No video

አረገዘችብኝ !!😁😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!

  Рет қаралды 24,572

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 171
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 5 ай бұрын
ለመላዉ የክርስትና እና ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከፊታችን ትልልቅ ፆሞች እየመጡ ነው ይቅር እንባባል ለሁላችንም ፍቅሩን ሰላሙን እንዲሰጠን በፀሎት እንበርታ
@user-zd9tn5rn5q
@user-zd9tn5rn5q 5 ай бұрын
አሜን
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 5 ай бұрын
ይቅር ባይ አምላክ ይቅር ይበለን ይቅር ለእግዚአብሔር❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 5 ай бұрын
አሜን፫ 😢
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@hiwet6014
@hiwet6014 5 ай бұрын
አሚን🤲
@user-hq3if3rc3i
@user-hq3if3rc3i 5 ай бұрын
ትበይን እንደኔ የናፈቀችው ማነው ትምጣና ጉድ ይፍላ😂😂😂😂😂
@aledwake
@aledwake 5 ай бұрын
Ke FANO❤ ga tekelakelech atimetam
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 5 ай бұрын
እኔ❤😢
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 5 ай бұрын
ፍትሕ ፍትሕ በሳኡዲ አረቢያ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢
@user-km5ot5ug1x
@user-km5ot5ug1x 5 ай бұрын
አደኛነኝ. ዛሬ. ይችንኮሜት የምታነቡ ሁሉፈጣሪበያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-if8ni6uh9d
@user-if8ni6uh9d 5 ай бұрын
ሠላም ወዶ
@BeleteTenaw
@BeleteTenaw 5 ай бұрын
አሜን አንችንም ይጠብቅሽ ውዷ
@abebamiki4193
@abebamiki4193 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 5 ай бұрын
አወ እደዚ ተለተሎ ልቀቁልን እደው ማነው እደኔ እነዚን ሰወች የሚወዳቸው እስኪለቀቅ ነው በጉጉት የምጠብቅ ግን አደራቹህ አስማረን አደራ
@saratube7323
@saratube7323 5 ай бұрын
እህት ወንድሙቸ አርግሽ አምሩኛ ነዉ ደምሩኛ ስወዳችሁ ልጀ ከሚወጣዉ😂😂😂😂
@saratube7323
@saratube7323 5 ай бұрын
ጎድ እሻሸ አረገዘች አያሌዉ ትበይን ገደለችህ😂😂😂😂
@user-br1gv4yz6t
@user-br1gv4yz6t 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-tr8yl9er6l
@user-tr8yl9er6l 5 ай бұрын
😅😅😅
@saratube7323
@saratube7323 5 ай бұрын
@@user-br1gv4yz6t ደምሪኛ ዉዴ
@saratube7323
@saratube7323 5 ай бұрын
@@user-tr8yl9er6l ደምሪኛ ስወድሽ
@user-fv4hp7ge1l
@user-fv4hp7ge1l 5 ай бұрын
በቃ ትበይ ቀረች ማለት ነው ናፍቃናለች
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሻሺቱ ከዳኝዋለ ዘፍን ላይ ሳላየሁሽ ደስብሎኝል ጀግኒት በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 5 ай бұрын
ኧረ አያሌው😂😂😂😂😂በጭራሺ አለ አብሮ እያደረ😂😂
@Faeza....m
@Faeza....m 5 ай бұрын
ደቂቃው እያደር ወደታች ነው 😂😂😂አስተያየት ተቀበሉ አስተያየት አንብቡና አስተካክሉ ተመልካች አክብሩ በተረፈ አደራ 5 ደቂቃ እዳታደርጉት የባሰ
@me-fs4yy
@me-fs4yy 5 ай бұрын
Your shows too short ?
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 5 ай бұрын
ታዳ እየቆጠቡ ይልቀቁጂ
@mastietamru4776
@mastietamru4776 5 ай бұрын
አያሌው ሲናደድ ውይይ ደስ ሲለኝ❤❤❤❤
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 5 ай бұрын
*መጀመሪያ ሽምጥጥ አድርጎ ካደ፣ ከዛም በቃ የልጅ አባት ልሆን ነው? አለ፣ ደስ የሚል አዝናኝ ትወና ነው* 😂❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 5 ай бұрын
😅😅😅😅አያሌዉ የልጀ አባት ሊሆን ነዉ እሰይይ😅😅😅😅😅😅
@amanhailu8454
@amanhailu8454 5 ай бұрын
እኔ ላይክ አድርጌ ማየት ጅመርኩኝ እናንተስ?
@user-tr8yl9er6l
@user-tr8yl9er6l 5 ай бұрын
እኔም
@user-fn3wf2wp6z
@user-fn3wf2wp6z 5 ай бұрын
እህቴናት የባለፈዉን እረሳህ እዴ ያሌዉ በላይ በታይ ሆናቺሁ እኮ😅😅😅😅😅
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 5 ай бұрын
ስትመቹኝ እኮ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 5 ай бұрын
አደኛ የመዳም ቅመሞች የሉም ብቻየን እያየሁነው. ቃስብላችሁኑ ትደርሳላችሁ እዳትወድቁ 😅😅😅😅
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 5 ай бұрын
😂😂😂😂 መጥተናል
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 5 ай бұрын
@@tehgestalmu9104 ቃስ እያላችሁ ግቡ እዳትወድቁ 😂😂
@user-om7ke2fs9y
@user-om7ke2fs9y 5 ай бұрын
ስወዳቸዉ ኮ ❤ አይ አያሌዉ ያንተስ ጉድ ማለቂያም የለዉ
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 5 ай бұрын
😂 አያሌው የልጅ አባት ሊሆን ነው😂😂
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 5 ай бұрын
ባልና ሚስቱ ወረኝ ናቸው🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 5 ай бұрын
አያሌው ላጥ ሙልጭ ካድ 😂😂😂😂😂እነሞትኩ ለወሬ ተው አታሸማቋቸው ሻሼ ውስጤ ናት❤❤😂😂
@AdmiringCrayons-kt2lp
@AdmiringCrayons-kt2lp 5 ай бұрын
ቆይግን ትበይን. አመጣም. ኧረለነገ. አደራ. ልጣልባችሁ. እዳትቀር. ኡፍፍፍፍ
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 5 ай бұрын
እደው ከቻላቹህ ያስማረን ስልክ ስጡኝ ሳላብድ
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 5 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@user-mc7lb8of1h
@user-mc7lb8of1h 5 ай бұрын
መቼነዉ ግን የናስማረቤት የሚታየዉ አስማረም መደር ለመደርነዉ የሚታየዉ 😂😂😂😂😂
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 5 ай бұрын
ሻሼ ገደለችሽ ትበይን ትምጣ ብቻ😂😂
@gfj5233
@gfj5233 5 ай бұрын
አፉን ሊሺር ከከከከ አይ አያሌው
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement 5 ай бұрын
ነዉር እኩ ነዉ የጉርቤቶን ባል ሻሼቶ ባህላችን አይደለም ይደብራል
@maeritube21
@maeritube21 5 ай бұрын
ሻሽ አረገዘች እያሌው እንዴት ደስ አለው😂❤
@fozimohammed3517
@fozimohammed3517 5 ай бұрын
ውይይት አያሌው እብሥ ሽምጥጥ 😂😂😂😂😂😂
@HayatDawud-uu6dp
@HayatDawud-uu6dp 5 ай бұрын
በርቱልን የኔቅመሞች ትበይን ትምጣልን❤
@mezekrmezgebe8609
@mezekrmezgebe8609 5 ай бұрын
ለካ ቀመሙ ያቅለሸልሻል! እናም ፈሽታ በፈሽታ!...... አባት ደስ ይለዋል፡ ልጅ ሲወለድለት,,,,,,, ብቻ ሻሼ ውነት ከ....ሆነች እኔማ ቆሜ ቀረሁ።
@EmmanuelWogene
@EmmanuelWogene 5 ай бұрын
Yaletbeyen deramawu ayamerm
@user-om7ke2fs9y
@user-om7ke2fs9y 5 ай бұрын
ዋይ ዛሬም አንደኛነኝ❤❤❤
@user-sz5vd2bp3u
@user-sz5vd2bp3u 5 ай бұрын
እረተወዉ አፉን ሊሽር ነዉ የሚህደዉ ምን አይነት ነገር ደህናሰዉ አልነበርክ እደ አስማረ
@mdminhaz7579
@mdminhaz7579 5 ай бұрын
ትበይን ያላየሽውጉድ😂😂😂😂😂😂
@fatemaawel214
@fatemaawel214 5 ай бұрын
ሻሺየ በቃ የልጀ እናት ሆሺ ዉደ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@fatemaawel214
@fatemaawel214 5 ай бұрын
ሰወዳችሁሁ❤❤❤❤
@user-mv5nv5jy9n
@user-mv5nv5jy9n 5 ай бұрын
ዛሬ አያሌው ሱሪ ቀይፘል😂
@tameneayfokr4029
@tameneayfokr4029 5 ай бұрын
Midire besibasa sherimuta. Kemebesabes wuchi lela dirama atawukum? Amaran bezih derega yaworedachihut gin min ayinet alama bitanegibu naw? midire jilajil jilanfo.
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 5 ай бұрын
ትበይን😂 አምጡልን
@busyline3833
@busyline3833 5 ай бұрын
ትበይንንአምጡ ትበይንጉድአላየች 😂😂😂ሻሹቱአረገዝች😂
@user-gi5cj5zf6s
@user-gi5cj5zf6s 5 ай бұрын
እኔነኝ አደኛ 😂😂
@user-ye7zg7rf2i
@user-ye7zg7rf2i 5 ай бұрын
አረ በፍቅራቹ ልደፋ ነው🥰
@misrachtay3010
@misrachtay3010 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 she is crazzzzy
@ethiopiaethiopia1827
@ethiopiaethiopia1827 5 ай бұрын
ውይይይይይ ደስስስ ሲል ❤😂
@user-wu5jq9pc3v
@user-wu5jq9pc3v 5 ай бұрын
ትበይንየመጣይለታ አያሌው ጉድህፈላ አይሻሸ መቅደርደር የሴትወጉነውብላ ሺማግሌ ሲላክ አልፈልግምስትል አሁንባደረገልኝአላለቺም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gfj5233
@gfj5233 5 ай бұрын
ትበይን በቃ ከጠብቀው ጋር ተያይዘው ጠፉ
@user-ix5rf9el5s
@user-ix5rf9el5s 5 ай бұрын
አቤት ወሬ ሲያወጣጡ አስማረና ባንቻየሁ😅😅😅😅
@lemlembelete7702
@lemlembelete7702 5 ай бұрын
እረትበይን የት ገባች
@asrebebasrebeb2314
@asrebebasrebeb2314 5 ай бұрын
ሥወዳችሁ❤🎉❤🎉❤🎉
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 5 ай бұрын
ምነው እያለው የልብህን አዲርሰህ ምነው😂
@user-zt6py9gd9x
@user-zt6py9gd9x 5 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ😂❤❤❤
@user-sk3sb7bd9n
@user-sk3sb7bd9n 5 ай бұрын
ዴስ ሲሉ
@user-nl7fg3ky5i
@user-nl7fg3ky5i 5 ай бұрын
ወዶችዬ ደሥትሉኝ ቀጥሉበት
@afff1569
@afff1569 5 ай бұрын
ምርጥ ናችሁ ጠንክሩ ወንድሞቸ የእናንም ላይክ አይድርጉ
@FikrSelomon
@FikrSelomon 5 ай бұрын
አይ ትበይን ተጫወተብሸ😂😂😂
@fatemaawel214
@fatemaawel214 5 ай бұрын
ሰወዳችሁ በርቱቱቱ❤❤❤❤
@user-vc7up1jx1m
@user-vc7up1jx1m 5 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂አይ አያሌው
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 5 ай бұрын
በቃ ትበይን እብዷ እንደ'ነ ጠብቀዉ ሁሉ ከቡድኑ ወጥታለች ማለት ነዉ።
@sartt4348
@sartt4348 5 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😢
@user-ps1oo6yt2q
@user-ps1oo6yt2q 5 ай бұрын
የጠብዬ መጥፋት ሲቆጨኝ ደግሞ ትበይንም ትጥፋብኝ አረ አምጡልን አለበለዚያ ሰብስክራይቤን አነሳለሁ 😊😊😊
@aledwake
@aledwake 5 ай бұрын
Ke FANO❤ ga tekelakelech atimetam
@user-ps1oo6yt2q
@user-ps1oo6yt2q 5 ай бұрын
@@aledwake 😢😢😢😢😢
@sartt4348
@sartt4348 5 ай бұрын
😢😢😢እኔም😢😢
@user-mx8fc8hh2s
@user-mx8fc8hh2s 5 ай бұрын
ትበይን ወደ ትርኢቱ የምትመለስ አይመስልም ስለዚህ እሷ የሌለች ለማስመሰል ምክንያት ፈልገው ወደ ወላጆቿ ሄዳለች የሚለውን ሰበብ ተጠቀሙ።
@user-si4el4ne9w
@user-si4el4ne9w 5 ай бұрын
ትበይንን የናፈቀ በላይክ
@user-hp6gn8or7x
@user-hp6gn8or7x 5 ай бұрын
👌👌👌👌👌
@bhhhh8094
@bhhhh8094 5 ай бұрын
❤❤❤በርተ፡ውዶች
@tsegeredaaklilu
@tsegeredaaklilu 5 ай бұрын
የጠቅል አሽከር 😊
@user-lc5ii1py3y
@user-lc5ii1py3y 5 ай бұрын
እር ደቂቃውን ጨምሩበት
@fatemaawel214
@fatemaawel214 5 ай бұрын
አወን ወላሂ😢😢😢
@yezbalemtadele2793
@yezbalemtadele2793 5 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 5 ай бұрын
አስማረ ሸጋ ሰዉ😁
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 5 ай бұрын
ባንዲቀን አላለም እና ባንዲቀን ይበቀዋል
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 5 ай бұрын
በቃ ትበይንን እንደነ ጠብቀው ወጥታ ልትቀር ነው😢 አጡልን
@aledwake
@aledwake 5 ай бұрын
Ke FANO❤ ga tekelakelech atimetam
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 5 ай бұрын
@@aledwake እ?
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 5 ай бұрын
@@aledwake ምን ያክል እርግጠኛ ነክ?
@hagerimedia
@hagerimedia 5 ай бұрын
አንደኝ ነኝ ዛሬ😍😍
@Atede-pw7bz
@Atede-pw7bz 5 ай бұрын
አይይይ ሻሸ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@SalamSalamah
@SalamSalamah 5 ай бұрын
ይችንኮሜትየምታዩሁሉእህትወድሞቸባላችሁበትከክፉነገርሁሉፈጣሪይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 5 ай бұрын
ትብይንትምጣልንየምትሉ❤❤❤❤❤❤
@abazoabazo1554
@abazoabazo1554 5 ай бұрын
ዛሬ እኔ ነኝ መጀመሪያ
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 5 ай бұрын
ዛሬስ ትበይን መታይሆን ስኪልያችሁ ግን አስቡበት ተናፍቃልች😢
@aledwake
@aledwake 5 ай бұрын
Ke FANO❤ ga tekelakelech atimetam
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
❤❤❤ሻሼ 💝👩‍🍼
@FirewZure-ge6jr
@FirewZure-ge6jr 5 ай бұрын
ስወዳችሁ 💋
@feradesa9188
@feradesa9188 5 ай бұрын
ውዶቸ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤
@user-hp6gn8or7x
@user-hp6gn8or7x 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o 5 ай бұрын
እናተ ትበይን ወታለች በሉን😅😅😅😅ትምጣልን እናተ
@aledwake
@aledwake 5 ай бұрын
Ke FANO❤ ga tekelakelech atimetam
@hailetiritie4015
@hailetiritie4015 5 ай бұрын
አጊያሌው ፤ የፎጣ መግዣ ብር ካለህ ግን ተጨማሪ ፎጣ ብትገዛ ጥሩ ነው።
@user-of6gn7ot2h
@user-of6gn7ot2h 5 ай бұрын
ብር የለዉም ግዝለት😂😂😂
@user-zd9tn5rn5q
@user-zd9tn5rn5q 5 ай бұрын
አይአስማረደስይላል❤❤❤
@gfj5233
@gfj5233 5 ай бұрын
ትበይን የሌለቺበት ነገር ምንም አይጥምም
@DejeneMamo-cf3xz
@DejeneMamo-cf3xz 5 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ኮሜንት አታነቡም ብታነቡ ኑሮ ደቂቃውን ጨምሩ ሲባል ትጨምሩ ነበር
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 5 ай бұрын
ትበይን❤❤❤ትበይን አምጡልን😢
@user-gi7qc3bc1k
@user-gi7qc3bc1k 5 ай бұрын
ሻሼ ካረገዘች ትበይን አትመጣም ማለት ነው አይይይ😢😢😢😢
@user-tr8yl9er6l
@user-tr8yl9er6l 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@ShemlesShewamn-zf8yd
@ShemlesShewamn-zf8yd 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 5 ай бұрын
ትበይንነ አመጡ😢😢😢
@aledwake
@aledwake 5 ай бұрын
Ke FANO❤ ga tekelakelech atimetam
@user-ng3bn3vx9l
@user-ng3bn3vx9l 5 ай бұрын
ሀሀ😅
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x 5 ай бұрын
ትበይን እደ ጠብቀው ወታ ቀረች ማለት ነው እረ ትምጣ የቤቱ ድምቀት እሶናት
@aledwake
@aledwake 5 ай бұрын
Feninalech , FANO hunalech , atimetam
@user-xj1ec7yh1d
@user-xj1ec7yh1d 5 ай бұрын
ሰላም ናችሁ
@user-du8hd4ej1x
@user-du8hd4ej1x 5 ай бұрын
❤️❤️💜💜
@EmmanuelWogene
@EmmanuelWogene 5 ай бұрын
Tibetan nafekaglech
@user-ph1fq4qc7o
@user-ph1fq4qc7o 5 ай бұрын
ዛሬምንምአልቀደመኝ
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 5 ай бұрын
በሚስት ላይ ግን እንዲህ ያደርጋሉ የገጠሩ ሰው🤔🤔
@endagerasse8580
@endagerasse8580 5 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 5 ай бұрын
አረ ትበይን ከች በይ አያሌው የልጅ አባት ሊሆንልሽ ነው
@emmazero3023
@emmazero3023 5 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤😊😊
@samerahaddr6570
@samerahaddr6570 5 ай бұрын
ትበይን
ተገላልጠሽ አትምጭ!! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
18:15
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 20 М.
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 31 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
አውሮፓ ተናጠች ተረክ ሚዛን Salon Terek
23:22
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
10:51
ሲሀም ዩቱዩብ
Рет қаралды 8 М.
ባለ ዛር !! አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ (bale zar adis yegeter comedi drama)
24:54
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 60 М.
መዉለድ አማረኝ !! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ !!
15:44
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 20 М.
ሲያሻት ተያዘ !! 😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
21:27
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 30 М.
አሻረችዉ!! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
19:54
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 41 М.