እ/ር ቤት የሰራለት ሰው እጁን በሌላው ላይ አያነሳም Dr Mehret Debebe|እግዚአብሔርን ማገልገል||ክፍል 4 || Protestant Sibekt 2024

  Рет қаралды 18,411

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 7 ай бұрын
በጣም ልቤን ከፍቼ ከምሰማቸው ሰዌች አንዱ አንተ ነህ ተባረክ ዶ/ር ምህረት!
@mennibeke2912
@mennibeke2912 5 ай бұрын
ብታስተምር ብታስተምር ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ ውዱ ወንድምዬ ጌታ ኢየሱስ ዘለአለምህን ይባርከው አንተ በጎ ታማኝ ባሪያዬ ብሎ አክሊል ሲጭንልህ ማየት እጓጓለሁ ደግሞም አያለሁ። ተባረክልኝ የኔ ውድ ወንድምዬ።
@yohannesbekele1265
@yohannesbekele1265 7 ай бұрын
ምህረት ወንድማችን በዓለም እያለሁ ዶክተር የተጋህበት የጊዜ መስዋእትነት የከፈልክበት ማዕረግህ ነው እግዚአብሔር ባንተ ሲያወራ ቃሉን እንደዘመኑ ጠንቅዋዮች ሳላውቅ ልጅ ጌታ ሲያረገኝ ወተት የጠጣሁት እውነት ን ሰምቼ የቀረልኝ ጌታ ይክበር ይትባረክ እላለሁ ምህረት በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልህ ሄሮድስን ሳኦልን የሚያስመልጥ ያስመለጠው የእግዚአብሔር ሥራ ይብዛልሄ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 6 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ዘመንህን ይባርክ ዶክተር ምህረት !!❤❤😇😇 ትምህርቶችህ ከልብ ነው የሚሰማው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ለእኛ ሰለተሰጡን ድነቅ የእግዚአብሔር የቃሉና የወንጌሉ አስተማሪዎች ጌታ ክብር ሁሉም ለክብሩ ይሁን 😇😇😇❤❤❤ ከልብ እናመሰግናለን ። ሰለአንተ , ሰለ ዶከተር ማሙሻ & ሰለ ዶክተር አብርሃም ስለሌሎችም ድንቅ አሰማሪዎች እግዚአብሔር እናከብራለን ።
@MesfinMade
@MesfinMade 4 ай бұрын
D/R God bless you more and more
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤቴን ይሰራል ክብር ለዘላለም ሰሙ ይሁን የኔ ጌታ ❤❤😇😇
@YonasAbreha-i3e
@YonasAbreha-i3e 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤቴን ይሰራል የእግዚአብሔር መንግስት በሙላት ትገለጣለች ተባረክ
@GenetBeyene-pi3cb
@GenetBeyene-pi3cb 7 ай бұрын
ጌታ ዘመንክን አብዝቶ አቦዝቶ ይባርክ ድንቅ ትምህርት ነው ብዙ መታነጽ ሆኖልኛል ዶክተር በርታ
@selamselam366
@selamselam366 7 ай бұрын
አሜን ተባረክ ዶ/ር ምህረት ❤❤❤❤🙌🙏
@GenetRata-xq1cq
@GenetRata-xq1cq 7 ай бұрын
እውነት በርቶልሀል ያሳርፋል የእግዚአብሔር ቃል የእረፍት ሁሉ መሠረት ነዉ ተባረክ
@fikermekonnen4738
@fikermekonnen4738 7 ай бұрын
እግዚኣብሔር ቤቴን ይሰራል። አሜን!! ተባረክ ዶክተር
@yohannesbekele1265
@yohannesbekele1265 7 ай бұрын
በእውነት እግዚኡብሔር ቤቴን ሰራ ምህረት በዛልኝ ቃለህይወትአሜኔንን ን
@kudusanhabte3376
@kudusanhabte3376 7 ай бұрын
ገታ ኣብዝቶ ይባርክህ ዶር ምሕረት፡❤
@mamiwerksh1992
@mamiwerksh1992 7 ай бұрын
አሜን!!! ጌታ ይባርክህ
@rosemesele5312
@rosemesele5312 7 ай бұрын
Melkam megbe. E/er yebarkhe ❤
@GenetRata-xq1cq
@GenetRata-xq1cq 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤቴን ይሰራል በሰማይም በምድር አሜን ።
@misgana2g2yishak
@misgana2g2yishak 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶክተር ምህረት...ማዶ ቲዮብ በርቱ
@esheituester359
@esheituester359 5 ай бұрын
Geta ❤biten ysrale
@rosemesele5312
@rosemesele5312 7 ай бұрын
E/er. Batene. Yeserale
@ehitewolde7535
@ehitewolde7535 7 ай бұрын
God be with you and blessed
@gomegu3557
@gomegu3557 7 ай бұрын
Geta Eyesus Yebarkeh!
@tarekegnyacob5155
@tarekegnyacob5155 7 ай бұрын
Thank you may God bless you abundantly .i am blessed.
@amanuye
@amanuye 7 ай бұрын
እጅግ ድንቅ የሆነ ትምህርት ። ነገር ግን የሚያሳዝነው የእግዚአብሔርን ስም እንዴት ኸረ እንዴት እ/ር ተብሎ ይፃፋል ?????? በጣም እጅግ በጣም ነዉር ነው ። ይኼንን የምለው በትህትና ነው። ተባረኩ።
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 7 ай бұрын
God will build my house!
@primoethiopia777
@primoethiopia777 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ብላችሁ በሙሉ ፊደል ፃፉ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 7 ай бұрын
አሜን !!!
@tezerakebede7452
@tezerakebede7452 7 ай бұрын
Ayeh lik inde gashe debebe ayinet malet new betun yeseralet
@yanethabib9045
@yanethabib9045 7 ай бұрын
Ameeeeen ,Geta yebarek
@haimeteabrham722
@haimeteabrham722 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ቤቴን ይሰራል።
@tezerakebede7452
@tezerakebede7452 7 ай бұрын
Gashe debebe iyetefa wede gedam yhed neber yane Gena yesun bet igzianeher betun iyeseralet neber
@amdealemu8927
@amdealemu8927 7 ай бұрын
Wefram leba wefram leba tilke hodam.
@seblegoshu6145
@seblegoshu6145 7 ай бұрын
አሜን
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 7 ай бұрын
Dawiti mekera ayetewali ❤soul kebeti wedi negesena new yegeba 😂😂dawiti belihi ena asetwayi new❤Soul oko fool negeri new shallow 😂😂😂
@abrhamassefa9159
@abrhamassefa9159 7 ай бұрын
ምናለ የእግዚአብሔርን ሥም በሙሉ ቃል ብትጽፈው
@ehitewolde7535
@ehitewolde7535 7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@Peterbereket
@Peterbereket 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@amanuelkidane2628
@amanuelkidane2628 7 ай бұрын
Egziabiher bete yiseral.....
@ShimelS-u5i
@ShimelS-u5i 7 ай бұрын
Woow
@akliluaku5087
@akliluaku5087 5 ай бұрын
Why life is unfair to average people
@fitsumyasmen7400
@fitsumyasmen7400 7 ай бұрын
E/r beaten yeseral😢
@berrez4985
@berrez4985 7 ай бұрын
JACK IN THE BOX KEEP ON SHOUTING!!! YOUR STOMAC IS PUSHING YOU TILL YOU COLLAPS.ALAS THE COUNTRY HAS BECOME THE PLAY GROUND OF SELFISH INDIVIDUALS.
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 7 ай бұрын
Amen amen amen
@salameskyes7240
@salameskyes7240 7 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤
@akiyamelakugaming4870
@akiyamelakugaming4870 Ай бұрын
Amen Amen 🙏
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 10 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 39 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q81
16:27
Dr Mehret Debebe - በልቦና መታደስ  ክፍል 3
1:08:31
Ethiopian Evangelical Church in Toronto
Рет қаралды 24 М.
Dr Mehret Debebe እግዚአብሔርን ማገልገል   Protestant Sibekt 2024
52:28
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 27 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q83
14:16
እግዚኣብሔር ህይወትን ያድሳል  (ዶ/ር ምህረት ደበበ)
1:04:14
Ethiopian Evangelicals Channel
Рет қаралды 53 М.
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 10 МЛН