ቆሌ ቢስ ነሺ የቤቴ እቃ በሙሉ ተሰብሮ አለቀ የነካሺዉ አበርክትም አለኝ😭😭

  Рет қаралды 8,019

ኤልዳና ኮቻ ዩትዩብ

ኤልዳና ኮቻ ዩትዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Ай бұрын
እህት ሁሉን ነገር እሚዳላይ አታምጭ ያለውን ነገርበውሥጥ ጠቀመ ።በሡም አትፍረጂበት የኑሮው ውድነት እራሥ ያዞራል
@NafkotNbret
@NafkotNbret 27 күн бұрын
እባክህ ወንድሜ ፀበል ውሰዳት።አደለም ቲቪ ሲኒም አይሰበር።
@SofiaHasnaa
@SofiaHasnaa Ай бұрын
አንቺ ፀሎት ቤት ጊዜ ይኑራችሁ የመምህር ተስፋየ አበራንም ገጠመኝ አዳምጡ ይጠቅማችሁአል ወጣቶች
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp Ай бұрын
እህቴ እባክሽን ልምከርሽቤትሽዉስጥ የፀሎት ሳት ይኑርሽ የአምልኮ ስግደት
@ኤልዳናኮቻ
@ኤልዳናኮቻ Ай бұрын
እሺ ዉደ
@aschenkkassaw9160
@aschenkkassaw9160 Ай бұрын
እማ ፅሎትአረጉስገጂ ደሞ ገጠበኝብለሸ ይቱብላ ይትምርት አዳምጭ እቃየሚያሰበረሸን ሁሉ እዛውታገኝዋለሸ ብዙነገሮችንእድታቂያረገሻል እራስሸንእዛታገኝዋለሸ ገጠመኝ በይና ምንማድረግ እዳለበሸ ትማሯለሸ ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ Ай бұрын
እህቴ መምህር ተስፋየ ብለሽ ገጠመኝ አዳምጪ ይህ አጋጣሚ አይደለም የርኩስ መንፈስ ስራ ነዉ መምህር ግርማን አዳምጪ😢❤
@Madena-e8e
@Madena-e8e 26 күн бұрын
ሀይሚ ምነው ት መቸ ጃጃልሽ የቤተሰብ ሽን ጉድ እዛው ጨርሽ
@ኤልዳናኮቻ
@ኤልዳናኮቻ 26 күн бұрын
የሀገር ልጅ የወገብ ቅማል ነዉ አለ ማበራታታትሺ ነዉ እዴ የባሰሏ😡🤔
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena Ай бұрын
እቤት ውስጥ እቃ እያሰበረሽ እሚያጨቃጭቃችሁ መንፈስነው የፀሎት ቦታ አዘጋጅና ፀልዩ ስገዱ ስደት ሆነሽ ጎበዝነበርሽ አሁንም በርች😢
@ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ
@ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ 28 күн бұрын
በጣነው እማናደደዉ እህቴ😢🎉
@eedd5379
@eedd5379 Ай бұрын
ቆይ እጃችሁን የምትዘረጉት ወይኔ ባሌ እድሜህ ይርዘም እንኩዋንም ድብደባ መጥፎ ቃላት አይናገረኝም
@PkPk-ok2jf
@PkPk-ok2jf Ай бұрын
እህቴ ጸሎት አድርኑ በተክርስቲያን ህድ ደ እግዚአብሔር ቤት ህድ
@useeacount1295
@useeacount1295 Ай бұрын
አይዞሽእማ
@Abeba1985
@Abeba1985 29 күн бұрын
ፀብል መግባት አለበሺ ትክክል ነሺ
@Fawzia-c2l
@Fawzia-c2l Ай бұрын
አብሽር የኔ ወንድም ተረጋጋ እንኳን ቆርቆሮ ሰው ይሞታል❤❤❤❤❤❤❤ ዋናው ነገር ጤና
@iHaymanot
@iHaymanot Ай бұрын
😢😢😢 አይዞሽ ኤልዱ ይሰበር እናተ ደናሁ
@Sususususususua
@Sususususususua 27 күн бұрын
መፖሰትሽ ደግሞ አይ 😢😢😢የኛነገር
@EkramEk-p1j
@EkramEk-p1j 29 күн бұрын
ቆይግን ወገን አፍጫዋን የያዘው ሊያናፍጣት ነው እዴ😂😂😂 አይእድሌ
@Titena-n5n
@Titena-n5n Ай бұрын
ስውየ አትንካት መናገር ካለብህ ተናገር ምክንያቷን አምነህ ተቀበል ህፃን ልጅ እምትቆጣ አስመስልከው እኮ
@ኤልዳናኮቻ
@ኤልዳናኮቻ Ай бұрын
የምር ከፍቶኛል😭
@Jemila-xm5tz
@Jemila-xm5tz Ай бұрын
እራስ እራሷን አትምታት ኡፍ😢😢😢
@KobraAa-w8e
@KobraAa-w8e Ай бұрын
ኧረ አትምታት አላህ ያለው ነገር አይቀርም እኳን እቃ ሠውም ይሞታል ሆ ቲቪን ያክል ነገር አውቃ አሠብረው 😢 አይዞሽ እህቴ ቻይው ጠብ በቤት ውሥጥ ያለነው
@ኤልዳናኮቻ
@ኤልዳናኮቻ Ай бұрын
እሺ ዉደ😭
@bezuasrate481
@bezuasrate481 29 күн бұрын
የኔ አናት 🥰🥰🥰
@Berry-g4y
@Berry-g4y 29 күн бұрын
ተረዳት ቢሠበርም😂😂 የኢትዮጵያ የኑሮ ውድነት ያጨልላል ወገን 😂😂😅😅😅😅ተረዳት 😅😅😅
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Ай бұрын
ግንወዶችአሴትላይ አጅማሳትምድነው???ከተሰበረተሰበረነው አይመለስም አትምታት።
@RahmaAbdo-m8v
@RahmaAbdo-m8v Ай бұрын
ህፃኑ አሳዘነኚ እሱ ፊት እደዚህ አትሁኑ መጥፎ ነዉ 😢😢
@zedo313
@zedo313 Ай бұрын
ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ከተሰበረ ተሰበረ ነው እና ምን ታድርግ አውቃ አልሰበረችው ኧረ ፈታ በይ በመዳም ቤት የምንጨነቀው ይበቃል ምንም ቢሆን የራስ ገንዘብ ይሻላል ለግዜው ቢያናድድም አያስጨንቅም እና ጸልይ እህቴ ይሄ የመናፍስት ስራ ነው
@Barchitube6807
@Barchitube6807 29 күн бұрын
ወይኔ ልጁግን በፈጣሪ ምንችክችክ ኧረ ስቃይ 😢
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ Ай бұрын
አላቹህ እናተ ነቀዞች አስቀይማቹህኝ መጥቸ አላውቅም ነበር ቲቪው ተሰብሮ ነው. አብሽሩ. ነገ ሌላ ቀን ነው ይሰበር ምናባቱን. ለዚች ዱኒያ ሀሳብ. እኔም ለቤተሰብ ገዝቸው. አመት ሳይቆይ ልጀ ባፍጫው ተክላው ተሰበረ 😂😂😂 ምንም አላልኩም የራሳቹህ ጉዳይ ነው ያልኳቸው
@SeLam-o3k
@SeLam-o3k Ай бұрын
ጦሱን ይዞ ይሂድ እንኳን እቃ ስው ይሞታል😢😢 ስንት እንጂ ነው መልሱልኝ
@nameyou-c2i
@nameyou-c2i Ай бұрын
በጣም ወላሂ የሰው እሩህ መሰለው እዴ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Ай бұрын
ያምሃልደ ሰውየው ልጁ ፊት ምን ሊያረግህ ነው በስረአት አታወራም ቁጭ ብለህ
@GlxyA-y3e
@GlxyA-y3e 27 күн бұрын
ዉይወዶቺምንይመስላልሰዉእየረገፈአደለምእንካንእሱ
@Abeba1985
@Abeba1985 29 күн бұрын
የሆነ ቺግረ ከለለባት ትክክል፡ኖው በኤትዮጲያ ኖሮ ውዲነት እንደዚህ ያሃል ንበረት መሰበሩ በጣም ከባዲ ኖው ያሳዚናል
@ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
@ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ Ай бұрын
ያምሻል አንድ አንድት ሲዉለወል ይስበራል ሆ
@dinqesoresa
@dinqesoresa Ай бұрын
Wayii gud targaga Antee min honk 😢😢😢😢
@Sojoo-yc9eb
@Sojoo-yc9eb 28 күн бұрын
ኧረአትምታትሆሆ😢😢
@asterdesta312
@asterdesta312 27 күн бұрын
አልተገረሺም አንዴት በተከታታይ አቃ ትሰብረአለሽ የቀረ ነገር ካለህ ቼክ አስደርግህ
@selammolla-s1p
@selammolla-s1p Ай бұрын
እረ አታሰቃያት እና ይሰበር
@EkramEk-p1j
@EkramEk-p1j 29 күн бұрын
ማነው እደኔ ባሏን በቲቢው መስታወት ያየው ከጀርባ ቁሞ ልጁን ጥሎ ሄደትላለች አለኩ አይወሸን 😂😂😂😂😂
@hiwet-lh7tx
@hiwet-lh7tx 28 күн бұрын
እኔ
@tetr4232
@tetr4232 Ай бұрын
አትፍረጅበት የኢትዩ ኑር ቅንጭላት ያዞራል ስለዚህ አንች ለሁሉም ነገር ጥንቃቄ አርጊ
@እመቤትYouTube
@እመቤትYouTube 18 күн бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔርን አመሰግኝ
@zamzamzamzam7127
@zamzamzamzam7127 23 күн бұрын
እናያችጥፍትነው
@Abeba1985
@Abeba1985 29 күн бұрын
ሲጀመረ የሄ ብyou tube ማየት ም ን አሲፈለገ አውጢተሺ አትጢይም ወይ በዛ ላይ የሐበሻ ወንደቺ ከምሲታቾው ህወት ና ንብረት ምረጣቾው ንብረት ኖው
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w Ай бұрын
እልጃችሁ ፊት አትጨቃጨቁ እባካችሁ ለልጃችሁ አስቡ ልጆች ልባቸው ያውቃል እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ
@PhoneStore-o4y
@PhoneStore-o4y 28 күн бұрын
ምነው በመዶሻነው አማፀዳው ፎጣው መዶሻነው አልሽ በዛላይ የቤትሽን ገበና በዚን ልክ ሰውን መፈተን ምን ይሉታል እዴ ያምሻልዴ ሴት ሁኚ ቤትሽን አክብሪ እዚኮአደባባይነው ምንም አይጠቅምሽም አትጃጃይ
@Abeba1985
@Abeba1985 29 күн бұрын
የሆነ ሶው እጁ ውዲቅ ውዲቅ የምሎው ሶው አለው አሲጋረ ኖው
@NanaNana-g9x
@NanaNana-g9x Ай бұрын
ይሰበር እናተ ደና ሁኑ
@ኤልዳናኮቻ
@ኤልዳናኮቻ Ай бұрын
😘😘😍
@ጀሚላወሎዩቱብ
@ጀሚላወሎዩቱብ Ай бұрын
ባልዬው ሰረአትይኑርህ
@ጀሚላወሎዩቱብ
@ጀሚላወሎዩቱብ Ай бұрын
ወይ ባሌ ማረኝ
@emabeisisayi
@emabeisisayi Ай бұрын
😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@AlainCity-p5h
@AlainCity-p5h Ай бұрын
እህንግዜ እሶብሮን ስለጨረሰይነው አይወንድ አተብሰብር አትቆጣህምነበር😂😂😂😂
@SemiraSemira-v9g
@SemiraSemira-v9g Ай бұрын
ሥልክም ቲቨዉንምኮደገምሺዉ አረጉዲ ደሞያቺመልሥበጣምያናዳል ዝምማለትነበረብሺ
@KeyaMedia-yu1ob
@KeyaMedia-yu1ob Ай бұрын
ህፃን ልጅ ፊት አትስሩ እንኳን ዕቃ ሰው ይሰበራል 😢😢
@BrkaKurma
@BrkaKurma 28 күн бұрын
❤🎉🎉🎉🎉😢
@Toybamohamed-v1t
@Toybamohamed-v1t Ай бұрын
የሴት ልጂ ከብርየለውም ወላሂ አኡዚቢላ
@eedd5379
@eedd5379 Ай бұрын
ኮሜንት እንዳነብ አድርጊው ከምር ደሜን ነው ያፈላው የዛሬው ቪድዩ ብቻ ሳይሆን ሁሌ እንደ እባብ ሴትን ልጅ ራስ ራስ መማታት ጥፊ ያስጠላል ከምር ሌላ ምንም አልልም ይሄ ጋ እየኖርሽ እሱ ያበርታሽ እፍፍ አናዶኛል ከምር
@AskgkmWekh
@AskgkmWekh Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Ай бұрын
🤔🤔😳😳😳😳
@HgJg-t9m
@HgJg-t9m Ай бұрын
ታዳቢሰበርስ እንዴ ኧረይዴብራል
@HalimaEshetu-u9n
@HalimaEshetu-u9n Ай бұрын
😢😢😢😢
@NitsuhMuluken
@NitsuhMuluken Ай бұрын
ኤጭ ስራት ይኑርህ ሴት ልጅ አትመታም😢
@Toybamohamed-v1t
@Toybamohamed-v1t Ай бұрын
ወላሂ እኔ እራሱ እንደት እንደዘገነንኝ እጪ
@Mench-w3t
@Mench-w3t Ай бұрын
❤😂😂❤❤❤😂😂😂😂
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp Ай бұрын
ቪዶስሰሩ ልጁን ዞር አርጉት ህፃንልጅ ያየዉን አየተማረነዉ የሚያድገዉ ስለዚ በልጁፊት በሁሉነገር ጥንቃቄ አድርጉ በሱፊት እጅህን አታሳባት ከተሳሳትኩ ይቅርታ
@ኤልዳናኮቻ
@ኤልዳናኮቻ Ай бұрын
ልክ ነሺ ዉደ
@Bethlehemይቱብ
@Bethlehemይቱብ Ай бұрын
ቪዲዮ ስሰሩ ግን ልጁን አታስገቡት
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
በልቃጣ ነገር ነሽ ልጅነሽእንዴ እቃ ሁሌ የምትሰብሪው
@useeacount1295
@useeacount1295 Ай бұрын
ሰገጤ ነህእዴ ለቆርቆሮ እምትማታ ፋራ
@Amina-u1g
@Amina-u1g 25 күн бұрын
አረአትምታትአቦይምታህናይሠበረአሀደደብ
@እማ-ደ5ወ
@እማ-ደ5ወ Ай бұрын
አይአበሻ አረብ እኮ ለሁነ ነገር ምንም አይሉም
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Ай бұрын
እህት አረብና ሀበሻ በኑሮአንድአይደለም አረቦች የተሞላ ገዘብ አላቸው ለበሻ በዚህሥአት ምንምነገርየለንምሁሉነገርውድነው
@እማ-ደ5ወ
@እማ-ደ5ወ Ай бұрын
@መክያወሎየዋቤተአማራ ቢሆንም መሸም አዉቀሺ አሰብሪም የሆነነግር አይመለሥም ደሞትትፈሪዉነዉ የሚሰበረው
@madenamg6090
@madenamg6090 Ай бұрын
ኧረ ይህ ስው ስይጣን ነው አኡዙቢላ
@Aikal-jd7mg
@Aikal-jd7mg Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@mhmh7628
@mhmh7628 Ай бұрын
😢😢
ማነዉ አደኔ ልብስ በእጁ ማጠብ የሚወድ ማለቴ የሚጠላ🤭
9:20
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
ያበደ ቪሎግ እዳትስቁብኝ
5:18
ኤልዳና ኮቻ ዩትዩብ
Рет қаралды 1,2 М.
Անմարդաբնակ գյուղի ամանորը
13:12
Ankyun gumarats 3
Рет қаралды 218 М.
ቤት ተከራይቶ ከመኖር በሰዴት መኖር ይሻላል እህቶች
8:08
ኤልዳና ኮቻ ዩትዩብ
Рет қаралды 2,3 М.
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН