KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#Ethiopa ኩራት | New Daewa Ustaz Nuru Turki ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ
54:27
ትምህርት ቢሮ በአክሱም ማሳሰቢያ ሰጠ!|እለታዊመረጃ|HarunMedia||
16:10
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Обзор матча Казахстан - Дания 3:2. Отборочный турнир ЕURO-2024
17:28
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
58:20
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
''አቆላምጠህ ጥራት'' ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ በአቅሷ መስጅድ ያደረገው ዳእዋ
Рет қаралды 230,516
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 336 М.
Harun media
Күн бұрын
Пікірлер: 718
@medinaahmed1121
2 жыл бұрын
ወላሂ ለዚህ ዳዋ ቃል የለኝም ረጂም እድሜ ለኡስታዝ
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት
8 ай бұрын
ኣምንንን ያረብ
@HayatEbrahim-t6p
2 ай бұрын
አሚንንን
@tilahunDesale-g7j
Ай бұрын
ኡስታዜ እኔ ክርስቲያን ነኝ በጣም ትምርትህን እሰማለሁ አንተ ለኔ ታላቅ ሰዉ ነህ ባጣም አክባሪህ ነኝ አላህ እረዝም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ሰላምህ ይብዛ እወድሀለሁ
@aaaa7195
Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛኸለይ ኸይርን
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
4 жыл бұрын
አላህ የህፈዘክ የየቲሞች አባት ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እድሜና ጤና አላህ ይወፍቅህ
@እሙዩስራኢንሻአላህ
4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ የእናትና የአባታችንንሀቅ የምንወጣ አላህ ያድርገን
@amiraawal942
2 жыл бұрын
አሚን
@fatumawase
Жыл бұрын
@@amiraawal942 ደምሪኚ
@hddg2622
Жыл бұрын
ጀዛከላሀ ከይር አለሁመ አሚን ያራብ
@toybamohammed8648
2 жыл бұрын
አላህ የሞተውን ጀነተል ፍርዶውስ ቀብራቸውን ኑር ሰፊ አላህ ያርግላቸው ያሉትን በጤና በአፊያ በኢማን መጨረሻችንን ያሣምርልን ኡስታዝ አላህ ያጥይክል አፊያ ጀዛከላህ ኸይር
@zenat7077
2 жыл бұрын
ለኡስታዞች እድሜ ጤና አብዝቶይስጥልን
@fatimakssa551
Жыл бұрын
ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን ያረብ ሀቃቸውንም የምንወጣ ያድርገኝ 😢😢😢😢
@munisaTube
Жыл бұрын
አሚንንን ያራቢ😢
@sameerasameera6533
Жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ኡሥታዛችን እድሜ ይጨምርልህ ያረብ የወጆቻችንን ሀቅ እምንወጣ አላህ ያድርገን ያረብ
@አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ
4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኡስታዙና በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@ኢስላምዲኑሳላም
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጃዛ ካላሁ ካይራን ኡስታዙና ባጣም የሙዋዳዉ ኡስታዜ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ💗💖💖💖💖💖💖💖💖💪💪👌
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
4 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ አላሆይ አይተዉም አግራልኝያረህማንንን
@fatimaalmehrezi9614
2 жыл бұрын
የራበ ኢንሻ አላህ ማሻ አላህ ታባርካ አላህ የባት ያንት ሃቅ ያሚንዋጣ አላህ ያድርጋን ኢንሻ አላህ ያራባ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋበቅንነትዋ
@Ashukur-hp3lb
9 ай бұрын
ያአለህ ያወለጆቻችን ቃልብ ጣብቀን 👏👏ያረቢ ያእናቴን ና ያበቴን እድሜ አርዝምልኝ ያአለህ ጡሩ ጤናም ስጣልኝ ያረቢ ያነሱን ክፉ አታሳማኝ❤❤❤❤❤😢😢
@EthiopiaHagere-qc6yz
5 ай бұрын
ማሻ አላህ የሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@muslim.tuyeb.7349
4 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ አሏህ እናቴን ጀነት እዳስገባልኝ ዱአ አርጉልኝ ውዶች እናቴን ካጣሁ 15 አመት አስቆጠርኩ እናት ያላችሁ ስውች ተንከባከቦት
@ffch2107
4 жыл бұрын
አሏህ ሶብር ይስጥሽ አሏህ የጀነት የድርገት
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋውው❤️
@fatumawase
Жыл бұрын
@@ffch2107 ደምሪኚ
@fatimah9610
Жыл бұрын
Allhe jentle firdosen yawfkhawe ayzeshe ehet
@Igif8fUf7f8g
4 ай бұрын
አላህ ጀነት ያሥገባት ያረብ😢😢
@MuhammadAbd-yx7eo
2 ай бұрын
ኡሚን ኡምረን የጠዎልልኝ የረቢ ለኔም ሰሊህ በል ይወፍቀኝ የረብ የአለ ወፍቀኝኝኝኝኝ❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@cr7-x5e6i
4 жыл бұрын
የናትና የአባት ሀቅ ከባድ ነዉ አላሕ ይዘንልን ስንቶቻችን ነን የምናከብራቸዉ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋበቅንነትዋ
@Sony-t3i
Ай бұрын
ረጅምእድሜይስጥልንኡስታዝዬ🎉❤🎉❤🎉❤
@Lነኝተስፈኛዋ
2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ከወላጆቻችን ሀቅ ይጠብቀን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ኡስታዝ አተም አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነውተጠቃሜ ያርገን ያረቢ
@Abdellah-ro6hc
Жыл бұрын
ውስቴዝዬ አላህ ያስታውስእ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጡሩ ደዋ ነው ተመችቶኛል የቀጥል
@امينهامام-س4ل
4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኡስታዝ አላህ ሀቃቸዉን የምንወጣ ያድረገን
@morida1876
4 жыл бұрын
አላህ ኢጠብቃቹ ያረብ🤲ዉለሞቻችን ልብ የሚነካ ዳዋ👍👍👍👍✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋውዋው
@dontjudgeme7968
4 жыл бұрын
ላሀውላ ወላቅዋተል ኢላቢላህ አባትና ልጅ ፍርድ ቤት . ያ አላህ ጀዛከላህ ሀይር አብዱሬ እንዲህ አስታዋሽ ያስፈልገናል ረጅም እድሜና ጤና ለኡስታዞቻችን ሰላም ለኢትዩጽያ ለአገራችን
@YunusYunusaman
9 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ኡሰታዝ ኑሬ አላህ ከቤተሰቦቻችን ቀልብ ይጠብቀን ያረብ
@jemilaworku9737
Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይርን ኡሰታዝ
@ekramsaeed2649
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን ኡስታዛችን በሠማነው የምንጠቀም ያድረገን
@ibrahimedris7287
Жыл бұрын
እናቴ በሂወት እያለች ያንተን ዳአዋ መስማት እጂግ በጣም ጠቅሞኛል አላህ ሆይ ኡስታዝን በጀነት ትልቁን ደረጃ ከነቤተስቡ አመቻቼው
@ታዘብኩሽአቻለም
4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላምወራህመቱላህ ኡስታዙን ጠፋህብኝ አላህ ሆይ እማ አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝ የሂወቴ ቃናአላህ የቤተሠቦቻችን እድሜ አላህ ያርዝምልን
@zabibahmoh3666
4 жыл бұрын
የአላህ ያርብ በሰላም ያገኔኝ ኡስታዜ አንተንም አላህ ይጠብቅህ
@zinaa9071
2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ጀዘከለሀ ከይረን ኡስተዝ
@Masra-sl7mb
4 жыл бұрын
ኡስተዙና ጄዘካለህ ከይር የየትሞች አበት
@toybaethubia9852
4 жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድረገን አሚን ያረብ አሚን
@mohammedAli-xv3vj
Жыл бұрын
አላህ ከወላጆቻችን ቀልብ ይጠብቀን እናተንም ጀዛችሁን አላህ ይክፈለዉ
@abrarabdo9571
4 жыл бұрын
የወላጆቸችንን ሀቅ ያምንጠብቅ አለህ ያድርገን
@ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
11 ай бұрын
ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ
@aumaasiyatub2466
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ ጀዛክላህ ኸይረ የአላህ የናቴን ሀቅ እምጠብቅበትን ወፍቀኝ ስደትን በቃ በለኝ ያተንም ሀቅ ወፍቀን ያከሪም የገፋረ
@ሠእድገጠሬዋ-ሸ6ነ
2 жыл бұрын
ያረብ የናትና ያባቴን ሀቅ እምዋጣ አድረገኝ😭😭😭😭😭
@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ
4 жыл бұрын
_ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ስሉ አለ ነብይ😍🌷🌷😍👍👈🙏_
@saydajibril8003
4 жыл бұрын
Selelahu aleyhi weselem
@اسامهالهاشمي-ض6ل
3 жыл бұрын
ያገልቢ
@اللهاكبر-ز3ز8ن
2 жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወስለም
@fatumawase
Жыл бұрын
@@saydajibril8003 ደምሪኚ
@زيناتسعيد-ك5ح
9 ай бұрын
ሱለላህአሊወሠለም
@سعادهسعاده-غ2ه
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ባለኝ ሀቅም እየተከባከብኩ ላለማሥቀየም የቻልኩትን እያደረኩ ነው አላህ እረጂም እዲሜ ይሥጥልን ለወላጆቻችን ጀዛከላኽ ኡስታዝ
@seadamehamed5241
2 жыл бұрын
አላውሀኩበር አላህዬ የቤተሰቦቻችንን ሀቅ እምንወጣ አድርገን
@mubarakmubarak1719
4 жыл бұрын
ያርብ የቤተስቦቸን ነገር አደራህን. ጀዛኩም ኡሥታዙና አላህ ኸይር
@AlpnAsd
9 ай бұрын
ሱበሀንአላህ ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ የናትናያባታችን ሀቅእምንወጣያርገን ያረብ 🥺🥺🥺
@GalaxyJ-hz9hm
4 жыл бұрын
ኡስታዙና የየቲሞች አባት ጀዛከሏህ ኸይረ
@እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ
4 жыл бұрын
ሱብህን አለህ በትክክል ውለሂ ያቤተ ስቦቼ ደስተ ያስደስተኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኡሚ ማም ውስጤ ነሽ ♥♥
@absetayimam4174
4 жыл бұрын
😢😢ኡስታዝ ውነት ነው የተናገክው ሁሉ : አላህ በስማነው ምንጠቀም ያድርገን 🙏🙏
@absetayimam4174
4 жыл бұрын
ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልን 🙏
@fatumawase
Жыл бұрын
@@absetayimam4174 ደምሪኚ
@ydbx8876
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላሁ አክበር ዕውነት ለመናገር የዳዕዋን ጣዕምና ዳዕዋን ያጠፋብን ሳዳት የሚባል ሰውየ ነው አሁን ግን ግሩፑን ይዞ ተገነጠለመሰል ትንሽ ሰላም አጊተናል። አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን እውነት ብለሀል ኡስታዙና ዳዕዋ በጣም ያስፈልገናል ዳዕዋ ከቆመ ቡሀላ ነው ትውልዱ መስመር የጠፋበት አላህ ይጠብቃችሁ በርቱልን አሚን አሚን ጀዛከላሁ ኸይረን
@umusumeyatube2486
4 жыл бұрын
Mashalaha ኡስታዜ ሁሌም በጣፋጭ አንደበትክ ለሰው የቆምክ አላህ ይጠብክህ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋበቅንነትዋው
@ZabibaZabiba-w4x
3 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ ሞቶብኛል አላህ ይዘንለት
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ 👍👍👍እዉዱኡሥታዜ ኡሥታዝ ኑሩቱርኪ አላሆ ይብቅህያረብብ
@MuhammadAbd-yx7eo
2 ай бұрын
ሰለለሁ አለህ ወሰለም አለሁ አክበር እነት አቀተችን ምንአድም ምንሸከም የርገን አለሁመ አሚን የረቢ አበቴ የጀነተል ፍርደውስ አርግልኝ
@SadikSeid-f2q
3 ай бұрын
ኡስታዛችን አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ;እናቴ በሂወት የለችም እስኪ ጀነተል ፍርዶስ እንዲወፍቃት ድዋ አርጉላት ኮሜንቱ ምታነቡ ወንድም እህቶቼ@@@@
@najebah3466
4 жыл бұрын
ዉዳ እናቴ አሏህ ሙሉ አፊያሽን እማልስልኝ ደስታዬ በንች ነው የምጃምራዉ
@ShibibaAtoipi
4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@fatumawase
Жыл бұрын
አሚን ያረብቤተስብእናሁን
@ሀያትየማሜታናሽእህት
4 жыл бұрын
ስንርቃቸው ነው ልፍታቸው ምናስታውሳቸው እናቴ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያርቢ አባቴ ጀነተል ፍርዶስ ይውፍቀው
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋውው❤️
@subads9191
2 жыл бұрын
ማሻአለህ ታበራክ አለህ አቤት ጠፋጭ አንድ አበት ኡስታዞቻችን አለህ በያለቹበት አለህ ይጠብታቹ ያራብ
@ሂኩነኝየአላህባርያ
9 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛካላህ ከከይር❤❤❤
@سعدهمحمد-ع7ص
3 ай бұрын
አህለን ኡሰታዝ
@edunitessleman8120
4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ጥሩ ዳዕዋ ነው አላህ በኸይር ያስታውስህ እኛም የወላጆቻችንን ሀቅ የምንጠብቅ አላህ ያርገን ጀዛኩምአላህ ኸይር ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ 🙏🙏
@رحم-ت9ف
2 жыл бұрын
ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fatumawase
Жыл бұрын
በቅንነትዋውው
@rahimayoutube
9 ай бұрын
ما شاء الله جزاك الله خير 😢
@ኒቃቤውበቴክብሬነው
4 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይረን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እኛም በሰማነው እምንጠቀም ያስርገን ወላሂ እኔ እናቴን ና አባቴን በጣም ነው እምወዳቸው ግን በስደት ተለያየን አላህ ለሀገሬ አብቅቶኝ እምጦራቸው ሀቃቸውን በአግባቡ እምወጣ ያድርገኝ ያረብ በዱኒያ ላይ ውድ ነገሮች እናትና አባት ናቸው
@ghhhjhcv5806
9 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ ልጆችህንም አላህ ያሳዴግልህ ያረብ
@utgj2354
9 ай бұрын
ወአ ለይኩም እሰላም ወራህ መቱ ላሂ ወበር ካትሁ ጀዛ ከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያረገን
@hoynkhatun8246
9 ай бұрын
ወላሂ ብየ ልንገራችሁ በጥሩ አገላለፅ ነው የገለፀው አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@ሰሙነኝያሽሮናፋቂሰለምለኢ
4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ይህንን ጀመአ ለሰዬሀን መስገና ይገበክ
@MuntahaAhmad-l3z
9 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንን ጉሉ አሚን ያረብ አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹ ኡስታዝ
@ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
8 ай бұрын
ጀዛከላሁመ ኸይርኡዝታዝ ያረብየቤተሰቦቻችንን ሀቅየምንዋጣያርገን😢😢😢😢
@fatimahussain6287
9 ай бұрын
ያረብ አላህ ከናት ካባት ሀቅ እምናሞላ ያዲረገን ወስታዝ እረጂም እዲሜ ከጤናጋር
@nurmuhamd2406
4 жыл бұрын
ኡስታዝ፣አላህ፣ይጠብቅህ
@sgfsfsfsffsgs
Жыл бұрын
አበቴ ሞቶቢኛሊ ዱአ 😢😢
@Mediwollooyawa
9 ай бұрын
አላህ ይራህሞ ውይእፊርሎ በተልጀና
@user-dt5yd4cp7
8 ай бұрын
አላህ የረሀመው
@KiyayeKiyaye-ip8vu
7 ай бұрын
አላህ ይርሀማቸው
@RukyaSeid-c2p
6 ай бұрын
አላህ ይረሀማቸው
@shjking2439
5 ай бұрын
አላህ ይራሐማቸዉ ያረብ
@ss-po5sj
4 жыл бұрын
ያአለሃ ለእነቴ ጀነት ፊርዶስ አኑሪልኝ ለአባቴ ለባባዬ ራጅም እድሜ ከጤነ ጋ ያጀማአዉ ወለጆቸቹ ባሂወት ያሉለቹ ባታቸለቹ አቅም ከድማቸዉ እኔም እነቴ ባልጅነት እድሜ ያጠሃት ጠርታኝ ኡከን ባትክክል ሰልታዘዘት ያም ልጅ እየለሁኝ ነዉ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋበቅንነትዋው
@KamelaDUBAI
Жыл бұрын
አብሽሪ ማማ የኔም እናት የለችም አላህ ጀነተልል ፍቅርዶውስስስ ያላህ ያላህ 😢
@yasinhasenf5445
8 ай бұрын
ኢሻአላህ
@yasinhasenf5445
8 ай бұрын
አሚንያረብ
@AbuBaker-n9k
20 күн бұрын
አለህ ሁለት አነቴንና ሁለት አባቴን ጀናተል ፍርዶስ አለህ ይወፍቀቸዉ አለሁማ አሚን የረቢ
@ረቢእሽራህሊይሰድሪልጆቿን
4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አሚንን አላሁመ አሚንን ያረበል አለሚንንነ
@MadinaAdam-s6n
9 ай бұрын
ጅዛህ አላህ ከይር ኡሰታዝ ያረብ❤❤አሜንን ያረብ😢
@MimishafishafiTolasa
2 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አበቴ ሞቶብኛል ዱኣ አድርግልኝ
@ሀሊማሁሴን-በ8ሸ
2 күн бұрын
ያ አላህ ቤተሰቦቸን ሀያታቸውን አርዝምልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Kadaria-ws1mp
2 ай бұрын
አለሀ ይጨምርለቹ ኡሲተዝ ጀዘከለሀ
@አላህከሪም-ወ5ከ
6 ай бұрын
ያ አላህ ልብ የሚነካ ዳእዋ ኡስታዝየ አላህ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ እኔስ ሁሉንም ያጣሁ ነኝ ።እናትና አባት ያላችሁ ተከባከቡ ሆላ እዳትፀፀቱ ።ወላሂ እኔ እናትና አባቴን በአድ አመት ውስጥ ነበርና ያጣሁት በሰአቱ ምላ እደነበርኩ እደት ላስረዳችሁ 😢😢😢 እኔ እናቴ የሞተችብኝ በ16 አመቴ ነው አሁን ካጣሆቸው 10 አመት አስቆጠርኩ ሳላስበው ግን ሁሌም እረመዳን ሲመጣ ሁሌም እዳለቀስኩ ነው ምክንያቱም ጒደኞቸ ለእናትና ለአባታቸው ሲልኩ አስቤዛ እኔ ሁሌም አለቅሳለሁ😢😢😢😢😢 ልቤ አሁንም አለመደው ለሰው በጎ ኗሪእመስላለሁ ስስቅ ግን ውስጤ ጥግን ነው ።ግን ደግሞ አዳዳየ ሳስበው ደስ የሚለኝ ነገር በዛችው በህፃንነት እድሜየ የሴትንም የወድንም ስራ እታዘዝ ነበር አልሀምዱሊላህ ማማየ ግን ብዙ ምክር ትመክረኝ ነበርና ምክሯ አዳደየ ያፅናናኛል ሳስታውስ ማሚየ አባየ አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቅልኝ ያረብ ያረህማን
@fatiaahmad4931
2 жыл бұрын
የኔ ውድ አንተ ለኔ በጠም ትልቅ ሰው ነህ
@hasenmohamed9473
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ውስታዝ ኑሩ ቱርኪ አሚንንን
@zaharaalmenhali586
2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነዉ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅክ
@almazamede278
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህይጠብቃችሁ አሚንንንንንን
@memememe3166
4 жыл бұрын
ኡሥታዝ ወላሂ አንተሣይ ነብሤ እዝነትንልላበሣለች ጀዛከላህ
@husufun
4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ✋ውድ የተከበራቹህ የእስልምና እምነት ተከታይ❤️። ይጠቅማችኋል በማለት ምርጥ ቻናል ተከፍቶላችኋ ኑ ተቀላቀሉን አብረን እንማማር 👉(#ሀላልቲውብ) 👈 ሰማያዊዩዋን ወይም ፎቶውን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ!!!!!!
@momommomom5144
4 жыл бұрын
አላህ. ወይ. ላባቴ. እዘንለት. እናቴን. እድሜዋን. አርዝምልኝ. ያርብላለሚን
@AhmedAhmed-of1zm
4 жыл бұрын
አሚን ያረብ ሀቢቢቢ መሻአላ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ
@hailmayemar1451
3 жыл бұрын
አላህ ሀቃቸውን የምንጠብቅ ያድርገን ያረብ ኡሥታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
4 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኡስታዝ የየቲሞች አባት አላህ ይጠብቅህ ኡሚ እናቴ ወላሂ ሂወቴ ናት ሚሚ አላህ ይጠብቅልኝ ረጅም እድሜ ጤና ለእናቶች አላህ ያቆይልን ኡሚ ለኔ ልዬ እናቴ ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤ ያረቢ ከሀቃቸው ጠብቀን
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋውበቅንነትዋ
@toybaethubia9852
4 жыл бұрын
አሚንንንንንንያረብ አሚንንንንንንንን ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዛችን
@zeharaawol3021
2 жыл бұрын
አሚን ያረበ ያረበላለምን
@EbYs-e3t
5 ай бұрын
እርጅም እድሜ እናጤና ይስጠህ
@ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ😭😭😭😭ጀዛክ አላህ ኸይርصلى الله عليه وسلم💕
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋበቅንነትዋው
@MuzuYesu
2 ай бұрын
ዎለይኩም እሰላም እራህ መቱ ላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ እስታዝ❤❤❤❤❤❤❤
@sadae1632
4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁኸይር ኡዝታዙና
@hadrahadra8671
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራሕመቲሏሂ ወበረካትሁ ኸይር ስራህን አላህ ይውደድልህ አምሳያዎችህን አላህ ያብዛልን እደው አናቶቻችንን እዳስደሠትድ አላህ ያሥደሥትህ የጠቆመህ ወድማችንም ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
@aiyshaabdulwhid8573
4 жыл бұрын
አሚንን ያረብ ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ
@Mary-k9b4g
4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኡስታዜ
@ahmedjemal6362
2 жыл бұрын
MashaAllah what a nice lecture Jzkumullah ustazuna thank you for sharing your knowledge 🙏🙏🙏🙏
@ማሜየመርሳው
4 жыл бұрын
بارك الله فيك يا استاذنا وجزاكم الله خيرا احبكم في الله
@habibakwt3008
2 жыл бұрын
አሜን አላሁመ አሜን
@Tube-qr9de
4 жыл бұрын
አላህ ይርሃመሃ ኡሚ ገና በልጅነት እድሜዬ ነዉ የተለየችኝ እኔ አሁን እናት ነኝ አልሃምዱሊላህ እናት ያላችሁ የእናታችሁን ነገር አደራ ዱዓዋን ለማግኘት ጥረት አድርጉ አላህ ያቆይላችሁ ኡፍ ከማለት ተጠንቀቁ ኡፍ የየትባለዉ ቃል ለእናት ጀሃነም መግብያ በር ነዉ የምትከፍተዉ አላህ ይጠብቃችሁ
@رحم-ت9ف
2 жыл бұрын
ሱበሀንአላህ ያሉትንም አተጠቀምንባቸውም ያረብ የኸይርስራበሩንያግራልን ያረብ የሞቱትንም በጀነትአኑራቸው በሀያትያሉትንም የምናስደሰትአላህያርገን
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋበቅንነትዋው
@fatumamengesha2883
4 жыл бұрын
ወላሂ ደስየሚል ደአዋ አላህየ በሰማነው የምንጠቀም አርገን ከናትና ካባት ሀቅ አተበራህመትህ ጠብቀን አሚን አሚን አሚን ያረብላለሚን እናተንም ሀያታችሁን ያርዝምልን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኚዋበቅንነትዋውው
@FuadShamil
4 ай бұрын
ሀይ
54:27
#Ethiopa ኩራት | New Daewa Ustaz Nuru Turki ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ
Bilal Tv
Рет қаралды 608 М.
16:10
ትምህርት ቢሮ በአክሱም ማሳሰቢያ ሰጠ!|እለታዊመረጃ|HarunMedia||
Harun media
Рет қаралды 6 М.
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
17:28
Обзор матча Казахстан - Дания 3:2. Отборочный турнир ЕURO-2024
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 880 М.
58:20
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
BUBBLEGUN
Рет қаралды 3,9 МЛН
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
1:07:02
የወላጅ ሃቅ | የሙስሊም ስነ-ምግባር | yewelaj haq || በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ #ustaz nuru turki
Islamic / ኢስላሚክ Tube
Рет қаралды 40 М.
52:09
99 ቀን ጭለማ ክፍል ታስርያለሁ! ለቤተሰቦቼ ኑሩ ሞቷል ተብሎ ተነገራቸው! ዱንያ ያለው እስር ቤት ነዉ! ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ በዋንያ ያደርጉት ቆይታ ክፍል 2
Wania Trading S.C
Рет қаралды 38 М.
8:54
(ኢስቲቃማ) በአላህ መንገድ እንዴት እንፅና:://USTATH NURU TURKI//NEW AMHARIC HADITH
DAEWA /ዳዕዋ TUBE
Рет қаралды 914
1:00:51
የዚህ ሀገር ሰዎች አይደለንም || ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ Special Amharic Daewa
Bilal Tv
Рет қаралды 363 М.
43:18
ሙስሊሞች የዘነጋነው የቀብር ቤታችን በአዱንያ ተወጥረን | said media |ያሲን ኑሩ| yasin nuru|
Seid kemal ሰኢድ ከማል
Рет қаралды 15 М.
30:27
#አመስግን የኡስታዝ ያሲን ኑሩ አዲስ የጁምዓ ኹጥባ || ||በነጃሽ ኢንተርናሽናል መስጅድ [አፍሪካ ህብረት] |harun Media
Harun media
Рет қаралды 86 М.
24:39
ስትለምነው ይወድሀል ተስፋ መቁረጡን ታውና እንድሳካልህ ይሄንን አድርግ በተወዳጁ ኡስታዝ....
ሙአዝ ሚድያ muaz media
Рет қаралды 7 М.
58:48
#Ethiopia ሚስትህን እንደ እንቁላል እየተንከባከብክ እናትህን ግን || Ustaz Nuru Turkey
Bilal Tv
Рет қаралды 390 М.
1:06:37
የሙስሊም ስነ ምግባር || በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ || ልዩ ሙሃደራ || ከአስኮ ሰላም መስጂድ #አፍሪካ_ቲቪ #africa_tv1
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 146 М.
3:06:14
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 171 М.
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН