ቆደችንን እንዳይሸበሸብ በቀላሉ በቤት ውስጥ

  Рет қаралды 15,125

Elsa Beauty NT

Elsa Beauty NT

Күн бұрын

Пікірлер: 268
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 2 ай бұрын
My face was very discoloration, and because of your treatment, it's getting much better, I can't thank you enough, so thank you so much for all your help.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
You are very welcome dear, I am glad that was helpful. Thank you
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 2 ай бұрын
እናመሠግናለን በትክክል ቡና በማር በጣም ምርጥ ነው ፊት ያቀላል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ጎሽ ወደድሽው ተባረኪ
@HayatAbubeker-qd9ys
@HayatAbubeker-qd9ys 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@ArAra-z3z
@ArAra-z3z 2 ай бұрын
ኤልስዬ ምትሰሪው በጣም አሪፍነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@genetbahilibi6105
@genetbahilibi6105 2 ай бұрын
የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና ደስ ይሚል ትዝታ Elsye you are blessed 🙏❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የምወድሽ ጠዋት ጠዋት ልክ እሱ ሲጀምር ደብተር ብድግ አርገሽ ውልቅ ነው timing እነሱ ቢያረፍዱ አለቀ ኪኪኪኪ ጥሩ ትዝታ
@itsmydam5935
@itsmydam5935 2 ай бұрын
ሰላም ኤልሲዬ እናመሰግናለን🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን
@Genit-x6q
@Genit-x6q 2 ай бұрын
ያሁልግዜ ምርጥ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@KasachLozan
@KasachLozan 2 ай бұрын
,የሁልግዜ ምርጥ❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የኔ ደግ ሰላም ተባረኪ
@Nadia-rf8kp
@Nadia-rf8kp 2 ай бұрын
Brava, I will defnetly try it. Thank You.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Please do! Thank you
@romanabebe9148
@romanabebe9148 2 ай бұрын
Thank you so much Elseye I'll definitely try it ❤ Bless you
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
You’re welcome 😊
@gelilamesfin4038
@gelilamesfin4038 2 ай бұрын
ኤልሲ መልካም ሰው ነሽ ስራሽ ሁሉ እርጋታ የተሞላበት ነው በጣም ደስ ይላል የምትሰሪውን ውህድ በሙሉ ከሞላ ጎደል እከታተላለሁ እና በሁሉም ጥቅሞችን አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@makw5069
@makw5069 2 ай бұрын
❤❤Thank you for sharing Elsi
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Thanks for watching!
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 2 ай бұрын
ኤልስዬ እናመሰግናለን 🙏❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Emuዬ የኔዋ ሰላም
@AlemTesema-yz2wl
@AlemTesema-yz2wl 2 ай бұрын
ልክነሽ ቡና እና ማር በጣም ምርጥ ነው እኔም ምስክር ነኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ተባረኪ
@martasafa7325
@martasafa7325 2 ай бұрын
ኤልስዬ ኡሌም የምት ሰሪልን ምርጥ ነዉ የሚመረጥ የለዉም ኤጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@ጣይቱኢትዮጵያ
@ጣይቱኢትዮጵያ 2 ай бұрын
ኤሌሲ እናመሰግናለን ክበሪልን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@MuluworekKasegn
@MuluworekKasegn 2 ай бұрын
ኤልሲዬ እጅሽ ይባረክ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን
@seadaahmed4068
@seadaahmed4068 2 ай бұрын
Elsii qonejo sewedeshe eko mashalla yehoneshe ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Yene deg fetari yiwidedish Amen
@Sofia_teklu
@Sofia_teklu 2 ай бұрын
በርቺ እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@ArAra-z3z
@ArAra-z3z 2 ай бұрын
ሁሌም ምርጥነገር ነው ምታቀርቢው ❤❤ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ተባረኪ
@SebleTeks
@SebleTeks 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏 ተባረኪ ኤልሲ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን
@GenetGezhangh
@GenetGezhangh 2 ай бұрын
ኤልሲ የኔ ውብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ገንዬ የኔ ነሽ አመሰግናለሁ
@fekab5672
@fekab5672 2 ай бұрын
Very impressive and a great job as always. Bless you abundantly, Elsina.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Thank you so much! You are the best.
