KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑ጉድድ ስማዕ በል ! ከይቀተልዎ ተታሒዙ | ብዛዕባ ሚኪ ሓበሻዊን ሮዳስ ዝበሃል ዘሎ | ናይ ቲክ ቶክ ጽላለ
25:00
No Daughter, No Ex-Husband: They Left Days Ago!
1:09:18
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
01:41
“Don’t stop the chances.”
00:44
# አረብ ሀገር እየሰሩ በየወሩ ደመወዛቸውን# ለወንድ ለሚልኩ እና ማዳም በነፃ ነው ወይ# የምታሰራሽ ላላችሁኝ ልጆች መልስ
Рет қаралды 54,967
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 57 М.
Tg kutaber tube
Күн бұрын
Пікірлер: 414
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
*ሰላም ውዶች የምር ይከብዳል ላባችሁን ጠብ አድርጋችሁ በሰው ሀገር እየተንከራተታችሁ ብራችሁን ለወንድ አትገብሩ*
@Hh-lo8gd
5 жыл бұрын
Melshiln
@eritree9794
5 жыл бұрын
ወንድ ይሁን ሴት እውነትኛም ይሁን ሌባ መጠየቅ መብቱን ነው ። የሚሰጠውን ሰው እሺና እምቢ ለማለት መብት አለው። በፌስ ቡክ ካሜራ ከፍታ እራቁቷ ሆና እሱ በዛ እየቀዳ ተመልሶ የተቀዳው ሙቪ ለእርሷን ይሸጥላታልና ማልቀሱን እንሰማለና በዚህ ሁኔታ ማን ነው በደለኛው ?
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
@@eritree9794 ጥፋተኛው ሴቱ ነው እንደት ራቆት ፎቶ ትልካለች የሰው ልጅ ተቀያያሪ ነው አንድ ቀን ብር ሳትልክለት ስትቀር በላከችለት እርቃን ፎቶ ብር እንድትከፍለው ያደርጋታል ቱ ሞት ይሻላል
@fatmadsunderstated171
5 жыл бұрын
ብጥምክብድንው
@SEADA-dr
5 жыл бұрын
በፈሱም አልስቅ ለወድ ብር እስኪ ተይኝ ወር ሞላይ አልሞላይ እያልኩኝ ላቀምስ ለምየ ብቻ እስኪ እደኔ ለናቱ ብቻ የሚልክ እናቱን የሚወድ አባቱን
@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
5 жыл бұрын
እኮ ማማዬ ወልደው ላሳደጉንማ ስንልክም ምርቃታቸው ብቻ በቂ ነው
@sawrtysaerty7253
4 жыл бұрын
💋😍😍
@Fanosfanos-z6o
Ай бұрын
እምየእናቴእባቴወይስትለውየሚያሳድጉንትናትናለመጣወድአትሞኙውዶቸ
@Marakitube
5 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማር እኔ እንኩዋን አልሸወድም ግን ብዙ ልጆች ይሸወዳልሉ ብቻ ልቦና ይስጣቸው መልክትሽ አሪፍ ነው በርች ማር
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
5 жыл бұрын
ልክ ነሽ መርዝ ይሁንባቸው የሴትን ገንዘብ ቁጭ ብለው ሚጠብቁ
@ddggxh1522
5 жыл бұрын
ልክነሺእህትበጣምያምራልግንእስላምትመስይኛለሺምክርሺደስይላልፊትሺንአደባባይአታውጪውክይቅርታጋርወዶችምንያድርጉሴቶቹነቸውየመጡትለስራእጂወድፋለጋነውልክነሺ
@mathewsanjose6464
5 жыл бұрын
ማሽአለህ አለሀ ያጨሚሪልሽ ትክክልነሽ
@gezietsegayetafachi1684
5 жыл бұрын
Zabinat Zubaida እረ ሲአቀለበልብሽ ልከሽ
@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
5 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማማዬ ደግሞ ለ fb ለተዋወቅሁት ወንድ እንኳን ብር ልልክለት ቀርቶ በቀጥታም አልደውልለት በመዳም ዋይፋይ ካልሆነ በቀር በርግጥ የአሁን ወንዶች ከፍቅር ይልቅ ብር ነው የሚበልጥባቸው ስንት መጥፎ ባለበት ስንት ጥሩም አለ ሁሉንም ወንዶች መውቀስ አይቻልም ግን የሚሸውዱ ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
ሳህ
@asrafhaha7127
5 жыл бұрын
ትክክልነሸእህታችን
@abebechyimenu8819
5 жыл бұрын
በትክክል እህቴ በጣም ነው የምናመሰግን
@fafizuzutube7522
2 жыл бұрын
በርቺ አሏህ ገንዘብሺን በረካ ያድርግልሽ ማማየ
@ZedZTube
5 жыл бұрын
ማር አሪፍ ነው ሀቢበቲ
@ማሜ-ዘ9የ
5 жыл бұрын
ትክክል ነሺ እህቴ እኛነን ጥፋተኞቹ ተመቸሺኝ ቀጥይበት ጥሩ ትምረት ነው ያረብ ሀገረ ሴት ለትዳረ አትሆኑም እያሉ ነው አዳድ ሴቶቺ አላህ ልቦና ይሥጣቸው ወላሂ
@madenaar8677
5 жыл бұрын
T
@madenaar8677
5 жыл бұрын
Madina
@lplpplplpu8637
5 жыл бұрын
ድጋይ ይብላ ደሞ ለወንድ ብሞት አልሰጥም ብር ሲጠይቀኝ ብሎክ ነው እማረገው ደሞ ለfb ወንድ
@zaharaamudesir2602
5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከ ጉበዝ ነሽ እንድ እኔ ነሽ አንች
@ያረቢሶብርስጠኝ
5 жыл бұрын
አረ እውነትሽ ነው እንካን ብሬን ጊዜየን አላጠፍም በወሬ ለሱ ስራ ከጨረስኩኝ ትኝት የምን መጀናደን ወንድ እዛው ሆኖ ይርሳኝ I LOVE YOU ብቸኝነት እናቴ
@ማሜ-ዘ9የ
5 жыл бұрын
ክክክክ ጠቀቅ ማለት ግድ ነው ማሬ ያለንበት ግዜ በጣም ያሥፈራል እህቶቺ ወላሂ ለወድ ብረ መላክ አሥፈላጊ አይደለም የስውን ልጂ ፍቅረ እጂ ብር አይገዛውም አግባኝ ብየ ብር ልልክ አላደረገውም ይሄማ እሱን ገዛሁት ማለት ነው እህቶች እንኳን ወዶቹ ሴቶቹም ጓደኛ ለጓደኛ አልተማመንም የምወዳት ጓደኛየ ያልሆነውን ነገረ ነው ብላ አገናኝቺኝ ግን አላህ እደሰው ያማያዳላው ጌታ አጋለጠው ወላሂ ብሬን ልኬ ብሆን ልቤ ተሰብሮ ነበረ ግን አልሀምዱሊላህ እህቶቸ እዛው ሀገራቺሁ ገብታቺሁ ባካል አይታቺሁ ወይም ቤተሰቡን የምታቁትን መሆን አለበት
@azemeraazemar1543
5 жыл бұрын
እኮ ማር
@እናቴዘላለምኑሪልኝስደተኝ
5 жыл бұрын
ባሌ ከዝህ የፀዲነዉ ስለብር አንድም ቀን አስቶአያዉቅም
@kedirseada8541
5 жыл бұрын
የኔም እይጠይቅም አልሀምዱሊላህ
@wudearaya8756
5 жыл бұрын
የኢቲዬጲያ ባል አይደል ቤተሰብም ብር ይጠይቃል የማይመስል ነገር አትናገሩ።
@እናቴዘላለምኑሪልኝስደተኝ
5 жыл бұрын
Wude Araya ሁሉም አንድነዉ ማለት አይቻልም
@wudearaya8756
5 жыл бұрын
@@እናቴዘላለምኑሪልኝስደተኝ ብር የማይፈልግ የለም ላኪላቸዉና ባልሽም ቤተሰቦችሽም አንፈልግም ብለው ከመለሱልሽ እውነትም አይፈልጉም።
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
5 жыл бұрын
ምናለ የኔስ እንዳች ቢሆን
@EskeEthioTube
5 жыл бұрын
ጎበዝ ቲጂዬ በርቺ ...ቆጠራው ላይ 1ኛ💸💸💸
@قالمااعدهالله
5 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ሀያቲ ዉድድድድ መልክቱ ተመቸኝ
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
ወድሻለሁ እኔም
@TGWollotube
5 жыл бұрын
* የምር ምርጥ ልጅ አደነቅኩሽ አፈር ይብላ የስንቱን ሂወት ያበላሹ አጭበርባሪ ወንዶች ከአረብ ሀገር በሚላክላቸው ብር ሌላ ሚስት ያገባል ቤት ይሰራል ሁሉን ነገር ካሟላ በህዋላ የት አውቄሽ ይልሻል ሴቶች ደግሞ ለምን ሲነገራችሁ አትሰሙም ምንነቱን ሳታውቁ ገና ወደድኩሽ ስላላችሁ ብቻ ብር የምትልኩት ለምንድን ነው ሀሀሀ ካልተላከለት ደግሞ አትወጅኝም አይደል ይልሻላ በቂቤ ምላሱ አላህ ይስቱር ወላ*
@زيد-ظ7ب
5 жыл бұрын
ክክክ
@manimod2888
5 жыл бұрын
ተመቸሽኝ ውደዘፈንሽድጋይብእኔስእግለእነውእምለውአፉንእያለሳለሰመብላትቀረበይልኝቀሽትነሽስነኝይመችሽ
@TGWollotube
5 жыл бұрын
@@manimod2888 thanks
@emandaalready3099
5 жыл бұрын
ሲጀመር ብር እሚጠይቀኛ እና እራቁትሺን ፎቶ ተነስተሺ ላኪልኛ የሚለኛ ወንድ አልለውም እናም አደለም ለትዳር ላዳር አለመኛውም ሺ አመት ቁሜ ብቀር ይሻለኛን ቱቱ ለኔ ከሴት ልጅ ብር እሚጠይቅ ወንድ አይደለም
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
5 жыл бұрын
እይ ወላ
@meditube9826
5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውድ የኢትዮ ልጆች
@maneranor9348
5 жыл бұрын
ማር እኔ ለባሌ ሁለት አመት ልካለሁ አሁን መላኬን ሳቆም አባቴን ከሰው ግን አልሀምድድላ ቤት ስለ ሰራ ቤት ተካፍያለሁ
@سعدحسنسعد-م5س
5 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ምርጥ መልዕድት ቅመም
@fatmihal2953
5 жыл бұрын
ውይእህት ሂጃብሽ ብቻ ይመክራል ላስተዋለ እናም ሀሣብሽ በጣም ትክክልነሽ
@ahmedmustafa5513
5 жыл бұрын
በጣም ትክክልነሽ
@hayatfiker4391
3 жыл бұрын
በትክክል ነው👍👍👍
@edn1049
2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሽ
@faaxuumafaaxuuma7019
5 жыл бұрын
Maashaa Allaahh Raabiin barakasiiha godhu
@Genettube
5 жыл бұрын
ስንት ሴት እህቶቻችን ተሸወዱ ብር እየላኩ አሁን ሁሉም ነቅቷል ። ብዙ እህቶች ብራቸው ጨርሰው አስረክበው ህይወታቸውን የተመሰቃቀለ አሉ
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
ሳህ
@hejjej7857
4 жыл бұрын
ሳህ እኔም ተበልቸ አዉቃለሁ ለተዉኩትባሌ
@1122-g9d
5 жыл бұрын
በትክክል እህታችን
@sdfdsfsddsfsd6084
5 жыл бұрын
Masha allah. Allah yebarkilish Tikikil. Wed bebir. Megzat yakilnee. Mikotrew.
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ
5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህት ግን አሁን ሁሉም እየነቃባቸው ነው ወዶችን አንዳንድ እህቶች ግን አሉ አሁንም ለሴትልጅ ክብር ለለላቸው ወንዶች ብር የሚልኩ ለኔም በላከልኝ ሆ
@zayracruz2905
5 жыл бұрын
ወይ የኔቆንጆ ይመችሽ መቸ ስራ ፈታሁ ደሞ ለወድ ብር ብር ካለ ገደል ይግባ
@naemamalik7605
5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ልዩ ከልብ ውድድድድ የኔውድ እህት
@LucyEthiopiatube1
5 жыл бұрын
ትክክል አሪፍ ምክር ነው ቲጂ
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Eneme edgfwluge
@saadamohamad8987
5 жыл бұрын
ትክክልነሽእህት
@fathumazaid4624
5 жыл бұрын
ግን እህቶች ጥያቄአለኝ ማለት በትዳር የመጣነው እሳእደት እንሆናለን ማለት ቤት ለመስራትየፈለግን እደት ነው ነገሩ እህህህ መቃጠል
@እግዛቢሄርይመስገን
5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማሬ ሰላምሽ ይብዛ
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
አሜን
@cjfjhcjvjhj7918
2 жыл бұрын
ሰላም እንኳንደህናመጣችሁ የትጠፈሽበሰላምነወይእንወድሻለን
@ethiobeautylifestyle9621
5 жыл бұрын
ገንዘብ ላይየሚያተኩር ወንድ ከሆነ ከመጀመርያው በቀይ ካርድ ማሰናበት ነው ::
@ዜድየተንታልጅ
5 жыл бұрын
ትክክል
@ሀሊወሎየዋቢንትባባ
5 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ቆጅየ
@አበበችጌታየ
5 жыл бұрын
ግን ይሁሉ የስንት አመት ደመወዚሺ ነው እኔማ ሻንጣየ ብር አያበርክትም ልክ ተቀብየ ሶስት ቀን ሳይሆነው ብን ብን ብሎ ያልቃል
@بنتابيي-ض7ظ
4 жыл бұрын
እወነትሽን ብለሻል ከኔጋር ከፎቅ ታች ብሎ እደሰራ አፉን ሞልቶ 60000ሽ 70000ሽ ላኪልኝ ሢል ትንሽ አለመፈሩ መልሱ ሠባሽ በሽታ ይላክብህነወ በማል ያለበት አድሰው ባጠፋው ሁላችንም ነው የመነሠደበው እህቴ ጥሩ መለክትነው ቀጥይበት
@mayrammad329
5 жыл бұрын
እህታችን በጣም ትክክል ነሽ
@ዱክተረአብይውሥጤነህየሀይ
5 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ እኔ በትዳረ ነበረ የመጣሁት ብዙም አልቆየን የመጣሁበትን ከፍዬ ካሁን በሆላ አልክልህም እኔን ከፈለክ ለራሥህ እየሠራህ ኑረ እኔ ብሩን በሥሜ ላረግና ቤታችንን እንሠራለን ሥለው እኔነኝ የላኩሸ በኔነው እምትልኪው አይቻልም አለኝ እግዳሥ ብረከሆነ እምትፈልገው ቻው አልደውልልህም ሥለው ብረ ላኪና ልፍታሸ አለኝ ጉድነው ሤቶችየ ተጠቀቁ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
5 жыл бұрын
የኔ ብጤነሽማረረክክክክ
@zedhabshwet7123
5 жыл бұрын
ገደል ግባ በይወ ወዶ ሳይሆን በሸሪአ ፍርድ ቤት ተፋቱ
@ዱክተረአብይውሥጤነህየሀይ
5 жыл бұрын
@@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ አላህ ይረዳን እህቶቸ ሁሉም ብረ ነው እሚፈልገው እራሣችሁን ጠብቁ ብራችሁን ያዙ
@ዱክተረአብይውሥጤነህየሀይ
5 жыл бұрын
@@zedhabshwet7123 ትክክል አይቀረም ኢሸአላህ አገሪሥገባ በሸሪአ ፍረድቤት እሞክራለሁ
@zaynbhasen4805
5 жыл бұрын
እሕቴ ሗላ እዳይከፈልሽ ቶቶሎሎ ፍችው
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ
5 жыл бұрын
የኔ ሰትዮ እንኴን ስጦታ ልብስ እራሱ አትገዛልኝ ደመወዜን ስሰጥ ተኔም ያምራታል ሱብሀን አላህ 😭😭
@አለኝተስፋከድንግልልጅአለ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ የኔዋም
@ሜሬመመአመድ
5 жыл бұрын
መሬም ስደተኛዋ አረበሳቅ
@ለሚነኝየማሂታላቅ
5 жыл бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ አንቺም አለሽ
@እኔለኔአለሁ
3 жыл бұрын
ክክክክ
@aradatv1
5 жыл бұрын
በነፃ?
@ያረቢሶብርስጠኝ
5 жыл бұрын
እኔ እየፈጉ ነው የምስራ ሴት መቼም እንካን ለወንድ ለቤተሰብ ግድ መረዳት ስላለብ የምረዳው እንጂ ለወንዶ አትልክም ወገቤ ቁምጥ እስከምል ሰርቼ ወሩም ወግድ ደርሶ ስጠይቅ ቆይ እየተባልኩኝ እዴት ለወንድ ይላካል ጤነኛ አይመስለኙም የሚልኩት ሴቶች
@hawuletyoutube9204
2 жыл бұрын
ባህሪን ነሽ እዴ ማማ
@selamtsede5637
5 жыл бұрын
እኔም አንድ ልጅ አንዴ ካርድ ላኪልኝ አለ እኔም ሸም ይዞኝ እሽ ብየ ላኩለት ከዛ በሁለተኛ ላኪልኝ አለኝ መጀመርያ የላክሁለት ሳምንት አልሞላውም ስለሱ እኔ አፈርኩ ሁለተኛ ላኪልኝ ሲለኝ እሽ ብየ ላኩለት እኔ ግን ይህንን ሳደሮግ ወድጅው አይደለም ግን ሰው ከፋኝ ሲል አልወድም ለዛ ነበር ትንሽ ቆየት ብሎማ ከ ሺ ቤት ይገባል ማለት ነው ለማንኝውም እህቴ ሰለምክርሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ እሙየ።
@allahbekiyenew5024
5 жыл бұрын
እህ የኔ ውድ ትክክል ነሽ
@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ6የ
5 жыл бұрын
ትክክልማርዬ
@yimer3696
5 жыл бұрын
የጎዶየችሽን ስብስበሽነው ክክክክ ቦርሳው አበዛዙ የሠው መሆኑ ያሥታውቃል። በርች ያገሬልጅ
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
በለው የዛሬ ጓደኛ አይደለም ብሩን ቪድዎ እንድትሰሪበት ሊሰጥሽ ቀርቶ በአይንሽ አያሳዩሽም ሲጀመር l dont have friend
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
5 жыл бұрын
yena marr berchi bharian neshe ende marr enam bahrian negn gobeze neshe ena lewond alkm
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
ባህሬይን ያሉ ሀበሾች በዚህ አይታሙም ብራቦ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
5 жыл бұрын
ሲጀመር ስደት ሆኛ ወድ ትዝም አይለኝ በተለይ ለዘበኑ ወድ እስልኪ ላይም የወድ ስልክ አላስቀምጥብ
@Bezatube
5 жыл бұрын
Mamaye eunte beleshal konjo
@sara-yp2ig
5 жыл бұрын
የየት ሀገር ብር ነው የሰበሰብሽው
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
bh
@leonishbati7623
5 жыл бұрын
ተመቸሺኝ የኔ አስተዋይ ስወድሺ 👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙
@HelloHi-wb7nk
2 жыл бұрын
ቅመም ነሽ የምር በርቺ ማንንም አትስሚ 🥰🥰🥰🥰✅👍
@reemalhosani3518
5 жыл бұрын
ትክክል
@fikeryemululije3200
5 жыл бұрын
ኸረ ደቼአይበላም እኔ ለፍቼ ለወድ ብር ምልከው ክክክክክ
@ፍልቅልቋነኝየወግድዋየወን
5 жыл бұрын
የኔቅመም ትክክልነሺ
@metadelbelay8196
5 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሆድየ
@elaftube8979
5 жыл бұрын
ዋውው ምክርሽ የኔ ቆንጆ እኛም በሰማን የምተግብረው ያርገው
@hayathabeshawit2050
5 жыл бұрын
በርች ማም አቤት ምክርሸን ሥወደው ደሞ ለወዶች እነሡ የዋህኮ ናቸው በቀን 15ሤት ያፈቅራሉ ጨጓራ ነው የሚልጡ 😂😂😂😂😂😂
@sadaethiopia8731
5 жыл бұрын
ክክክ ሣህ
@mada4429
5 жыл бұрын
ማሻልእህታችን አላማሺ ጥሩነው ትክክክክል ነሺ አቦ ይመችሺሺ
@ፈተወከልአለሏ
5 жыл бұрын
ግን ለወንድ ብር የምትልኩ ጤነኛ ናችሁ ??? ደሞ አያፍሩም ሚድያ ላይ መተው እደዝህ ተበላን ይላሉ ወደሽ ከላክሽለት ምን ይጠበስ??
@hugojumbo6658
5 жыл бұрын
ቁርአን quran tube አመሠግናለሁ ልኮምት የነበረውን ጥያቄ ነው የጠየቅሽው ቆይ አረብ ሀገር የምሰደዱ ሴቶች ትምህርት አልተማሩም ማለት ነው እንደት ነው ነገሩ ? ለምንድነው የምሸወዱት?
@loloahemd5377
5 жыл бұрын
እህት እናመሠግናለን ለምክርሺ እኔ የመጀመሪየ ነው ሣይሺ ግን ብርሺን የባክ ቡክ ካለሺ ወይም አባት እናት አሥገቢው አርቦች አይታመኑም ካዩት በብድር ይጀምሩታል
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
Kkkkk አይደል
@አልፊየኡሴን
5 жыл бұрын
ተበረክማማይግን ዬትነዉየለሽዉ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
Жыл бұрын
Woooooow🎉
@ወሎየዋየሀይቆወ
5 жыл бұрын
አገር ቤት ሴት አተው አደለም እኝ መላ ስላለ ነው እህቶቼ ንቁ ንቁ
@hejjej7857
4 жыл бұрын
ትክክል
@Eyodasmedia2025
5 жыл бұрын
Eheneyae acem tebelteshi new emtebeterekew
@እግዛአብሔርታላቂነውጽላ
5 жыл бұрын
እህታቺን እናመሰግናለን እኔሊሞት ነው ብሉንይ ይሞት እንጂ አንድ dድራሃምድራሃም አልክም
@jawaheralsuwaidi856
5 жыл бұрын
አችልጂ እዉነትሽን ነዉ ወይሥ ኮቢ ነዉ መሻላህ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
5 жыл бұрын
*ሞቼ ነው ለወንድ ብር እምልክ ጥሮ ግሮ ይብላ ስራ ፈት ሁላ* *ምችት ይበልሽሽ ውዴ*
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
አሜን
@makiyamahad1404
5 жыл бұрын
እናዳኝካዮት በባሌምበቦሌም እናግባሽነውየሚሉት በይዘወርአድርገሽአሥቀምጭ እርግጠኛነኝቅዠቱአያሥተኛቸውም እነ አዳኙ
@hayathabeshawit2050
5 жыл бұрын
ክክክክ እንኳን ለሡ ለወድሜኳ አልሠጥም ክክክ ኋላ ኑሮዬን ከያዝኩ ሁሉም ያገለኛል ወዶችም ባይረሥ ሁላ ይላከፍሉ
@ASTUTUBE21
5 жыл бұрын
የኔ ማር ምችት ይበልሽ በርቺ
@eritree9794
5 жыл бұрын
ለማያውቁትን ሰው ገንዘብ መላክ የአረብ አገር ሴት ብቻ አይደለም ከአሜርካም ጭምር ሲያለቅሱ ሰምተናል ። ተደብቀው ያረገዙትን ሰው ሰብስበው ይወልዱታል ! ይላል ያገሬ ሰው ። ድሮ ያመን ነበር አሁን ግን ለምደኗል ። ገንዘብ ጠላቱን ባለቤቱን ነውና ገንዘቡን ባንክ ብያስቀምጡ ጥሩ ይመስለኛል። አይዟችሁ በርቱ !
@alimaemar1971
5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@eritree9794
5 жыл бұрын
@@alimaemar1971የአንዱ ሀዘን ላንዱ ደስታ ነው ሳቅልኝ እስከ አንዱ ጀሮሽ ላይ ሹክ እሚልሽ !
@SaraSara-tl7su
5 жыл бұрын
ሰላም.እህታችን.ትክክል. ነሽ
@hayatdubai5031
5 жыл бұрын
ትክክክልነሽ እህቴ ጎበዝ እኔኳ የብር ሣይሆን የፍቅርን ባልነው የብር ባሎችዬ ሴትእህቶቻችን አታሰቃዪ ከሴት አይደል የተወለድክ ሴት እህትየለህም 🙄ሲቀጥል ወንዶች በከፌል ዋሾ ናቸው ቢጠየቁ የማይዋሹት ነገር ሰልክቁጥራቸውንና ወንድ መሆናቸውንነው እንደህሰል ጥሩዎቹ ጥሩናቹ እናተን ይደለም እሽ ይመቻቹከተመቻቹ ላይክ አጋጩኝ 😛😂
@hayathabeshawit2050
5 жыл бұрын
የብር ነገርማ ቅጠል እደቀመሠች ፍየል እኔ የሆነ ሮሞ ጀምሬ ሥሜን በደብ ሣያጠና ሥት ሆነሸ ከመጣሸ ሥት ቀረሸ ተጨምሪያለሸ ማለት ጀመረ እህ ብዬ ብሎኩን አሥታቀፍኩት ገገማ ይሆናል ብዬ ሥቀርበው ይርቃል ምጥዋ ነኝ ይላል የአፍ ተውበት ብቻ ለይምሠል 😍😍😍😅😅😅😅😅😅😅
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
ኪኪኪኪ
@AboSamsoo-kw4uc
3 ай бұрын
Btkkl mare❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ዜድየአላህባርያ-ተ8ረ
5 жыл бұрын
ትክክል ንሺ
@lijinet
5 жыл бұрын
Arif Melikt Alew Berchi tgye👏👏
@medimedi7518
5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ወንድና ድመት የኔ አይባልም ያወራችሁሉ ባል ሊሆን አይችልም ቢሆንሥ ብር ሲልሽ የዛኖ ነው ከእይወታችሁ ማውጣት ደሞ ሴቶች አሰዳቢ አላችሁ ገና አወራኝ ብለሽ እዳይሽሸ የምትልኪ አለሽ እባካችሁን ልብ ግዙ የሚጠጉሽ ለብር ብቻ ትክክለኛ ወንድም አለ ሁሉም ማለቴ አይደለም አንቀበልም ሲላችሁ የምትሳደቡ ሴቾች አላችሁ ልጅታ እውነታን ነው
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
ተባረኪ
@jimmaworkurgessa8247
5 жыл бұрын
Waddesh ketedefash siregxush ayikfash alu.lefta yagegnechiwin birr lemanim mengedegna kabelach bado yemitiqerew irasiwa nat.
@shaikhaalketbi9734
5 жыл бұрын
Betam adenkishalehu berchi
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@asrafhaha7127
5 жыл бұрын
የምረምርጥልጅነሸእሀታችን
@setrabutajralije3617
5 жыл бұрын
ትክክል:ጎበዝ:አላህ'ይይባቸው
@eyuudinku7087
5 жыл бұрын
Yene konjo untish new geta yibarkish
@አስቴር-ቸ7በ
5 жыл бұрын
ቆይ. እሄ. ሁሉ. ብር. ለትንሽ ነው. ወይስ. የ አረብ. ነው በነትሽ. ንገራኝ
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
የአረብ ማለት ማር
@አስቴር-ቸ7በ
5 жыл бұрын
የአረብ. ማለት. ቨዶ ለመስረት ወስደሽ. ነው. ወይስ. ደሞስሽ ነው
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
@@አስቴር-ቸ7በ እእ አሁን ማን ይሙት ቪድዎ ልስራበት ብር ስጡኝ ብላቸው ስታስቢው ይሰጡኛል ወይ ሆሆ
@አስቴር-ቸ7በ
5 жыл бұрын
@@Tgkutabertube አይሰጡም.
@zedhabshwet7123
5 жыл бұрын
ሞቸ ነው ቆሜ ብር ለወንድ የምሰጠው ቱቱ ሞት ይሻለኛል በብር የተገዛ ፍቅር አይቆይም ሲጀመር
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
አረ ቆረጠሟቸው ሴቶቹም አይሰሙም
@ስደተኘዎአበቡ
5 жыл бұрын
Ethio Tube zebu ልክነሽ እህቴ
@አላህከሪም-ሠ2ጸ
3 жыл бұрын
ክክሞቸአልሽዉ
@zannahvlog9227
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tsiontsion9864
5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እውነት ብለሻል በርች ::እንደእኔ ግን እንደነዚህ አይነቶቹን ከሰው ተራ አልፅፋቸውም ::ከእንሰሳ እንጅ::የሰው ልጅ ለሰው ያስባልና::
@ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ
5 жыл бұрын
እረ ጥንቅር ይበል እኔ ተስቃይቼ ስረቼ ልልክ ነው አባቴ መሬት አዱኖች ሽጦ ልኮኝ ላመዳም ወንድ ገደል ይግባ አልሀንዱሊላህ እኔ 3አመቴ አንድም ቀን ብር ብሎ ጠይቆኝ አያቅም ከጠየገኝም እደ እዙባላ ነው የምጥለው
@ياالله-و6ز5د
5 жыл бұрын
በፊት እኔ የሆነ ልጅ ጋር አወራሁና እሚቀራው ኪታብ ነው ፀባዩም ጥሩ ይመስላል ግን አላመንኩትም ስንት አመት ሰራሽ ማለት አመጣ የኪታብ መግዣ ላኪልኝ ለመስጂድ ነይች አለ አልክም አልኩት ሶስት ቀን ጠፋና አሞኝ ነው አስም አለብኝ ለመንገር ፈርቸሽ ነው አለ አይዞህ አላህ ያድንህ አልኩት መጨረሻ ስንነቃቃ በቃ አልሆንሽም ብሎ ጥሎ ሄደ መጀመሪያ ስለነቃሁ ምንም አለ መሰለኝ ግን ማንኛው ሰው እንደሚታመን ይከብዳል ፈጣሪ ይርዳን አሁን ግን የፈለገ ቢሆን እንኳን ማፍቀር ባልሆነ ወሬ ጊዜን አላባክንም ተጠንቀቁ
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
ሀሀሀ ሊበላ ነበር ተነቃበት
@kmisogibcccg7793
5 жыл бұрын
ማር በትክክል ነሽ ተባረክ እሸ አዎ ትክክል
@masraqmalat8317
5 жыл бұрын
ቆጂዬ ባክክፈች ጎበዝበርች
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
Eshi
@NaniNani-yc2ql
10 ай бұрын
ሰዉዲ ብራብዙ ነዉ የሚክፉሉትማሬ
@አዩነኝየቡታጅራዋናፋቂ
5 жыл бұрын
አልቀረበትም እኔ ብር የሚጠይቅ ወንድ ወንድም ስለማይመስለኝ እንኳን ለመስጠት አላስበውም ፍቅርና ብር እንለይ እንጂ ሴቶችዬ ነው ወይስ ፍቅርና ብር ቦታ ተቀያየሩ ኧረ ንቁ ብረ ጠይቆ እምቢ ስትዪው የሸሸ ከሆነ ጥንቅር ይበል ምርጦች የኔ ታሪክ ብነግራቹ ትገረማላቹ ግን የማዳም ስራ እየጠራኝ ነው
@የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ
5 жыл бұрын
እኔስ አንድ ልጂ ጀንጂኚ ብር ላኪልኝ አለኝ ብሎክ አርኩት ከዛ ወድህ አልጀናጀንም ሴቶችየ እዳትሽወዱ ንቁ እኔም ንቅት ብየባቸዋለሁ
@ياالله-و6ز5د
5 жыл бұрын
ትክክል መጠንቀቅ ያስፈልጋል ገና ስለራሳችን ተዋውቀን ሳንጨርስ ስንት አመት ሰራሽ ስንት ብር አለሽ ይላሉ ደግሞ ምክንያት ይፈልጋሉ ወይ ስልኬ ተበላሸ ወይ አሞኝ መታከሚያ የለኝ ይላሉ ወላሒ ንቁባቸው እህቶቸ
@ኢስላምሰላም-ወ1ዘ
5 жыл бұрын
ሲፈልግ ገደል ይግባ
@hejjej7857
4 жыл бұрын
ከከከከከ ይግባ
@Temimtube
5 жыл бұрын
እእእእ ቲጂየ አሳቅሽኝ ወንድም በብር መግዛት
@eritree9794
5 жыл бұрын
አቤት እናንተ ስትሰባሰቡ ስለ ወንድ ያላችሁ ሀሳብ ! እስከዝህ ርካሽ ነን ?
@Hafea-ec5ev
5 жыл бұрын
አዋእናተአፈርቡሉ
@ወሎየዋየሀይቆወ
5 жыл бұрын
ቆጅት ወይት አገር ነው ያለሽው
@alshammri8429
5 жыл бұрын
ወይ እታፉሪም ይነቃብኛልብለሽ እንቺያዋራሽ መስልስ ስታዋሪ ዉታም ነሽ እባክሽ ምኩሩጥሯነው እንቺንሳይሆን ያቺኛዋንእናመስግናለን
@ዛይድሓፍቲቲጂ
5 жыл бұрын
tnxs more
@hanamitiku4171
5 жыл бұрын
Ahune berun zergefo masayet men amexaw ?? Eske demo ades nger kale shuk beyen Andesew ytenagerewen hulum KZbinroc ysemuna beteleyaye geza yashutal ec ahunes lmanegawem berce
@خديجةسيد-ف7ع
5 жыл бұрын
ልክነሽ እህት
@እሙሂክማ-ዘ5ጘ
5 жыл бұрын
የስንት አመት ነው ቀናሁ
@zinetsied8449
5 жыл бұрын
የኔ ማር ንገሪልኝ በደንብ መልክትሺ በጣም ተመችቶኛል ውደ ውድድድድድ አረግሻለሁ ብርችልኝ የኔ ልዮ
@jfjgjfjg1097
5 жыл бұрын
ማሻአላ እህቴ ጀዛክ አላህ ሀይር አላህ ይጨምርልሽ
25:00
🛑ጉድድ ስማዕ በል ! ከይቀተልዎ ተታሒዙ | ብዛዕባ ሚኪ ሓበሻዊን ሮዳስ ዝበሃል ዘሎ | ናይ ቲክ ቶክ ጽላለ
Maggy Show
Рет қаралды 29 М.
1:09:18
No Daughter, No Ex-Husband: They Left Days Ago!
plerd
Рет қаралды 295 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 10 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 108 МЛН
01:41
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 16 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 53 МЛН
42:30
ሰበር ዜና🔥 ጌታቸው ረዳ ያልጠበቀው/ የኢሳያስ መግለጫ ከአሰብ /የአብይ ማስጠንቀቂያ ለኤርትራ
TEKEZE DAILY NEWS
Рет қаралды 7 М.
10:53
🔴🤭#መዳም#ቤት የምትሰሩ#አደራ ስሙት#አረብ#ቤት እየሰራችሁ በጭራሽ ማድረግ የለለባችሁ ነገር#ለካ እንዲህም አለ አደራ እንዳትሸወዱ#abtube7318#tiktok
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 53 М.
17:03
"የፋኖ ልዩ ኮማንዶዎች ለኦፕሬሽን " አስረስ ማረ"ለዐብይ የጦር መሳያ እረዳለሁ " የቱርክ ፕሬዚዳንትበሁለቱ የዞን ከተሞች ከባድ ውጊያ|EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 4,6 М.
49:57
ጋዜጠኛውን የልጅ አባት ያደረገው ክስተት | የመንታ ህጻናቱ እጣ ፋንታ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 62 М.
4:26
#አረብ ሀገር ጠፍታችሁ የምትሰሩ ልጆች# በተለይ ባህሬይን#ጥንቃቄ አድርጉ#መረረኝ ስራ በዛብኝ ብላችሁ ኢጃዛ ቤት እንዳትሄዱ ጉዞዬ ለምን ተጓተተብኝ#
Tg kutaber tube
Рет қаралды 6 М.
5:22
ለአረፋ ቤታችሁን ማሳመር ለምትፈልጉ በሚፈልጉት ከለር እናቀርባለን 0930825015
Fozi Megareja ፎዚ መጋረጃ
Рет қаралды 6 М.
1:02:46
በጀሶ ስሙ የጠፋው ስራስር ነው ! ቆይታ ከ ደራሲ እና የባህል ህክምና አዋቂ በቀለች ቶላ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 32 М.
13:36
ሙባ ለሶፊ ስጦታ ሰጣት😱ሶፊ ደነገጠች
MUBA ሙባ
Рет қаралды 4 М.
11:18
ሰሞኑን በናይጄሪያ ሌቦች 4 ሚሊዮን ብር የተበላ ሰው አለ…ጉዳዩን ለፖሊስ አሳውቀናል...... || Tadias Addis
Seifu ON EBS
Рет қаралды 87 М.
9:08
#ከስደት#መልስ አገሬ ላይ ተንደላቅቄ እኖራለሁ ብለሽ እንዳትመጭ#ኑሮ በኢትዮጵያ#yetbi_tube_የተንቢ#AbTube አብርሽ#እማማጨቤekrutube#
Tg kutaber tube
Рет қаралды 20 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 10 МЛН