#አቋቋም

  Рет қаралды 7,542

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Күн бұрын

Пікірлер: 9
@tadessekifle337
@tadessekifle337 2 жыл бұрын
የነታ ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፡🙏ትልቅ ነገር ነው በተለይ ውጪ ለምንኖር ከቃለ እግዚሔ እንዳንርቅ በጣም ጠቅሞናል አቛቛሙ ከነ መልክኡ መሆኑ ደግሞ ይበልጥ እንድንጠነክር ቤተክርሲያንም በትጋት እንድናገለግል እያበረታን ነው፡ የድካሞትን ዋጋው እግዚአብሔር ይክፈሎት🙏 ከተቻለ የነታ! ለአገልግሎት እንዲመቸን በደንብ ጊዜ ንሮን እንድንቀጽል ቢያንስ ክብረ በዓሉ ከመድረሱ ሳምንት በፊት ቢለቁልን በአክብሮት እየጠየቁኝ፡ በድጋሜ እድሚና ጤና ይስጥልኝ።
@aklilusorri1877
@aklilusorri1877 2 жыл бұрын
በእውነቱ ትልቅ ስራ እየሰሩ ነው ብዙ ሰው ጉባዔ ቤት ገብቶ አቋቋምን መማር እየፈለገ በስራና በተለያየ ምክኒያት ላልቻልን ሰዎች ይህን አጥንትን የሚያለመልም የቅዱስ ያሬድ ዜማ እየቀጸልን እግዚአብሔር አምላክ እንድናመሰግን ስለሚደርጉን እግዚአብሔር ያበረታዎ የየክብረ በዓል አቋቋሙ ማድረሰዎን ይቀጥሉ እኛም እርስዎን በቻልነው ለማገዝ ፈቃደኛ ነን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@solomontadesse7734
@solomontadesse7734 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መልክአ ሚካኤል ዜማው ጭምርቢለቀቅ
@aklilusorri1877
@aklilusorri1877 2 жыл бұрын
Melka mikael bilek search bitaderig tagegnalek
@xhvudv4292
@xhvudv4292 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@ያሬዳዊ
@ያሬዳዊ 2 жыл бұрын
ሰይ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@orthodox6654
@orthodox6654 2 жыл бұрын
የመላእክትን የዝማሬ ቃል ያሰማልን መምህር 🙏❤
@gmariamaynalem891
@gmariamaynalem891 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እባክዎን መልክአ ሀናን ስሩልን
@danielhanako7248
@danielhanako7248 Жыл бұрын
መልክዓ ሚካኤል በዜማ ቢለቁልን
ናይ ንግሆ ጸሎት
44:56
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,8 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
ጸሎት ድርሳነ ቅዱስ ሚካኤል ብትግርኛ / #Dersane Michael
12:33
ንቕሑ Nkhu 27 ጉዕዞ ናብ እግዚአብሔር
Рет қаралды 657 М.
# ናይ ንግሆ  ጸሎት # New Ertriean Orthdox Tewahedo Prayer
21:36
ኖላዊ ( NOLAWI)
Рет қаралды 59 М.
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН