አረበኛ በቀላሉ ለጀማሪዎች #21 ከኡስታዝ ኢብራሂም ጋር

  Рет қаралды 14,178

Bilal Tv

Bilal Tv

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@melikalove5498
@melikalove5498 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ለሚን፡አቆምካዉ፡ትሚርት፡በጣም፡ይጋባል፡እበክ፡ቃጥልበት፡ኡስታዝ
@አላህበቂየነዉ-በ4ኸ
@አላህበቂየነዉ-በ4ኸ 4 жыл бұрын
በስ ትን ጡሁፉች ካፍ ቢያረገዉ እድታየኝ በጣም ሀሪፍ ነበር
@sadasada7466
@sadasada7466 3 жыл бұрын
ወይኔ ከዚ በሀላ ዬለም
@foziya5443
@foziya5443 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ዱናያ አኮራህ ያሳምርልህ ቁርአን እንደት አርጌ እንደምቀራ ግረ ራነበር እምገባኝ አሁን ግን ባንተ ትምህርት እየቀራሁ ነው ከቻልክ ላላህ ብለህ እስከ መጨረሻው አስተምርን እኚንም አላህ ያግረልን
@hayatjemal7650
@hayatjemal7650 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ
@jooo7083
@jooo7083 3 жыл бұрын
ኡዝታዝ ኢብሬኒም ትምህርቱ ክፍል 21 ላይ ነው የሚያበቃው ወይስ ይቀጥላል እባክህን ቀጥልልን ያንተ ትምህርት በጣም የሚገባና ምርጥ ነው በአንተ በመማሬ ገብቶኛል እናም የሚቀጥል ከሆነ ንገርን ወይም ከዚ ቀጥሉ ብለህ ንገረን::
@sadasada7466
@sadasada7466 3 жыл бұрын
ቆየ እንዴ ይመጣ ይሁን እኔስ በሁት ቀን ሁሉንም የየሁት ግን አዘንኩኝ 22የለም
@zm1629
@zm1629 3 жыл бұрын
ጀዛከላለህ ኸይር ጥሩ ትምርትነው
@seedayasin7765
@seedayasin7765 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይርን ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ
@waladwalad1494
@waladwalad1494 5 жыл бұрын
ኡስታዝ እበክሀን ታመለስልነ በሰለምነዉ የጣበቅነ ነዉ
@እሙአምር
@እሙአምር 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውስታዝ ትልቅ ትምህርት ነው እባክህ ቀጥል ጀዛህን አላህ ኸይር ይክፈልህ
@zeburaaliy3511
@zeburaaliy3511 2 жыл бұрын
በረካይጨምርልህአሪፍትምህርትነዉ
@zayinabmuhammad9343
@zayinabmuhammad9343 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኡስታስ ጀዛኩምኸይር ቁርአንሕበጣምይገባ ነበር።እባከወኡስታስይቀጥሉልን ቁራአንምያቅሩን ስለማትፈጥኑናስለሚተረጎምይገባናል።አኔመቸምአንተባስተማርከኝመሰረትትንሽመቅራት ጀምሬነበር።በአላሕቀጥልልን።
@hawahassan7548
@hawahassan7548 3 жыл бұрын
እር ልቀቁልን በተከታታይ ምርጥ ትምህርት ነው ማሻ አላህ
@zentmohammed9168
@zentmohammed9168 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ
@mahabobayalahbariya539
@mahabobayalahbariya539 4 жыл бұрын
መሸለህ አለህ ይጠብቅህ አለህ ይጨምርልህ ያረቢ ኡስታዝ በክህን እስኪ ዱወ አርግልን
@foziya5443
@foziya5443 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ኢብራሂም በጉጉት ነው እምጠብቅ በሰላም ነው ያቆረጠው ከ21 በላይ ያለውን አስተምረን ላላህ ብለህ
@sffsf582
@sffsf582 4 жыл бұрын
masha'allaa jezaa kumullhii keyrii austazii allaha yee chemerelihii
@የሰኢድልጅ
@የሰኢድልጅ 4 жыл бұрын
በጣም የሚገባ የትምርት አሰጣጥ ነዉ ለአላህ ብላችሁ በዚሁ ኡስታዝ አስቀጥሉልንንንን
@esmaeladem1775
@esmaeladem1775 3 жыл бұрын
አሰላሙዓለይኩም ኡስታዝ እንደት ነህ? ጥሩ ጅማሮ ነበርኮ እጅግ በጣም ነበር የተመቸን ለምን ተቋረጠ?? በቀጣይ ክፍል ብዙ ነገሮችን እንደምታስተምረን ቃል ገብተህ ነበርኮ...ለማንኛውም እስካሁን ላስተማርከን ትምህርት ጀዛከላህ እያኩ እንደምንም ብለህ እንድትቀጥልልን እጠይቀሀለሁ...
@የጀማልሚስትነኝእሱኖናፍቄ
@የጀማልሚስትነኝእሱኖናፍቄ 5 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ኡስታዝ እየዘገየህብን ነው በሰላም ነው ለማንኝውም ቀጥልበት ጀዛከላ ኑረልን
@ወሎገራገሩየልጓማልጅአላህ
@ወሎገራገሩየልጓማልጅአላህ 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይርን የኡዝታዝ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ እንሸአላህ እየገባኝ ነዉ የኡዝታዝ ጀዛህን ከአላህ ማሻ አላህ
@sadasada7466
@sadasada7466 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለምን ቆመ ወላሂ ነሁ እንደዚህ ኡስታዝ ሚየስተምር አለገኘሁም አረ እናፈላልገው የጀማዕ
@HananHanan-ws7zc
@HananHanan-ws7zc 5 жыл бұрын
Waleykum Selam werahmetulahi weberekathu Ahlen ustazuna mash Allah eski awrje lsmaw
@haifafahad6454
@haifafahad6454 5 жыл бұрын
አሠ ወራ ወበ ቁርአኑን እስከ 21 ድረስ ያለዌን ተከታትዬው አለው ግን ቀጣዩ ትምህርት እስከዚሬ ስጠብቀው አልመጣልኝም አልተለቀቀም ወይስ ለእኔ ብቻነው ያልመጣልኝ በጉጉትነው እየጠበኩትያለውት ኡስታስ እባክህ አሳወቀኝ
@shabahmob4
@shabahmob4 5 жыл бұрын
ውስታዝ፣ኢብራሒም፣መሣጨ፣ትምሕርት፣ነው፣ጣፋጭ፣አደበት፣አላሕ፣ይጨምርልኽ፣22የለም፣እር፣እዳትለቀን
@abuamaranes1666
@abuamaranes1666 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ኡስታዛችን ጀዛከላህ አል ኸይር
@zeheraaebebaw2731
@zeheraaebebaw2731 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር እረ ቀጥሉልን ብዙ እየተማርንበት ነው
@ethio172
@ethio172 5 жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@ፋጢማየኑስ
@ፋጢማየኑስ 3 жыл бұрын
ወድሜ እኔ አሊፈን አላውቅም ነበረ አሁን መፃፈም ማብም ልጀምር አየዳህኩ ነበረ مشالاح በሉ
@salhasalha944
@salhasalha944 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሥታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን
@ዜድቢንትመሀመድ
@ዜድቢንትመሀመድ 5 жыл бұрын
ዋለይኩምእሰላም እህለን ኡዝታዛችን እዳታቆረጥብንብቻ አላህ ይጨምራልህ🌹🌹🌹🌹
@ዜድቢንትመሀመድ
@ዜድቢንትመሀመድ 5 жыл бұрын
ጀዛከላህይረ ኡዝታዝ እዱንያ ወልአሂረ 🌹🌹🌹🌹 ቀጥልበት በጣም ደሰይላል
@raseelbhai4645
@raseelbhai4645 5 жыл бұрын
ያጀመአ ትምርቱ ተጠናቀቀዴ
@ytfh2737
@ytfh2737 3 жыл бұрын
والكم سلم ورحمتلله وبركت
@mrvip7561
@mrvip7561 4 жыл бұрын
ከቁጥር 21 በላይ የተለቀቀ ካለ አመላክቱኝ ኡስታዝ በሰላም ነው የጠፋሀው
@muna1645
@muna1645 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@hfasmaxgjmashallahmashalla5700
@hfasmaxgjmashallahmashalla5700 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኪላህ ኸይርን
@nejamohammed9021
@nejamohammed9021 3 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረከቱሁ
@hawatube8537
@hawatube8537 5 жыл бұрын
ጀዛኬላሁ ኸይር ኡስታዝ👍
@tyuurtyu7009
@tyuurtyu7009 5 жыл бұрын
ماشا ء الله
@yamuqelibelqulubsebitqelbi6686
@yamuqelibelqulubsebitqelbi6686 5 жыл бұрын
wa wr wb በአላህ ቀጣይ ፓርት የለውም?ብዙተምረንበት ነበር ወንድም አላህ ኸይር ስራህን ያብዛልህ ለኛም ያግራልን ያሰሚዕ
@moMo-yd1or
@moMo-yd1or 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@halhmaendris5725
@halhmaendris5725 5 жыл бұрын
መሸአላህ
@seadaadmasua3744
@seadaadmasua3744 5 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እስኪ ክፍል 22 እና ከዛ በላይ ተለቆ ከሆነ አመላክቱኝ ገና እየገባሁ ሁኘ ነው
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
አልተለቀቀም እህት
@aboodbls5320
@aboodbls5320 4 жыл бұрын
@@m.5431 ይለቀቅ እየጠበቅን ነው
@rawdahsaeed4499
@rawdahsaeed4499 3 жыл бұрын
aw.wr.wb ለምንድነው ግን የቆመው ዎላሂ በጣም ይገባ ነው. አዳድ ነገሮችነመ አልሀምዱሊላ እያነበብኩ ነበር ለኝን ግን ቆመ ፐሮግራሙ
@ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ
@ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ምናለ 22ብትለቁልን🙏🙏
@ኑራየናቴናፋቂኑራየናቴናፋ
@ኑራየናቴናፋቂኑራየናቴናፋ 5 жыл бұрын
22የትነውየለምአበቃ ኡስታዝአላህይጨምርልህ ግንእማንበብላይእየከበደኝነው
@yguhhuhi4641
@yguhhuhi4641 5 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኽየር እዱኔ ወላ አኽይራ ትምህርት እደትነው ተቆረጠደ እስቲ እምታውቁ ካላችሁ ለአላህ ሱባሀነ ታአላስትሉ አሳውቁኝ
@mukemusa8365
@mukemusa8365 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ምድነው ትምህርቱ ተቋረጠ ቢቀጥል ደስ ይለናል
@Abranjenat
@Abranjenat 2 жыл бұрын
በክፍል 21 አበቃ እንዳ😭☝ያአላህ በጣም እየገባኝ ነበር ፕሊስ ይለቀቅልንን
@توكلتعلياللهتوكلتعليالله-ص7م
@توكلتعلياللهتوكلتعليالله-ص7م 5 жыл бұрын
ጀዘክ አለህ ከይራን
@rabiaeshetu1997
@rabiaeshetu1997 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-ih4vg4ze5y
@user-ih4vg4ze5y 4 жыл бұрын
ሰላም አለይኩም ቢላልወች ጀዛኩምላ ኸይር ኡስታዝ እብራሂም ጀዛከላሁ ኸይረን ቀጥሉጅ ከ21 በሇላስ የለምደ ብዙ ነው የምጠብቀወወ ጓጉተናል
@مسترسعاده-ث3ه
@مسترسعاده-ث3ه 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 5 жыл бұрын
አረ ዉዶቼ ምንም አልገበ ብሎኛል ቁራአን ዱአ አድርጉልኝ
@aboodalsrif7377
@aboodalsrif7377 5 жыл бұрын
ጀዛኸአላህኸይር
@semiraabrhim2931
@semiraabrhim2931 5 жыл бұрын
Abshir hobe allah yagralshi
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 5 жыл бұрын
Semira Abrhim አይ ማማዬ አብሽር አሁን ደና ነኝ ሁቢ ትንሽም አነበለሁኝ አለህምዲሊላ አልቀይደቱል ነወሪያን ጨረስኩኝ አሁን ሁለተኖኛ እየቀረሁኝ ነው ሁቢ
@hussenahmed4018
@hussenahmed4018 3 жыл бұрын
የት ሂዶ ነዉ ኡስታዝ
@fatumaseid3894
@fatumaseid3894 4 жыл бұрын
ኡስታዝበሰላምነውየጠፍሀውእረበጉጉትአውእምጠብቀው
@አብዱሮህማንቻናልኢቶብ
@አብዱሮህማንቻናልኢቶብ 5 жыл бұрын
አሏሁአኩበር
@laylnagash3509
@laylnagash3509 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ሄይር እስከ ዛሬ ሞክሬው ትቼው ነበር አሁን ግን በጣም እየገባኝ ነው አንደውም የተውኳቸውን ኪታቦች እየገቡኝ መጡ
@خليلال-ح2ذ
@خليلال-ح2ذ 5 жыл бұрын
Masha alah legnam dua adrgiln gn 22 yelemsa edet new yemagegnewu bealah kawekshiwu ngerigni
@laylnagash3509
@laylnagash3509 5 жыл бұрын
@@خليلال-ح2ذ አላህ ይክፈትላቹ 22 አልተቀቀም መስለኝ
@mariyambaniyas6820
@mariyambaniyas6820 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ለኘም ዱአ አርጉልኝ
@dhdffg2759
@dhdffg2759 5 жыл бұрын
ቀጣይ ይለቀቅልን ጀዛኩምአሏህ ኸይር
@hayatnuru5001
@hayatnuru5001 5 жыл бұрын
Mesha allah
@ruquyamohammed8357
@ruquyamohammed8357 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ .ወንድማችን. አላህ.ይጨምርልህ
@SS-wf3vq
@SS-wf3vq 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@binta6148
@binta6148 5 жыл бұрын
ኡሥታዝ ጀዘክላኸ ክፍል 22 ይታላ ተላቆወል ወይ ታበበሩኝ ያጀማ
@sadasada7466
@sadasada7466 3 жыл бұрын
እኔም አጠሁት
@tarikdebele9179
@tarikdebele9179 5 жыл бұрын
ስላምዎአሌኩ በርታልን ወንድማችን
@idd-hh6hz
@idd-hh6hz 5 жыл бұрын
ባካል መማር እፈልጋለሁ ኡሥታዝ ከሥዴት ሥመለሥ ሥልክህን ከየት ላግኘዉ ዳዉድ እባላለሁ ለማንኛዉም
@smhugarbkherayaseen527
@smhugarbkherayaseen527 5 жыл бұрын
👍
@meazameazah2633
@meazameazah2633 5 жыл бұрын
As Wr Wb በአላህ ኡስታዝ ምነው ጠፋህ በሰላም ነው
@mariyambaniyas6820
@mariyambaniyas6820 4 жыл бұрын
ያራብ ያበነት እስኪ ዱአ አርጉልኝ አራብኘ አልጋባ ብሎኘል ለላህ ብለቹ ዱአአአ አርጉልኝ
@muradmuhaba9179
@muradmuhaba9179 4 жыл бұрын
ክፍል ሃያሁለትን እድትሰሩልን እንፈልጋለን። የፊእል ምልክቶች አራትናቸውብለህአስተምረሃል ግን ማንማንእደሆኑለምን አላስረዳሃንም
@halimaseyid2136
@halimaseyid2136 5 жыл бұрын
ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ወንድም
@shabahmob4
@shabahmob4 5 жыл бұрын
ጀዛከላኽ፣ኽይርን፣ዱኒያ፣ወል፣አኬራ
@maryamarya1765
@maryamarya1765 3 жыл бұрын
የዚህ ቀጣይ ቪዲዪ ካለ ብትለቁት
@የጀማልሚስትነኝእሱኖናፍቄ
@የጀማልሚስትነኝእሱኖናፍቄ 5 жыл бұрын
አፈታ ቁይተን እንመጣል ብሎ ጠፈ ምን ነው ስልኪ ነው ወይስ ጨረሱ ነው አልተሰናበተንም☺
@tyuurtyu7009
@tyuurtyu7009 5 жыл бұрын
አሰላማአለይኩም ወርህመቱላሂ በርካቱ ባየውም ባየውም. አልገባኝም ዱአ አርጉልኝ
@ሊናወሎየዋ
@ሊናወሎየዋ 4 жыл бұрын
ኡስታዛችን ለምን አቆምከው ትምህርቱን
@maqdismansoor2252
@maqdismansoor2252 5 жыл бұрын
مافي 22؟
@romanyitbarek3153
@romanyitbarek3153 5 жыл бұрын
PART 22 MECHE NEW MIGEMIREWI
@saada3663
@saada3663 5 жыл бұрын
ዉሥታዛጀዛከላህይርዳን ቁርአን። ላያ ሥኩን ፈታዱማ። አወጣጣቸዉ። ላይእየከበደኚነዉ።
@رابيشحو
@رابيشحو 5 жыл бұрын
ሰአድየ አብሽሪ
@رابيشحو
@رابيشحو 5 жыл бұрын
ሀያቲ
@sadiyatyoube1989
@sadiyatyoube1989 5 жыл бұрын
ወንድሜ አላህ ይስትልኝ የምፈልገው ትምህርት ነው
@idd-hh6hz
@idd-hh6hz 5 жыл бұрын
ዘግይተኸል ኡሥታዚ ምችት ይበልህ አራዳማለት አተነህ
@richtube6240
@richtube6240 5 жыл бұрын
ክፍል ሀያ ሁት ኡስታዞ
@zayinabmuhammad9343
@zayinabmuhammad9343 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም እሕት ፕሊስሐያሑለትፓርት አንች ጋርአለእንደ
@ምስጋናለአሏህየተገባይሁን
@ምስጋናለአሏህየተገባይሁን 4 жыл бұрын
እባካችሁ ቀጥሉልን
@የሰኢድልጅ
@የሰኢድልጅ 4 жыл бұрын
ቀጣይ ልቀቁልንንንንንንንን
@sofiyaseid9270
@sofiyaseid9270 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ይህን ፕሮግራም እንደገና በአፍሪካ ቲቪ ቢጀመር ተጠቃሚው ብዙ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም ስለዚህ ብጀምሩት ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ።
@HananHanan-ws7zc
@HananHanan-ws7zc 5 жыл бұрын
ብላክ ቦርዱ ያለው ፀሐይ ላይ ነው እዴ? አንዳንድ ቦታ ላይ ጥላህ ሲያርፍበት ነው ሚለየው
@xtrxtr7573
@xtrxtr7573 3 жыл бұрын
Kara melti be arbanya mendanwu
@አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል
@አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል 4 жыл бұрын
ሰረህ በጣም ይገባል ደርሱ ለምን ተቋረጠ
@mrvip7561
@mrvip7561 4 жыл бұрын
السلام عليكم
@Hg-ne9nd
@Hg-ne9nd 5 жыл бұрын
جزك لله خير وفق ين خلس مف
@zahiraali5362
@zahiraali5362 9 ай бұрын
በአላህ ክፍል 22ይለቀቅ ለአላህብላችሁ
@mimi-to5or5bk8k
@mimi-to5or5bk8k Жыл бұрын
22 ይለቀቅልን
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
ግን ለምንድነው ይሄትምህርት የትቋረጠው
@sadasada7466
@sadasada7466 3 жыл бұрын
በጠም ያሰዝነል
@maryamarya1765
@maryamarya1765 3 жыл бұрын
ቢቆይም እንደው ካላችሁ ብየነው
@zentmohammed9168
@zentmohammed9168 5 жыл бұрын
ቀጣዪን የመጣላችሁ ላኩልኝ
@hadyaahmed7789
@hadyaahmed7789 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ትምህርቱ ለምን ቆመ???
@እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ
@እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ 5 жыл бұрын
አህለን
@tamartamar6669
@tamartamar6669 5 жыл бұрын
walkam esalm ostatha gatakala haeyaer yalkakalan
@النصرصالح
@النصرصالح 5 жыл бұрын
አሠ ወራ ወበ ሁስታዝ ጀዛከላህ ደርስክን እየተከታተልኩኝ ነበር እስከ 21ደኛው ተከታትዬዋለው ግን ቀጣዩ አልመጣልኝም ምንትመክረኛለክ ቀጣዬን ለማግኘት
@ፋፊነኝየሙስሐፍተማሪነኝ
@ፋፊነኝየሙስሐፍተማሪነኝ 3 жыл бұрын
ማንበብ ጀምሮ ነበር ወላሂ ለምን ተቆረጠ
@abghomes
@abghomes 5 жыл бұрын
if youbwant to be paid please say so inam ready to pay reasonable prive
@hawamanaye9771
@hawamanaye9771 5 жыл бұрын
22 የለምሳ እሲቲ ያገኛችሁት
@hayatkeflea2669
@hayatkeflea2669 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አታቃረጡብን
@ምስጋናለአሏህየተገባይሁን
@ምስጋናለአሏህየተገባይሁን 4 жыл бұрын
ለምን ተቋረጠ?????
@mrvip7561
@mrvip7561 4 жыл бұрын
ምነው ደርሱ አይቀጥ ለምእንደ
@mrvip7561
@mrvip7561 4 жыл бұрын
ኡስታዝ
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 20 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,5 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4 МЛН
Africa TV: አረብኛ ቋንቋ ይኸውላችሁ፡ክፍል ሁለት
22:42
Africa TV: አረብኛ ቋንቋ ይኸውላችሁ፡ክፍል አንድ
15:00
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН