No video

'አርብ አርብ ይሸበራል እየሩሳሌም' አርብ እና ኢየሩሳሌም

  Рет қаралды 75,753

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

5 жыл бұрын

'አርብ አርብ ይሸበራል እየሩሳሌም' አርብ እና ኢየሩሳሌም
Copyright ©JTVEthiopia
Click here Facebook page:- bit.ly/2GK0pn7
Subscribe our channel JTV World:- / @drsofi-3918
JTV Ethiopia:- bit.ly/2V0jCF7

Пікірлер: 248
@user-wo7pg9st3c
@user-wo7pg9st3c 5 жыл бұрын
መምህር እንኳንም የኛ ሆኑ እግዛቤር ይመስገን
@user-xd3wm5rd3k
@user-xd3wm5rd3k 5 жыл бұрын
አሜን፫ ዕድሜና ጤና ያድልልን
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 5 жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ አሜን መምህራችን እድሜውን ያርዘመልን
@imissyoumom238
@imissyoumom238 5 жыл бұрын
ቤዛዊተ የማርያም ልጅ Amennnnnn
@yordinugussie7308
@yordinugussie7308 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Enkuan Abro aderesen
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@tsedilove4643
@tsedilove4643 5 жыл бұрын
Amen wuda Enkuen aberu adersn🙏🙏🙏
@raheleshtie1375
@raheleshtie1375 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-gb6kx2ns7q
@user-gb6kx2ns7q 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ፍሬ መምህር ሰላምና ጤና ፍቅርና ፀጋ ሁሌም እመኝለሀሎህ ክፉ ነገር ሁሉ ከንተ ይራቅ እግዚአብሔርን መጨረሻህን ያሳምርል የድንግል ማርያም ልጅ 😎😍
@agyemariyam6725
@agyemariyam6725 5 жыл бұрын
እውቀት ከእምነት ጋር ሲሆን እንዲ ደስ ይላል እግዚአብሄር አሁንም በጥበብ ይሙላወት መምህራችን
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 5 жыл бұрын
የትኛው እውቀት?በእግዚአብሔር ቃል ነው ?ለታሪክ ጥሩ የታሪክ መምህር ይወጣዋል እንደ እግዚአብሔር ቃል ካየነውና ከመረመርነው ግን -------አይልም ውሸት ነው።እስኪ ሀማኖተኛ አንሁን የእምነት ሰው እንጂ እረ እናንብብ እስከመቼ ያልሆነውን ናችሁ እየተባልን በውሸት እንኖራለን።
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 5 жыл бұрын
@@tigistassefa6596 ምን አቃጣለሽ ጋንጩሮቹ ተንጫጩ እላይሽ ላይ ያሉት እዉቀት ከ መንፈሳዊ ጋር ቢኖርሽ እኮ አንቺም እንደዚህ አትቃጠይም ነበር
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 5 жыл бұрын
@@ethiopianatbete9730 ጌታ ይድረስልህ ፈውስ በእየሱስ ስም ይለፍ።የተያዝክበት የሀይማኖት ቀንበር ይሰበር።ማምለጫው መንገድ እየሱስ ብቻ ነው።
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች እንኳንና ለአብይ ፆም አደረስችሁ ለጌታችን ለአምላክችን እየሱስ ክርስቶስ 🙏⛪❤
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥኦት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@temseganamelaka1750
@temseganamelaka1750 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-rh8qt3tt9i
@user-rh8qt3tt9i 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች ለታላቁ ለአብይ ፆም መምህራችን መምህር ዘበነ የተዋህዶ እንቁ የመናፍቃን እራሥ ምታት እመብርሀን ትጠብቀወት ኑርልንንንን
@CherkosTube
@CherkosTube 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጆሲ እንመሳግናለን በርታልን ሀገራችንን እግዛአብሔር ይጠብቅልን ለመናፍቅና ለዘረኞች ልብ ይስጥልን
@user-sc8dg7bt7l
@user-sc8dg7bt7l 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የተዋህዶ አረበኛ ኑሩልን! ጆሲዬ እባክህ የኔ መልካም እርዳታህን እሻለው በፈጣሪ ስም ልማፀንህ የናቴልጅ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም በ 1993 ጀምሮ እስካሁን እባክህ እኔንም ተባበረኝ እባክህ የኔ ወንድም በፈጣሪ ስም ልማፀንህ ወንድሜ
@abiymenze9696
@abiymenze9696 5 жыл бұрын
ዝማም የማርያም ልጅ ።
@malisha1239
@malisha1239 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@jdhshdhhdjdj1015
@jdhshdhhdjdj1015 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ለማ ጆሲ እንኳን በሰላም መጣቹ ውዶች
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
መድረክ ሁሉ መምህር ዘበነ ለማ ብዩዙት ደስ የሚላችሁ እስኪ እንያችሁ like
@adishiwet3234
@adishiwet3234 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይል ነበር !!!!
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ፡መሆን፡ያስኮራል፡ኢትዮጵዊ፡መሆን፡ያስኮራል፡እዉነት፡እዉነት
@gfyt996
@gfyt996 5 жыл бұрын
kelam.fazey
@abusha2002
@abusha2002 5 жыл бұрын
በጣም
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 5 жыл бұрын
የመናፍቃን እራስ ምታት እንቁ መምህራችን እናመሰግናለን እንወዳሃለን ሺ ዓመት ኑርልን Jossy thank u በጣም
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 5 жыл бұрын
መናፍቅ ማን ነው? ስለ ኢትዮጵያ አወራ እንጅ ወንጌል የሰበከ መሰለህ እንዴ ለነገሩ ተምታቶባችዋል።ታሪክ የእግዚአብሔር ን መንግስት አታስወርስህም።
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 5 жыл бұрын
@@tigistassefa6596 አንች ደነዝ ወንጌል በተግባር የሚሰበክባት የነበረች አገርን መስበክ ወንጌልን መስበክ ነው እናንተ መጣችሁና ሰላማችንንና እግዚአብሔርን መፍራታችንን ቀምታችሁ ሀጢአትን አለማመዳችሁን እንጅ
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 5 жыл бұрын
እውነትን ይዘህ ከሆነ ማን መጣ ማን አልመጣ የሚነቀንቅህ የለም ስናወራ እንደ እግዚአብሔር ቃል እናውራ አልን እንጂ አንድ ሰው ቁጭ ብሎ በወኔ እንደሚለው አላልንም ።ወንጌል ደግሞ ያሸንፋል።እየሱስ ያድናል።በመስቀሉ ስር ቁማር የሚቆምሩትም ዋጋቸው በሰማይ ናት የሰቀሉት ሁሉ ሲነሳ እንዳዮት እነዚህም ወንጌል ሲያሸንፍ ያዩታል።
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 5 жыл бұрын
አንድ ነገር ልበልህ ወንድም ለመናፍቅ እራስ ምታት ብለህ ያልከው እራስ ምታት አይደለም ምንም እንዳልሆነ ልታውቅ ይገባል ።እራስ ምታት መሆንም ካለበት አንተ እንጂ እሱ ባወራው ነገር ደስ ልትሰኝ አይገባም እስከመቼ ባስተርጓሚ ትኖራላችሁ ?
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 5 жыл бұрын
@@tigistassefa6596 መናፍቅ መሆንሽን ማማንሽ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ተመስገን መምህራችን ሺ ዓመት ይኑርልን የመናፍቃን እራስ ምታት እኮ ነው ዶ /ከ ዘበን ለማ !!!
@merihailu1113
@merihailu1113 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገረ እግዛአብሔር ተመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 5 жыл бұрын
ጆሢ መልካም ሠዉ ከልብ እናመሠግናለን እጅጉን የምንወዳቸዉ መምህራችን ሥላቀረብክልን ሠላማችሁብዝት ይበልላችሁ
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
ጆሲ እናመሰግናለን መልካም መምህር ስለጋበዝክልን በነካ እጅህ መምህር ምህረት አብ ብትጋብዝልን
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እግዚአብሔር እዲሚ ጥና ይስጥልን 🙏⛪❤
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የጥንቸሏ ታሪክ አስቆኛል በጣም።
@tube-ve2zl
@tube-ve2zl 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህር የተዋህዶ ልጆች መልካም ጾም ይሁንልን እንኳን አደረሳችሁ
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 5 жыл бұрын
I'm proud of the story finally people can talk about Ethiopia before East Africa all together
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 5 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ
@user-xu6bb7wv2x
@user-xu6bb7wv2x 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ላብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ መምህራችን መናፍቆች እየተንጫጩ ነው ሲቃጠሉ እየታዩኝ ነው
@shiferawabebe6240
@shiferawabebe6240 5 жыл бұрын
ጆሲዬ ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም የሚያስተምር ነው .
@bemnetalemu5990
@bemnetalemu5990 5 жыл бұрын
መምህር ዶ.ር ዘበነ ለማ እረጂም እድሜ ይስጥልን። ጆሲየ እናመሰግናለን።
@user-nt6nf9pq7l
@user-nt6nf9pq7l 5 жыл бұрын
መምህራችን እውነት ድንቅ ፀጋ እውቀቱን ሰጥቶሃል ቸሩ አምላክ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ በጣም ነው ማከበርህ አንተ ነህ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ መምህር እሰይ ተመስገን ጎይታ ዕድመ ይሃብካ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእዉነት ስለ ስዕል አድኖ የኔም ጥያቄ ነበር ለምሳሌ ጥታዋ የሆኑ ቤተ ክርስትያን ዉስጥ ስገባ ስዕል አድኖወች በብዛት በክብ ቅርፅ አይናቸዉ ጎላ ጎላ ያለ ነዉ በጣም ብዙ ልዩነት አለዉ እና እሄ ነገር ግን እዉነተኛዉን ነገር ቤተ ክርስትያን ማስተማር አለችባት
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜእና ጤናወትን አብዝቶ ይስጥልን እርስወን የመሰለ መምህር ስለጠን ቸሩ መድሀኔአለም ስሙ ይክበር ይመስገን ከዚህም በላይ ፀጋወትን ያብዛልን
@biruk9978
@biruk9978 5 жыл бұрын
ጆሲ ታላቅ ሰው አመጣህ።መ/ር ዶክተር ዘበነ አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
jossyaaa በእመብርሃን ስም ዝም ብለህ ጠይቀው በቃ ሙቪ እንኳን ስታይ ትነሳለህ ትሄዳለህ እሱን ስትሰማው ብታድር በቃ በልዩ ተመስጦ ነው የምትሰማው በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ ፆሙን የድህነት የበረከት የፍቅር የተሞላበት ያድርግልን!
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 жыл бұрын
መምህራችንእድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 5 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቆት!!
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ እና ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ምን ያህል እንደምንኮራ ቃላት የለኝም ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን እባካችሁ ከስም አወጣጥ ጀምሮ እናስብበት ፈርጅን በጦር ሳይሆን በጋርቤጃቸው አንማረክላቸው ብዙ እያለን እራሳችንን ዝቅ አናድርግ ! ቅርብ ያለ ፀበል ልብስ ማጠቢያ ይሆናል ወይም በጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል እግዚአብሔር እርዳን እመቤታችን የአስራት ሀገራችንን ጠብቂልን !
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥወት ጆሲ እናመሰግናለን 😍😍😍😍
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 5 жыл бұрын
መምህሬ ስወድህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ነገር ተምረናል ስስቴ ነህ ጸጋው ያበዛልህ እደው ተባረክ ጆሲ ብርክ በል
@netsitadesse2115
@netsitadesse2115 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የምፈልገው ጥያቄዎች ናቸው የተመለሱልኝ የሰው ድክመት እንጂ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምንም የተሳሳተ ትምህርት እንደማታስተምር ከ100% በላይ እርግጠኛ ነበኩ መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ነጭም ትሁን ጥቁር የጌታችን እናት የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅር ከደማችን ጋር ተዋህዷል እንወዳታለን እግዚአብሄር ይመስገን
@yeemu4938
@yeemu4938 5 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@user-xu9rb8iy8v
@user-xu9rb8iy8v 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን እኔ ምሰራበት ቤት ፊልስፄማዊ ነች ስለአንዳንድ ታሪክ ስጠይቃት እናተ እኮ የአይሁድ ዘር ናቹ አለችኝ ከዛ ተናድጄ እዴት አይሁድ ዘር ናቹ ትያለሽ ብዬ ተናደድኩባት ለካስ ትክክል ናት ማለት ነው እናም ስእለ አድኖዎች እዚ አረቡም አለም ምናየው አንድም ነጭ የተሳለ ነገር የለም ሁሉም በጠይም ከለር ነው ሚሳለው
@user-ov4cs7vh4s
@user-ov4cs7vh4s 5 жыл бұрын
ጆሲዬ ከልብ እናመሰግናለን እንቁና ውድ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ከሁሉ በላይም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ኢትዮጲያ!*
@user-ct4ez7xr4m
@user-ct4ez7xr4m 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ተዎዳጁ ምርጡ አገልጋይ ቃለህይወትን ያሰማልን
@SholaySholay-xg6dn
@SholaySholay-xg6dn 5 жыл бұрын
የእማምላክ ልጅዶክተር መምህር ዘበነ ለማ እድሜናጤና ከነሙሉ አብት ዪስጥልኝ ቃለእይወት ያሰማልን መምህር😍😍😍
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 5 жыл бұрын
እንኳን አደርሳቸሁ የኦሮቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በምሉ መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@tirngotirngo8818
@tirngotirngo8818 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
መምህራን እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@lidacall4552
@lidacall4552 5 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ግን አሁን እንደዚህ የሚያወሩላት የኢትዮጵያ ለ27 ዓመት ስሟ ሲቀበር የት ነበራችሁ የሚጠይቅ ትውልድ አለ እኮ በኦርቶዶክስ ውስጥ ተጽኖ ፈጣሪ መምህር አንዱ ኖትና መንግስት እንኳን ስሟን ለመጥራት ይቀፈው ነበረ ሀገሪትዋ ነበር የሚለው እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያን ቀበርናት ሲሉ እነሱ ተቀበሩ አሉ ፕሮፌሰሩ የፍልስፍና መምህሩ ስሟቸውን ዘነጋሁት
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 5 жыл бұрын
**መምህር ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ**
@abentabent8392
@abentabent8392 5 жыл бұрын
እርጅም እድሜን ከጤና ጋር የቅድሳን እምላክ ይስጥልን መምህራችን የተዋህዶ ኩራታችን እመቤቴ ትጠብቆት
@user-yb7kw9cb2t
@user-yb7kw9cb2t 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ማለት ጆሴ ነው ከስር ምስርቱ እሚጠይቅልን ስይፎማ ችኩላው አይጣል ነው
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 5 жыл бұрын
Kibr yistln memhr joye enamesegnalen
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 5 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ያብዛልን በእዉነት ብሠማዉ ብዉል አይሸለች ትምህርቱ የእግዚአብሄር መንፈስ ቅዱሥ ያደረባችሁ መምህራን ብዝት በሉልን
@saramakonann2332
@saramakonann2332 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን እረጅም እድሚ ይሥጥለን
@edendaniel9560
@edendaniel9560 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 жыл бұрын
መምሕርእንካንደሕናመጡ፡ጆሲዬየኔመልካምሰው፡የኔቅመም፡እድሜና፡ጤናይስጥሕ
@mimiabebe2343
@mimiabebe2343 5 жыл бұрын
እምወደው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን።
@beletlove9074
@beletlove9074 5 жыл бұрын
enameseginalen"josessye"👏👏👏👏
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 5 жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንኻን ለትልቁ ለአብይ ፆም አደረሳችሁ
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 5 жыл бұрын
እንደው በጣም አዘንኩ እኛ ኢትዮጵያን ልዩ ነበርን መቼ ነው ግን አሁን ያለንበት ክፉ ሰዐት የደረስነው ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 5 жыл бұрын
ጆሲዬ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁን አቅርብልን በተለይ አሁን ለተፈጠረው ማህበራዊ ውጥንቅጥ የመፍትሔ አቅጣጫ ያሳዩናል።
@binitube7699
@binitube7699 5 жыл бұрын
*ለመምህሪችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን*
@haregabebe4433
@haregabebe4433 5 жыл бұрын
Dr. Zeben.....God give to you a lots of knowledge may bless you more and more
@zedingil
@zedingil 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ።
@geseyfu589
@geseyfu589 5 жыл бұрын
እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ
@bosenibosebi544
@bosenibosebi544 5 жыл бұрын
Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia 😍❤❤❤❤💓💓💓 Ethiopia 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓❤❤❤❤❤ Ethiopia. Emye.hagere.Smish.mamaru Ethiopia.Lezelalem.Tnur
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 5 жыл бұрын
እድሜ ጤናውን ይስጥልን መምህር ! 💚💛❤😍💯👌✔ 🇪🇹
@alamsameera4540
@alamsameera4540 5 жыл бұрын
እረጆም እድሜ እና ጤና ይስጤልን ለመምራችን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
ወድማችን ጆሲ የምንወደው መምህራችን ስላቀረብክልን
@saramakonann2332
@saramakonann2332 5 жыл бұрын
ጄሲ አተንም እናመሰግናል በጣም
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 5 жыл бұрын
እግዚኣቢሄር ያሓልወልና መምህር ደ.ር ዘበነ ለማ
@tsehaywubneh2031
@tsehaywubneh2031 5 жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን ቃለህይወት ያሠማል ን
@user-ov4cs7vh4s
@user-ov4cs7vh4s 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ታሪክ የተዋህዶ ነው በታሪክም ተጽፈው እንዳገኘነው ተመስገን ጌታ ሆይ ኢትዮጵያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ስላደረከኝ
@oneLove-wj7ln
@oneLove-wj7ln 4 жыл бұрын
😍🌹 ይጨምርልህ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ተመኘዉላችሁ ለሁለታችሁም
@user-ot1uz9ru2m
@user-ot1uz9ru2m 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@hanayemariyamlij5508
@hanayemariyamlij5508 5 жыл бұрын
God bless you
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 5 жыл бұрын
Thank you both for being a blessing. Our biggest problem is not educating our selfes about our selfes. For every question the Answer is Ethiopa and the Ethiopian Orthodox Twhahido church. If only we open our minds. And wanting to know the truth only the truth. Le wondemachn Dr.zebne and Jossy regem edmy tena berket ystlen ytebklen Amen Amen Amen 👍 Bertulen 💓💚💜
@kedist1978
@kedist1978 5 жыл бұрын
Amen
@eyesuskirstos
@eyesuskirstos 5 жыл бұрын
የምስሉ ነገር ግን በህጻናት ላይ ትልቅ ተጸዕኖ አለው ብዬ አስባለሁ ስለዚህ የራሳችንን መከተል አለብን እላለሁ
@dinkineshkananisa2880
@dinkineshkananisa2880 5 жыл бұрын
Amen Egziabhar Hagerachinin yibarek
@aestreshetu2329
@aestreshetu2329 5 жыл бұрын
Well came
@tzm6910
@tzm6910 5 жыл бұрын
ቁራን ላይ የተፃፈውም ከአብሲንያ ሀበሽ የሚነሳው እግረ ቀጭን አጭር መሪ መካመዲናን አንድ ባንድ ድንጋይዋን የሚያፈርስ የሚደረምስ ይነሳል ይላል ይህ የተፃፈው በቁራን በነብዩ ነው ለዛም መሰለኝ የፈሪ ድንጋይ ሀገራችንን ውርጂብኝ የሚያፈስባት::
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 5 жыл бұрын
እየሩስ አለም የኛ የሙስሊሞችናት መስጅደል አቅሷ ውስጣችነው።
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
እንኳን ለአቢይ ፆም በሰላምና በፉቅር አደረሳቹሁ ሰላም ለሀገራችን ለህዝቦቻችን ይሁን ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህር ዝበነ እና ወንድማችን ጆሲ
@reheldemeke979
@reheldemeke979 5 жыл бұрын
Egizabehar yetabiki mamirachin nurilati le ortodox ena le ethiopian hagerki
@oneleotwo
@oneleotwo 5 жыл бұрын
ስለ ሉሲ እባካችው እርሱት። እኛ ጦጣ አይደለንም አልመጣንም።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
እኔ ግን እንደሚመስለኝ አሁን ያሉትን እሥራኤላውያንን ዘር ካየነው የእመቤታችንን፣ የጌታን፣ የነዮሴፍንም መልኮች መገመት የሚያስችል ይመስለኛል። ምክንያቱም መቼም አያት ቅድመአያቶቻቸው ዘራቸው አይጠፋም።
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 5 жыл бұрын
እንዲያውም ነጮች ነን የሚሉት ምድርን ለቀው ቢሄዱ ጥሩ ነው ወደ ጨረቃ ወይም ማርስ ይሂዱ ከመላእክት ነው የመጣን ስለሚሉ .... አለማችን በመበጥበጥ
@yorda7090
@yorda7090 5 жыл бұрын
God bless him more and more 🙏🙏🙏
@kassechassife4977
@kassechassife4977 5 жыл бұрын
Amen Agerachini yitebikilin
@fekar3559
@fekar3559 5 жыл бұрын
O my god i love you so much docetar and menas of god
@wubalemhaile1846
@wubalemhaile1846 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቸሁ
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 5 жыл бұрын
Wud memhrachin kale hiwot yasemalen Edemina tena ystelen
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 5 жыл бұрын
Hey ! Memeher you are real 100% Ethiopian !
@genetreta6418
@genetreta6418 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለሚለው ዋናው ምስክር የግዮን ወንዝ ነው ኦሪት ዘፍጥረት ላይ ከገነት የሚወጣው ወንዝ ግዮን የኢትዮጵያን ምድር ይከባል የሚለው ምስክር ነው።
@user-ui4ns1dr8z
@user-ui4ns1dr8z 5 жыл бұрын
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 5 жыл бұрын
*ፈጣሪ እድሜ ይሥጣችሁ*
@SamA-eh8ic
@SamA-eh8ic 5 жыл бұрын
Ethiopia yemilew sim landandoch ende tsebel yaschohachewal. Landandochachin demo, it is love and pride!
@zemenushiferaw3819
@zemenushiferaw3819 5 жыл бұрын
GOD HELPS U ,I WISH LONG LIVE WITH FULL HEALTHY
@yeabsira4357
@yeabsira4357 5 жыл бұрын
Alem bemulu Ethiopia nat malt new yekereh dr. Zebene betam yigermal
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 36 МЛН
ሰው ምን እንደሚጸልይ ማወቅ አለበት
19:33
JTV Ethiopia
Рет қаралды 85 М.
በሰበታ የሚገኘው ጌተሰማኔ የሴቶች ገዳም
13:04
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН