ቋንጣን የሚያስንቅ ቀይ ወጥ ለፃም | አበባ ጎመንን ልክ እንደ እሩዝ

  Рет қаралды 28,648

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@wintamaru9186
@wintamaru9186 4 жыл бұрын
ተባረኪ የእዉነት ሴት ነሽ አሳዳጊሽ ይባረክ
@salamlove2151
@salamlove2151 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር እውቀትሽን ይጨምረልሽ የምሰሪው ሁሉ በጣም ደስ ይላን
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 4 жыл бұрын
የቅዳሜ ስው ይበለን ቅዳሜ ነው ምስራው አሁን በአይኔ ብቻ ጠገብኩኝ እጅሽ ይባረክልኝ ውዴ
@user-jt3ql6mr5q
@user-jt3ql6mr5q 4 жыл бұрын
You are the best Ethiopian "Balemuya Weizero" ever.
@aklessatiruneh3974
@aklessatiruneh3974 4 жыл бұрын
ሚላትየ የኔ ባለ ሙያ እጅሽን ይባረክ በርቺ ሰላም ለአንች ይሁን እህቴ።
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ሜላት
@zouheirradwan589
@zouheirradwan589 4 жыл бұрын
በርች በጣም አሪፍ ነዉ
@addisaddis3562
@addisaddis3562 4 жыл бұрын
ድሮ በርበሬ ሲደለዝ ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል ቀይ ሽንኩርት ተደርጎ ለአንድ ማታ ያድር ነበር ከዛ ላይ በደንብ ሲዋሀድ በማግስቱ ሳይሰጣ በፊት ተቀንሶ ይፈተፈት ነበር እሱን አስታወሽኝ ሜሉ ቢያቃጥልም ግን በጣም ይጥማል እናመሰግናለን!!! የትላንቱን እሩዝና ድንች ሞከርነው ዛሬ ለእራት ከልጆቼ ጋር በጣም ተዋቶልናል እናመሰግናለን!!!!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እስይ አዲስዬ ስለወደዳችሁት በጣም ደስ ብሎኛል። አዋ ልክ ነሽ ፍትፍቱ እኔም እሱ ትዝ ብሎኝ ነው በርበሬው ስለነበረኝ የሰራሁት ።። በጣም ከልቤ አመሰግናለው
@elizabethgirma3780
@elizabethgirma3780 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለው ደልደል ሳይሆን ለድለድ (ወፈር አለ ለማለት)
@seblebirke2193
@seblebirke2193 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመስግናለን ከቻልሽ የምትጠቀሚያቸውን ነገሮች እሳይን አይነቱን እንድንገዛ
@sipharatube8594
@sipharatube8594 4 жыл бұрын
Oh wow, love them all, እጅሽ ይባረክ ማር
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 4 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ ባለሙያ ደስሲል በርቺ ውዴ
@kirostirhas
@kirostirhas 4 жыл бұрын
Creative! እጅ ይባርክ እህት!
@kongitbereket4985
@kongitbereket4985 4 жыл бұрын
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ የለቅሽውን ሁሉ ወድያዉ ነው የምሰራዉ በጣም ነዉ የሚጣፍጠዉ ቤተሰቦቼ በጣም ወደውታል ጨማምረሽ ሞያዎችን ላኪ።
@hanaaddhik4921
@hanaaddhik4921 4 жыл бұрын
ዋውው በጣም ያምራል በርቼ
@merryassefa4018
@merryassefa4018 4 жыл бұрын
አቤት ሞያ ሜሉዬ ይገርማል እጆች ይባርክ አቀራረቡ ልዩ ነው
@almazzeru6457
@almazzeru6457 4 жыл бұрын
Ejish ybarek gobez balemoya nesh berch Betam enamesegnale
@betelhemmengistu3793
@betelhemmengistu3793 4 жыл бұрын
I love your cooking pots and pans not to mention your cooking skill. Please forward me below if you have it's online shopping link. Thanks
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 4 жыл бұрын
በጣም ጣፋጭ ማየቱ ብቻ ይበቃል Thank you!!!
@tenaaseina1269
@tenaaseina1269 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ብዙ ነገሮችን ከአንቺ ተምሪለው
@genisfamily1272
@genisfamily1272 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ የዛሪውም በጣም ያምራል እሞክረዋለው
@Flower29.11
@Flower29.11 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሰይላል በተለይ ፅዳትሽ ሞያሸም ዋዉነዉ የኔቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ❤️
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
የምወድሽ እጅሽሽሽ ይባረክልኝ
@tigistalex368
@tigistalex368 4 жыл бұрын
Ewunet betam gobez eset nesh ejesh yibarek 😍😍
@rahelwolde8093
@rahelwolde8093 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ።
@hanaymaryamlij1226
@hanaymaryamlij1226 4 жыл бұрын
Waw Samer yen wed Merchi Enkan Zwmber ylew inj Lmsrat Aymchenm yalwbet bota
@hanna1618-h6h
@hanna1618-h6h 4 жыл бұрын
Hi Melat thank you for the Vidios ,can you please send me the link to where you purchased your cooking wares.
@Feker4
@Feker4 4 жыл бұрын
Wow seyaweta endaha kemare sebelweta!
@genetkebede36
@genetkebede36 4 жыл бұрын
I like your foods thank you
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ሜሉዬ ዛሬ ምሳ እድሜ እና ጤና ላንቺ ባስተማርሽኝ መሰረት ሰርቻለሁ ጣፋጭ ምግብ ሜሉዬ የፆም ወይም ቀዝቃዛ መጠጦች ትኩስም ቢሆን ብቻ አሳይን ጎንጨት እያልን እንድንሰራ ካንቺ ብዙ እማራለሁ ተባረኪ ውድድድድድድ
@mahi170
@mahi170 4 жыл бұрын
. Ahunma bet nen setochye en wetewet.gobez ma dear.
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 4 жыл бұрын
Very creative u z. EST tnx I will try this keep it up z good work
@StorytimewithHanuta
@StorytimewithHanuta 4 жыл бұрын
It is yummy, good job 👍
@heyabwoldu8512
@heyabwoldu8512 4 жыл бұрын
ሩዝ እስኪመስል ፍጩት ግን ደግሞ እንዳይሆንባቹ ጁስ!!! ተመቸኝ ኣባባሉ የኔ እህት ጥዑመ ልሳን እህታችን እናመሰግናለን እንወድሻለን😍😍😍።
@hiwotassefa4336
@hiwotassefa4336 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምግብ እኔ እንደምወደው አድርገሽ ነው የሰራሽው አንድ ነገር ብጠይቅሽ ?አሪፍ ሽንኩርት መፍጫ ያንቺን አይነት የት እንደማገኝ እባክሽ ንገሪኝ
@hanaabebe8742
@hanaabebe8742 4 жыл бұрын
Waw gobez eskmokraw cakuyalaw thanks ejesh yebareke
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜላዬ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ
@melkamkassa5721
@melkamkassa5721 4 жыл бұрын
Yummy I'll try it thank you sis ❤
@senaitteshale6835
@senaitteshale6835 4 жыл бұрын
Can u tell me what is shembra? I think is that chickpeas flour
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@hewanskitchen2122
@hewanskitchen2122 4 жыл бұрын
😍 Egshe Yebark, Thank you for sharing! 😘
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ደስ ይላል የሩዙ ማባያውን እኔም እቤቴ ለልጆቼ ሁሌም እሰራለሁ ግን ይሄ ቀይወጡን እሞክረዋለሁ
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ቃላት የለኝም
@timnitasmir5960
@timnitasmir5960 4 жыл бұрын
Bravo 👍🏾 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@ritak.5644
@ritak.5644 4 жыл бұрын
Melu moyashen embete mariyam tebarklesh shenbrawen lenege mesa eserawalehu easy ways yemeslal abeba gomen kezih befit bebakela argesh asayteshen betachen keruzena salad gare tewedaje honolegnal thanks melu
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Ohh ritye abeba gomenun selwededachut dese belognal .. Amen amsegnshalew dear and pls try this one too and let me kn. Eshi
@agerekibret7102
@agerekibret7102 4 жыл бұрын
Yami gobeze
@natsnettesfay588
@natsnettesfay588 4 жыл бұрын
Meluye yeshnbra duqietu kiet new mtgeziw
@yanita7632
@yanita7632 4 жыл бұрын
Andegha negh yehhh Thanks meluye
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል አንደኛ ስለመጣሽ ።
@hl9037
@hl9037 4 жыл бұрын
Woow, thank you for sharing dear💕💕💕... Btw have you tried you instant pot for doro wet? You think that will work?
@abywasg6813
@abywasg6813 4 жыл бұрын
For sure I will try it. Looks yammy
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Pls do try it and let me kn dear
@abywasg6813
@abywasg6813 4 жыл бұрын
Ya on weekend
@ruthruth6285
@ruthruth6285 4 жыл бұрын
When I see your videos, I realize you like shimbra
@ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
@ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ 4 жыл бұрын
Thanks Melu mirt♥♥
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Yasgomjal thank you 😊
@zebibasani3809
@zebibasani3809 4 жыл бұрын
ኧረ የምወደውን ስጋ እያስተውሽኝ ነው ሰርቸው ሲጣፍጥ thank you
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 4 жыл бұрын
Balemoya nesh gen be tsom eko betam yebezam hone yetekematele megboch aybelam
@selamhaylegiorgis8573
@selamhaylegiorgis8573 4 жыл бұрын
Muyashn, demtseshn betam nw mwedlsh
@sosikitchen8333
@sosikitchen8333 4 жыл бұрын
Can't wait till i cook this. Thank you kimem. May i ask where you got your cooking pan? I've tried a lots of brand but they get stained after a while.
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
www.amazon.com/gp/aw/d/B074NC4HFP?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Tnx sosiye
@mesereteberhanu9272
@mesereteberhanu9272 4 жыл бұрын
አንዴት አድአ መውድሽ ታቂያለሽ
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 4 жыл бұрын
አረ ቃላት አለቀብኝ ሜልዬ ምን ብዬ ልመርቅሽ? ተባረኪ
@hiwiamitube9638
@hiwiamitube9638 4 жыл бұрын
ሳላይ ነው ላይክ የማርገው የምትሰሪውን ሁሉ እሞክራለሁ እዳች ባይሆንም አመሰግናለሁ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ሂዊዬ በጣም አመሰግናለው
@fnoteloza2581
@fnoteloza2581 4 жыл бұрын
Yikrta tukur kemem min min aynet kemem new
@fnoteloza2581
@fnoteloza2581 4 жыл бұрын
Yikirta degime liteyik yeshimbra duket yet yigenal please nigerin serishe alakim gin endanshi arige mesrat efeligalew please melisilin
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Habesha suke yelm be akrabishe eza tegegnalshe wayem India store cheakpea flour belshe teykie dear
@tigistalex368
@tigistalex368 4 жыл бұрын
Emiserachew hulum geram new
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 4 жыл бұрын
Thank you so much
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
መቅዲ እኔም አመሰግናለው
@gghi3803
@gghi3803 4 жыл бұрын
Gobez
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 4 жыл бұрын
እኔኮ ሜሉዬ ምን ልበልሽ ሞያሽ እንዳለ ሆኖ ከድስቶችሽ ፍቅር ይዞኛል ሲያማምሬ እኮ ...... አሁንስ ሁሌ ሊንኩን አስቀምጪልን ማለት አፈርኩ እውነት በጣም ነው ሚያምሩት ❤️❤️❤️ ሞያውማ በ ማሚ ወጥተሽ ነው
@senaitgeberu4452
@senaitgeberu4452 4 жыл бұрын
Leke nesh Ye TIGRAY hezb dekus new yemelut. Enem ke gorebete new yawkut
@selamawitassefa949
@selamawitassefa949 4 жыл бұрын
Melat.balemuyaneshe
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
ሲያዩት ካማረ! ሲበሉትማ yammii ግን አበባው ጎመኑ ይታጠባል?
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
እደ አው በደብ ይታጠባል
@tadeluasegedew1965
@tadeluasegedew1965 4 жыл бұрын
4 in 1 balemoya
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👩‍
@gghi3803
@gghi3803 4 жыл бұрын
Waw
@biskutea5173
@biskutea5173 4 жыл бұрын
ሽንብራው አልደርቅ አለኝ 😞
@ቃሊናአንቲ
@ቃሊናአንቲ 4 жыл бұрын
Beredo bet argiw
@hiwiamitube9638
@hiwiamitube9638 4 жыл бұрын
አንች በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ጣፍጦን እንመገበዋለን ያችን ሳቅሽን ደግሞ ብችላት ጥሩ ነበር በጣም እወዳታለሁ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ሀሀ ሂዊዬ ። አሳቅሽኝ በጣም
@urjiwolde3487
@urjiwolde3487 4 жыл бұрын
ሜለት ኮመንት አንቢቢ ብዙ ግዜ ፅፌልሻለው ግን አላየሽውም መሰለኝ ስታስረጅ ረጋ በይ. ድርግቱና አነጋገርሽ እኩል አይመጣም ወይ ንግግርሽ ይቀድማል ወይ ድርግቱ ይቀድማል እድንለምድ ብለሽ ነው መቼም ዬምታሳይን so እኩል ቢሆን ጥሩ ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ.በተረፈ በሙያ በፅዳት አንደኛ ነሽ
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
እርርርርር ከዚክ በላይ እርጋታ ዝምምም በይ አታውሪ ማለት አይሆንብሽም እህቴ
@ቃሊናአንቲ
@ቃሊናአንቲ 4 жыл бұрын
Ende kezih belayma erega kalech zegemitegna new mitmeslew aydelm ende gobez
@hiwiamitube9638
@hiwiamitube9638 4 жыл бұрын
የምትሰሪውን ሁሉ እሞክርዋለው እዳአንች ባይሆንም
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ለምን እንደ እኔ አልሆንም አለሽ። ምን አስቸገረሽ ። ሂዊ
@nahommelaku9769
@nahommelaku9769 4 жыл бұрын
@@melatTUBE እኔም ባለፈው የጾም ጉላሽ ሰርቼ ነበር አብዝቼው ነው መሰለኝ አልደርቅ አለኝ ልክ እንደአሳ !! አስተያየት ልስጥሽ የምትጠቀምያቸውን የምግብ አይነትና መጠናቸውን በእስክሪኑ ላይ ብታስቀምጭው የበለጠ ይጠቅመናል 🙏
ጽናት || ክፍል 20 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:12
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 53 М.
የተጠበሰ አትክልቶች በ መኮረኒ
10:22
melat tube
Рет қаралды 39 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
የፃም  ሾርባ ከትኩስ ዳቦ ጋር
10:16
melat tube
Рет қаралды 33 М.
January 19, 2025
4:41
ወሰን-wosen
Рет қаралды 112
አቤል ስለ ሩታ እና ስለ አብርሽ ሁሉንም ነገር ተናገረ 🥹🥹
22:23
ሙሉ ገበታ
15:41
melat tube
Рет қаралды 57 М.
የፃም በየአይነት healthiest vagan food ever
19:06
melat tube
Рет қаралды 66 М.
ሽንብራ አሳ ለምኔ! የክክ አሳ
7:26
melat tube
Рет қаралды 31 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН