ቆቀር|ጮርናቄ|ፓስቲ የልጅነት ትዝታ የምወደው ቁርስ

  Рет қаралды 79,793

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 200
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
የ ተጠቀምኩት ሁለት የሻይማንኪያ እርሾ አንድ ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ ስኳር አንድ ኩባያ ከግማሽ ለብ ያለ ውሀ ።።።።።።።።። ጥቁር አዝሙድ እንደፍላግት ሁለት የሾርባ ማንኪያ ዘይት አራት ኩባያ ዱቄት አንድ የሻይ ማንኪያ ጨው ናቸው ። መልካም ቀን በያለንበት
@mskrh640
@mskrh640 3 жыл бұрын
ምን አይነቱን እርሾ ነው የምትጠቀሚው?
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 3 жыл бұрын
@@mskrh640 ትንሽ ደቀቅ ያለው እንደ ኢትዮጵያ አይነቱ አረብ ሀገር ከሆነ ያለሽው ካሜራ ነው የሚሉት እርሾውን በቃላ እንኳን እለ ውዴ በየ ጀምእያውም አለ
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ለመሥራት እሞክራለሁ እንዳቺ ባይሆንም ሥራሸን እግዚያብሔር ይባርከው
@mulutaye8077
@mulutaye8077 3 жыл бұрын
አቤት እርጋታ ፀባይ መታደል ነው ተባረኪ እጆችሽ ይባረኩ መልካምየበረከት ፍሬ እምናፈራበት ፆም ያርግልን ተከታታይሽ ነኝ
@hanicho6300
@hanicho6300 3 жыл бұрын
airfrayer anchi gar new yayehut??? Besu metebes yechalal???? Can you tell us something about airfrayer if you have ?
@ethiopia8852
@ethiopia8852 3 жыл бұрын
Thank you be tizita wede ager bet wesedshigne.
@genetdebele9480
@genetdebele9480 3 жыл бұрын
ሜላት የሰውንየልጅነት ትዝታ እየቀሰቀሽ ነው እኔ ባረጅም አልጠላውም።የእኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል።
@menortiru9871
@menortiru9871 3 жыл бұрын
Thank you for sharing your talent. I like your kitchen utensils. I hope in future you will have a kitchen product web page.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing meluye ያስጎመጃል እኔም በጣም ነው ምወደው👍👍🥰❤️
@dehabg1571
@dehabg1571 3 жыл бұрын
Air Fryer ለሳምቡሳ ይሆናል ወይ እባክሽ ቶሎ ንገሪኝ ካልሆነ እንመልሰው አመሰግናለሁ
@elschdayelschday1668
@elschdayelschday1668 3 жыл бұрын
Hi melat, inger betolo lemegager derq ersco west suger meteqem alebegn ?
@assefashworku4694
@assefashworku4694 3 жыл бұрын
አሜን ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው ይሞከራል እጅሽን ይባርከው
@noilkiyas98
@noilkiyas98 2 жыл бұрын
How can I make it so crunchy? Mine turn out soft 😥
@serkalembadarga841
@serkalembadarga841 3 жыл бұрын
Amen wude...agerachin selam yargilin E/her...chornakew...yammmy😋😋
@art-of-passion
@art-of-passion 3 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ቤተሰቦች፤ ሊንኩን ተጭነው በዩቲብ ይከተሉኝ። kzbin.info/door/HDluitLPCirKzOOxTwneiw ሰብስክራይብ በማድረግ ልዩ ልዩ የግጥም የምግብ ማብሰልና የስዕል ስራዎቼን እንዲከታተሉ ጋብዤዎታለሁ። አመሰግናለሁ።
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 3 жыл бұрын
Chornake our childhood memory it reminds me after school time 😉🥰
@htrive
@htrive 3 жыл бұрын
Yummy!! But Is it safe to fry with olive oil? Pls let me know cuz that is what I wanna use too but heard not safe to use it . Love ur works
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
True sunflower oil other oils etc are good for frying
@abyssinya2013
@abyssinya2013 3 жыл бұрын
avocado oil is better for frying..itd also plain in taste so will not affect whatever ur frying.
@solabebe1283
@solabebe1283 3 жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ😍❤️
@tigistbelayneh3024
@tigistbelayneh3024 3 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም የበረከት ፆም ያድርግልን እናመሰግናለን ሜሉ መልካም ሰንበት ሜሉዬ መጥበሻ መግዛት ፈልጌ የትኛው ጥሩ እንደሆነና ለጤናም ችግር የማያመጣውን ብትጠቁሚኝ ደስ ይለኛል
@massym2460
@massym2460 3 жыл бұрын
Thankyou for sharing , next time if u know how to do sesame ball Ethiopian way , I watched so many videos but it’s not the way we do and I loveeeeeeeee sesame ball . Thankyou
@MYohans
@MYohans 3 жыл бұрын
betam ameseginalew. gen yeweha metenum mallet sent kubaya weha tetekemsh? betenegrigh konjo neber. beterefe konjo sera nw.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን መልካም ፆም ለሁላችን ይሁንልን በጣም ቆንጆ የፓስቲ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@witrinayusuf5310
@witrinayusuf5310 3 жыл бұрын
Selam weyniye endet nesh pls melat buzu geze teyeqat mels lesetegn alechalechem ena bale abeba gebenaw keyet mag gnet echelalew
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
@@witrinayusuf5310 ስላም የኔ ቆንጆ ባለፈው ስትናገር ብዙ ግዜ እቃዎችዋን የምትገዛው Amazon. ላይ ነው ብላለች እሱንም Amazon ላይ እይው 🙏
@newalhakim4288
@newalhakim4288 3 жыл бұрын
Betam amesgenalew
@tsionisrael4823
@tsionisrael4823 3 жыл бұрын
Bebekolo Duket mesrat yichalal????
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 3 жыл бұрын
አሜን የበፈከት ፆም ያድርግልን
@tingrttingrt1206
@tingrttingrt1206 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽ ደስ ሲል ጨዋ ኢትዮጵያዊት
@woynewm5286
@woynewm5286 3 жыл бұрын
Melat Thank you for sharing. Definitely l will try it.✌️
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
Just made this this evening for my family and they loved it! Thank you my dear. I suggest adding just a little more salt and sugar for sugar lovers 😊
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
My favorite pastry of all time, thank you for sharing
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው የጠዋት ቁርሴ እናመሰግናለን ሜሉ
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 3 жыл бұрын
Yummy with a cup of tea. Bless you.
@YMW7777
@YMW7777 Жыл бұрын
የት ጠፋሽ?
@tigatig457
@tigatig457 3 жыл бұрын
Amen yibareke
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ሜሉየ ሻይውንም ወድጀዋለው ዝንጅብል ያለው ሻይ በጣም ነው የምወደው ከጮርናቄ ጋር ደግሞ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰❤👌👌ሜሉን ያያችው እያልኩ ነበር ሰሞኑን ጠፍተሻል ሲመችሽ ጎራ በይ ውዴ🥰🙏🙏
@tigistgebre5910
@tigistgebre5910 3 жыл бұрын
Thank u so much🙏 could u pls answer my question, about z detox? What was those 3 powders u put and for how many days I have to do it??? እባክሽን መልስ ስጪኝ this time???
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚላዬ በጣም ቆንጆ ፓስቲ ነው የሰራሽው ሲያምር ጎበዝ ባለሞያ👏👏👏🙏❤💞ሼር
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ዋውውው ሜሉሽ አገር ልብስ በጣም ያምርብሻል ቆንጆ ።የሰራሽው በጣም ቆንጆ ነው። እናመሰግናለን። ጎበዝ በርቺ። መልካም ሰንበት ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏❤️
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 3 жыл бұрын
አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ በርቺልን ሲያዩት ሲያስጎመጅ
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 3 жыл бұрын
Amen amen amen ehetachen tebarek 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
አሜን ሜሉየ ፆማችንን ፀሎታችንን እግዚአብሔር ይቀበልልን ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን 🙏 በጣም ቆንጆ ፓስቲ ነው መልካም ሰንበት ይሁንልን የኔ ቆንጆ😍🙏
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 3 жыл бұрын
Thank You Be Blessed 🙏➕⛪🛐❤🌺🌸💐👍👍👍
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Wow mert yehone pasti new yeserashew ejesh yebarek meluy😍😍🙏🙏
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 3 жыл бұрын
Wow amerobesha konjo melekam senbet fasting is good so far thank you tebarke enjoy
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 3 жыл бұрын
እጂሽ ይባረህ እሞክራለው ነገ 😍🙏🙏
@emanda1tube21
@emanda1tube21 3 жыл бұрын
Ejeshe Yebareki Ehte
@abebechmekebib3710
@abebechmekebib3710 3 жыл бұрын
የስልጆና የህልበት ልዩነት ምንድነው ? ካወቅሽ አሰራሩን ብታሳዪን። መቼም አንዴ ባለሙያ አድርገሺኛል። ተባረኪ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ማማሳያው የሙቀት መለኪያ ነበር የመሰለኝ 😀ጥሩ ዘዴ ነው ሜሉ ምርጥ ፓስቲ ነው 😍
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ኦኦ ጮርናቄ የልጅነት ትርታ ከች አለ ሜሉ ቆንጆ በጣም ያስጎመጃል። ደግሞ ደስ ትያለሽ በአካል ብቅ ብቅ ማለትሽን በጣም ወድጄዋለሁ🤗🥰🥰
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
Wow yummy yummy
@lizworede-said919
@lizworede-said919 3 жыл бұрын
Looks good I will try it
@tigistjember1420
@tigistjember1420 2 жыл бұрын
Ere melu temelesh nafekishin pls
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Thank you Melat ! I love pasty ...❤️👍🏽👏🏽🙏🏽
@abebagettachew2833
@abebagettachew2833 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ መልካም
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወደው ጮሮናቄ👌❤
@mimit-h2418
@mimit-h2418 3 жыл бұрын
Luv it! I’ll give it a try.
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 3 жыл бұрын
ተባርኪ ያምራል
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
ሜልዬ የኔ ባለሙያ እችንማ ስንት ትዝታ አለባት ሰርቼ በደብ ትዝታዬ እወጣለሁ በርችልኝ አሜን 🙏የበረከት ፆም ያርግልን
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Looks so yummy 😋 Thank you for sharing Melu!
@atkiltabebe9431
@atkiltabebe9431 3 жыл бұрын
Ahunnn esralhu amrogh neber konjooo thanks
@user-bi4rn5uz8i
@user-bi4rn5uz8i 3 жыл бұрын
Thank u so much love u
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ ሡሴ በጣም ቆንጆ ጮርናቄ ነው ልክ የሀገርቤት እስከምሰራው ቸኩያለሁ የተባረከ ይሁንላችሁ። ፃሙ በጣም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ያስጀመረ ልብርሐነ ትንሳኤው ያድርሰን መጋቢት 4/7/2013(MAR..13/3/2021) መልካም እለተ ሠንበት 💕👏👍
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሜላት
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 3 жыл бұрын
Wowww betam des yelal Thank you 🙏🏼♥️♥️
@ayniegach3169
@ayniegach3169 3 жыл бұрын
አያልቅብሽ ስትመቺኝ እኮ ጮርናቄ የአገር ቤት የጠዘዋት ቁርስ 👍🙊🇪🇹
@nayjesus5584
@nayjesus5584 3 жыл бұрын
Thank you sis
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
እንጠብቃለን. የፃም ምግሽን. ናፍቆኛል አመት ሞላን መሰለኝ. ሜላቴ. አመሰግናለሁ
@laelnaam7539
@laelnaam7539 3 жыл бұрын
Looks so yum I remember 💕😔Thank you very much for sharing melat ❤️❤️❤️🙏🙏
@neimayedirelij1063
@neimayedirelij1063 3 жыл бұрын
Selam neshilign Mar ejish yibarek video salay nw👍yaderekut besirash silemtemamen berchi konjo
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
መልካም ጾም ለሁላችንም ሜሉዬ በጣም ያምራል እሞክረዋለው🙏🙏
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 Жыл бұрын
እረባካችሁ ስኮኾር አይገባም ጨው ብቻ ነው የማገባው
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰 ማሬ እስካሁን እኮ ወደኔ ቻናል ብቅ አላልሽም ብቅ በይ ሲመችሽ እባክሽ አመሰግናለው 🙏🏽
@htrive
@htrive 3 жыл бұрын
Yummy but is it safe to fry with olive oil, that’s what I would like to use but heard isn’t safe to fry with it , pls let me know what u find , btw love all ur work 👏👏
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
Hello my dear, never fry with extra virgin olive oil. Use grape seed or light olive oil for frying. You can use canola etc. but not many people like those for health reasons.
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
She say she use light olive oil. That’s is safe for frying...
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 3 жыл бұрын
Beautiful woman with great personality l love yourጮርናቄ በጣም ያስጎመጃል conscribe አድርጌያለሁ!
@mahderzergaw3918
@mahderzergaw3918 3 жыл бұрын
I just baked zs and it is amazing
@genetbelayneh433
@genetbelayneh433 3 жыл бұрын
Betam konjo new
@kaleabendale8459
@kaleabendale8459 3 жыл бұрын
እርሾአችሁ ሕይወት ከሌለው የሚለውን ወድጄዋለሁ😁መልካም ሰንበት!
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
ማማዬ አሪፍ ነው ያሳየሽን ሁሉም ግን የዱቄት መጠን አልነገርሽንም በቃ በግምት እንዳቺ ጆግ ባይኖረኝም በኩባያ እልካለሁ አሪፍ ነገርነው የምታስተምሪን
@Ethioenate
@Ethioenate 3 жыл бұрын
ዋው በፖስታ አድርገሽ ላኪልኝ
@tsehayweldemaryam5018
@tsehayweldemaryam5018 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እሕታችን።
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሚሉ እጅሽ ይባረክ እኔ ይብስኩት አድናቂ ነኝ ግን ድርቀት ያመጣብኛል ስበላው ግን ነገ ጠብሳለሁኝ ተባረኪልን
@mulualemadugna3339
@mulualemadugna3339 3 жыл бұрын
Meliye konjo ena yelejenet tezetayen keskeseshibegnal neger gin egnaga zeyet /oil/ tefetowal.
@fasikameconin3554
@fasikameconin3554 3 жыл бұрын
Yene konjoo ejshi yebarike
@hawatadese4513
@hawatadese4513 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል
@hanamelese5539
@hanamelese5539 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ልጂነቴ አስታወሽኝ ሚሉዬ እጂሽ ይባርክ
@yenefamilytube9721
@yenefamilytube9721 3 жыл бұрын
Pastyeeee . Thank you Melye 👍👌👌
@khelewetmohammed2261
@khelewetmohammed2261 3 жыл бұрын
Oh love it melatye
@solianacool3791
@solianacool3791 3 жыл бұрын
Melu weyene saris seferen astaweshij tewat tewat berachin lay yeshet neber ❤❤👌👌
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 3 жыл бұрын
Asemerkeneshgne zarewnu ameseraw Enamesgenalen
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Yenae balemoya berchiii ♡
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
ሜላትዬ ቆንጆ ፓስቲ በጣም ነው የምወደው👍🙏
@azmeraissac2150
@azmeraissac2150 3 жыл бұрын
Good job melat Konjo
@hiwettube3006
@hiwettube3006 3 жыл бұрын
Melatiye konjo neger new yeserashiw. Melkam ken lanchim yene balemoya
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርች እህቴ ሲመችሽ ወደ እኔም ቤት ብቅ በይ 🙏🙏🙏
@blenbitani2393
@blenbitani2393 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ
@gtcell1725
@gtcell1725 3 жыл бұрын
Wow 👌
@AmetubeCool
@AmetubeCool 3 жыл бұрын
Melatye share
@zelalemassefa4757
@zelalemassefa4757 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ከለሩ ብቻ ይበቃል እንደሁሌውም ለኔ# 1ኛ❤❤❤
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 3 жыл бұрын
Egesh yebarke betam konjo new
@thunderkids7633
@thunderkids7633 3 жыл бұрын
አሜን ሠላም ሁኝ
@merazoobi9623
@merazoobi9623 3 жыл бұрын
It looks so yummy 😋,It will be nice if you write the ingredients in English in the description box ,so we can give it a try please.
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
ሜላት አመሰግናለሁ
@braniyoutobeh4928
@braniyoutobeh4928 3 жыл бұрын
Very good 👍
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 18 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 9 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 257 МЛН
ሙሉ ገበታ
15:41
melat tube
Рет қаралды 57 М.
ዮአዳን (ክፍል 48)
37:35
ለዛ
Рет қаралды 416 М.
#miskinochu l ክፍል 25  l  ፌንት አስበላልኝ
24:20
Addis Drama Studio
Рет қаралды 40 М.