@VeinTadie
@VeinTadie 2 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ መልካም አዲስ ነገር ይዘሽልን መጣሽ የማትሰለቺ የኛ ውበት መድሐኒት ሁሉ ነገራችን ኑሪልን እድሜና ጤናውን ያድልልኝ ከክፉ ይጠብቅሽ ሀሳብሽን ህልምሽን እውን ያድርግልሽ ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ዘርሽ የተባረከ ይሁን ከዚህም በላይ ለብዙዎች ያትረፍርፍሽ ተባረኪልኝ ሁሌም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ
@weynemariamtesfaye1804
@weynemariamtesfaye1804 2 ай бұрын
Peace Elsi . I watched your video but my skin already wrinkled does it helped me?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Hello dear, If you have wrinkle coffee is the best please use it often yes. Thank you
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የኔ ደግ ያንቺ ደሞ ይለያል እኮ አበረታቼ ደግ እህቴ ተባረኪ
@menatube7519
@menatube7519 2 ай бұрын
ኤልሲ መልካም ሰው እናመስግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ሰላም
@ende4169
@ende4169 2 ай бұрын
Your skin is amazing !!!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Thank you so much
@seblekitchen
@seblekitchen 2 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይቨብዛ ኤልስየ ዋው በቀላሉ በቤታችን ልናገኘው የምንችል ግባአት እናመሰግናለን ኤልስየ🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን ሰብሊ
@TsehaiTesema
@TsehaiTesema 2 ай бұрын
እንዴት በርበሬ ትያለሽ በጣም ብልግና ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
እውነትሽን ነው ግን ተያቸው
@GermaFetene
@GermaFetene 2 ай бұрын
የኔ ልበቀና የኔ ትሁን ምን እንላለን ሌላ ፈጣሪ ብቻ ዘመንሽን ሁሉ ደስተኛ ያድርግሽ ከነቤተሰብሽ ዘመጋቶችሽን ሁሉ ሳቅሽን ያብዛልሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
@mulutube2116
@mulutube2116 2 ай бұрын
ሰላም ኤልሲዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ብና ማር ወተት ቆንጆ የፊት ትሪትመንት ነው በቀላሉ በቤት ወስጥ ማግኘት የምንችለው ጤናማ የሆነ ግብአት ነው አንቺ እየተቀባሽ ስለምታሳይን ለመቀባት ያነሳሳል የኔ መልካም እግዚአብሔር በመውጣትሽ በመግባትሽ ሁሉ ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ እናመሰግናለን❤️🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ፅግሽዬ በጣም አመሰግናለሁ
@bezazerihun1051
@bezazerihun1051 2 ай бұрын
Thanks my sister❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
You welcome
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 2 ай бұрын
❤❤❤የእኔ ዉድ ተባረኪልኝ😍🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን
@haleluyademissie1530
@haleluyademissie1530 2 ай бұрын
Eliseye tebareki❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Ай бұрын
Amen
@DanialDaniel-on2xh
@DanialDaniel-on2xh 2 ай бұрын
ኤልሳ አሪፍ 👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Danyዬ የኔ ደግ ተባረክ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 2 ай бұрын
ኤልሲዬ እንደምን አለሽልኝ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ የኔ ውድ ትጋትሽን ሁሌም አደንቃለሁ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የኔ ደግ ሰላም በጣም አመሰግናለሁ
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 2 ай бұрын
እስቲ ምን ያልተቀባሺው አለ በርበሬ ነው የቀረሽ 😂😅
@fekab5672
@fekab5672 2 ай бұрын
@@elsabeautynt Hi Elsina, do not take any notice of people with negative feedbacks or some kind of discouraging words. Your patience, sheer determination and diligence will give you the great strides you need for success. Do not reply back messages similar to the one above. Cos that’s not you my dearest sister.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
@@fekab5672 I am so sorry Fekabዬ, I was not me you right sometimes people push you wrong direction. I do respect your comment that is why I delete my response to her, she use to come my live chat video, then because of my opinion on my counrty situation she start writing bad comment. kkkkkk now I am laughing. Thank you GOD I have great people like you, that is blessing. Thank you for make me laugh. GOD BLESS YOU
@BirhanuNega-q7c
@BirhanuNega-q7c 2 ай бұрын
በርበሬውን አንቺ ተቀብተሽ አሳይን ከጠቀመሽ እንሞክረዋለን አያሳስብሽ😂😂😂
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 2 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን
@ልጅናሆምዩቱቤ
@ልጅናሆምዩቱቤ 2 ай бұрын
ሰላምሽ ብዚት ይበል አህቴ ፊቴ ላይ ቡጉር አስጀገረኝ ባታላይ ቤስት ቃኝ ፊቴ እባክሽ ሹክ በይኝ 🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ቻናሌ ጊቢ አለ
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ተባረኪ
@hanazenebezebebe4690
@hanazenebezebebe4690 2 ай бұрын
Thank you elsi yene marrrrr❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን
@asmerettesfay753
@asmerettesfay753 2 ай бұрын
Selam lanchi yihun ! Roc be Canada yelem . temesasay kale tsafilign .
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Amazon
@MeseretKassa2127
@MeseretKassa2127 2 ай бұрын
You look beautiful white suits you😍🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Thank you so much
@MaskaraAattaabb
@MaskaraAattaabb 2 ай бұрын
Yen wedeee elsuutoo nagaa oltee bareduutoo❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
tebareki
@Amsaldebeb
@Amsaldebeb 2 ай бұрын
Saein sakarm Matamatam Makabat alebei ales
@tsigemariam5726
@tsigemariam5726 2 ай бұрын
Hi 👋It is fasting time right to use milk now. I s there anything which I can substitute with? Thx
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Yes, next time I will do for the time of fasting.
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 2 ай бұрын
አንቺን የፈጠረ አምላክ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@teshayamanuel4132
@teshayamanuel4132 2 ай бұрын
ኤልሲ አንደኛ 👌💐🌹👌💐🌹
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mekidesdinku8402
@mekidesdinku8402 2 ай бұрын
ኤልሲ❤❤ ሰላም ላንቺ እና ለመላው ቤተሰቦችሽ ይሁን።እኔ ለቤትሽ አዲስ ነኝ የምታቀርቢውን ሁሉንም እከታተልሻለሁ ስለ ቅንነትሽ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ በዚሁ ቀጥይ በርቺ የኔ ውድ ወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን እንኳን ደህና መጣሽ ስላገኘሁሽ ደስ አለኝ ተባረኪ
@yashemariamaria380
@yashemariamaria380 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ቀቃጠቁ ላለበት ፊት የሚሆን የሚሆን ነገር ካለ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ቻናሌ ጊቢ
@menbermaryam4971
@menbermaryam4971 2 ай бұрын
እናመሰግናለን...... የቴሌግራም አድራሻሽን አሰቀምጭልኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@kongetwolde8997
@kongetwolde8997 2 ай бұрын
ኤልሱ ሁልጌዜ❤ምርጥ ነሸ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ተባረኪ
@marysam9193
@marysam9193 2 ай бұрын
ኤልስየ እንኳን ደህና መጣሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አሜን
@selamasrat4803
@selamasrat4803 2 ай бұрын
❤❤❤ thank you Elsiye❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
You welcome dear
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 2 ай бұрын
Enemesaginln yene wid ❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
amen
@andinetmintesenot1098
@andinetmintesenot1098 2 ай бұрын
BERCHLEN EHTACHN betam Ken bemehnoshi new betgebar mitasayew❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Betam ameseginalehu
@akalneshworku2001
@akalneshworku2001 Ай бұрын
ልምጣ ታዲያ ቀቢኛ ኤልሥዬ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Ай бұрын
ነይ የኔ ቆንጆ
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e 2 ай бұрын
Thanks ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
You're welcome 😊
@mamitugobena7717
@mamitugobena7717 2 ай бұрын
Thank u ❤🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
You're welcome 😊
@eregreat2038
@eregreat2038 2 ай бұрын
Nwedish alen. ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Thank you
@NebiyatFetene-jz1nb
@NebiyatFetene-jz1nb 2 ай бұрын
ኤልሲ ውስጤ እባክሽን እኔ እየሰነፍኩ ነው አበርቺኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ቻሌንጅ ልጀምር ነው በርቺ በቀጥታ ፕሮግራም እኔም እየጠጣሁ አብሬ
@Mesu-u7y
@Mesu-u7y 2 ай бұрын
❤❤❤❤የኔ ውድ ስወድሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
እኔም ተባረኪ
@nebi9412
@nebi9412 2 ай бұрын
selam selam Indet Nesh Ihetchin
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
selam
@alem5097
@alem5097 2 ай бұрын
ኤልስዬ. አዲሱ ጰየመጣው. እንጂ. ይሄንን. አጣሁት. በጣም. ተሰማምቶኝ. ነበር. ኦርደር. ባረግም. አዲሱን. ላኩልኝ. ብሞክረው. ፈፅሞ. የማይገናኝ. ሆነብኝ. ደህና. አርፌ. ነበር. የሚሰማማኝ. አጣሁ. ኧረ. መላ. በይኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ምኑን? ፃፊልኝ
@KalkidanTesfaye-z2h
@KalkidanTesfaye-z2h 2 ай бұрын
Ge leashe desyelal berthy Gen mekape metekem yechalale?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
makeup yefit ter new yalegeze endeshebesheb yaregal
@sutudaba7179
@sutudaba7179 2 ай бұрын
ሰላምላችይሁንኤሲዬየምወዲሺ❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ሱቱዬ
@sutudaba7179
@sutudaba7179 2 ай бұрын
ሳምላችይሁንኤሲዬ❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ
@SeneduYelak
@SeneduYelak 2 ай бұрын
በርቺ❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@NeimaNuru-qz2sv
@NeimaNuru-qz2sv 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤yeny wed tnx❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ተባረኪ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
የልስዬ የጥቅል ጎመኑ በጣም ጥሩ ነዉ እግሬን አሺሎኛል ገና ወር አልሞላኝም የፊቴን ደግሞ እነግርሺ አለሁ ለግሬ ፍቱ መዳኔት ሆነልኝ ተመስገን አምላኬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abaybilal6221
@abaybilal6221 Ай бұрын
@genettesfaye105
@genettesfaye105 2 ай бұрын
Thanks
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
You welcome
@wudetizazu2003
@wudetizazu2003 2 ай бұрын
ኤልሰዬ የኔ ፈንዲሻ ፏ ያልሸ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Ай бұрын
ኤልስዬ የኔ ደርባባ እርጋታሽን ስወድሽ ባለሽበት ሰላምይ ይብዛልኝ ኤልስዬ ፌቴላይ ያላስፈላጌ ፀጉር ይወጣብኛል በምን ላጥፋዉ እባክሽ መላበይ ኤልስዬ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቪዲዮ አለ ሰርቻለሁ አመሰግናለሁ
@zenebeworkassefa2098
@zenebeworkassefa2098 2 ай бұрын
ኤልሴ ሰላም እባክሽን ሸንጎበት ላይና ከከንፈር በላይ ለሚወጣ ፂም ማጥፌያውን ንገሪኝ ለሴት በጣም ያስጠላል ሳትዘገይ ብታሳውቄኝ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አልተረዳሁትም እንደገና አስተካክለሽ ፃፊ
@Adisnagada
@Adisnagada 2 ай бұрын
Yene konjoo melkam sew nesh
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Ameseginalehu
@ZerfeGardew
@ZerfeGardew 21 күн бұрын
የፊት ፀጎር በኮስሜቲክስ ምክንያት አገጨ ላይ ተቸገርኩ አንች ሎሜና ማር ያልሺው ብዙ ሞከርኩ አልሰራም ብየሺ ነበር
@elsabeautynt
@elsabeautynt 21 күн бұрын
አሁንም ኮስሞ እየተጠቀምሽ ይሆን
@misrakkebede1629
@misrakkebede1629 2 ай бұрын
ኤልሲ ማር ማር ....ፍቅር እኮነሽ !!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ተባረኪ
@TilayeChemeda
@TilayeChemeda 2 ай бұрын
እባክሽ የትኛው ካስተር ኦይል እንደሚሆን ንገሪኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
በቪዲዮ አሳይቻለሁ ቻናሌ ጊቢ ወይም ቀጥታ ስገባ አሳይሻለሁ
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 2 ай бұрын
ኤልሲ ላይቭ መጨረሻው ላይ ነበር የገባሁት አሁን ደገምኩት ቀላል ትሪትመንት ነው ውህዱም አለኝ አሁን እጠቀምበታለሁ እንችም በኛ ምክንያት እያማረብሽ ሄደ ደስ ይላል ተባረኪ::
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
AA ዛሬ እህቴን መሰልሽኝ ሁሌ ለሰው ላሳይ እያልሽ የተጠቀምሽ አንቺ ነሽ ትለኛለች ኪኪኪኪ ትክክል አመሰግናለሁ
@MollaA-yg4li
@MollaA-yg4li 2 ай бұрын
ሰላም ለአንች ይሁን ኤልሲ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ሰላም
@adis-d3n
@adis-d3n Ай бұрын
yelam wetet iyhonm ebacshi
@elsabeautynt
@elsabeautynt Ай бұрын
awo
@HannaHanna-y3d
@HannaHanna-y3d 2 ай бұрын
Geta yibarkish ehite
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Amen
@yordibekele6990
@yordibekele6990 2 ай бұрын
ኤረ በስማ በሰላም ነዉ የጠፋሽዉ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
በእውነት የምጠይቀው አጥቼ እንጂ አስቤሽ ነበር ደህና ነሽልኝ እኔ እኮ አለሁ ሁሌ አለሁ
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 2 ай бұрын
Elsi Buna metetat Hatyat New Buna ye Seyetan New Belewal Eko Abatoch .⁉️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Ere yetu ga new tetsafew ene ke bible wiche sew balew alisemam bemanignawim neger besus ayiyazu new yemelew hoy
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 2 ай бұрын
ኤልሲዬ እንደምን አለሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ሰላም
@SusuSusu-ro9hm
@SusuSusu-ro9hm 2 ай бұрын
Elsi endet nesh
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
selam
@samrisamra
@samrisamra 2 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ አንች ለኔ የሴትች ልዕልት ነሽ ኖሪልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@SelamawitHabta
@SelamawitHabta 2 ай бұрын
❤️❤️👏
@BerehaneMelese
@BerehaneMelese 19 күн бұрын
ኤልሲ ለምትሰሪው ውህድ ሁሉ አሪፍ ነው።አሁን የሰራሽውን ትሪትመንት ተጠቅሜ እስቲም ማድረግ እችላለሁ ?ለቻናልሽ አዲስ ነኝ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 17 күн бұрын
በወር አንዲ ስቲም አሪፍ ነው
@felekejerusalem377
@felekejerusalem377 2 ай бұрын
እንዴት ነሽ ማር እና ቡናው በትንሽ ግዜ ለውጥ አለው ግን ቡናው ፋቴን አጠቆረብኝ ትንሽ እርድ ልጨምርበት እባክሽ መልሺልኝ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ቡና እኮ አያጠቁርም እርድ ትችያለሽ አዎ
@selamawitassefa949
@selamawitassefa949 2 ай бұрын
ኤልስዬእንዴትነሽ🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ሰላም
@senaithailu5415
@senaithailu5415 2 ай бұрын
Elsi madiat yatefal buna mar wetet
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ayatefam
@emiMulu3610
@emiMulu3610 2 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ። Happy birthday for your precious daughter and I wish her health, Knowledge and happiness. ትደግልሽ የተባረከች ተሁንልሽ። ❤️❤️❤️❤️🙏🎈🎁🌷
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
AMEN Thank you so much, may God bless you.
@AselefchDesta
@AselefchDesta 2 ай бұрын
እባክሽ ኤልሲ መነፅሮ አፍጫዬ ላየ እንደ ዶት ጠቁሮ ቀረ እበክሽ እርጅኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ
@HageraAdane
@HageraAdane 2 ай бұрын
ኢልሲይደናነሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ሰላም
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 2 ай бұрын
ቡና መጠጣት አልወድም የፊቱን ነገ እሞክረዋለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የፊቱን ሞክረሽ ትወጂዋለሽ
@SusuSusu-ro9hm
@SusuSusu-ro9hm 2 ай бұрын
Minem aynet cream fiten sikeba yalibegnal😢
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
wiha betam techi
@mikeasse5200
@mikeasse5200 2 ай бұрын
Thanks sis , but why mixing it with coffee again, if we doing already instant coffee?!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Coffee before you boil it and after the benefit are different. Thank you
@mikeasse5200
@mikeasse5200 2 ай бұрын
@@elsabeautynt thanks for ur response I got that , I know is different both ways, but why you do both in one that is my opinion sorry.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
@@mikeasse5200 Thank you dear, after you boil it has more oil sorry I apologize.
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 2 ай бұрын
ሠላም እህት እኔ ከአይኔ በታች ጥቁር ነው የአይኔ አካባቢ ከፊቴ ጋራ ሁለት አይነት ከለር ነው ያለኝ በምን ላጥፋው ከእንቅልፍ ማጣት የመጣ ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልክ ነው እንቅልፍ አንዱ reason ነው ቻናሌ ጊቢ አለ ሰርቻለሁ እሺ
@medihntube
@medihntube 2 ай бұрын
Grazie mille ♥️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
Tsegishዬ Prego cara mia
@fikirtebirhan931
@fikirtebirhan931 2 ай бұрын
ኤልሲ እንዴት ነሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ሰላም
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН