KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አረብኛ ለማወቅ የምታደርጉት ጥረት የሚደግፉ ናቸው
19:36
ነበርኩኝ እና ነበረ የአረብኛ ወሳኙ ቃል
8:02
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
We Attempted The Impossible 😱
00:54
ቋንቋ ለመልመድ የኔ ተሞክሮ My experience in learning new language
Рет қаралды 10,088
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 75 М.
Speak to Reach Arabic
Күн бұрын
Пікірлер
@ዕውቀትይቅደም
3 жыл бұрын
አማርኛን ቋንቋ ከተማረበት ተሞክሮው ከፊሉን አካፍሎናል ከራሱ ጥረት የተነሳ አማርኛን በዚህ መልኩ ሊያወራ ብሎም ለመፃፍና ለማንበብ በቅቷል እኛ ግን 10 አመት ያላነስ ብል ከዛም በላይ በአረብ ሀገር ተቀምጠን አረብኛን በቅጡ እንኳን የማናወራ ብዞ ነን በማይጠቅመን ነገር ላይ ሁለመናችንን ከምንከስር በሚጠቅመን ነገር ላይ ሁለመናችንን እንጥቀም ሁለማናችንን የሚለው ብዙ ስለሆኑ ፁሁፉን ለማሳጠር ነው ዕውቀት ብርሓን ነው አመሰግናለሁ
@saraaamarech5920
Жыл бұрын
ችግሬ፡እረሳለሁ፡ብቻ፡ጡሩ፡ትምህርትነው፡እናመሰግናለን
@hiwotdagne2051
Жыл бұрын
እሚገርም ተሞክሮ ነው፤ ከልብ እናመሠግናለን። ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጥህ።
@gulgeralta9450
2 жыл бұрын
እናመሰግናለንን! እኔም ከፊልም እና ከስብከት አረብኛን መማር ጀምሬያለሁ ብዙም ተማርኩበት 👌👌 በርታልን ወድማችን ለኔ ያንተ ትምህርት በጣም ረድቶኛል አግዞኛል አንድ ፊልም ከፈለኩ ጽፌ ነው እማወጣው ፊደላቱን ስላስተማርከን ብዙም አልቸገርም ግን ة ه ا ى ؤ ء እነዚህ ትንሽ ያስቸግሩኛል በምን ላይ መጠቀም እንዳለን ብታብራራልን ይህን ስጠይቅ በክብርና በፍቅር ነው 👏
@rahmatmohammed7204
Жыл бұрын
ወድማችን እውነት እውነት❤❤❤❤ከልብ አመሠግናለሁ
@gvzdbsgfg
Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል በጣም እናመሰግናለን
@mastewalgetnet1870
2 жыл бұрын
መሄድ ስለምፈልግ ነው ነቪልየ ለስራ ለመስማትና ማውራት እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ የኔ መልካም ወንድሜ
@MkbibMkbib
3 ай бұрын
ኤራ በጣም ከባድ ነው አመት ሆኑዋል ግን ምንም መወራት አልቻልኩም ነበር አሁን ግን መለማመድ ጀምርያለው በ ብዙ ተባርክ ❤❤❤🎉🎉
@TigistTaye-r1b
23 күн бұрын
የኔ ወድም ፈጣሪ እድሜ ዘመንህን ይባርክ❤
@bogalachyoutube
2 жыл бұрын
ውውውውውውው በጣም ጡሩ የሁሆና ምክር ናው ታበራክ ወንድማችን
@sahadasahada4634
Жыл бұрын
በትክክል በጣም ጉበዝ ነክ ቀጥልበት
@dinamiki8277
3 жыл бұрын
የዛሬው ትምህርት በጣም ደስ ይላል። እናመሰግናለን 😉
@wqyoabdikotii2337
Жыл бұрын
አንቴን መሳዳግኖ ጎበዝ ሳዉ❤❤
@niema8807
Жыл бұрын
እውነት ነው አንድን kuanekua ለማወቅ ይህንን ማማላት አለብ እኔ የመፃፍ ልምድ አለኝ ግን የፃፍኩትን ለማየት ወይም ለማንበብ ግን እረሳለሁ
@AyineNIGUSU
20 сағат бұрын
ማሥታወስ አቻልኩም የሠማሁትነ
@alimatbaba1464
Жыл бұрын
አሠላም ዋሊኩም ሠላም ወድማችን እናመሠግናለኖ
@ሂወትወርቁ
3 жыл бұрын
ዋአዉ በጣም አምሰግናለሁ በርታ
@Erahmet781
6 ай бұрын
ሽኩረን
@YdYd-k3u
Күн бұрын
እናመሠግናለን ወንድም. እኔአሁን ይዥአሁን እየርሣሁ. እሚያወራኝ የለም ጥውር ናቸው😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@EdyyatHiyaru
5 ай бұрын
tnx mokralehu bro tnx tnx tnx lmdhn slaafelkegn
@manutd9196
2 жыл бұрын
Thank you very much teacher
@abenatadeladay2005
2 жыл бұрын
እናመሠግንለን
@SameirNeradin
5 күн бұрын
ጥሩ ተሞክሮ ነው❤❤❤❤❤
@niceuae6721
3 жыл бұрын
አመሰገናለሂ
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369
3 жыл бұрын
Endew English begebagn des balegn neber شكرن ي اخي
@TibilteAmaro
4 ай бұрын
nabil zamanhi yibaraki enmasagnalan bareta
@ወረኢሉዩቱብ
3 жыл бұрын
ወድም ተባረክ
@speaktoreachA
3 жыл бұрын
አሜን
@semirakemal3483
2 жыл бұрын
እኔ ማይገባኝ ለካስ መስማት ብቻነው ማለት ነው አላዳምጥም ማለትነው🤣🤣 ሰዎቼእያወሩእሰማለሁግን ዜሮነኝ😌😌
@emanadane
Жыл бұрын
Eniem
@atalayngatu9457
Жыл бұрын
እኔም 2አመት ጨረስኩ ሳይገባኝ አሁንግን መሮኛል ለመማር ወስኛለሁ ይግባሽ በሉኝ
@HanaaDa-n8g
9 ай бұрын
Arabic ቁጥር 👌👌👌
@buzuneshabara6961
2 жыл бұрын
ተበረከ
@ميمي-ث2ح
17 күн бұрын
Takiyu.birathr.iy.love.yu.my.techr🎉❤🎉
@AlemaAlema-jw8pd
16 күн бұрын
እናመሠግናለንግንአመትአለፈኝማፊ😢
@sudikeder
Жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወ
@bilalulhabeshtube2583
3 жыл бұрын
Good advice🙏
@zenazena1751
2 жыл бұрын
Wowwww💖
@nancynan7035
Жыл бұрын
አረ ምን አባቴ ልሁን አመት ሆነኝ ግን አረበኛ አልችልም እደት ልልመድ
@netsnanemersha5320
2 жыл бұрын
Betkikle thanks
@lidiyageremew7799
3 жыл бұрын
ሽኩራን አሏህ ጀዛክ ኬር አሏህ ያቲክህ አፍያ ማትሹፍ ሸር የሁይ❤🙏 አንተ ካሰተማረኸው 5 መንገድ 🗒✍️እና አረበኛ አሊፍ ا ባب ታت ሣث ጂምج ወዘተን አገጣጥሜ አረፍተነገር መሠራት የተፃፉ ታፔላ የማንበብ ጉጉጉት አለኝ ኢንሻ አሏ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ይሰጣል በርታ አሰተምረን ወሰታዳ የሚለው ወይዘሮ ማለት ነው አርማያለሁ😂
@speaktoreachA
3 жыл бұрын
በቅርቡ እንዴት አረብኛ አንደሚጻፍ አዘጋጃለሁ ፤ ስለ አስተያየትሽ አመሰግናለሁ
@lidiyageremew7799
3 жыл бұрын
@@speaktoreachA እሺ ወንድም አለም በጉጉት እጠብቃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤🙏
@ሰሚራ-ረ9ቘ
3 жыл бұрын
@@speaktoreachA እንጠብቃለን
@ramadantube
2 жыл бұрын
Kberlin teacher
@sudikeder
Жыл бұрын
ጀረብ መለት ሚን መለትነዉ ወንዲሜ አድነቅክነኝ ❤❤❤❤
@Tube-vx5uv
3 жыл бұрын
አህለን
@mastewalgetnet1870
2 жыл бұрын
እስኪ እሞክራሁ ግን ቃሉን ብለምደውም ማውራት አልቻልሁም ምን ላርግ
@Tayba123-ni7xs
Жыл бұрын
ወላሂበጣምከብድነአላህዬጨምርልህ
@Tube-vx5uv
3 жыл бұрын
ሀገርስገባ አረበኛ ትምርት በቋሚነት መማር እፈልጋለሁ
@speaktoreachA
3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው
@rahmatmohammed7204
Жыл бұрын
@@speaktoreachA እውነት ያንርህ❤❤❤
@zamzamzamzam1391
2 жыл бұрын
ሠላም
@furtunabrhane9393
Жыл бұрын
Aw lknew
@TibilteAmaro
4 ай бұрын
Ene yigabagnal gin ka sawochu gare alwelem laza andandun mamalase yakitagnal
@zahrasaad6364
3 жыл бұрын
ኧረ እኔ አረበኛ ቸግሮኛል እየረዳሀኝ ነዉ አመሠግናለሁ
@mahtotkokeb4478
2 жыл бұрын
you are anice teacher
@speaktoreachA
2 жыл бұрын
Thank you
@ዕውቀትይቅደም
3 жыл бұрын
هذا دروس مهم شكرا جزيلا يا اصدقائي تعلم لغات العربي لا تغفلوا عن العلم هو ينفعنا ان شاء الله
@speaktoreachA
3 жыл бұрын
صدقت قولا اخي
@speaktoreachA
3 жыл бұрын
@@ዕውቀትይቅደም آسف اختي الكريمة
@YeshiworkAyalew
Жыл бұрын
👍👍👌😘
@QwAs-q1v
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@semirayesuf3960
3 жыл бұрын
شُكْرًا
@ftff2963
6 ай бұрын
سلام🎉🎉🎉
@MekdesAyalew-w4f
5 ай бұрын
በጣምደስነውየሚለውትምህርቱየሣውድቋንቋነወየምልክነህእነሡአድሥለመጡትማውራትይወዳሉ::
@Sebli-x7u
4 ай бұрын
እኔ ልገርሽ ትግራዊ ነው
@MekdesAyalew-w4f
5 ай бұрын
🎉❤
@VivianAli-ej6or
5 ай бұрын
ፃዲቃ ምድነው
@almaz1296
2 жыл бұрын
Awe
@almaz1296
2 жыл бұрын
Hulim eketatelhelehu gen aygebanm mn lderg
@Meronkebede-kn2uv
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@TibilteAmaro
4 ай бұрын
Ya ewenat wandem tikkil nahi
@ፋጢመቱዘህራዕ
2 жыл бұрын
እንግሊዝኛ ማወቅ እፈልጋለሁ ግን እንደት ልልመድ እስከ 10 ተምሪያለሁ ግን ንግግር ላይ ወፍ የለም 😢😢እንደት መልመድ እችላለሁ?
@speaktoreachA
2 жыл бұрын
@Maraki english with abi የሚል ዩቲዩብ ቻናለ ብትከታተይ ጥሩ ለውጥ ታገኛለሽ
@ፋጢመቱዘህራዕ
2 жыл бұрын
@@speaktoreachA በጣም አመሰግናለሁ እሽ እሄዳለሁ
@femalefemale6893
2 жыл бұрын
የት ነዉ የምታሰተምረዉ እኔ በደብ አረበኛ መናገር እፈልጋለሁ ቦታዉን ንገረኝ መማረ እፈልጋለሁ የት ነዉ ቦታዉ
@speaktoreachA
2 жыл бұрын
ስልክህ/ሽን በዚህ ኢሜል ይላክ speak2reach@gmail.com
@femalefemale6893
2 жыл бұрын
@@speaktoreachA እቤ አለኚ እዴት ነዉ የማደረገዉ አልመጣልሺ አለኚ ኢሜልክ
@femalefemale6893
2 жыл бұрын
ወይ ቦታዉን አድራሻዉን ንገረኝ የምታሰተምረበትን
@abeeralkaabi2665
2 жыл бұрын
😴😴😴😴
@ሀገሬንናፋቂ-ለ6ጰ
3 жыл бұрын
አማረኛየከበደህየትሀገርዜጋነህ
@speaktoreachA
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ
@ሀገሬንናፋቂ-ለ6ጰ
3 жыл бұрын
@@speaktoreachA እሺ
@ሰሚራ-ረ9ቘ
3 жыл бұрын
@@speaktoreachA ክክክክ
@mesrahussain5504
Жыл бұрын
No semple
@furtunabrhane9393
Жыл бұрын
Aw lknew
@QwAs-q1v
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
19:36
አረብኛ ለማወቅ የምታደርጉት ጥረት የሚደግፉ ናቸው
Speak to Reach Arabic
Рет қаралды 13 М.
8:02
ነበርኩኝ እና ነበረ የአረብኛ ወሳኙ ቃል
Speak to Reach Arabic
Рет қаралды 21 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
12:37
✅🔴ቀላል አረበኛወች/ናድኒ/ፊ ጎርፈትሀ ብናድ/@AbelBirhanu @ashruka
Lulu Tube2
Рет қаралды 2,6 М.
8:26
አረብኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ቃል ያወቅሻት ምንድነዉ??ከሊል ጠየቀኝ ብር (ፍሉስ) እናንተስ??? ለመሳቅ ተዘጋጁ😁😁😁
የአባይ ልጅ ابن النيل
Рет қаралды 9 М.
8:13
ቁጥሮች በአረብኛ ከ 1 እስከ 100| numbers in Arabic from 1 to 100
Tomi lingua
Рет қаралды 2,2 М.
10:15
እራሳችንን በ ቻይንኛ በጣም በቀላሉ እናስተዋውቅ #english #language #ቋንቋ #viral #videos
ቪ.ኤም ቋንቋ | Vm Language
Рет қаралды 7 М.
14:47
አዲስ ቋንቋ በቀላሉ ለመቻል የሚረዱ 8 መንገዶች | Inspire Ethiopia
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 447 М.
13:55
#አረብኛ በአማርኛ ይማሩ/ይወቁ/ቃልበቃል#ትርጉም#ሸቃላሚድያ#Sheqalamedia#ድንቅልጆች #saudiarabia #arebichenna #
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 45 М.
11:50
አረብኛ ቋንቋ ተማሩ፡ “ክፈት“ እና “ዝጋ“ በአረብኛ እንዴት እንጠቀማቸዋለን
Speak to Reach Arabic
Рет қаралды 35 М.
12:40
እንዳይደረግ የምትፈልጉት ነገር ከአለ እነዚህን 40 ተጠቀሙ
Speak to Reach Arabic
Рет қаралды 20 М.
11:32
አረብኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች ክፍል 1 ለትውውቅ የምንጠቀማቸው ቃላቶች Learn Arabic to Amharic
Ikhlas tube 2
Рет қаралды 17 М.
17:12
ማወቅ ያለባችሁ እና የመናገር ችሎታችሁ የሚያሳድጉ
Speak to Reach Arabic
Рет қаралды 22 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН