ራቼ ፈለገን ይቅርታ ጠየቀ | ልደት ፈለገ ወንድሜ ነው እንደዚህ አያረግም | በጣም ቅን ሰው ነው | “ተንኮለኛ ነህ ስትለው ተሰማኝ” Yehabesha Giza

  Рет қаралды 2,291

የሐበሻ ጊዜ - Yehabesha Gize

የሐበሻ ጊዜ - Yehabesha Gize

Күн бұрын

Пікірлер: 25
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 4 күн бұрын
ድሮም አልወድህ ባለጌ😏 ናሆምኮ የኔ የዋህ ስለ እመቤታችን አንብብ ሲለውኮ በስነስርዓቱ ያነበበው😍
@tadiosgashaw8085
@tadiosgashaw8085 5 күн бұрын
ራቼ እንዲህ አይነት ሰው ነህ ለካ ታሳዝናለህ
@ShetayTurki
@ShetayTurki 4 күн бұрын
ሲጀመር አንተ በተንኮል ስላሰብከው ነው መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያለ ነው አንብብ የተባልከው ምኑ ነገረኛ ነው😢😢😢
@AaronKibret
@AaronKibret 4 күн бұрын
ራች ወድሜ መፀሀፍ ቅዱስ አተ የመረጥከውን ሳይሆን ሁሉም ቃል የእግዚ አብሄር ነው ደስ ያለንን መቀነስም ሆነ መጨመር አችልም ብታነብ ምን ችግር አለው ስው እደተረዳው ነው
@HabtiGber-rc1bx
@HabtiGber-rc1bx 4 күн бұрын
መፃሕፍ ቅዱስ ነዉ አንብብ የተባልከዉ አምንበታለዉ የምትሉት እመቤቴ ስትነሳ ምነዉ እየሱስ እኮ ከሷኘዉ የተወለድዉ
@meazabirhane
@meazabirhane 5 күн бұрын
ቸግሩ ከንራቹ. ጋር አዚህ ላይ ሰተሰየሙ ነው አንሱ የሚመቻቸው ዱቄት መልቀለቅ ነው
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 4 күн бұрын
ባለጌ ዜዉ ራቹ ተረጋጋ😮😮😮😮😮
@selamselam8531
@selamselam8531 4 күн бұрын
እራቼ ተኮል አስቦ እራሱ ስለመጣ ነው ቀድሞ ያለው ሌባ እናት ልጃን አታምንም አሉ መጸሐፍ ቅዱስ አብብ ማለት ምኑ ላይ ነው ተኮል የሆነው እንዴት ቃሉን አብብ ሲባል ተኮልኛ ይላል በጣም ችግር አለበት ማለት ነው እራቼ
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 4 күн бұрын
ምን ማለት ነው ማንበብ ክፋቱ ምንድነው? አስተሳሰቡ ይገርማል ራቼ🥺
@haimeyimenu320
@haimeyimenu320 5 күн бұрын
አንብብ ያለህ መፅሀፍ ቅዱስ ነው ምን ታካብዳለህ
@HannaM-f7i
@HannaM-f7i 5 күн бұрын
ስለ ማርያም ማንበብ ሀጥያት ነዉ እንዴ ጴንጤ ቤት? የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነዉ እኮ ያለባችሁ ጴንጤዎች
@ShetayTurki
@ShetayTurki 4 күн бұрын
ሲጀምር ራቼ አስመሳይ ነው አንብብ ነው ያለህ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የክርስቲያን የጴንጤ የሚል አለው እንዴ ፋራ
@LemlemEkubay
@LemlemEkubay 3 күн бұрын
ፈለግዬ ምንም ክፋት የለውም አንተ እንዳሰብከው አልነበረም
@ElsaAbil
@ElsaAbil 5 күн бұрын
አንተ ዘይትና ዱቄት መለቅለቅ ለምዶ ነዉ ይሄ ክፍት የመፀሀፍ ቅዱስ ቃል መምረጥ እራሱ የናንተ 66 67 እያልክ ለምደህ ክፍት
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 5 күн бұрын
ተከራክረህ እዉነቱን ብታቅ ምን ይልሀል ለምን ፈራህ የፕሮቴስታንት ትክክል የሆነ አስተምህሮ የላትም እንዴ? መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ እርማችሁ ነዉ ወይንስ ትርጉሙን ስለምትቀይሩት ነዉ? እናንተ ፍቅርን ልታስተምሯቸዉ ብላችሁ ነዉ ግን ይቅርባችሁ አትቀጥሉ ከዚህ በኋላ
@ElsaAbil
@ElsaAbil 5 күн бұрын
ምን አገባህ እሡ የፈለገዉን ነዉ የሚቀጣህ እከክ አንተ የፈለከዉን ነዉ ደንቆሮ ደሞ እየደጋገመ ይናገራል ዘጋኝ ዘጋኝ አይ እራቼ
@ElsaAbil
@ElsaAbil 5 күн бұрын
ጴንጤ ይቃጠላል ስለ ማርያም አንብብ ሲባል ተንቀጠቀጠ ደደብ መርጩ ላንብብ ይላል
@Tgest-y4t
@Tgest-y4t 5 күн бұрын
እና ለምን ፈራህ ራቼ😅
@mercy16-tube
@mercy16-tube 5 күн бұрын
መጻፍቅዱስ እየመረጡ ነው እንዴ የሚያነቡት ፔንጤዎች የሚያነበቱ እንዴ ሌላው ታዲያ ለማነው ነው
@ElsaAbil
@ElsaAbil 5 күн бұрын
አይ የክፍት አፍ መጨረሻ ሲጀመር የመፃሀፍ ቅዱስ ቃል የሚባል ስተት የሚባል ቃል የለም ደንቆሮ አንብብ ተባልክ እንጂ ምን ተባልክ
@alemadugna4573
@alemadugna4573 5 күн бұрын
ምንም አንባብ ከመፀሀፊ ከሆነ ምንድ ችግሩ ?
@maremareE123
@maremareE123 5 күн бұрын
rache denekoro mehayem negegereh yasetawekale fara edehonek tenechachah betam
@LiliTesfaye-y9x
@LiliTesfaye-y9x Күн бұрын
Bekerbachus game yeasachun atasekeberum
@Samri-v2e
@Samri-v2e 4 күн бұрын
Anbibe yaleh Bible new bitaneb min chgir alew be Felege ATmtaben
እንኳን ተወለድክልን ልደት | Yehabesha Giza
14:20
የሐበሻ ጊዜ - Yehabesha Gize
Рет қаралды 3,1 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
እዮብ ሳያስበው እናቷን አስተዋወቀችው
18:04
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН