KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቤታችን ቅቤ አውጥተን ለፀጉር , ለእግርና ለምግብ-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
17:52
ገላግሌው ቁሌት //ጊዜ እና ጉልበት ቆጣቢ//@maremaru Ethiopian Food
12:43
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
ቁሌት-ለዶሮ ለተለያዩ ወጦች ቁሌት-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
Рет қаралды 115,839
Facebook
Twitter
Жүктеу
1700
Жазылу 287 М.
Bahlie Tube
Күн бұрын
#bahlietube #ethiopiafood #dorokulet
Пікірлер: 173
@rahmamohemmed
3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በብርድ ግዜ ስራ በጣም ይከብዳል ጥሩ ሀሳብ ነው ዋውውው
@zahraasiri8953
3 жыл бұрын
በአለም ዙሪያ ያላችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በኢትዮጵያዊነታችሁ የምኮሩ በሙሉ በየእምነታችሁ ለሀገራችን ፀሎት እናድርግ ጦርነቱ ቆሞ ሠላም እዲያመጣልን የፈጠረን አምላክ።
@wubayehukebede9917
8 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ
@MarthaTsehay
3 жыл бұрын
ዋው ዋው መአዚዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የአቀረብሽልን እግዚአብሔር አምለክ እጅሽን ይባርክሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌸🌸🌸👍👍👍👍👍👍
@momopopo5384
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ!ፈረንጆች ትገማላችሁ ከሚሉን አንዴ ደጅ እነዲ ሰርቶ መገላገል
@meazagebrehiwot5600
2 жыл бұрын
መአዝዬ የሽንኩርቱን መጠን ነግረሽናል እባክሽ በርበሬስ ስንት ያስፈልጋል
@yoyk9153
3 жыл бұрын
Meaziye ejish yibarek yegna balemuya. EGZIABHER selam yakoyen.
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@rebecka2422
3 жыл бұрын
Amazing my sister ❤
@haschascha627
3 жыл бұрын
በሙያ በብቃት ላሣደጉሽ ቤተሠቦች የሁላችንም መሠረት ቤተሠብ ስለሆነ ተባረኪ ጥቅቅ ያለ ብቃት ነው ያለሽ በርቺ ።
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zelekekassa7593
3 жыл бұрын
Ejeshe,tebareke teleke negere temarkune,zare,btame amesegenalu tebarekelene
@yewulmengistu253
2 жыл бұрын
eshi meazi engdi በዐል ደርሷል ድልህ እንዴት ነዉ የምናዘጋጀዉ
@AbebaCombo
3 жыл бұрын
💓እንዴት ነሽ ባህሌ 👍በጣም ነው ደስ የሚለው በተለይ በቅዝቃዜ ወቅት የሽንኩርት ቁሌት ሽታው ተሎ ከቤት ስለማይወጣ በጊዜ ጣጣውን መጨረስ ነው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው 👌👌👌💓💓💓አመሰግናለሁ አበባ ኮምቦ
@jamuyoutube338
3 жыл бұрын
በጣም አረፊነው።።
@alemkonjo6219
3 жыл бұрын
እኔ አረብ ከመጣው በኃላ እውነቴን ነው ምላቹ ወደዳቹም ጠላቹም።ይሄ በየቤቱ ለአንድ ዶሮ አንድ ማዳበርያ ሽንኩርትና ያለንን ግዜ ከሽንኩርትና ከማቁላላት ምንፈጀው ግዜ ሊታሰብበት ይገባል።በተለይ አመጋገባችን መጨነቅ ያለብን ለመልኩ ሳይሆን ስንበላው ጤናችን ማይጎዳ ቢሆን ይሻለናል።በተለይ ቅባት አደራረግ ልታስቡነት ይገባል።የምግብ ዝግጅት እውነት ከአረቦች ቲቪ ተማሩ።ብዙ ሚጠቅመን ምግብ በቀላሉ መስራት እንችላለን።ለዚህ ደሞ ሸቃሎቼ የስራ ባልደረቦቼ ይመስክሩ።እኔ አጋጣሚ ገጥሞኝየእኛ ምግብ ከበላው እታመማለው
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
እኛም አሜሪካ ብዙ አስተምራናለች ግን ዶሮ ወጥ ልዩ ነው ለበአላት ያስፈልጉናል ባህልና አመጋገባችንን ማጣጣም እንጂ መተው ለማንፈልግ ማለቴ ነው
@alemkonjo6219
3 жыл бұрын
@@bahlietube1358 ይሁን እህቴ መልክቴ ግን በመልካም እይልኝ የእኛ እናቶች እና እህቶች ልፋት ስለማውቅ ነው።ከዲያስፖራዎች ጋር መነካካት አልፈልግም😀😘
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
alem konjo ሀሀሀሀ ዲያስፖራዎች ጋር አሳቅሽኝ ውዴ አልቀየምም እኛ የሚናፍቀን ያገራችን ነው ሌላው ሞልቶል እርካሽ ነው በዛ ላይ የኛ ጤነኛ ነው ሀኪም ጋር ስንሄድ ጉድ ነው የሚሉት ምንም በሽታ የለብንም እነሱ የአንድ ሰው ፋይል መአት በሽታ ያወራል የኛ ኝግብ ጤነኛ ነው ግን አድካሚ ነው እናም ጤና ይበልጣል መቀላቀሉ ጥሩ ነው አንች ትሁት ነሽ በስረአት ነው የተናገርሽው ውዴ በርች
@eveali6794
7 ай бұрын
❤❤❤❤
@zehabeshawittube7174
3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ምርጥ አርገሽ ነዉየሰራሽዉ ባለሙያ ነሽ ቁሊት ፍሮዝን ሲኖረን ግልግል ነዉ🙌🙌
@kalkidantsegaye3507
3 жыл бұрын
Endi new balemuya malet kmer betam new yasdstshigh
@etsubendale7694
3 жыл бұрын
Hulem yemtseriwn ayalew betam gobez nesh berchi enamesegnalen
@meazagebrehiwot5600
3 жыл бұрын
መአዙ የኔ ሞክሼ በጣም ጠቃሚ ነው የዛሬው
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሞክሽዬ
@senaitgebremedhin4533
3 жыл бұрын
wow thank you for sharing
@hannage.3229
3 жыл бұрын
እረ እውነትሽን ነው !አስታወስሽኝ ! እግዚአብሔር ይባርክሽ❤️❤️❤️
@asteriotube7367
3 жыл бұрын
Mazi balemoy arife nw
@gemilagemuye5132
3 жыл бұрын
ዋው
@roottekele4269
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ብርክ ይበል 🌹
@zahraasiri8953
3 жыл бұрын
ጎበዝ
@duressotesso3082
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@lidacall9041
3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እኔ በስደት ነው ያለሁት ባሀረብ ሀገር ግን ቤቴን አስታወሽኝ እኛ እኮ ሁሉን አስተካክሎ ነው የፈጠረን
@betelhem3889
3 жыл бұрын
Gobez Meazi
@semharyihdego1438
3 жыл бұрын
Bredst yet gezashiw konjo
@sergutbahiru3200
3 жыл бұрын
እኛ አዉሮፓ ያለን ሰዎች ሁልዜም ፍረሽ ነው የምንሰራዉ።
@kalwolda9385
3 жыл бұрын
Yne konjo betam gobzi nesh yne balemuya
@EdenAbebe1969
3 жыл бұрын
Tekse ngare gen pelastk atemkemy mazy Kongio 🏆☕️🥰
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
አይ ቀዝቅዞል ውዴ
@sallyreda4328
3 жыл бұрын
That a great idea thank you for sharing
@gebissaenush6145
3 жыл бұрын
Wow betam liyu new tiru zede enameseginalen
@elsatekle3872
3 жыл бұрын
Eihety betam gobz nesh🙏
@estertektel5987
3 жыл бұрын
waw👍👍👍
@astukitchen4347
3 жыл бұрын
Thank you 🙏 for reminding us.
@wingtransitplc9208
3 жыл бұрын
ke hulu neger medjashin betam new yewededekut thank you
@SiraalemGebeyehu
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsiontuku6031
3 жыл бұрын
መአዚ ቤታቹ ያምራል! የት ከተማ ነው?
@sofinakitchen2337
3 жыл бұрын
I prefer red onion but is good idea
@mekdesasefa7948
3 жыл бұрын
Yene balemuya, leyu new Amesegnalehu😘
@bisratdesta9666
3 жыл бұрын
You have to open restaurant because you have very good talent (moya)
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@senaitzemicael6369
3 жыл бұрын
Betam new hule yemadenkesch enem betam new yemewedew megeb mesrat menew gadenaye behonrch lew yemlew hule
@lulsebhat7248
3 жыл бұрын
አረ እንዴት ደስ ይላል ተባረክልኝ እህቴ🙏🙏🙏 ለእኔ ብትልክልኝ ምን ይመስልሻል? የት አገር ነው ያለሺው😊😊😊
@mittitaye7912
3 жыл бұрын
በተወደደ በርበሬ ብዙ ነው የተጠቀምሺው
@konjetalemudegifie2400
3 жыл бұрын
ጎበዝ ልዩ ነሽ የሽንኩርት ሽታ አያድርስ ነው ይሄ ትልቅ ዘዴ ነው ተባረኪ እግዚያብሄር ኢትዬጵያን ይባርክ
@aaatebarkebbb4819
3 жыл бұрын
Betammmmmmm
@rahmamohemmed
3 жыл бұрын
ጉራ በይ ቤቴ ስውድሽ ቤተስብሽ ነኝ የቁያሁ
@MahysKitchen
3 жыл бұрын
መአዚ በጣም ጎበዝ በጣም ባለሙያ ነሽ በርቺ አድናቂሽ ነኝ የኔንም ቻናል ልጋብዝሽ Mahy's Kitchen ይባላል አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
እሽ አየዋለሁ በርች ውዴ
@azebteshome750
3 жыл бұрын
Thank you for sharing, but it 21 killo or pound?
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
Kilo
@mariyam-t1t
3 жыл бұрын
ያት ነው ያምትኖራልው
@azuzsmle743
3 жыл бұрын
You are wendrful
@kidstseyoum2021
3 жыл бұрын
u inspired me thanks
@Blisserho
3 жыл бұрын
ሰላም ባህል ስለቪድዬሽ በጣም አመሰግናለው, እባክሽ እዚህ አገር ሰው ለሌላት ብቻዋን ለምትታረስ አራስ የሚሆን የምግብ ዝግጅት ቪዲዬ ስሪልን?
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
እሽ ውዴ አንች አሁን አራስ ነሽ ወይም እርጉዝ በውስጥ መስመርም መመካር ይቻላል
@senaittemamo2807
3 жыл бұрын
ጎበዝ፣ባለሞያ፣ነሽ።እሺ፣እንዳልሺው፣እኔም፣አዘጋጃለሁ።
@duressotesso3082
3 жыл бұрын
እስት የቀነሻትን ላክልኝ በዳቦ ልብላው
@laemi7726
3 жыл бұрын
Betam gobez nesh kechalsh kimemu endet new yazgaschw tikur azmud ke mechsigurt gar amsgnalew
@ammylife9831
3 жыл бұрын
ዋዉ ባለሞያ በርቺ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@hirut9525
3 жыл бұрын
Yhe shinkurt mar mar aylm?
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
በደንብ ከተጠበሰ አይልም በጣም ለሚበስል ይሄነው የሚሆነው ቀዩ ብዙ ለማይቁላላ ነው መሆን ያለበት ይጠቁራል
@Rand3366
3 жыл бұрын
First comment
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው መአዚ እኔንም አነቃሽኝ ተባረኪ
@meazagebrehiwot5600
2 жыл бұрын
መአዝዬ ይሄ ነጩ ሽንኩርት ወጡን ማር ማር አያስብልብንም
@jamiendris9454
2 жыл бұрын
ቲማቲም ነው ወጥ የሜበላሸው ነጭ ሸንጉርት ከዝንጅብል ከዘይት ጋ የተፈጨ ቆንጆ ነው
@marthatariku4384
3 жыл бұрын
መአዚዬ ቅመም 👍 መቸም ቃላት ያጥረኛል👌👌
@fasikamesfun7232
3 жыл бұрын
Thank you dear 🙏🏽🙏🏽❤💐 but Meazi can please tell us how to make ጥቈር ቀመም 🙏🏽
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
እሽ ውዴ ግን የፀሀይ ወቅት ይምጣ ብዙ ሰው ጠይቆኛል
@fasikamesfun7232
3 жыл бұрын
@@bahlietube1358 እሺ ኣመሰግናለው🙏🏽
@mmmsss9657
3 жыл бұрын
ማነው ይችን ባለሞያ እደኔ እሚያደቅ በጣም ስራዌ ይመቸኛል ከስደት መልስ በራሴ ቤትጠልክ እደሷ እመኛለሁ
@helenberhe9195
3 жыл бұрын
Belu shnkurten gezche limta😁
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
በርች
@theprecious4238
3 жыл бұрын
Yekeremet zegeget betam gobez
@tsigearaya4565
3 жыл бұрын
ሁሌም እንደምልሽ፣ ጥንቅቅ እና ስርትር ያልሽ ባለሞያ ነሽ። ይገርምሻል የሀበሻ ምግብ እኔም ሆንኩ ልጆቼ በጣም እንወዳለን፣ ነገር ግን ቁሌቱ ሲሰራ እንዲህ እንዳንቺ የራስ ቤትና ባክያርድ ከሌለ አፓርትመንት ውስጥ እየኑርኩኝ አይደለም ዶሮ፣ ሽሮ ወጥ እንኳ ከሰራሁ ከኔ ቤት አልፎ ኮሪደሩ ሁሉ ስለሚሸት ዶሮ እያማረንን እስካሁን አለን። የእኛ ምግብ ለራሳችንን ስለማይታወቀን ነው እንጂ በጣም ነው የሚሸተው። እኔ ደግሞ ማንኛውም ሽታ በጣም ነው የማልወደው። እንደው ምክር ነገር ይኖር ይሆን?? አፓርታማ ውስጥ ኖረሽ ከነበር?? ምንም ያህል መስኮትና በር ቢከፈት ሽታው አይወጣም፣ ልብሱ ሁሉ፣ የቤት እቃው ሁሉ ወጥ ወጥ ነው የሚሸተው።
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
እውነት ነው አፖርትመንት አልኖርኩም ታውንሀውስ ነበር ጎሮ ነበረኝ ግን የሚመች ቦታ ያላቸው ጎደኛ ዘመድ ካለ እዛ ማብሰል እኛ አካባቢ እንደዛ ነው እኛ ባህላችን ጥሩ ነው ለዚ ለዚህ
@hermela6810
3 жыл бұрын
እኔስ ይሽተት እንጂ እያማረኝ አይቀርም 😀
@tsigearaya4565
3 жыл бұрын
@@hermela6810 ወድጄ እኮ አይደለም፣ ግን በርብሬው፣ ቅመሙ እና ነጭ ሽንኩርቱ ሲቁላላ------ በቃ ምን ልበልሽ አገር ምድሩ ሁሉ ነው የሚሸተው የልጆቼ መኝታ ክፍል ልብሳቸው፣ቦርሳቸው---- ሁሉ ነገር----- እና ወጥ ፣ ወጥ---- ምግብ ፣ ምግብ እየሸተቱ ት/ቤት እንዲሄዱ አልፈልግም። ለዛ ነው የኔ እህት
@dubai238
3 жыл бұрын
በቃ አንቺ አገርሽ ስትገቢ ትበያለሽ እንዳማረሽ ይቀራል
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
Tsige Araya አወ ተጠንቀቂ ቡሊ ሁሉ ይኖራት እንዴት ላርግሽ የት ነው የምትኖሪው
@hermela6810
3 жыл бұрын
ታድለሽ ግልግል ❤👌
@abebagebru1196
3 жыл бұрын
I wish if i could do this i cook 👩🍳 every single day i don't have time for reading take care my self for kids ohhhhh
@semiraabdu3922
3 жыл бұрын
Gobez yenekonjooo...Allah ybarksch.....iske snt..gize..likoy yschlall....???? Ibakshh.ngerigna...amesgenalehu ...
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
በረዶ ቤት ( freezer ) ብዙ ይቆይል ለብዙ አመትም ብታስቀምጭው ይቀመጣል ግን መብራት የማይጠፋበት መሆን አለበት
@semiraabdu3922
3 жыл бұрын
@@bahlietube1358 betam new yemamesegnshhh....Maaziye.....ahununu new yemseraw....betam yetewatalet zede new yenegerschn.....wdddddd......
@Ab2-tube
3 жыл бұрын
ሠላም እና ጤና ጠ ይብዛላችሁ ሰላም ለሀገራችን ይመጠልን🇪🇹💚💛❤️
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
አሜን
@pezapet411
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን
@Monica-un4rz
3 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ🌹❤👏
@zebenaybayssa6924
3 жыл бұрын
ወይቸጉድ ይህም አለ 👍😉 እንኳን ያሳየሽን ግን ከኢትዮጵያ ወደ ሌላ አገር ሲገባ አይከለክልም ?
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
አይከለከልም የምታውቂው ሰው በሻንጣ የሚያመጣ ያስፈልጋል
@sabulady3957
3 жыл бұрын
👍👍👍
@merryyederrick
3 жыл бұрын
ለስንት ወር መቀመጥ ይችላል አመሰግናለሁ
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
Freezer ለአመታት
@merryyederrick
3 жыл бұрын
@@bahlietube1358 አመሰግናለሁ ❤️
@fekernehelave7884
3 жыл бұрын
Balmoya nesh
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
3 жыл бұрын
ጎበዝ ማዚ። ግን እዚሁ ኒዬርክ ነሽ ሙቭ አደረግሽ?
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
ኒወርክ የገዛሁት ቤት 10 ደቂቃ ነው ከበፊቱ
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
3 жыл бұрын
@@bahlietube1358 እንኳንም እዚሁ ሆንሽ የደስታ የሰርግ ቤት ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Rosina.K
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መአዚ🙏
@duressotesso3082
3 жыл бұрын
ትግስትሽ
@konjitberhanu8571
3 жыл бұрын
ሹንኩርት ምች አለው።
@mogeshabte4983
3 жыл бұрын
You bought big house.what state do you live?
@Ethiolover100
3 жыл бұрын
በስም በርበሬው ግን አልበዛ
@netsanethabte5003
3 жыл бұрын
መአዚ ስወድሽ አንችን ሳይ ሞራሌ ይመጣል መድሃኒአለም ይጠብቅሽ
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
አሜን
@genetasfaw3959
3 жыл бұрын
ጀግኒት
@almazdebessa5531
3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ተባርከሽ ኑሪልን ከነቤተሰብሽ!
@samrihebeshawit6358
3 жыл бұрын
ዘይት ብትጨምሪስ ምን ይሆናል?
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
ምንም የዘይት ጣእም የቅቤው ይጣፍጣል
@selamselam2156
3 жыл бұрын
Measurment please how much berbere for 20 kilo onion. Thank you
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
እንደቤቱ እና እንደፍላጎት ብዬ ነው
@yemar1635
3 жыл бұрын
አሪፍ ሀሳብ ነው ግን ወን ሲቆይ ወደ አሲድነት ይቀየራል የሚባል ነገር አለ ምን ትያለሽ
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
Freezer ምንም አይሆን
@pppsss5484
3 жыл бұрын
ቅዝቃዜ ነው ወደ ግምባር ምትሄጂ ነው የመሰለኝ
@mersim4646
3 жыл бұрын
Love your channel can share where you purchase your spatula( mamaseya) i like how big it is.
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
Restaurant depot
@menberelegesse7855
3 жыл бұрын
የኔ ቅመም ነሺ ባለሞያ
@selinahailetecle5564
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👌👌👌👌
@meronworku1
3 жыл бұрын
10ks alot meazi. November segeba enem lebaie asebo neber
@nazarethayer1208
3 жыл бұрын
Just the way I do it, nice 👍🏽
@EdenAbebe1969
3 жыл бұрын
Maze Kongio sewdsh eko kesash endat new
@nebiyatsisay5733
3 жыл бұрын
ሽንኩርቱን ከከተፍሽ በኋላ ነው ያጠብሽው
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
አወ
@ka8782
3 жыл бұрын
ተቁላልቶ የተቀመጠም ይሁን የተሰራ ድፍሪዝ ሲቀመጥ እደ ፍሬሽ ነው ጣአሙ ግን፡እኔእኮ ፍሬሽካልሆነ አይመቸኝም እጂ ኢሄበጣም ጉልበትም ይቆጥባል።
@zinatmohamed8131
3 жыл бұрын
እኔም አልወድም ጭራሽ ፍሬዘር የገባ የሰነፍ ስራ ነዉ
@eritrealoveyou8499
3 жыл бұрын
@@zinatmohamed8131 😂😂😂😂
@tigistasfaw2035
3 жыл бұрын
ጎበዝ ባሙያ ብርታትና ጥንካሬሽ የሚገርም ነው እኔ አንዳንዴ ሳቁላላ ሽንኩርቱን ሳላበስል በርበሬውን አጨምርና አብሬ አሸዋለሁ በርበሬው ሽንኩርቱ ውስጥ በደምብ ይገባል በጣም ይጣፍጣል ጊዜም ይቆጥባል ሞክሪው
@bahlietube1358
3 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@Mercy2Mee
3 жыл бұрын
እውነት ነው የሽንኩርቱ ውሃ በጣም ያጣፍጠዋል
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
3 жыл бұрын
ይጣፍጣልም
17:52
ቤታችን ቅቤ አውጥተን ለፀጉር , ለእግርና ለምግብ-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
Bahlie Tube
Рет қаралды 25 М.
12:43
ገላግሌው ቁሌት //ጊዜ እና ጉልበት ቆጣቢ//@maremaru Ethiopian Food
MARE & MARU
Рет қаралды 12 М.
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
12:24
አትክልትና ፍራፍሬዎችን ሳይበላሹ የማቆያ ዘዴ-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
Bahlie Tube
Рет қаралды 59 М.
14:34
ከተራረፈ ዳቦ ምርጥ ቁርስ , ውብ ፖንኬክ-Fast Easy BREAKFAST-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
Bahlie Tube
Рет қаралды 103 М.
20:08
Ethiopian Doro Wot ዶሮ ወጥ
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 29 М.
15:01
ቆንጆ የጾም አማራጭ - ህልበት ለመጀመሪያ ጊዜ-Hilbet-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
Bahlie Tube
Рет қаралды 18 М.
25:17
Ethiopian food ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ ለበአል ዝግጅት
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 15 М.
12:44
Sunday breakfast- After school lunch- የሰንበት ቁርስ አሰራር-Bahlie tube
Bahlie Tube
Рет қаралды 15 М.
31:30
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 554 М.
23:22
ቁርስ ምሳ እራት // የቡላ ፍርፍር በወተት በ2 አይነት መንገድ//ቅቤ አነጣጠር //ስጋ በአታክልት ጥብሥ በሁለት አይነት መንገድ ✅
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 98 М.
20:00
Ethiopian Cook - How to Make Shinkurt Kulet - የሽንኩርት ቁሌት አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 124 М.
49:03
የበአል ዝግጅት//ብርዝ//ጎመንበአይብ//ክትፎ//ዶሮወጥ//ቅቤአነጣጠር//ስጋአልጫ//እንጀራ//
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 279 М.
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН