ቆንጆ የአባሻ አሰራርና ተጠጥቶ የማይጠገብ እርጎ Ethiopian food how to make Abasha and yogurt

  Рет қаралды 183,691

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

Пікірлер: 287
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
የምትሰሪው ሁሉ ማማሩ አያያዝሽ ፅድት ያለ በርቺ ቆንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ
@makisol9167
@makisol9167 4 жыл бұрын
ሜልዬ የኔ መልካም አንቺም ምርጥ ባለሞያ ነሽ
@TheTiegstc
@TheTiegstc 4 жыл бұрын
በጣም የምፈልገውን ነገር ነው የሰራሽው ከልቤ አመሰግናለው አዶትዬ እጅሽ ይባረክ
@tezta1623
@tezta1623 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናት ለርጎሽ አሰራር ግን ቀላሉን በ1 ቀን እንዴት ስርተሽ እንደምታደርሽ ልንገርሽ?አንድ ብርጭቆ የተዘጋጀ እርጎ ይኑርሽ እንደ እርሾነት ስለምትጠቀሚው 1ዱን ብርጭቆ እርጎ በ 3 ሊትር ወተት ጋር ቀላቅለሽ ምችውና በምትፈልጊው እቃዎች ውስጥ አስገቢና ከፍሪጅ ውጭ አስቀምጭ ከ8 ስአት ቦሀላ በምትፈልጊው መልክ ይረጋል እንደረጋ ወደ ፍሪጅ አስገቢ እኔ እንዲህ ነበር ለንግድ የምሰራ የጠዋቱን ወተት ለማታ እርጎ የማታውን ወተት ለጠዋት እርጎ ማዘጋጀት ይቻላል ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች
@mebratmebi1314
@mebratmebi1314 4 жыл бұрын
thank you ❤
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ከልብ ነው ምስጋናየ እኔ ባለፈው ጥሪውን ወተት ብቻ ባስቀምጥ ምንም ለውጥ አላየሁ ግራ ገብቶኝ ነበር
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 4 жыл бұрын
Wawuuu thank you sistu
@gezanatube6559
@gezanatube6559 4 жыл бұрын
ትዙየ ነይ እንደማመር ማርየ ደምሬሻለሁ በጣም አሪፍ አንባሻ ነው
@gezanatube6559
@gezanatube6559 4 жыл бұрын
@@mebratmebi1314 ደምሪኝ እንደማመር
@kmbbbb6458
@kmbbbb6458 4 жыл бұрын
Wow nisu balemoya weyizerit nesh tebareki
@DohaQatar-bl4dm
@DohaQatar-bl4dm 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁሉ ነገርሽ በጣም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ እርጎ እኔ ኒዶ ወተት ነው የምጠቀመው በርቺ
@lomifamily
@lomifamily 4 жыл бұрын
በጣም የሚያምር አንባሻ እና እርጎ ነዉ ። በጣም እመሰግናለን ስላካፈልሽን። እጅሽ ይባርክ ማሬ
@meryjotube1237
@meryjotube1237 4 жыл бұрын
Lomi family ሎሚ ቤተሰብ እንዛመድ
@ameleworkassa607
@ameleworkassa607 4 жыл бұрын
Woww betammiyamir abasha wodedikut getan
@rediwansharifi
@rediwansharifi 2 ай бұрын
ጀግና በርቺልን ሶፍት የሆና አንበሸ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ያምራል ትሬፍ
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
ይህንንማ መሞከር አለብኝ አዶትዬ ተባረኪ ውዴ 💝
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት ሰብስክራአድርጊኝ ማር
@mekdesgebre2965
@mekdesgebre2965 4 жыл бұрын
መርካሞ ምርጥ አባሻ ነው እርጎው ያስጎመጃል የምትሰሪው ሁሉ አሪፍ ነው
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
ባለሙያ አይገልፅሽም ለኛም መማሪያ መንገድ ነሽ ተባረኪ
@maserttedesse6263
@maserttedesse6263 4 жыл бұрын
ክሬሙን ብታሳይን ጥሩ ነበር እና ደሞ ስታሳይን ትንሽ አትፍጠኒ ሌላው ቆንጆ ነው ጎበዝ ባለሙያ ነሺ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኬማር
@zeynibmuhammed7605
@zeynibmuhammed7605 4 жыл бұрын
ጎበዝ ሀያቲ ሀሪፍነው👍👍🌹🌹🌹
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ ምርጥ አንባሻ
@seblewongelasrat5785
@seblewongelasrat5785 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ በጣም ቀለል አድርገሽ በቆንጆ አገላለፅ ነው ያሳየሽበት መንገድ ተባረኪ በተለይ እርጎውን ስፈልገው የነበረ ነው ቃል የለኝም የህን ጥበብ የሰጠሽ ጌታ አሁንም የጨምርልሽ ያብዛልሽ ❤❤❤🙏
@እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ
@እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 4 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ በርቺ ግን ከታች አልፃፍሹም የሚጨማመሩት እናመሸግናለን
@korebmount1203
@korebmount1203 4 жыл бұрын
ትህትናሽ ሞያሽን ያጎላዋል ጌታ እጅሽን ይባርክ ቆንጆ
@tinsubireda8687
@tinsubireda8687 4 жыл бұрын
Betam des yilal yeserashew gobez,gin erigo wist yasigebashew cream simun ena picture bitilikilin...God bless u
@zaharlovemamatube5810
@zaharlovemamatube5810 4 жыл бұрын
ዋውውው ው ስራ ነው
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያስጐመጅ አንባሻና እርጐ😋 እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ!
@Dagimedia27
@Dagimedia27 4 жыл бұрын
Wow konjo moya new gora bay wada enem tnx
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
አዶትዬ ደስ የሚል አምባሻ እጅሽ ይባረክ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 жыл бұрын
God bless you !! You r so skilled young lady. I loved it. Yummy.
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት እስኪ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማር
@AbiTube
@AbiTube 4 жыл бұрын
Wow እንዴት እንደሚያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
Enat betseb enehun demreg enam edmershalew pleas
@asterhabte7069
@asterhabte7069 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እመሰግናለሁ እውነትም አዶት
@bagerlayendale1041
@bagerlayendale1041 4 жыл бұрын
Waw እርጎውን በደንብ ሰርተሽዋል አሪፍ ነው thank U Adote
@hannielthegamer2616
@hannielthegamer2616 4 жыл бұрын
😀you are full of wisdom i never thought to make anbash with the paper thank you dear 😘
@DegemuSeresa
@DegemuSeresa 9 ай бұрын
አጅየት!🙏👏👏👏👍👌
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
ይያኼ ጥሩ እጃኸ የትረፍ ጡሪ❤❤❤❤❤❤
@ነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
@ነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 4 жыл бұрын
ያምራል ማሻአላህ
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 4 жыл бұрын
wow ቆንጆነሺ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ... አሪፍ አንባሻ..& የ እናት እርጎ... ለ ግዜሽ... እግዚአብሔር ይስጥልን... ይሄን የስሩ.. እጆችሽ ይባረኩ 👑💚💛❤️👈
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
ዋው እስቲ እሞክረዋለው
@iivivgvkvkvv781
@iivivgvkvkvv781 4 жыл бұрын
ዋውውው ሲያምር
@destayoutube7626
@destayoutube7626 4 жыл бұрын
አዶትየ እጅሽ ይባረክ ሁሉም ያምራል ❤በርች
@SarahSarah-bm9cf
@SarahSarah-bm9cf 3 жыл бұрын
Maashaaa Allh
@lucydane1667
@lucydane1667 4 жыл бұрын
Wow Tebarki
@Feker4
@Feker4 4 жыл бұрын
Beatm gabeza neshe egashen yaberkawo👌
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
ቆጆ አምባሻ የሚያስጎመጅ እርጎ ።ጎበዝ በርቺ።
@elutotit4819
@elutotit4819 4 жыл бұрын
semharr
@zainabyousof9035
@zainabyousof9035 4 жыл бұрын
በእርጉ ልትበይ ነዉ
@ethiopiahagere3041
@ethiopiahagere3041 4 жыл бұрын
Ceramu aesayena konjo nrw betam tebareki 👍
@hannielthegamer2616
@hannielthegamer2616 4 жыл бұрын
I used 2% milk for the ergo and I boil the tenadam with the milk and everything it takes me 5 hours
@genetmusicentertainmenttub8529
@genetmusicentertainmenttub8529 4 жыл бұрын
Betam gobez nsh ehite berchilgn
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እኔ መሥራት ፍልጌ አልሰካለኝ
@silenatlencha8944
@silenatlencha8944 4 жыл бұрын
ሳወር ክሬም ምንድነው ?
@meliyo7241
@meliyo7241 4 жыл бұрын
አጅየት እናመሰግናለን 😘😘😘
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 4 жыл бұрын
Thank you for sharing your recipes god bless you always and be safe 🌼🌺🌹💕❤️❤️❤️🙏
@ነገርሁሉለበጎነው-መ4ከ
@ነገርሁሉለበጎነው-መ4ከ 4 жыл бұрын
ዋው 👌
@tumimah7177
@tumimah7177 4 жыл бұрын
waw yame
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 4 жыл бұрын
ማሻአላህ።የኔቆንጆ።ያምራል።በርቺ ስርቼ።እሞክርዋለሁ እኔ እርጎ።በጣም።ነው።ምወደው።ገኔ።ታነሁ ብሽኤኽ።ይሽሬ።ባነ
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 4 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ አሪፍ አምባሻ ነው ባሌ በጣም ይወዳል ልክ ይሄን አስመስዬ ጋግርለታለሁ ተባረኪልኝ። አይገርምም ግራኝ ነበር ምትመስዪኝኮ ግራኝ በነገርሽ ላይ በጣም ነው ምወደው አንዱ ልጄም ግራኝ ነው።
@judykucha9420
@judykucha9420 4 жыл бұрын
I have missed you for a while and when I'm back here you are having a great video of ERGO! thank you so much and the person who told you.. Finally the healthy one, thank you thank you. I can't wait to make it after ፆመ ሐዋርያት። great job የኔ ባለ ሞያ!
@firyotfiryot397
@firyotfiryot397 4 жыл бұрын
Selamesh yebeza kene mulu batesebesh egesh yebarek ena netam NEW anebash mewedew
@hanitube404
@hanitube404 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ጥሩ ነው
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
Enat demreg enam edmershalew
@tarikgaredew9499
@tarikgaredew9499 4 жыл бұрын
Thank you very much everything is great wow
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን አዶትዬ 😘😘🙏🙏🙏❤❤❤❤
@rawdahyirdaw5297
@rawdahyirdaw5297 4 жыл бұрын
Fresh ambasha with tea😋😍
@abebechderara2790
@abebechderara2790 4 жыл бұрын
It's wonderful sis Anchim lejishim gerag meslachihug neber sorry gn gerag sewoch betam beleh nachew lk endanchi
@saralgo5543
@saralgo5543 4 жыл бұрын
wow batm wodjwalo tnks sis
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አዶትዬ እናመሰግናለን ቆንጆ ነው
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
Gubez beetam des yelal ejesh yebarek
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 Жыл бұрын
Werketu mendenew semu❤❤
@ruthabrham343
@ruthabrham343 4 жыл бұрын
የ ergow አሰራር bezum አልገባኝም.... can u repeat some other day please???
@kiduseyakidist7075
@kiduseyakidist7075 4 жыл бұрын
You tube laye how to make yogurt belashe gebe bezu videos alelesh kelal newe
@ruthabrham343
@ruthabrham343 4 жыл бұрын
@@kiduseyakidist7075... eshy... thank u
@setnagirma7178
@setnagirma7178 4 жыл бұрын
Hode wetetu mangawum wetet yihonal?weyim please yetetekemshiwun wetet nigereg
@abayneshassefa1035
@abayneshassefa1035 4 жыл бұрын
What is the plastic you are using underneath?
@HiwotTsegaye-r4c
@HiwotTsegaye-r4c Жыл бұрын
በላም ወተት እንደት ነው ምሰራው
@wawemasalhbtametgstganheal5231
@wawemasalhbtametgstganheal5231 4 жыл бұрын
በረች ሀሪፉነው የጋገረሽበት ምድነው አየቃጠልም
@amena2065
@amena2065 4 жыл бұрын
ውረቀቱን ከየት ገዛሽው?? I wanna make it like you
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
ስፖረ ማራኬት አለ
@rarecell4924
@rarecell4924 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ 🙋🙋🙋🙋💘💘💘💘💘
@selammousa750
@selammousa750 4 жыл бұрын
እቃዎችሽ ሲያማምሩ
@hundetubekele7875
@hundetubekele7875 4 жыл бұрын
Great work sis
@jamilaamohamada6077
@jamilaamohamada6077 4 жыл бұрын
Wo wu betma Desila
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 4 жыл бұрын
አስጎመጀሽኝ 😋
@alga9406
@alga9406 4 жыл бұрын
Btaemi des kbl aquhutki tihiztoki wow wihlinet
@yigremachewyigremachew7489
@yigremachewyigremachew7489 Жыл бұрын
ምጣዱ የትነውየሚገኘው
@miseretadesse525
@miseretadesse525 3 жыл бұрын
Wereketun keyet yigegnal?
@samisas4880
@samisas4880 4 жыл бұрын
ዋው
@senitsgaey7802
@senitsgaey7802 4 жыл бұрын
አምባሻውን ከሸለምሽው ቧኃላ በፊለፊቱ ነው የምታደርጊው ምጣዱ ላይ በተረፈ በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ አዶትዬ
@rosekitchen1780
@rosekitchen1780 4 жыл бұрын
ምግብ በምግብ ውስጥ ቪዲዮ አደርጋለሁ የበለጠ ቪዲዮ እንዳደርግ እባክዎን ቪዲዮዬን ይመልከቱ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💓💛💚 ያበረታቱኝ እና ይደግፉኝ
@Zee_Tube90
@Zee_Tube90 4 жыл бұрын
Looks delicious 😋
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 жыл бұрын
እጂሽ ይባርክ እህታችን እርጎውን ሰርቸው በአንች መንገድ በቃ በማንካ ቅርፍ እያለ ነው የሚወጣው አመሰግናለሁ👏👏👏👏
@Shikorna12
@Shikorna12 4 жыл бұрын
Kiremun tetkmesh new sis? Ena Tena dam asifelag new Ena ye wetetu sumu nigergn Marr
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 жыл бұрын
@@Shikorna12 በእውነት እኔ ምንም ቅመም አልተጠቀምኩም ከሰራሁ በኋላ ብቻ የማስቀምጥበትን እቃ በወይራ አጥኝዋለሁ እርጎው ግን በቃ ቅርፍ ነው የሚለው ያለሁበት ሀገር በጣም ሞቃታማ ነው 1ቀን ከግማሽ ነው ውጭ ያቆየሁት
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 жыл бұрын
@@Shikorna12 ወተት እና እርጎ ደግሞ ስትገዝ ብዙ አይነት አይደል ያለው ነገር ግን እቃወቹ ላይ ቀጠን ያለ የሚል አለ ሆምጠጥ ያለ የሚል አለ ሆምጠጥ ያለ የሚለውን ግዥ በቃ እኔ 1የሿርባ ማንካ ብቻ ነው የተጠቀምኩት
@Sadasada-y6m
@Sadasada-y6m 3 жыл бұрын
ዋዉ
@mesaygemechu8466
@mesaygemechu8466 4 жыл бұрын
Ergo ethiopia yalen endet enseralen? Ye lam wotet yamanagegn. Please tell us.
@awetaregay2
@awetaregay2 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ብጣም harf ነው ግን ሕባሽው መጀመራ ቅርጽ ባወጣሽለሽ ወድ ምጣድ ማርግ አለብሽ የበለጠ ያምራል
@masobethiopia5007
@masobethiopia5007 4 жыл бұрын
አንደኛ👌🏽👍🏽💕
@teshagebeyehu5936
@teshagebeyehu5936 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@zh7077
@zh7077 4 жыл бұрын
Can we do it on the oven. Thank you
@mekdeshabesha
@mekdeshabesha 4 жыл бұрын
Good job I can’t wait to try the Ergo😋
@missesaida9685
@missesaida9685 4 жыл бұрын
ገረ እናመሰግናለን
@seenaatube3625
@seenaatube3625 4 жыл бұрын
#Wawo new! muyashin sile akafelshin Thanks! Gin tyake alegn bewereketu fantakobakitel metekem yechalal?
@Tube-mh4ey
@Tube-mh4ey 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@mekfitube3309
@mekfitube3309 4 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
Enat betseb enehun demreg beknenet
@hewanassefa1089
@hewanassefa1089 4 жыл бұрын
You are so creative!!! Ere tebarkie!
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 4 жыл бұрын
Thank you God bless you and your family ❤🙏
@asnqkechasnqkech4562
@asnqkechasnqkech4562 4 жыл бұрын
betam arife new amesegenalew mar
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Betam arif anbash balmoye nesh enameseginalen😘👍❤️
@freedomnaznet1103
@freedomnaznet1103 4 жыл бұрын
what spices did you use for the yoghurt can you write the ingredients please because some of us don't speak amharina
እጅ የሚያስቆረጥም የእናቴ ብራብራት
14:25
Adot አዶት tube
Рет қаралды 23 М.
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 66 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 25 МЛН
Dream⚽️
00:23
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 4,5 МЛН
እዮብ እና ረዱ በጥያቄ እና መልስ ውስጥ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገቡ
16:41
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 66 МЛН