KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በመጨረሻም ተሳካልኝ. ሩታን የራሴ አደረኳት❤️
25:40
📢 እባክሽ የኔ ፍቅር ተረጋግተን እናዉራ//ጨከንሺብኝ🥹💝
21:37
Правильный подход к детям
00:18
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
ቋንቋ አልችልም አይባልም ካሁን ቡሀላ ዋዉ sweet translator app
Рет қаралды 41,290
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 253 М.
shamble app tube
Күн бұрын
Пікірлер: 146
@eyutemulo5721
Ай бұрын
ሁልጊዜ የምሰጠን መረጃ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ተባረክ
@Alemtsehay777
28 күн бұрын
ዋዉ ኧረ ዋዉ አንተ ትለያለህ የምር ሆኖልኛል። ተባረክ የእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ
@Afbom-d2m
Ай бұрын
በጣም ነው እናመሠግናለን ወንድማችን ሻንበል እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን
@ZerishAsmelash
5 күн бұрын
ምርጥ አቦ እግዚያብሄር አምላክ የእውቀት በሩን ይክፈትልህ
@fatimaksa
2 ай бұрын
ወንድሜ አተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ አላህ ይስጥህ ወላሂ ሁሉም ቪዲዮ በጣም አስተማሪ እና ጥሩ ነው ጠክር ከዚህ በላይ ብዙ ማስተማር ትችላለህ
@AntenehMersha-ju5wb
Ай бұрын
በጣም አመሰግናሎ❤❤❤❤❤❤❤
@yeshimebetgiorgis380
27 күн бұрын
ማስተማርህ ጥሩ ነገር ነው ሳላመሰግን አላልፍም ሆኖም የአገላለፅ ችግር አለ። ሊሰርች ያረግበት መጀመሪያ ማግኘት አለብን ከዛ በኃላ የሁለተኛውን ሪሰርች ማረግ ያለብን ይመስለኛል። ለማንኛውም ትንሽ ግራ ያጋባል እርምት ይደረግበት
@Ayinamaw-w3d
2 ай бұрын
በጣም አሪፍ እናመሰግናለን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@MaheltYeAmanueleLij
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም መረጃዎች ሁሉ እናመሰግናለን በርታልን 🙏🙏🙏🙏
@Fggg-f2r
Ай бұрын
አንተን ሳላይህና ሳልሰማ ውዬ አድሬ አላውቅም ደክሞኝኳን በደብነው የማዳምጥህ ትለያለህ ጀግና ወንድሜ ዘርህ ይብዛ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shambleapptube
Ай бұрын
😍😍😍😍
@magnatube-z7k
Ай бұрын
@@Fggg-f2r 🥰🥰🥰
@AbduMohmed-h9q
20 күн бұрын
ከልብእናመሠግናለንወድበርታ አይዞህ👍👍👍
@Zena-le2tm
Ай бұрын
ሥት አብተጠቅሚአለሁ ወድሜ እድሜጤና ሠላምይሥጥህ
@melkamusonko
2 күн бұрын
ጌታ ይባርክ ወንድምአለም
@ZemzemGetahun-y5y
2 ай бұрын
ወድሜ በጣም ደግ ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ❤❤❤❤❤❤❤ ወ
@MohammedSeiid
2 ай бұрын
በጣም ምርጥነው ወድሜ በርታ 🙏🙏
@amanuelmadee4118
2 ай бұрын
በርታ በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ❤
@TEMESGENGASHAW-qi7oq
17 күн бұрын
ያተ ይለያል እርሜና ጤናይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanuel5687
2 ай бұрын
በጣም ምርጥነው ወድሜ በርታ ልን
@mamyshatube4090
2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሊኩን አሰቀምጥልን ጀዛካሏው ኸይር👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ኑርአደም
2 ай бұрын
ምርጥ አፕ ነው ወላሂ አሁን አወረድኩት ደሞ ፈጥነቱ ገራሚ ነው እናመሰግናልን ሻንበል
@abiymahedre2881
2 ай бұрын
በጣም ጥሩ አፕ ነች እናመሰግናለን
@AntenehMersha-ju5wb
Ай бұрын
በጣም አመሰግናሎ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BezabihWendimu-b6g
Ай бұрын
በትክክል ተሰርቷል ሰብስክራይ አረጋለዉ❤
@bemnetkebede1523
12 күн бұрын
🙏🙏🙏 በጣም ጐበዝ ነህ በርታልን
@magnatube-z7k
Ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ ሻንበሌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eritrea576
Ай бұрын
Thank you, God bless you
@AbdurahmanSeid-l5m
28 күн бұрын
ይመችክ ምርጥ አፕ ነው👍
@EalsaBelete
18 күн бұрын
ለቤትህ አዲስ ነኝ እናመሰግናለን
@MulusewGetnet
Ай бұрын
ጎበዝነህ ቀጥልበት
@Semermohammed-n5j
26 күн бұрын
እናመሰግናለን 100%👍👍
@agnichewodajGetnate
21 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድሜችን ለኔ ሰርቶልኛል
@GATACHWShere
12 күн бұрын
ተባረክ አቦ
@maryem9100
15 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ተቸግሬ ነበር ወላሂ ያላወረደኩት አብ የለም ግን ምንም አልቻልኩበተም ነበር አልሀመዱሊላ አሁን ቻልኩበት
@ሀይኩሙሀመድ-ወ2ፈ
Ай бұрын
ሰላምወድሜእደትነህ አድስነኛአርገህአለሁአተምአበርታታኛእናመስግናለን
@HayuLove-f6c
2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤
@جميلهخادمه-ث1غ
23 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@davidbelay7423
23 күн бұрын
ይሔንን ለመሳሰሉ ስራወችህ Link ብታስቀምጥ የበለጠ ስራሕን ያስመሰግነዋል በርታ
@WarkawBirhane
2 ай бұрын
እናመስግናለን በትክክል ይሰራል
@EYT21-to8bp
13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስልን በጣም አመሰግናለሁ ሌላም ካለ አሳየን
@kahsayabraha2695
Ай бұрын
ይመችህ🎉🎉❤❤
@Real-k4p
Ай бұрын
እናመሠግናለንበርታ
@WolloCheffaa
2 ай бұрын
ዋው ማሻ አላህ ነው 🥰
@ashenafidagne2018
2 ай бұрын
❤❤❤❤ arif nawu
@kassahuntariku9237
2 ай бұрын
ምርጥ እናመሰግናለን
@ኢክራምልጕማ
2 ай бұрын
እናመሠግናለን በርታ
@TeshagerAyele-c5l
Ай бұрын
Bro freelancers, shein, yeteleyayu platform iyalu yaschegralu gin yikefilalu?
@YabiEyob-vc8vf
Ай бұрын
👍👍👍
@SerutiHabesha
2 ай бұрын
ከወገቤ ጎንበስ ብዬ አመሰግናለሁ በእውነት
@fotobrzaf
2 ай бұрын
Thank you my bro
@mickyfikadu4754
2 ай бұрын
Inamesegenalen
@حسنابراهيم-ح2م
21 күн бұрын
አማሰግናላዉ።
@mekde1223
2 ай бұрын
ወድሜ ጠፍተሀል በሠላም ነው እኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@shambleapptube
2 ай бұрын
ደህና ነኝ አመሠግናለሁ
@ORTHODOXTEWAHDO-d2f
Ай бұрын
thanks
@TemesgenBanti-ve8oz
2 ай бұрын
አሪፍ አፕ ነች አመሰግናለሁ
@teshomelentderu
2 ай бұрын
ሻምበላችን፣መመኪያችን፣ሰላም ነዉ
@emawayishayalew
Ай бұрын
enamesgnalen berta
@SelamAkalu-f2n
Ай бұрын
Tlyalh❤❤❤❤❤
@FatyaBNT
2 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@burtukankeya3758
Ай бұрын
Ok
@TsedalGg
2 ай бұрын
ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsedalGg
2 ай бұрын
እውነተኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NegashWondmsiyamregn
2 ай бұрын
Thanks🎉🎉🎉🎉
@kedistmoges3149
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hailekebed3860
2 ай бұрын
ስላም በጣም ጥሩ ነው
@Dycg-fb2kc
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sabitsabit-dv1tz
2 ай бұрын
berta🎉
@mareaddis5602
Ай бұрын
is it possible to install in the computer or laptop?
@ShamsAtheopia
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melakuteshome5947
2 ай бұрын
ጓግል ያለ ኢንተርኔት የተሮግማል ይህ ለመቶርገም የግድ ኢንተርኔት ይፈልጋል። በኔ ምርጫ ግን ጎግል ይበልጠዋል።
@EnatYemariyamLji
2 ай бұрын
ያለእንተርኔት እንደት ይተረጉማል አሳይኝ
@ሰርካለምፍቅሩ
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@GenetShemisu
2 ай бұрын
🎉🎉❤❤
@Mahmaed-j6k
2 ай бұрын
❤
@Diribwa
Ай бұрын
😮
@GelaneAlemu-s6j
25 күн бұрын
ዋዉ በጣም ትለያለህ ግን የኢሞ ማስታወቂያ በምን ለጥፋ አሰበደኝ😢😢😢😢😢
@AbeAbe-re5ps
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zetunakader4692
2 ай бұрын
ሊንኩን አስቀምጥልን
@HabibeFerja
2 ай бұрын
ሀይ
@GanaaatSlam
Ай бұрын
ዋዉበጣም አሪፍ አፕ❤ ዉዶቼ እንደኔ ጀማሪ የሆናቹ ፕሮፋይሌ ላይ ነክታቹ ደሙሩኝ እመልሳለሁ🎉🎉❤
@esayias1
2 ай бұрын
Shambel -Tnx . Keep yr infos Up! _❤_
@HabtamuA1u
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdameYena
Ай бұрын
ደናነህ ሻቡ ሀክ የተደረገ ጎግል አካውንት እዴት ነፃ ማረግ ይቻላል
@SumayaaArsiilixaa
Ай бұрын
Sweet translator
@user-mq6um4dx1k
2 ай бұрын
please ,sand us how to make you tube channel
@kidistkidist-f5m
Ай бұрын
እኒመሰግኒለ ወድማችን እኔ ሙክሬታለሁ ይሰራል
@DanielBeleteHaile
24 күн бұрын
Swift ነው sweet ??
@عمكحسن-خ3ز
16 күн бұрын
ተጠቃሚ.አይደለሁም.ፊደሎችን.ለመጻአፍ.ጊዜ.አልሰጠኸኝም.የመጀመሪአወች.ፊደል.ግማአሹን.ጽፊ.አለፈኝ.ስለዚህ.በምስች.ላአቅልኝ.ተርጉመህ.ሁለተኛአ.ፋአይስቡክአችን.ለመዝጋአት.እሚረብሹን.አሉ.የእሱ.መከላአከያአ.ሲስተም.ካአለ.እሱ.በጣም.ጠቃአሚነበር.ጨምረህ.ብትልክልን
@عمكحسن-خ3ز
16 күн бұрын
አመሰግን.አለሁ.ለትብብርህ.እውቀትህን.ለሰውልጆች
@geremewgutema
2 ай бұрын
ወደ ገደለዉ ግባ ፈጥነህ ኩቡራት ምናምን አሳጥሪልን
@esmailibrahim642
Ай бұрын
ህይፎን ስልክ ላይ እቢ አለ?
@ramadmu
2 ай бұрын
Sweet translator ወይስ Swift translate ነው?
@russommehreteab3861
Ай бұрын
Swift translate new wendemye
@امينهعلي-ج7ن
Ай бұрын
ከልብ ኣመሰግናለሁ
@askaletebebu8223
Ай бұрын
ይህንን አፕ አወረድኩት ግን ፎቶ አንስቼ ነው የሚቀይርልኝ እንደምፈልገው አልሆነም ችግሪን ማወቅ አልቻልኩም እስቴፑን ጠብቅህ ብትሰራው አመሰግናለሁ
@ermiasnegash2900
2 ай бұрын
እንዴት ከስልኬላይ የጠፋብኝን ማግኝት እችላለው
@NemiAbdu-f9m
Ай бұрын
ከዚህ በፊት ለቀህ እቢ ብሎኛል እስኪ ይሄን እሞክረዋለሁ
@GelaneAlemu-s6j
25 күн бұрын
በማሪያም በቴሌ ግራም ለክልኝ🎉🎉🎉🎉
@hannujonur1095
8 күн бұрын
Lሊንኩን እስቀምጥልን
@endalkachewberhanu
2 ай бұрын
ለአይፎን አይሆንም?
@Janette-e7j
Ай бұрын
ስጽፍ አልቀየረልኝም ውድሜ
@hayataa6013
2 ай бұрын
በአማርኛ ፅፈን ወደ አረበኛ የሚቀይርአሳየን
@NardosKefelegn
Ай бұрын
swift weys sweet yetgnawun 😮😮😮😮😮😮😮
@አለማወቅ
2 ай бұрын
Tax my bro
@FatyaBNT
2 ай бұрын
ወንድሜ አንድ የላስቸግርክ emo የተጠቀምኩ ቴሌግራም ዳታ እንዳይበላብኝ እንዴት ነው እንዴት ነው የሚዘጋው አንድ የሳይንስ ለምሳሌ tik tok ሲጠቀም youtube ዳታ እንዳይጨርስብኝ አሳየኝ አንዴ አሳየኝ አን ሞትልክ
@Aklilu-tw4uy
Ай бұрын
ምንም አንተ እንዳልከው እየሰራ አይደለም ደጋግመ ሞክረያለሁ
25:40
በመጨረሻም ተሳካልኝ. ሩታን የራሴ አደረኳት❤️
Dani Royal
Рет қаралды 33 М.
21:37
📢 እባክሽ የኔ ፍቅር ተረጋግተን እናዉራ//ጨከንሺብኝ🥹💝
Efrem_Tube
Рет қаралды 12 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
20:00
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 530 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
18:45
በ capcut ቪድዮ አሰራር ቀለል ያለ ማብራሪያ ለጀማሪወች
shamble app tube
Рет қаралды 20 М.
38:12
ዮአዳን (ክፍል 50)
ለዛ
Рет қаралды 162 М.
8:12
Ethiopia now has FREE internet for EVERYONE! ነፃ ኢንተርኔት በኢትዮጵያ,ካርድ መሙላት ቀረ,digital Ethiopia,vpn,
ባይ THE ዌይ
Рет қаралды 16 М.
9:18
Ethiopia ፓርላማ ውስጥ ከባድ ጥያቄ ተነሳ ethio forum ebs tv
Ethio post news ኢትዮ ፖስት
Рет қаралды 41 М.
10:20
የስልካችሁ #ኔትወርክ ዘገምተኛ ከሆነ 2G ወይም 3G ወደ 4G-5G በመቀየር መጠቀም ይቻላል ቀላል ዘዴ !!!
Chagula media - ጫጉላ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
16:53
በቀን ለ30 ደቂቃ እንግሊዝኛን መለማመድ ይቻላል How to Practice English For 30min
Learneta Academy
Рет қаралды 137 М.
27:00
በቀረፃ መሀል ፍፁም ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ ። ዲያስፖራው መሳርያ መዘዘብን !!
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 4,2 М.
8:48
እባካችሁ እነዚህን 6 ምልክቶች የምታዩ ሰዎች በቶሎ ቡና አቁሙ ወይ መጠኑን ቀንሱ ፈፅሞ ችላ ማይባል!| #drhabeshainfo | #coffee
DR HABESHA INFO
Рет қаралды 340 М.
5:03
በዚህ አፕ በቀላሉ ገንዘብ ያግኙ/make money while playing games 🤑🤑 make money Ethiopia
Ethio crypto
Рет қаралды 10 М.
22:15
ChatGPT ድካምን የማያዉቅ 24 ሰአት የሚሰራ የሚያስተምረን ቴክኖሎጂ
Unique English in amharic
Рет қаралды 39 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН