KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እኔ እና ናስር የተለያየነው በዚ ምክንያት ነው#fasikatube#usa
8:47
በ7 አመቴ እንጀራ እጋግር ነበር፡፡ሳላስበው የገዛ ጓደኛዬ አሳልፋ ሰጠችኝ::ባለ ታሪክ ታመኑ ሀይሉ::
34:11
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
ፍርዶስ በስጦታዬ አበደች ምነው በቀረብኝ
Рет қаралды 74,477
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 136 М.
Fasika Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 2 400
@nasrtube9523
2 жыл бұрын
ፍርዶስን ይቅርታ እኔ ግን ወድጄ ነው የገዛሁት😘 ጫማውን አርጋ ስትሄድ ካያቹ እንዳላየ እለፏት😂
@عبداللهاليامي-ت5ت
2 жыл бұрын
😂😂😂😂👍🏼👍🏼👍🏼
@የፍቅርአድናቂ
2 жыл бұрын
😜😜😜😜😀😀😀አናደድካትኮ
@Shh-ds1vd
2 жыл бұрын
ክክክክክ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
2 жыл бұрын
የሥጦታ ትንሽ የለዉም ዝም በላት አለብስም ካለች ለኔ ላክልኝማ አሣያታለሁ ለብሸ
@ሀዩቲነኝየጉራጌዋ
2 жыл бұрын
እሺ😂😂😂
@aminanuredine4278
2 жыл бұрын
ፋሲካ ባልሽ አክብሪ ስርዐት ይኑርሽ 😏 የስጦታ ትንሽ የለዉም😍 ሌላዉ የናስርን ትግስት ሳላደንቅ አላልፍም ወላኢ ማሻ አላህ 😍
@maymrobi
2 жыл бұрын
ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ ማናችንም ቢሆን ኪሳችን ባዶ እንዲሆን አንፈልግም የምንበላውና የምንጠጣው ማጣት አንፈልግም ታዲያ ይህ ነገራችን ካመሳሰለን ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@sumeyaat2889
2 жыл бұрын
Sah
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
4 ай бұрын
ስወረውርበት ዝም አለ😢😢😢
@መመሰጋገኛኢትዩብ
2 жыл бұрын
ይህን ለብሰን ነው የኖረነዉ በጣም አሪፍ ነው ይመችህ ናሰር🌹😂
@SaraAhmed-wm7mo
2 жыл бұрын
የእስጦታ ትንሽ የለውም ይህን ያጣ አለ ንአ !!!!!
@-swtube5575
2 жыл бұрын
ለብሼ አላቅም አለች ኡኡቴ🤭🤭🤭🤭🤭
@k.7854
2 жыл бұрын
ወይ ጥጋብ ይሄም የሌለው አለ ሱብሀን አላህ
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
2 жыл бұрын
እኔ እራሱ በዚህነው ያደኩት ሳኡድ እሰከመጣሁ ድረስ
@ሉባባነኝያላህባራ
2 жыл бұрын
የስጦታ ትንሽ የለዉም🌺🌺
@hm3674
2 жыл бұрын
እሥኪ ፌርዶሥ ናሥርን ይቅታ ትጠይቅ የምትሉ በላይክ አሣዩኝ ይቅርታ ይገባዋል ወይኔ ልክ እንደመደሜ አደረገሺ ሥትናደጂ
@ገጠሬዋነኝከወግዲ
2 жыл бұрын
ለምኑይቅርታይሄንሳይለብስያደገውማነው
@hm3674
2 жыл бұрын
@@ገጠሬዋነኝከወግዲ እኮ እኔምኮ ሥለተበቆጣችበት ነው ይቅርታ ትጠይቅ ያልኩት
@umhibetulahbntsherefa5672
2 жыл бұрын
ክክክክ
@nafesanafesa3632
2 жыл бұрын
@@ገጠሬዋነኝከወግዲ ኧረ ዬነቀርንበትን ባንረሳ ጥሩ ነዉ በተለይ እሷ እድሜዋም ከፍ ስለምትል በቆርፋዳዉ ይሆናል ያደገችዉ ኧረ ስንቱ ከመዳም ቤት እምንለብሰዉስ ይረሳል ለነገሩ ይሄ ዬዩቱብ ብር አናቷላይ ወጣ
@zubyedachala3556
Жыл бұрын
ትክክል የግቢ ጫማነው 👍
@Danatube721
2 жыл бұрын
ማንም ሰርቶት የማያውቅ ፕራንክ በጣም በጣም ነው ያሳቀኝ ሆዴ ቁስል ነው ያለው በሳቅ ሲቀጥል ሁሉም ኢትዮጵያዊ በኮንጎ እና በኢርገንዶ ነው ያደግነው ይህንኑም ሲቀደድ እየሰፋን ነበር የምለብሰው እና አሁንም ኢትዮጵያ ስገባ እገዛዋለሁ ዕድሜ ለስደት ረስቸው ነበር ክክክክክክክ
@mohamodbin6695
2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁
@ያረቢድንንአሳውቅኝ
2 жыл бұрын
ትክክል በሱ ነዉ ያደግነዉ
@Sameera-l7x
7 ай бұрын
😆😆😆😆😆
@fatimahkedir3195
2 жыл бұрын
ፍርዶስዬ ወላሂ ጀግና ባል አለሽ አትቸኩይ ትግስትን ተማሪ ሶብር ግድ ነው ትርጋጊ ስጦታ አይናቅም ለእናቴ ስጫት ይሄም የሌለው አለ አላሀምዱላላህ እንዳተ የሚሳብ ባል ይስጠን
@saadahassan6427
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zuzuyoutube7131
2 жыл бұрын
ብታረገውሥ ያደገችበት አደለ
@hayathh1699
2 жыл бұрын
አሚንን
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
2 жыл бұрын
@@zuzuyoutube7131 እኮ
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
2 жыл бұрын
አስተዋይነው ባሏ ማሻአሏህ
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
2 жыл бұрын
የባልሰጦታ ከረሜላም ቢሆን ወድ ሰጦታነው ሠለዝሀ እህቶች የባላችሁን ሰጦታ ትንሺምሆን ትልቅሺከረንብላችሁ አመሠግኑ
@እሙሙአዝወሎየዋ
2 жыл бұрын
ሳህ
@ሀድኡምሰልማንyoutube
2 жыл бұрын
እንደማመር አሚና
@UMAbdelah
2 жыл бұрын
ምንም ይሁን በደስታ ቀበለዋለሁ
@jubairajubaira9920
2 жыл бұрын
ሣህ
@Amharafanokingfanoking
2 жыл бұрын
እኔማሥቲካ ሢገዛልኝእራሡደሥታየ እሱምይሥቅብኛል ለማሥቲካይለኛል ደርዘንነዉ የሚያመጣልኝበጣምነዉየምወድ
@ecdg4595
2 жыл бұрын
ወላሂ ዛሬ ፍርደወሥ በጣም አዘኩብሺ ለካ እድሀነት ሴትነሺ ለባልሺ ክብር ነገርይኑርሺ በጫማው እኮ መማታት ነውየቀረሺ አላህ ያብጂሺ ሥጦታ ትንሺየለውም ሺኩረንእኔግን እሄን አልፈልገውም ግንአመሠግናለሁ ነበር ያቺመልሥ እደት ወረወርሺው ሁለየም ነውየምከታተልሺ ሀታ ዱባይ እዳለሺ ጀምሬ ሥለምወድሺ ላክ ታላረግ እረሡ አልወጣም ሁለተኛ እድሀነት ባህሪሺን እዳ ወጣ ሺጭው አጠቅምሺም ይቅርታምጠይ ቂው ባልተቤትሺን ደሞአካበድሺ በጣም ትንለብሠው ያደግነው ጫማነው ወላሂ ለባልሺ በጣም ክብርየለሺም በዝመልኩአሥቤሻላቅም ሴት ባልጀራሺ ይመሥል ጮህሺበትኮ
@gghhvhbhh4969
2 жыл бұрын
Kkkkk
@gghhvhbhh4969
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😭😭😭🥰🤩💗💗🥰🥰💔🙈🙉🙊💖💗👌
@jemila602
2 жыл бұрын
መማታት ብቻ ወረወረችው እኮ ጪኑ ላይ ሠው ያዴገበትን ሢረሣ ያሥጠላል
@Madina-sx5ov
2 жыл бұрын
ማሻአላ አላ ሁሉም ሰው እረስቶት ነበር ለስጦታ ስለቀረብክ በጣም ደስ አለኝ ኮንጎዬ ስደውህ ለዚ ክብር ስለበቃህ እወድሀለው በጣም ውለታው ስላስታወስክ አላህ በኸይር ያስታውስክ ናስርዬ
@رهيمةبنتبابا
2 жыл бұрын
እኔ ግን ህፃኑን ለማየት ነበር የጓጓሁት ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ የቢላልን ስም ሳይሆን ታሪኩን ወራሽ ያድርግላችሁ በስንት ጊዜየ አየሇችሁ እና ምንችግር አለው ብትለብሽ ፊርዶስ እኔ በዚህ ነው ያደኩት አሁንም ከሄድኩ እለብሰዋለሁ የበታችንን ማየት ግድ ይለናል አያችሁ ባለን ነገር አላህን እንደማናመሰግን እውነቱን ነው ይህም የሌለው አለ ጭራሽም እግር የሌለው አለ መራመድ የናፈቀው
@sadhersadher7008
2 жыл бұрын
ይገርማል ያደግሽበትን አትርሺ ምንም ቢሆን የሱን ስሜት ጠብቂ ስጦታ አይናቅም
@ነዩሰለምቴዋ
2 жыл бұрын
በዚ ሰሀት አቺ ቢገዛልሽ ትለብሻለን ጊዜውኮ ተሻሽሎሀል
@Mነኝየቦርናዋ
2 жыл бұрын
@@ነዩሰለምቴዋ እኔ እለብሳለሁ ምን ችግር አለው ቢደረግ
@sadhersadher7008
2 жыл бұрын
@@ነዩሰለምቴዋ አዎ በደምብ እሱን ደስ እንዲለው ባገሬ ምንስ ብለብስ ማንምን ያገባዋል
@whenimbored8404
2 жыл бұрын
ድሮና አሁን ይለያል የድሮውን በድሮ ተይዉ አታካቢጂ
@semirakemal3483
2 жыл бұрын
@@Mነኝየቦርናዋ አው እሱለብሰንነውያደግነው ሁላችንም አትካበዱ
@Umuhanifa5
2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ሲቀጥል የስጦታ ትንሽ የለዉም አቡ ቢላል ማሻአላህ
@hawadawud2030
2 жыл бұрын
ትክክክክክ
@lubabasaeed1112
2 жыл бұрын
ኧረ አስተያዩቷ ራሱ ሲደብርርር
@ወይኖይቶብ
2 жыл бұрын
አረ አስተያየቶ ለራሱ ያስፈራራል ኡኡኡኡኡኡኡ
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
2 жыл бұрын
አወ በትክክል
@birkishsaketa6821
2 жыл бұрын
LIKneshe
@زمزمزمزم-ذ2و
2 жыл бұрын
ፌርዶስየ የኔ ቆንጆ ፈገግ አደረጋቹኝ አላህ ይጠብቃቹ🥰 🥰🥰
@ቢንትኢስላም-ለ1ዸ
2 жыл бұрын
ውይ ናስር ፅናቱን ይስጥህ ከካሜራ ጀርባ እደት እደምገለምጥህ ሳስብ ቢስሚላ ካሜራ ፊት እድህ የሆነች
@لااللهالله
2 жыл бұрын
ያአላህ እንደ ናስር አይነት ወንዶችን ያብዛልን ያረብ እኔንም ሶብረኛ ሚስት አድርገኝ ያረብ ናስሮ በርታ ወንድሜ ፀባይ ስናይ አስተዋይ ባል ነህ💪☝️🇪🇹
@ዑሙአቡበክርዩቱብ
2 жыл бұрын
እህቴ ባልሽን አክብሪ ባል ትልቅ ክብር ያስፈልገዋል የስጠሽን ስጦታ ደስብሎሽ ፈገግብለሽ አመስግነሽ መቀበል አለብሽ እህቴ። የሱጦታ ትንሽ ትልቅ የለውም አስቦስላመጣልሽ ብቻ ማመስገን አለብሽ። ማስቲካም ቢሆን እሽ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
2 жыл бұрын
ከዚህበላይእዴትታክብረውምድረአሽቃባጭ
@ፋጡማ-መ6አ
2 жыл бұрын
አበጀሺ መካሪ አችኑሪ ትክክልነሺ
@mahilove5428
2 жыл бұрын
መች ናቀችው ደስ ያላላትን ነገር ስለተናገረች መናቅ አይደለም
@ኩንቀውየን-ጰ7ቐ
2 жыл бұрын
ኮመምቶች ግን ስትገርሙ ውድ ነገር ነው ተብላችሁ ጓጓታቸው ስትከፈቱት ስሜቱ እንዴት ነው
@hasatpice9198
2 жыл бұрын
በትክክል
@fgfg1513
2 жыл бұрын
እዴት እዴት አደረገሽ እባክሽ ያደግሽበትንና የነበርሽበትን ለማስታወስ ሞክሪ የስጦታ ቲንሽ የለውም በዛላይ የባልሽ ስጦታ ምንም ይሁን ምን ደስ ብሎሽ ልትቀበይው ይገባ ነበር
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige sewedeshi
@tms6349
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ኡሙ ቢላል ቁጡ አትሁኝ ደስ ባይልሽም በውስጥሽ ፈገግ ብለሽ አመሰግናለሁ ብለሽ ነበር መቀበል ያለብሽ
@aminahasen161
2 жыл бұрын
እህቴ እሙ ቢላል ስው እንደ ቤቱ እንጁ እንደ ጎረቤት አይደለም ውነቱ ነው ልጅ ይዘሽ እንዳያንሸራትትሽ ብሎ ነው ደግሞ ስታስቀኑ ማሻ አላህ
@umukalid292
2 жыл бұрын
እኔ ግን ባሌ ያምጣለኝ ስጦታ ባለወደዉም ደሰ ብሎኝ አመሰገኜ እቀበለው ነበር ምክንያቱም ትንሸ ነገር ሲስጥሸ ደሰ ብሎሸ አመሰግነሸ ሰትቀብዪ ከዚህ የተሻለ ለመሰራት የነሳሳል ማሰቡ ብቻ ትልቅ ነገር ነው።
@እሙሐያት
2 жыл бұрын
ባልየው ትግሥቱን ታላደቅ አላልፍም ንግግሩ ሁሉ ጠብ አይልም ማሽአላህ አላህ ከዝህም በለይ ይጨምርልክ የመዳም ቅመሞች መልካም ባል ይሥጣችሁ
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
2 жыл бұрын
በሳቅ ትፈርሻለሽ ብየነበር ግምቴ 😀እሱ ቀላል አይፈትንሽም ፈተናዉን ለማለፍ ሞክሪ 😁ኮንጓየ የኔፍቅር"ያሳደግሽኝ እወድሻለሁ
@medi-f9y
2 жыл бұрын
ዛሬ በሳቅ ክክክክክክክ ፍርዶስየ እኔም አናዶኛል ነስር ዛሬ.በጥሩ ነገር ካስት እሺ
@madinaumusara5962
2 жыл бұрын
ሀቂቃ ይቅረታ ጠይቅ የምትሉት ለምን ይቅረታ ይጠይቃል ምን የሚሰቀይም ነገር አለሰጣት ግን ማሻአላህ ትግስትህ በጣም ደስ ይላል ሰው እንደኑረው እንጅ እንደጓርቤቱ አይኖረም ሰው ባለው ነው የሚኖረው ይቅረታ መጠየቅ ያለብሽ ግን አንችነሽ ምክናያቱም እሱ የመሰለውን ነበር የገዛልሽ
@kalokalo9634
2 жыл бұрын
አሏህ ይጨምርልህ ትግሰተኛነትህ አንች ደግሞ የሰጦታ ትንሸ የለውም ሳሙናም ይሁን
@ወሎመርሳ-መ4ዀ
2 жыл бұрын
ፋሲካ ግን ተረጋጊ የባል ስጦታ ክብር ነው ምንም ይሁን ባታረጊውም እሱን ለማስደሰት ሽኩረን ብለሽ ማመስገን ነው ያለብሽ ሶብር ይኑርሽ እህት
@hayati1840
2 жыл бұрын
ወላሂ እንዴት አረጋት አዑዙብላህ 🤔
@jamilarashid2820
2 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ አስተዋይ
@saadahassan6427
2 жыл бұрын
ኢወላህ የእኔ ቅን
@አይከልየልጓማዋ
2 жыл бұрын
ሠህ
@ሀዩ-ረ2ጰ
2 жыл бұрын
እድደዚህ ባርገዉ የኔባልእስካሁን ከመሬትእሰማይ አጉኖኝነበር ናስር ትግስትህ ማሻአላህ በተርፍ ፍርዶስ አትናደጂ እህቴ 💐💐💐
@ነኝየወልደያዋከሸጋመብቀያ
2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ ።አላህኮ አቀላቅሎ ነው የሚሰጠው እሱ እንደሷ ቢሆን ኖሮ ቤቱ ይቃጠል ነበር።
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
2 жыл бұрын
ክክክክ
@atyub
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ከምር የስጦታ ትንሽ የለውም ምን አስቆጣሽ ይሄንም ያጣ ስንት አለ በባዶ እግሩ የሚሄዲ ይሄን ለብሸ አላውቅም አላልሽም እኛን ያሳደገን ይሄ ጎንጎ ጫማነው
@aidasaid6604
2 жыл бұрын
ትክክል አሁንም እነለብሰዋለን
@የጉራጌሸቅርቅር
2 жыл бұрын
አለበሰሁም እኮአላለችም ሰላልጠበቀችው መሰለኝ 70 እኮነው 😂😂😂😂😂😂
@Ekram475
2 жыл бұрын
እውነትነው ሰሙቲዬ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ወዴ
@MoMo-bs4hh
2 жыл бұрын
በጣም እሮጥንበት እጅ
@aliakmel9336
2 жыл бұрын
ደግሞስ ያደግነበት አይደልዴ ምን ያለፋጥጥሻል ለባልሽ ክብር ይኑርሽ
@ዘይነብቢንትአሊ-ኀ3ከ
2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ጎበዝ ነክ ወንድማችን ልኳን ሙጥጥ አደርከዉ የኔ ዉድ ሶበር በይ በሁሉም ነገር ላይ አብሽሩ
@የኮሜቶችታዛቢ
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ምን ችግር አለው ስቀሽ ዝም ብትይ ፊርዶስ ባትለብሽውም
@Rozaguraga
2 жыл бұрын
ኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን ኢሙን በሉ
@amsaadaa724
2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@yerasulwodajisaw2826
2 жыл бұрын
Amiiiin yarab
@rehmamare1995
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@lobabalobaba6670
2 жыл бұрын
አሚንን
@kidesttube6881
2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@fekertube
2 жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ገደለቺኘ አቤት መኮሳተሪ ወዬ ናሰረ ምን አሰበህነው ይህ ስጦታ ያመጣሀወ ግን ስጦታ አይናቅምአቤት ፈተና ጉድነው ፈተናህ
@ዜድሀበሻዋ
2 жыл бұрын
አይይይ ድሮ እኮ እሄም አናገኝም ነበረ በባዶ እግራችን እስከ 17አመት እሥከ ሚሞላን ገጠር ውስጥ በባዶ እግር
@ፈቃርእየ
2 жыл бұрын
ወይኔ ምን ኣይነቷ ነሽ ኣንቺ ደሞ እኔ ደሞ እንኳን ስጦታ ሰጥቶኝ ሳይነግረኝ እቤት ከመጣ ራሱ ደስታዬ ኣልችለውም ስለዚ ከባልሽ ኣንቺን ለማስደሰት ያደረገው ሁሉ ደስ ብሎሽ መቀበል ኣለብሽ እንጂ እንደዚ ማመናጨቅ ምንኛ ነው
@hilamoo928
2 жыл бұрын
ወላሂ በሳቅkkkkkkkk😀🤭🙄ላሰቲክ አለች ሆ ድሮ ለብሰን ያደግነዉ እሂ አደል ናስር ይመችህ😀👌
@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش
2 жыл бұрын
እይ ወላ ይሄን ነዉ ለብሰን ያደግነዉ😌
@hilamoo928
2 жыл бұрын
@@بنتالاسلاموافتخر-ط6ش አወ እዴ ጭቃ ሲሆን ራሱ ተፈላጊ ጫማ ናት
@ዜድቤንትእብራሂም
2 жыл бұрын
እውነት ባል ብቻ ሳይሆን አባትና ወንድም ጭምርነው ትግስቱ ቃላቱ ከይቅርታጋር አታመናጭቂው ይቅርታ ብጠይቂው ደስይለኛል
@foziguragewafozi6099
2 жыл бұрын
Allah legnam yewfken endezih aynet bale
@روادطيبه-خ4م
2 жыл бұрын
የሥ ጦታትንሽ የለዉም እሽ ክብር ዩኑርሽ 😭😭😭
@روادطيبه-خ4م
2 жыл бұрын
❤❤
@yuotub1126
2 жыл бұрын
ትክክክል
@halimatube9681
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ስጦታ ነው😂ያሳደገችኝ አበራሽየ እድሜሽ ይርዘም በቃ አትብሳጭ ክክክክክ
@gnow9609
2 жыл бұрын
ውይ ምነው ለቪድዎው ስትይኳን አመሰግናለሁ ብለሽ ባላየ ብታልፊው ምን ችግር አለው
@rahmaethio9602
2 жыл бұрын
ቢገርምሺ ፊርዶስ እሷን ጫማ በጣም ነዉ የምወዳት ከልጂነት እስቀአሁን ያደረሰችን ባለዉለታችን ናት ተይጂ እሱን ደስ እድለዉ ባትወድሺኳ ስጦታዉን ደስተኛ ሁነሺ ተቀበይዉ
@ahvaehg5548
2 жыл бұрын
😂😂🤕😡😡😒😒
@saadahassan6427
2 жыл бұрын
ትክክል
@Susu-p8v5w
2 жыл бұрын
ትክክል
@radhiahussein6056
2 жыл бұрын
እኔም እዴት በፍቅር እደምወዳት
@hawahawa2227
2 жыл бұрын
እኔም
@NS-vr2ik
2 жыл бұрын
kkkkkግን ደሥ የምትይኝ ነገር ማሥመሠል አትችይም ሥወዲሺ
@Tube-kv9pb
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ምርጥ ስጦታ በሳቅ ገደላቹኝ ክክክክክክክክ ወይኔ
@ሀድኡምሰልማንyoutube
2 жыл бұрын
እንደማመር መዳም የራሴ ምታት
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
መዳም ማማ በቅንት ደመረኝ ደመርኩሸ ወዴ
@helimayoutube8172
2 жыл бұрын
ውድ እህቶች ሰብ አርጉኝ በቅንነት እመልሳለሁ
@noorianooria3667
2 жыл бұрын
ክክክክክ
@Tube-kv9pb
2 жыл бұрын
@@ሀድኡምሰልማንyoutube ኧሺ ማር
@اسيا-ض6ج
2 жыл бұрын
የኔባል ትግስትና የፊርዶስ ትግስት አንደኛ ነው ናሥር ከትግሥትህ ለባሌ አካፍልልኝ እስኪ
@ሀዩነኝየmታናሽታላቄስስስ
2 жыл бұрын
ወላሂ መታደልነው እዳተአይነት ባል ማግኘት አላህይስጠኝ ያረብ ወላሂ ያሣደገሽ ጫማነው ወላሂ ሥደትታከጅ ምቸገረሽ ለቪዶውእኳንስቀሽማለፍነው ውደዋ ምርጥባልአለሽ ታድለሽ
@abcdefg1234
2 жыл бұрын
የስጦታ ትንሽ የለም ስጦታ አይናቅም አንድ ሰዉ ማስታወሱ ብቻ በቂ ነዉ ምርጥ ስጦታ ነዉ ያደግንበት ወይኔ ትዝታ
@Tube-zh2zb
2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@zmzmmmm7526
2 жыл бұрын
መሻአላህ እምገርምልጂነው ባሁኑሣአት እዳተያለወጣት ማየኔ በጣም እርጋታ ለሴትልጂ ያለህ ትህትና አላህ ይጨምርልህ እሙ ቢላል ግን ከሡ ተማሪ ትግሥትን በሂደት የተረጋጋይ ሤት ትሆኛለሽ ብየ ተሥፍአለኝ
@hawamohammed9231
2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንዴት እንዴት አረገሺ ተይ እንጅ ሥቀሺ ማለፍ ወይም አመሠግናለሁ ብለሺ የሆድሺን በሆድሺ አድርገሺ ከጨረሳችሁ በኋላ ብትገላመጭ ሆ የባል ሥጦታ ምንም ትሁን ታሥደሥታለች
@zinet4736
2 жыл бұрын
እህት ባትወጂዉም ከቁጣ ሥቀሽ ብትቀበይዉ ደሥ ይላል አንቺ ስስቂ እሡም ይሥቃል ግድ እሚያሥደሥት አትጠብቂ
@ያልተፈታውህልሜ-ዘ7በ
2 жыл бұрын
እረ ቢስሚላህ ምን አይነቷ መርዝ ነሽ እንደት እንደት ነው ሚያደርግሽ እኝክ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ቆንጆ ስጦታ ነው ምን ይወጣለታል አንድ ቀን ይሄ የባልሽ ትግስት ሊያበቃ ይችላል ቡሀላ እንዳይቆጭሽ ለትዳርሽ አስቢ ሆ
@ጦይባዩቶብ
2 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው አይቀርም
@ንፁህጆሲ
2 жыл бұрын
እውነት በጣም የምትገረም ነች የምትወደው ሰው የአንድ ብር እቃ ቢያመጣ አመሰግናለሁ ብላ መቀበል ሲገባት ማመናጨቅ
@አልሀምዱሊላህ-ኀ7ኀ
2 жыл бұрын
ሙሥሊም ሙሥሊም ን አይሳደብም ኢህድነሲሯጦልሙሥተቂም
@samira7073
2 жыл бұрын
😃😃😃
@fudr.5623
2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ከሷሰ አንች መች ተሻልሸና ነው አይ ከከከከከ
@ፈቲያአሰፋ
2 жыл бұрын
ችግር የለውም በኮጎ ነው ያደግነው እንዳውም ወደኋ ያለውን ነገር አስታወስከን አንቺ ደሞ የባልሽ ስጦታ ምንስ ይሁን መቀበል ግድ ይልሻል
@blentube3002
2 жыл бұрын
😍ደምሪኝ ውዴ
@bintahmed
2 жыл бұрын
😂😂🙆🙄ይህንንም ያጣ በግሩ እሚሄድ አለ ፊርዶስ አልሀምዱሊላህ በይ የስጦታ ትንሽ የለውም በትንሽ ያላመሰገነ በትልቅ አያመሠግንም ብለዋል እርሱል ስለላህ አለይሂ ወሰለም
@saadahassan6427
2 жыл бұрын
ኢወላህ ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም
@meki3909
2 жыл бұрын
ይሄ እኮ ከጉራጌ ባህል ልብስ ጋ ይለብሱታል ደሞ ለብሰነዉ ነው ያደግነዉ ስታካብድ😂
@ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል
2 жыл бұрын
የናስር አነጋገር ሲመች ትክክል የንግግር ወርቅ በራሱ ስጦታ ነው ፈረዶስ አትቆጭ ምረጥ ስጦታ ነው የስጦታ ትንሽ የለውም ጎንጎ ጫማ ያሳደገን ነው ደግሞ ሲመች እኮ ላስቲክ ነው አላለችም ስትለብስ ኖራ
@hassenyoutub4677
2 жыл бұрын
ወዩ ፋሲዩ ሳልፈልግ አሳቅሺኝ ወላሂ ግን ይሄ ነዉ ያሳደገን ሁቢ የባልሺን ስጦታ መርሀባ በይ
@እሙሬድዋን-ጠ9ወ
2 жыл бұрын
አሰ ወራ ወበ ፍርዶሸስ ባልሽ የሰጠሽ ነገር ሁሉም ውድ ነው ማንኛችንም ይህን ጫማ ሳይለብስ ያደገ የለም
@aidasaid6604
2 жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ንገርልኝ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
እሙ ፍድዋነ ማማ በቅንት ደመርኩሸ ደምርኘ ወዴ
@maymrobi
2 жыл бұрын
ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ ማናችንም ቢሆን ኪሳችን ባዶ እንዲሆን አንፈልግም የምንበላውና የምንጠጣው ማጣት አንፈልግም ታዲያ ይህ ነገራችን ካመሳሰለን ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@MekiyaTube
2 жыл бұрын
ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💯👈 ማሻአላህ አላህ ፍቅሩን ጀምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ማሻአላህ👌🌹
@zahara122w8
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ናስር ያንተ ስነስርአት የሌለ ነው አሏህ ትልቅ ስጦታ ችሮሀል ወንድሜ ለኛም በተለይ ለሴቶች ይስጠን ትግስት ኢማን ስነስርአት ትልቅ ሀብት ነው ለኛም ያድለን ያረብ 🤲🤲🤲
@zinetahmedzinetahmed7150
2 жыл бұрын
ውይይይ ያሳደገኝ እግረኛየ ነው ምነው አንች አትናቂብን ቢያንስ የዱሮውን ጊዜሺን ማስታወሻ ስላመጣለሽ ደስ ብሎሽ ልታመሰግኚው ይገባል
@ዜድ-ኀ3ጠ
2 жыл бұрын
ፍርዶስ አረ ተረጋጊ የስጦታ ትንሽ የለውም ተቀብለሽ አለመልበስ ትችያለሽ ግን እደዚህ አትሁኝ
@hyydhdhhf717
2 жыл бұрын
ለባልሺ ክብር ይኑርሺ በእውነተኛ ሂወትሺ ለይቶብ ብቻሳይሆን
@ቡርቴየMአፍቃሪ
2 жыл бұрын
ክክክ ወይኔ የፍዶስ ንደት ዛሬ አስቆኛል
@mosebtube1027
2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@bintsied6276
2 жыл бұрын
ቶሎ ቦግ የምትለዉ ነገርስ አይ ፊርዶስዬ ስወድሺ😍😃😃😃😃😃😃በይ አድርጊ ኮንጎሺን
@nas7117
2 жыл бұрын
😂😂😂ቀላል
@blentube3002
2 жыл бұрын
😀😃ደምሩኝ
@Rተስፈኛዋ
2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@1993Rihna
2 жыл бұрын
እረ ጉድ ነዉ ጎበዝ ከወዴድሺዉ መልበስ ካልወዴድሺዉ መተዉ አለቅ የምን እላፊ ቃል መናገር ነዉ ፍጣሪየ ሆየ ትግስቱን ስጠኝ ።
@ልጀእወድሻለሁ
2 жыл бұрын
ወላሂ ምርጥ ባል ነህ ሚስትህ ግን ሜንጦ ኤጭ ፍቅር የማታውቅ ደረቅ
@seadahabesha2943
2 жыл бұрын
ሲጀመር የስጦታ ትንሽ የለውም ሲቀጥል ደሞ ያለፈ ማንነታችንን እና ያደግንበትን መርሳት በጣም ይደብራል ኮንጐ ጫማ ሳይለብስ ያደገ ሰው የለም እና እንዳውም እንደ ባህል ልብስ ደስ ይላል ለክረምት ለጭቃ ኮንጐና ቦቴም ቢለበስ ምንም ችግር የለውም
@hadya-3063
2 жыл бұрын
እረ አድድ ሰው ያናድደኛል ያደገበትን ሲንቅ እኔ መቸም አሁንም እለብስ አለሁ ሀገር ስገባ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
2 жыл бұрын
ማሻአላሕ 😍😍😍😍
@ሀያትይቱብ-ለ9ደ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂🌺🌺🌺💐💐💐🌹🌹
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
ዜድ ኣበሻዋ ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደምርኘ ወዴ
@loveጉራጌ
2 жыл бұрын
ገረ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
2 жыл бұрын
@@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ እሽ ወዴ🌹🌹🌹
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
2 жыл бұрын
@@loveጉራጌ ውዬ በምንሽ🌹😜
@ZEMZEMBINTBABA
2 жыл бұрын
የናስር ንግግር ማሻ አላህ ፍርዶስየ ረጋ ብለሽ መጠየቅ ነበረብሽ
@abdiawol5185
2 жыл бұрын
ማማዬ ለምን ያንድ ብር አይሆንም ላንች ክብር ነው ምን ችግር አለው ብትለብሽው ያዴግንበት አይደል ዋናው ማስተዋሱ ነው በተረፈ ማሻ አላህ ብያለሁ
@woyeneneguse1274
2 жыл бұрын
ብታረጊው ምን ችግር አለው ምን አሳፈረሽ እደውም የልጅነትሽን አስታውሰሽ ደስ ሊልሽ ይገባል ወይኔ ከካሜራው ጀርባ በኮጎው እዳመችው ፈራሁ ስጦታ ስጦታ ነው ውድነው
@hadiatube
2 жыл бұрын
አረ ፊርደውስ ይሄ ፀባይሽን አስተካክሊ ለኛ ሳይሆን ለባልሽም ለቤተሰብም ለትዳርሽም ትክክል አይደለም ትዕግስተኛ ባል ባይኖርሽ ከባድ ነሽ አስተካከረሊ ላንቺ ብየ ነው የወደፊት ህይወትሽን አስቢ
@Susu-p8v5w
2 жыл бұрын
ወላሂ ውሻ ናት እህህህ ትግስቱን ይስጠው
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
2 жыл бұрын
2እደዝህአይነትኮሜትአይሰጥምአታሽቃብጡ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
2 жыл бұрын
ወላሄ እኔ ባለቤቴ ማስቴካ ገዝቶልኝ ሴመጣ ደስ ይለኛል
@dcdfhdx7569
2 жыл бұрын
ትክክል ምንምቢሆን አመሰግናለሁ ማለትነበረባት ምናለ እድህአይነት ባልበሰጠኝ ሽርባረኩት ወላሂ
@morida1876
2 жыл бұрын
አረ እቺማ እንጃ ለባላ ክብር ኤላት ለዛዉ ካሜራ ፊለፊት አረ አደብ ግዢ
@Tgkutabertube
2 жыл бұрын
*ጫማውን አድርጋ መንገድ ላይ ካገኛችሗት እንዳላያችሁ እለፏት አላለም አይ ናሰር በሳቅ ገደልከኝ ሀሀሀ*
@toybamohammed497
2 жыл бұрын
Eko
@zeyinbomer3212
2 жыл бұрын
Kkkkkk
@jujuesmael7933
2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ስጦታ ሚወድ ወላሂ የአንድም ብር እቃ ይሁን ስጦታ ብለው ሲሰጡኝ ደስ ነው ሚለኝ ዋናው አስበው መስጠታቸው ነው ❤
@እናቴኑሪልኝ-ኸ8ወ
2 жыл бұрын
እሰይ ደግ አረከት አንች ስጦታዎች ሁሉ ዉድ ናቸዉ
@sn-jn3eg
2 жыл бұрын
እውነትሽ፣ነው፣መብትሽ፣ነው፣አተ፣ደሞ፣እሱዋን፣ነገረኛ፣አታድረጋት፣😭😭😭😭እኔም፣ከተፈጠረኩ፣አላደረኩም፣አትሳደቡ፣ምን፣አገባቹሁ
@محمداحمد-ف2ب2م
2 жыл бұрын
ነገረኛ አይደለሽም ነገር ግን ፀባይሽን አስተካክሊ የሙስሊም ሴት ባህሪ መገለጫ አይደለም ምክንያቱም ባል አይገለመጥም የባል ሀቅ ከባድ ነው ድምፅሽን ቀነስ አድርጊ ውድ እህቴ ደስተኛ ሁኝለት የስጦታ ትንሽ የለውም ደሞ ምንችግአለው አድገንበታል ይህ ግን ምክር ነው በክፉ እዳታይው
@redwanfirst5197
2 жыл бұрын
እረ ቢስሚላህ እንዴት ባል ላይ ትጮሃለሽ እስኪ ረጋ በይ በአላህ አንቺ ማን ነሽ የገዛውን ቢገዛ በአቅሙ ነው እኮ ሱብሀን አላህ ስለ ትዳርሽ እየገባሁ አይደለም ግን ሁሌም ታፈጫለሽ ባልሽን አክብሪ ረጋ በይ ኢማንን እና አሜን ተማሪባቸው አደብን
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
2 жыл бұрын
ቀላል አይፈትናትም እሱምአኮ
@ኬነኝሥደተኛዋ
2 жыл бұрын
መሺአላህ ያንተን እርጋታ አደቃለሁ እቺግን ለባልሺ ክብር ይኑርሺ ባል ክብር ነው
@hayatadem6923
2 жыл бұрын
አይሐበሼ፣አትበጠራሪ፣ሥትአለ ያጣ
@hayatadem6923
2 жыл бұрын
ነሥርጀግነሕ
@SofiaNorHussain
6 ай бұрын
የኔ ውድ ከአንቺ የባስኩኝ ነኝ ጀግና ሴት ነሽ
@ዘይነባጀማል-መ8ጘ
2 жыл бұрын
ስጦታው የመጣንበት ያስታውሰናል ናስር ይመችህ
@Maleehat-Tube
2 жыл бұрын
አረ በሰቅ ምን አይናት ጨማ ነው ግን ደስ #ይለል ፊራዶስ ለጪቀ ሰዓት አሪፍ ነው #ደሞ ስጦታ አይናቅም ደሞ ከበል ከሆና የአንድ #ብር መስትከም ብሆን መከበር የስፍልጋል
@saadahassan6427
2 жыл бұрын
ትክክል
@rozitube8053
2 жыл бұрын
ፋሲካ የ ለክረምት ይሆንሻል ዉዴ 🥰🥰🥰
@ሰአዳ-መ8ረ
2 жыл бұрын
እር የምዳም ሻቃላ አገርገበታ የህንአልበሰልሸም አታያትምእደትእዳርጋትክክክክክክክ
@እናትዩቱብEnatTube
2 жыл бұрын
ምነው እኔ ባገኘሗት የማዳም በለጥ ያቆረፈደውን እግሬን ታለሰልስልኝ ነበር 😂😂😂😂😂
@fhdh1867
2 жыл бұрын
ክክክኣረ ባሳቅ እንዳኔም
@noorianooria3667
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@swaa3739
2 жыл бұрын
ከከከከከከከከከ
@hssh9490
2 жыл бұрын
ክክክክ
@hm3674
2 жыл бұрын
ከከከከከ ሀገር ሥትገቢ ለብሠሻት እደሪ
@ያልፍል-ዠ7ጐ
2 жыл бұрын
ወላሂ ናስሪ ትግስቱን ስወድለት የስጦታትንሽ የለውም እህት ሽኩረብለሽ መቀበል ነበርብሽ ውድ አትናደጂ
@мєимнммєутвє
2 жыл бұрын
ትክክል ናስር ዱሮ ስትለብሽው አልነበር ግን የነበርንበትን አንረሳ ደሞ ወላሂ የስጦታ ትንሽ የለውም
@alemneshjesustube3289
2 жыл бұрын
ማነው ነስር እንደ እኔ ያሳቀው ክክክክ ፍሲካ ስጦታ ትልቅ ትንሽ አትምሪጭ ደግሞ ተሎ አትቆጭ።በአመት፣ሁለትጊዜ፣አላለም።ክክክ
@medi45672
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህያብዛው ግን ሱጦታ አይናቅም ምንም ይሁን ፊርዶስ ነፃሸበካ እምፍልጉ ወድኔ ቤት ኑ ምርጥ ምርጥ ነፃሸበካ እለቃለሁ
@mosebtube1027
2 жыл бұрын
ደምሪኝ መዲ
@ሰብሪናእናቴንናፍቂ
2 жыл бұрын
ምን ንድነዉ ነፃ ሸበካዉ
@medinatube1326
2 жыл бұрын
እህቴ ተረጋጊ እኔ ልገርሽ ባሌ ስጦታ ሰቶኝ አያቅም ምን ትያለሽ እካን 80 ብር 8ብር ስጦታ ቢሰጠኝ ደስ ይለኝ ነበር እና ጡር አትናገሪ💘
@sintayehumelese6711
2 жыл бұрын
እኔም አለሁልሽ እህቴ አንች ብቻ አይደለሽም ስጦታ ማይሰጥሽ ከላይ ነው ትዛዙ በተሰጠን መኖር ነው
@SofiyaBinteYimertube
2 жыл бұрын
አይዞችሁ እህቴቸ በርቱ በትዳራችሁ ሁሉም ለኽይርነው
@AbcdEfghi-b1d
6 ай бұрын
ወላሂ ነስር ማሻላ ተባርካላ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ ፊርዶስ ወላሂ አልሀምዱሊላበይ እዲለኛነሺ ግን አቺብቻ ሳትሆኝ እኛሴቶቺ ሶብርየለንም ላህ ሁላቺንንም ይወፍቀን
@rahmahmahamad4292
2 жыл бұрын
እና'ምንታካብጃለሽ'ሁሉምእሡንለብሶነው'ያደገው'የሥጦታትንሽየለውም'እዛላይወተሽ'ፊጥ'አትበኝ'እሡንምያጡትአሉ'ሠወችየ'የነበራችሁበትንአትረሡ:::አሏህበሠጠንኒእማ'እናመሥግን
@ዜድነኝየወሎልጅ-ቨ8ሐ
2 жыл бұрын
ኧረ ፌርዶስ ሽ አመት ኑሪ ስትናደጅ ታሥቂኛለሽ እህ በሣቅ ሞትሁ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
2 жыл бұрын
ማማ በቅንንት ደመርኩሸ ደምርኝ ወዴ
@mosebtube1027
2 жыл бұрын
@@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ እንደማመር
@almazabdo1106
2 жыл бұрын
ናስር ታማቸህኝ ኣዎ ሁሌ ምቾት ዬለም ክክክ
@suadsuuda8134
2 жыл бұрын
ኸረ ታናድዳለች
@umhibetulahbntsherefa5672
2 жыл бұрын
ክክክ
@fantayoutube8854
2 жыл бұрын
እረ ማረያምን በጣም ነወ ያሳከኝ የምር😂😂😂
@ethiopian7940
2 жыл бұрын
ምርጥ ስጦታ ነው 80 ብር ነወ ልጅቱ ባልሽ ከረሜላም ቢሆን አክብረሽ ተቀበይ አመስግኝ ክረምት ነው አሁን ልበሽ ያደግነው በዚህ ነው ትናትን የመሪሳት ችግር አለብን ሠው ስንባል
@munaahmed5876
2 жыл бұрын
ምርጥ ሰቶታ ናስር ያደግንበተ ነወ ባታረጊወ አሰቀምጩ
@hurelBoss
2 жыл бұрын
አሰላሙለይኩም ናስር ሰለርጋታህ ለማመስገን ንፉጉነት ነዉ ሲቀጥል ፊርዶስ ብዙ ይቀርሻል እንደ ባልሺ አደል ላንቺ ብሎ ማስቲካ ቢገዛልሺ እንክዋ ዉድ ስጦታሺ ሊሆን ይገባል ምክንያቱም እህት እናት አለዉለነሱ ሳይል ላንቺ ነዉ የገዛዉ ልብ ግዢ ናስር መሰሎቺህን ያብዛልን ክክክክክክ ወደነዋል
@አይናፋርዋ
2 жыл бұрын
😏እሱ አይረባም ነፈዝ ነዉ በጥፊ አያጋጫትም
@shew985
2 жыл бұрын
ፊርዶስ ህወት ሁሌም እንደዚህ አትቀጥልም በባዶም እግሩ የምሄድ አለህ ዉጥር አትበይ ደሞ ረጋ በይ እንዲሁም ያለፈዉ ህወትሽስላስታወሰሽ ማመስገን ነዉ ያለብሽ ባልዬዉ ግን በጣም ማመዛዘን ነገር ዋዉ
@wollotube214
2 жыл бұрын
ቢያንስ የባልሽ ስጦታ ማስታወሻ ነው እዳው ፊርዶስ ፍቅር አይገባሽም የሰው ሞራል አትጠብቂም ያአላህ ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ያለሽ
@fayzafayz9816
2 жыл бұрын
በጣም ሁሌ እንደ ህፃን እንደመናጨቀችው ብትመካር ብትዘከርም አይገባትም ባልሽ መርፌ እንኳን ገዝቶ ቢሰጥሽ ማመስገን አላብሽ ሆ
@dhueeuurur8712
2 жыл бұрын
እዉነትህነዉአባቴ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፋጡማቢንትሙሀመድ
2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ምንም ይሁን ምን የምትወጅው ባልሺ ከሆን በደስታ መቀበል አለብሺ ትገርሚያለሺ እሱ ትግስት ያለው ነው ማሻ አላህ
@እሙአማር-ረ2ጰ
2 жыл бұрын
ክክክክክክ ልጂቱኮ ከድን ነፃናት ወላሂ ባልሽ ባዶ ወረቀትኳ ጠቅልሎ ቢሠጥሽ በደስታ መቀበል አለብሽ እንኳን ይህንን
8:47
እኔ እና ናስር የተለያየነው በዚ ምክንያት ነው#fasikatube#usa
Fasika Tube
Рет қаралды 31 М.
34:11
በ7 አመቴ እንጀራ እጋግር ነበር፡፡ሳላስበው የገዛ ጓደኛዬ አሳልፋ ሰጠችኝ::ባለ ታሪክ ታመኑ ሀይሉ::
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 10 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 27 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 27 МЛН
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
8:34
🛑ከባድ ውሳኔ ወሰንኩ ለናስር ቤቱን ተውኩለት ትዳር በቃኝ
Fasika Tube
Рет қаралды 23 М.
48:06
ባሌን በቲክቶክ አባቴን በኢንስታግራም አገኘው !
Zebiba Girma
Рет қаралды 204 М.
9:52
የፈኪ መልስ ምን ይሆን ......🥰🥰🥰🥰
FitlifeTv
Рет қаралды 1,7 М.
24:45
😍 የአቤኒ ፍቅረኛ መጣች 💔 ሚስጥሩ ተጋለጠ 😭
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 15 М.
1:36:00
ከ3000 በላይ ቀዶ ህክምናዎች? የብዙ ህፃናት አባት ዶ/ር አብይ ታደሰ ከጂማ!#Drabiytadessejimma#gizachewashagrie#health#child
Maraki Weg
Рет қаралды 564 М.
19:39
ናይ ንኡድ ልደት መርዓ ብዝመስል ብድሙቅ ተከቢሩ 🎉🎉🎉🙏
Nueud (ንኡድ) Tube
Рет қаралды 34 М.
11:39
እመቤተን ይሄንን ደስታ አይቼ ዛሬውኑ ብሞት አሉ እናታችን። የአዲስ ዓመት ስጦታ ከእናቶች ጋር
Shegerians - ሸገሪያንስ
Рет қаралды 103 М.
13:20
ዛሬ ተዋረድኩ# እስካሁን በመታገሶ ዜሬደስ አላት#Hayat&Yimam tube
Hayat &Yimam Tube
Рет қаралды 26 М.
9:12
የወርቅ ዋጋ ጉድ ጉድ አስባለ የአረብ ሀገር እህቶቼ ከኔ ተማሩ
Fasika Tube
Рет қаралды 41 М.
19:32
ፈኪ እና ኢብሮ❤️፡ ያልጠበቀው መልስ😱
አስቼ Tube
Рет қаралды 48 М.
0:26
Cats Reflexes 💀🗿
Midov
Рет қаралды 31 МЛН
0:55
Bring Me Back Snow From The North Pole
MrBeast
Рет қаралды 49 МЛН
0:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 2,1 МЛН
0:32
Отучил быдло газовать во дворе 🤬🚗👊
Gelik Shorts | Лучшие Авто Видео из России
Рет қаралды 20 МЛН
0:33
Самая умная нашлась
skorofilms
Рет қаралды 620 М.
1:00
Издевается над девочкой, а учительница закрывает на это глаза 🥺 #сериал #кино #фильмы
Azazello
Рет қаралды 5 МЛН
1:00
Внук у бабушки🤣#уральскиепельмени #shorts #смех #юмор #смешноевидео
СМЕХОВОРОТ
Рет қаралды 4,8 МЛН