🔴 ቁጥር ፩ (1) ሙሉ አልበም "ለዚህም መልስ አለው ''- ዘማሪ ዲያቆን ናትናኤል ሣሙኤል (full Album)

  Рет қаралды 793,084

Samuel Kahen ሳሙኤል ካህን

Samuel Kahen ሳሙኤል ካህን

Күн бұрын

Пікірлер: 904
@tubeyg2127
@tubeyg2127 7 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላይክት ዝማሬ ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን 😍😍👏👏
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 7 ай бұрын
እንዴት ደስስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልክ
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 8 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላይእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🌿🌿🌿👏👏💐💐🌿🌿💠💠💠
@MimiMaklit
@MimiMaklit 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@BerhaneAynalem
@BerhaneAynalem 5 күн бұрын
መላዕተ ዝማሬ ያሰማልን ልብ ይነካል አቤቱ ላንተ መዘመር ምን ያህል ታላቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraAbudhabi-u6k
@SaraAbudhabi-u6k 5 ай бұрын
እኔ የካቶሊክ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይህንን መዝሙሪ ስሰማ ዉስጤ እሪካታ ይሰማኛል በእዉነት የሰማይ አምላክ በብዙ ይህበሪክ🙌🙌🙌🙌🙌🙌💕💕💕🙏
@mamlove7193
@mamlove7193 17 сағат бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ዋውውው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 6 ай бұрын
በእውነት ለመዝሙሮችህ ቃላት የለኝም በተለይ ስለ ድንግል ማርያም የምትዘምራቸው ፀጋውን ያብዛልክ
@Lucia-nr1gn
@Lucia-nr1gn 3 ай бұрын
Amennn❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤
@samrawitnegasi303
@samrawitnegasi303 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናመሰግናለን ይህን የመሰለ የነፍስ ምግብ ስለሰጠኸን🙏🙏🙏
@user-nx3yd3jn3
@user-nx3yd3jn3 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማቾን
@fevseleshi6078
@fevseleshi6078 5 ай бұрын
ይሄንን ክፉ ጊዜዬን ያለዚ መዝሙር እንዴት እንደማልፈው አላዉቅም ነበር ወንድሜ እግዚአብሔር ያገልግሎት ጊዜህን ያርዝመዉ❤
@etaguBirhan
@etaguBirhan Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ ወድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናክ ዕፁብ ድንቅ ዝማሬ ናው በርታታ ብዙ ነው ችሮታህ ማዳንህ ብዙ ነው የፍጡር መስፈሪያ ከቶ እማይመዝው ደግነትህ በዝቶ በዘመን ታውቀሀል በሁሉም ነገርህ ከሁሉም ልቀሀል ተመስገን አምላኬ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woinshete8713
@woinshete8713 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ የሆናችሁ በሙሉ በጥሞና ለመስማት ልቦናችሁን ሰብስባችሁ ሁካታ በሌለበት ቦታ ሆናችሁ አድምጡት ታተርፉበታላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigist5761
@tigist5761 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏 🙏🙏🙏
@yisakoryisak255
@yisakoryisak255 7 ай бұрын
😊
@Izziesanddogs
@Izziesanddogs 6 ай бұрын
Amen
@Helenlemma-l4v
@Helenlemma-l4v 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selammengesha-su8ix
@selammengesha-su8ix 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜህን ያርዝመው
@himanotkebede8119
@himanotkebede8119 8 ай бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አለማዊ ትምህርት አንድትምህርት ቤት ነን አንድክፍልም ተምረናል ሁሉም መዝሙር ለምስጋና ነው ነገር ግን የራሴን የገለፀልኝ እጅግ በጣም የምወድልህ መዝሙር ለዚህም መልስ አለው የሚለውን በጣም ይለይብኛል እግዚአብሔር ባርኮካል ከዚህም የበለጠ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ🙏 ወንድሜ ❤
@BelyuBelyu-ek6kt
@BelyuBelyu-ek6kt 5 ай бұрын
እዉነት ነው እኔም ስሰማው የሚያፅናናኝ
@emushzena9504
@emushzena9504 5 ай бұрын
ልብ ዉስጥ የሚገባ መዝሙር
@SissyHaileHaile
@SissyHaileHaile 10 күн бұрын
እውነት ነው መልስ አለው ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ተመስገን ይህን ስላሰማኸኝ አምላኬ ተመስገን
@satelaworku5145
@satelaworku5145 5 ай бұрын
ያለፈው ዘመኔ ይብቃኝ የባከንኩበት! ከቃልህ እርቄ ህግን የተላለፍኩበት መልሰኝ አምላኬ ልኑር በፍቅርህ ላምልክህ ስለእውነት ይሳበኝ መስቀልህ🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ እራሴን እንዳይ እረድቶኛል ዝማሪዎቹ እድሜና ጤና ስጥልኝ🙏
@bruktawitsolomon251
@bruktawitsolomon251 3 ай бұрын
እውነት ነው💚💛❤️🌎🌏🌍
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 4 ай бұрын
በእውነት በቃል የማይገለፅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዕረጂም ዘምን ኑርልን ❤
@ReslanGhrawi
@ReslanGhrawi 6 ай бұрын
ተስምተው የማይጠገቡ መዝሙሮች ዝማሬ መላዕት ያሰማልንእግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@AbuetKara
@AbuetKara 6 ай бұрын
መእክተ ዝማሬ ያሠማል
@Kal-js6mo
@Kal-js6mo 6 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤
@kalkal-hk3cf
@kalkal-hk3cf 16 күн бұрын
ይሔን መዝሙር ብሰማ ብሰማው አልጠግበው ገና ትላንት የመላእክት የቅዱስ ኡራኤል ቀን ነው ያየሁት ቲክቶክ ፖሰትኩኝ ፍቶው አውርጄ በመዝሙር አርጌ በአንዳች ነገር አትጨነቁ እውነት ነው የሰማይ ወፍች የመገበ እኛን እንዴት ይረሳናል ❤❤❤❤😂
@azebnegash5301
@azebnegash5301 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️ የስደት አገር እናቴ ከፊት ከህዋላዬቅደሚልኝ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መዝሙሮችህ ልብ ይነካሉ
@shesho4631
@shesho4631 15 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን ወድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። በጣም የሚያረጋጋ መዝሙር ❤❤❤❤
@ስለሁሉምነገርእግዚያብሔር
@ስለሁሉምነገርእግዚያብሔር 5 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የተጨነቁትን የሚያፅናና ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 7 ай бұрын
በተስፋ የተሞላ መዝሙር ለወንድማማቾቹ ቃል አጠረኝ እኔስ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ትንሹ ሊቀ ዳቆን ነብዩ ሣሙኤል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚሔብር ያግልግሉት ዘመንህን አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@selammengesha-su8ix
@selammengesha-su8ix 6 ай бұрын
በጣም ከፍቶኝ ነበር በዚህ መዝሙር ተስፋዬ ተሞላ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሸ2ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሸ2ዘ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ዝማሬዎችህ ልብን ይነካሉ ለመጀመርያ ግዜ መዝሙርህን የሰማሁት ለዚህም መልስ አለው የሚለው መዝሙር ነበር ልቤን በጣም ነካው ውስጤ ጡሩ ስሜት ውስጥ አልነበረም መዝሙሩን ስሰማ ተፅናናሁ 😢 ውንድማችን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ዘመንህ በዝማሬ ይለቅ ❤
@endaletundedo46
@endaletundedo46 7 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን የዝማሬው ባላቤት እሱ ነውና ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ባርኮ በቤቱ ያጽናህ አሜንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል።
@zelekafeleke5271
@zelekafeleke5271 19 күн бұрын
አንተ የተባረክህ !አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!!!
@እናቴሂወቴማርያም
@እናቴሂወቴማርያም 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🌹እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት ለወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜ❤❤
@bekijida05
@bekijida05 5 ай бұрын
ተሰምተዉ የመይጠገቡ መዝሙሮች ዝማሬ መላክት የሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይሰጥልን
@GenetGenet-po4kw
@GenetGenet-po4kw 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremlegese1070
@meskeremlegese1070 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ወንደሜ ድንቅ ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልህ
@Hanamarym
@Hanamarym 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለዚህም መልስ አለው መዝሙርህ ለኔ ይለይብኛል ይህን ስጽፍ እንባ እየተናነቀኝ ነዉ የዛ ሁለት ወር በፊት ነገሮች ሁሉ ተመሰቃቀለውብኝ ጨልሞብኝ ነበረ አሁን እግዚያብሔር አምላክ አነጋልኝ ሁሉን ያሳለፈልኝ የድግል ማርያም ልጅ እግዚያብሔር ይመስገን
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 ай бұрын
አሜን
@martahaile5136
@martahaile5136 2 ай бұрын
Amen
@Sisay-i8r
@Sisay-i8r 19 күн бұрын
መዝሙርህን በጣምነው የምወደው ከነዛም ውስጥ ይህን አልበም እምወደው❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የደገና አምላክ ነዉ ክብር ምስገና ይግባዉ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@NanikonjoNani-qx1ut
@NanikonjoNani-qx1ut 4 ай бұрын
ዉይይይ እውነት የአንተን መዝሙር ስሰማ ለ ንሳሀ ሁሌ ከእግዚአብሔር ጉያ መስሸሸግ ያምረኛል የዚህ ዓለም ፈተና ግን 🥹🙏ዝማሬ ቃልህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዎንድሜ ❤️
@kaleabmesfin2979
@kaleabmesfin2979 6 ай бұрын
0:00 ምን ያስጨንቀኛል 06:18 ለዚህም መልስ አለው 12:39 ስላለች ማርያም 16:55 ለምን አትበል ለምን 22:08 ለምኝልን 28:50 አትፍራ በለኝ 34:13 ያለፈው ዘመኔ 44:12 ገብርኤል ና 49:00 ብዙ ነው ችሮታህ 55:39 የማይከፈል ውለታ በለኝ 1:04:18 ጀርባህን 1:14:08 እንመካለን በእግዚአብሔር
@etaferhumamo8539
@etaferhumamo8539 6 ай бұрын
ሁሉም ድንቅ ዝማሬ
@SenduArage-ho5ip
@SenduArage-ho5ip 5 ай бұрын
Gata yebarkhe@
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 4 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@ItayhuBayu
@ItayhuBayu 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@SofieKal
@SofieKal 3 ай бұрын
❤❤❤
@Biza-b6h
@Biza-b6h Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸገዉን ያብዛልክ በቤቱ ያፀናልን
@eteneshmekonen2784
@eteneshmekonen2784 6 ай бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንተ ፣ የአገልግሎት በዘመንህ ይባርከው ❤❤❤
@bruktawitsolomon251
@bruktawitsolomon251 3 ай бұрын
አሜን💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍✌🏻✌🏻✌🏻🌏🌍🌎⚓️⚓️⚓️🫱🏻‍🫲🏿🫱🏻‍🫲🏿🫱🏻‍🫲🏿🤐🤐🤐🤲🏻🤲🏻☝🏻☝🏻☝🏻
@MeriMaryamawit
@MeriMaryamawit 5 ай бұрын
ወንደሜ❤❤እግዚአብሔር ፀጋውን አብእዝቶይስጥከ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን ውል ምን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 7 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ምን ያስጨንቀኛል እግዚያብሄር ይዤ❤❤❤❤እውነት ነውእግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤
@alemtsehaykassaye4431
@alemtsehaykassaye4431 6 ай бұрын
ይከፈታል አንኳኩ ይሰጠችኋል ጠይቁ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን።
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 5 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ ከፍ ወዳለው ማዕረግ ያድርስህ፣ መዝሙሮችህን ሰምቼ አልጠግባቸውም እርግት ብለው ልቦናን የሚመልሱ ናቸው ተባረክ❤
@ሸጋቲዩብ-ጰ2ቘ
@ሸጋቲዩብ-ጰ2ቘ 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ
@yealmayele6709
@yealmayele6709 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤታችን ኪዳነምህረት በጤና በእድሜ ትጠብቅልኝ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሰጥልኝ
@JhHeg
@JhHeg Ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 7 ай бұрын
ምን ያስጨንቀኛል አግዚአብሔር ይዤ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
@obaiddmx2544
@obaiddmx2544 26 күн бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያፀናከ⛪🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹
@SenaiytSenaiyt
@SenaiytSenaiyt 6 ай бұрын
ወይኔ በእኔ ወይኔበእባነዉ የምሰማዉ የኔናን ህይወት ነዉ ❤❤❤🎉🎉🎉
@TigistBayisa-e6k
@TigistBayisa-e6k Ай бұрын
እዉነት ነዉ በከንቱ ነዉ እኮ የምንጨነቀዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤መንግስተሰማያትን ያዉርስልን❤❤❤
@sfghu1180
@sfghu1180 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ዲያቆንዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። የአገልግሎት ዘመንህን ቅዱሰሰ እግዚአብሔር ይባርክልህ ይበድስልህ
@TewabeAbe-z3z
@TewabeAbe-z3z 23 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማች ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏 በእውነት የእያንዳንዳችን ቤት የሚያንኳኳ ሰምተን የምንድንበት የምናተርፍት እንዲሆን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌾🌾🌾
@Mingzam
@Mingzam 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ZewudetFeleka
@ZewudetFeleka 5 ай бұрын
ልብን የሚያድስ አጥት የሚያለምልም መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬመላይእክትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@SamiraSamira-w8c
@SamiraSamira-w8c 4 ай бұрын
ዝማሪ መላክን ያሰማልን 🎉❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሁሉ ሸሹኝ ብቻየን ነኝ ልብን አሞኛል ምን እደማረግ ጨቆኛል በስደት የምንሮ እህታችሁ ፆለታችሁን እሻለሁ😢
@Hanamarym
@Hanamarym 3 ай бұрын
አይዞሽ እማ ሙሉ ተስፍሽን በእግዚያብሔር ላይ አድርጊ እመኝ በህይወትሽ ሲሰራ ታያለሽ በተቻለሽ መጠን በጸሎት በረቺ እህቴ እመብረሐን ከአንቺ ጋር ትሁን
@SamiraSamira-w8c
@SamiraSamira-w8c 3 ай бұрын
@@Hanamarym አሜን አሜን አሜን
@samuelkahen
@samuelkahen 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ የእግዚአብሔር ጥበቃዉ ካንቺ ይሁን እግርህ እንዳይሰናከል መላእክቱን ያዝልሀል እንደተባለዉ ቅዱሳን መላዕክትን ይላክልሽ መንገድሽ የቀና ይሁን እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
@SamiraSamira-w8c
@SamiraSamira-w8c 3 ай бұрын
@@samuelkahen አሜን አሜን አሜን 🙏
@burhaniselassie4051
@burhaniselassie4051 7 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hdjid988
@hdjid988 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤❤ ጥኡም ዝማሬ ነዉ ❤❤❤❤
@AfishaAweke
@AfishaAweke 4 ай бұрын
Wondimachin,betwahido,yatsinalinnnn
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 5 ай бұрын
ዝማሬ መሌዕክትን ያሰማልን ድንቅ መዝሙሮች ናቸው ወንድም አለም ተባረክልን።
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ ነብስ የሚለመልም ዝማሪ❤❤❤❤❤❤
@helinadebebe3899
@helinadebebe3899 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅሕ
@DnmesfinElias-i7f
@DnmesfinElias-i7f 12 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልህ ናትዬ መዝሙርህን ሰዳምጥ ሁለም እፅናናለሁ ብቸኝነትን እረሳለሁ ሰላም ይሰማኛል የሰላም አምልክ ሰላሙን ይስጥህ ❤❤❤
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 5 ай бұрын
የሚገርም መዝሙር በእንባ የምሰማው ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ
@asterfantahun7826
@asterfantahun7826 7 ай бұрын
ዝማሬ መልዐክን ያሰማህ!!! ፀጋውን ያብዛልህ❤ ተባረክ!
@Akiya-lj3bk
@Akiya-lj3bk 2 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን ♥️♥️♥️
@TrhasAbrha-y7p
@TrhasAbrha-y7p 5 ай бұрын
ይራራልልኝ ልብ ልመለሰ
@EmebetWube-pn9xs
@EmebetWube-pn9xs 5 ай бұрын
ወንድሜ በፀጋ ኑርልኝ ስላሴ ይጠብቁህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@FekaduShiferaw
@FekaduShiferaw 5 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላይእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@bitanyaasefa-n8r
@bitanyaasefa-n8r 5 ай бұрын
ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን ወንድማቺን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BezuNegash
@BezuNegash 7 ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድማችን
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 ай бұрын
እግዚያብሔር መልስ አለው ። አሜን
@zerituyimam
@zerituyimam 6 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላይክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን
@FikaduWase-i6x
@FikaduWase-i6x 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ውብአለምአበባ
@ውብአለምአበባ 7 ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤
@ዮሐና_ዑራኤል
@ዮሐና_ዑራኤል 6 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sinduejiye
@sinduejiye 8 ай бұрын
አሜን ፫🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️✝️
@haryhailu8725
@haryhailu8725 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kalkidanzgebriel
@Kalkidanzgebriel 4 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
@Haymanot19
@Haymanot19 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🥰💐💐
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 7 ай бұрын
ወንድማማቾች ሁለታቹህም መዝሙራቹህ ያምራል በርቱልን አሜን ❤❤❤❤❤
@Mintiwab-v2q
@Mintiwab-v2q 7 ай бұрын
zemare melaketn ysmaln🎉🎉🎉
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 7 ай бұрын
አንደበትህ ሁሌም የተባረከ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@kalkal-hk3cf
@kalkal-hk3cf 16 күн бұрын
እውነት የሁሉንም ህወት የሚዳስስ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን ዘማሪ ናትናኤል😘😘😘በቤቱ ያፅናክ❤❤❤አሜን፫
@YeshimebetWorku-q8w
@YeshimebetWorku-q8w 7 ай бұрын
እግዚአብሔር መልስ አለው እግዚአብሔር በር አለው ለልቤ ጥያቄ ውስጤን ላስጨነቀው ተጨነኩኝ እንጅ መስሎኝ ማላልፈው የዛሬው ለቅሶየ የነገ ዝማሬ ነው እውነት ነው ከባድ የሒወት ፈተና ሲገጥመን ያ ቀን የማያልፍ ለሊቱ ማይነጋ ሚመስልን ከእኔ ጀምሮ ብዙወች ነን እግዚአብሔር ግን ቸር አምላክ ነው እና ያሳልፈናል ከአስር አመት በፊት በሃገረ አሜሪካ ልጀ ጭቅላቱን ሰርጀሪ ተሰራ ሚስተካከል ነገር አለ ብለው ድጋሜ ጭቅላቱን ከፈቱት አሁንም ኮፒተር ላይየተሳሳተ ነገር አይተናል ብለው ለሶስተኛ ጊዜ ከፈቱት በሞት እና በሒወት መካከል ሆኖ ሲሰቃይ ሰንብቶ ነቃ ከዛን በሗላ ደግሞ በሰርጀሪው ምክኒያት በመጣ በሺታ ለሰባት አመት ሲሰቃይ ኖሮ ባለፈዓመት መጋቢት 27 ቀን የመዳህኒዓለም ዕለት ልጀን መዳህኒዓለም ፈወሰልኝ ይህን ያህል ዓመት እግዚአብሔር ይማረው ሚል ዘመድ ጎረቤት በሌለበት ያ ክፉ ቀን ሚያልፍ አይይመስለኝም ነበር በአምላኬ ግን አንድም ቀን ተስፋ ቆርጨ አላውቅም ነበር እሱም አላላሳፈረኝም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እናም ወገኖቼ ተስፋ አትቁረጡ ትግስትን ከእኔ ተማሩ የትግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው እና ❤️🌷❤️🌷❤️ ዝማሬ መላዕክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን
@hiwethiwet9419
@hiwethiwet9419 7 ай бұрын
Yena Enate Enkan fetariy marlshe lijeshen kebre legetachen LamlKachen yegbawe 🙏 Amen
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 3 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@RibkaMulu-r2o
@RibkaMulu-r2o 3 ай бұрын
እሰይ እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ እናቴ 😊
@LemlenBaye
@LemlenBaye Ай бұрын
እሰይ እሰይ❤❤❤❤በጣም እኔ 4አመት ዉጭ ለመሂድ ፌል አደረገብኝ ተይ ሲሉይ አልተዉኩትም ከፈጣሪ ጋር መጨረሻ ላይ አሰካልኝ
@AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or
@AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or 5 ай бұрын
እውነት ነው ውንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያውርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lilylove4311
@lilylove4311 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ለዚህም መልስ አለው❤🙏🙏🙏
@mekdiitel1856
@mekdiitel1856 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና
@addistechere5449
@addistechere5449 7 ай бұрын
አሜን፡ዝማሬመላዕክትያሰማልንእልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@AffordableWatch-tv6vx
@AffordableWatch-tv6vx 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እልልልልልልልብስማው ብስማው የማልጠግበው መዝሙር❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@YemaryamKetema
@YemaryamKetema 8 ай бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@LucyTeklu
@LucyTeklu 7 ай бұрын
Denke zemarye new abata zemarye melaketen yasemalen ergem edma ena tena yestelin
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Mezmure Melaekit yasemalin 🙏🙏🙏
@بتبتبن-ك8ف
@بتبتبن-ك8ف 4 ай бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የቅዱስ ገብርኤል ልጅ
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meriaslla2808
@meriaslla2808 8 ай бұрын
Uuuuffffiiii batam yatsananal egzabeher yetabakah❤❤❤❤ zamare malayekat ❤yasamah wadamachen❤❤❤❤❤
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መልስ አለው ለ እውነት ነው እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@SaraSara-oq4hz
@SaraSara-oq4hz 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን
@GebeyehuDinka-q4c
@GebeyehuDinka-q4c 5 ай бұрын
Kalehiyiwet yasemaln yeagelgilot zemenhin igziabher amlak yarzimlih 👏👏👏🤚🤚🤚🎉🎉🎉
@HabteLema
@HabteLema 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባክ።
@ማሪያየድንግልማርያምልጅ
@ማሪያየድንግልማርያምልጅ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🥰🙏🙏🙏🙏🤲🤲ጸጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ 🥰🥰🙏🙏🙏
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ  @MenkerMezmur21
13:02
Temesgen
11:26
Zemari Deacon Abel Mekbibi - Topic
Рет қаралды 196 М.
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,9 МЛН
🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu
9:35
Yilma Hailu
Рет қаралды 123 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН