жыл бұрын
Tnxxx
@addiswoldeyes2216
@addiswoldeyes2216 Жыл бұрын
miki i love your foods always
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Жыл бұрын
ሼፍ ዚ 😍😍
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 Жыл бұрын
Kocho enem yikonetitegnal kitfo be enjera 😋😋😋
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
እንኳን ደናመጣቸሁ
@bamialex3471
@bamialex3471 Жыл бұрын
@nani getu I'm glad to see you my beautiful
@ninoskitchen9201
@ninoskitchen9201 Жыл бұрын
Thank u bamiye
@zebibtubez4756
@zebibtubez4756 Жыл бұрын
ተው ግን ሴት ዳኛ አስገቡ
@እሙአብደላ-ዠ3ረ
@እሙአብደላ-ዠ3ረ Жыл бұрын
ለምንአስፈለገየሴትዳኝእነሂዳኞቹምርጥዳኞችናቸው👍👍👍👍👍✅✅✅✅
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
@@እሙአብደላ-ዠ3ረ የኔ ውድ ደምሪኝ
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
Zebib ከመደም ቅማም እናምራጥ ክክክክ በዘውም ወደ ቤቴ ጎር በይ
@zebibtubez4756
@zebibtubez4756 Жыл бұрын
@@emebet591 አብሽሪ
@zebibtubez4756
@zebibtubez4756 Жыл бұрын
ጎራ እላለሁ አብሽሪ
@ethio6198
@ethio6198 Жыл бұрын
Kitfo be kocho my all the time favourite food 😩
@ሀዊነኝየባህርዳሯሰንደል
@ሀዊነኝየባህርዳሯሰንደል Жыл бұрын
ቆጮ እኔም አልወድም
@ethio6198
@ethio6198 Жыл бұрын
Yegurage new kocho but if you once tried kitfo bekocho you will never go back to enjera bekitfo
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Жыл бұрын
እኔ ግን ምግብ መስራት አይገባኝም አላህ ያግራልን
@mikot4439
@mikot4439 Жыл бұрын
"Sambusa Teragfo" part killed me lol
@maedotwondesen3471
@maedotwondesen3471 Жыл бұрын
ikr
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 Жыл бұрын
the judges are nice
@nanatzewdu9506
@nanatzewdu9506 Жыл бұрын
Ohhh I’m so happy to see you guys 🥰🥰🥰🥰🥰
@ruthfantu-rs4xe
@ruthfantu-rs4xe Жыл бұрын
Wow❤
@mychoices2106
@mychoices2106 Жыл бұрын
Sheger gebeta, zelela and ethiofood should be next 😂
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 Жыл бұрын
If to taste 😆😆
@addiswoldeyes2216
@addiswoldeyes2216 Жыл бұрын
enesu eko mekmese lay nachew😁
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
እኔ የልጆቹ ትህትና ጨዋነት ተባረኩ እውነት
@helan.salamo4033
@helan.salamo4033 Ай бұрын
👍👍👍👍👍
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
ቆጮ በእጀራ😍😍😍
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Жыл бұрын
🙏🙏🙏bertu.gobezoch💕💕💕🙏🙏
@werkwerk3418
@werkwerk3418 Жыл бұрын
Arif naw gin tsegur yishefen
@Kidus_Tesema
@Kidus_Tesema Жыл бұрын
❤❤
@fiyorimelse474
@fiyorimelse474 Жыл бұрын
እዉነትም ሣንቡሳ ተራግፎ
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 Жыл бұрын
ሁለተኛው ልጅ ከአሜራካ ነው ወይ የመጣው?
@dortigod9254
@dortigod9254 Жыл бұрын
I love koch
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir Жыл бұрын
ምንድነው ድምፁ
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 Жыл бұрын
Ena be madam kushna yetwatsln nen hulam basrewochea mesgana yedrsenal bay gban kesl semea sheaf niew melun gn betam madaber efelgalew
@ethiolove2517
@ethiolove2517 Жыл бұрын
እኔ የመደም ቅመም ነኝ እንዴ እግ/ር ፋቃድ አንድ ቀን እመጣሎ
@lshani.
@lshani. Ай бұрын
When did sausage become sweet? I wish Leul stood his ground a bit more there because that guy was loud and wrong
@saragezahegn4214
@saragezahegn4214 Жыл бұрын
Since when is sausage savory we need real judges
@kokishawangizawkokishawang297
@kokishawangizawkokishawang297 Жыл бұрын
Yena nat aro eza ga quc bilawal ale kkkkk
@ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ
@ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ Жыл бұрын
አረ እኔም መወዳደር እፈልጋለሁ
@edenbirhanu3610
@edenbirhanu3610 Жыл бұрын
The chef judges where do they work? Can someone tell me
@simonmekibib3130
@simonmekibib3130 Жыл бұрын
Chef Mekibib Owning The Exclusive Restaurant and works as Corporate Development Executive Chef, works in Et. as Consultant and Trainer. Chef Kabrak works at Sario Maria Hotel as Executive Chef and Chef Feseha works ILRI( international Life Stock Institute) international company as Executive Chef.
@siredtodamonsalvatore9491
@siredtodamonsalvatore9491 Жыл бұрын
@@simonmekibib3130 thxxxx
@sumeya6451
@sumeya6451 Жыл бұрын
አኔ የምለው አማረኛ አታወሩም እንዴ?
@bintsied6276
@bintsied6276 Жыл бұрын
ቢሻሜል በሸሜል ነዉ
@roseross420
@roseross420 Жыл бұрын
Wudi ye hage jeginoch inkuwan dena koyachu
@foziyamurad5644
@foziyamurad5644 Жыл бұрын
ግን ለምን ሼፎቹ አይወዳደሩም
@hsjnddn1444
@hsjnddn1444 Жыл бұрын
😀👍
@maramawittilahun
@maramawittilahun Жыл бұрын
What ????????????????? miki should have won he tried to be creative
@sablebena5936
@sablebena5936 Жыл бұрын
ዋውበጣምአሪፍነው
@salahnadia3628
@salahnadia3628 Жыл бұрын
I honestly don’t understand why this video is getting praised. Honestly a competition is a competition. There was a clear WINNER. Just because they wanted Mike to win it doesn’t mean that they can’t choose a winner because he lost. This is downright SCAMMING. A competition has a winner regardless. Even if they both didn’t do well, someone must have done even a little better than the other.
@siredtodamonsalvatore9491
@siredtodamonsalvatore9491 Жыл бұрын
Agree
@ritalteib8822
@ritalteib8822 Жыл бұрын
Ketfo ketebela tere nw kkk 😂tasdestegnaleh ko
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል Жыл бұрын
ሼፎች ሁለታቹም ስተሆኖ ዳኝነት ላዬ ደስ ትሉኛላቹ በርቱልኝ በተለዬ ሼፍ መክብብ❤❤
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace Жыл бұрын
እኔም ቖጮ አልወድም
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 Жыл бұрын
Dess selu legochu
@abdimulugeta80gmailcom15
@abdimulugeta80gmailcom15 Жыл бұрын
ትትይ
@rahelzerihun8771
@rahelzerihun8771 Жыл бұрын
dagnoch be amaregna nigerun
@naoojimmitiijimmaa5909
@naoojimmitiijimmaa5909 Жыл бұрын
Lol man
@biruktawitnigussie9695
@biruktawitnigussie9695 Жыл бұрын
Sambusa teragfo 🤣
@ethiopiyawiwsew
@ethiopiyawiwsew Жыл бұрын
1st
@yo-yo8964
@yo-yo8964 Жыл бұрын
ምን ትመስላለች ደሞ የእንግሊዝኛው ኢትዩጽያዊ አይደለሽ ዝም ብለሽአማርኛሽን አታወሪም አጁዛ
@dawitabate9291
@dawitabate9291 Жыл бұрын
እረ ባክህ ለከት ይኑርህ ጌታው
@ziye1715
@ziye1715 Жыл бұрын
Menew ye ligtwa English becha tayach. Judge and the guy with out 👓 he speaks more than her.
@trytobebest1859
@trytobebest1859 Жыл бұрын
Temar endegbaki
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Жыл бұрын
Ere sedbun min ametaw
@HanichoWerkneh
@HanichoWerkneh 10 ай бұрын
Shapi Ze Salem new phone number atwu gene Mawodader eflglwu
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 6 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
ለዛ
Рет қаралды 307 М.
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН