Рет қаралды 476
Qullaambe tv የስርጭት ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል በመሆኑም መልካም እለተ ሰንበት እያለ ዛሬከ ዘማሪ በረከትከ ዘማሪ መስፍንእንዲውም ከዘማሪት ምህረት ጋር Hingoommona ስራውን ወደኃላ በመቃኘት በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅቶላችዋል በቅርብ ቀን በ Qullaambe tv ሙሉ ፕሮግራሙን ይጠብቁን! Qullaambe tv የሲዳማ ህዝብ የወንጌል ድምፅ ለሚያደርገው ሰፊ ዝግጅት ለምታደርጉልን መልካም ትብብር ሁላቹንም ከወዲሁ ልንባርካቹ እና ልናመሰግናቹ እንውዳለን!! Qullaambe tv የሲዳማ ህዝብ የወንጌል ድምፅ