እርግዝና እንዲፈጠር የሚረዳው ክሎሚድ/Clomid መድሀኒት እንዴት ይሰራል,አወሳሰዱ,ምን አይነት ሴቶች መጠቀም አለባቸው እና የሚያስከትለው ጉዳት| Clomid

  Рет қаралды 25,392

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Күн бұрын

#youtube #clomid #ክሎሚድ ‪@KZbin‬ ‪@DoctorYohanes‬ ‪@healtheducation2‬
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Пікірлер: 95
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ይህን የጤና ትምህርት ሁላችሁም ላይክ እና ሼር በማድረግ በርካቶችን አስተምሩ🙏
@MKh-m9w
@MKh-m9w 7 ай бұрын
እባክህ ደኩተር መልስልኝ እኔ ተመርምሬ ምንም በሽታ የለብሽም አለኝ ግን ማርገዝ አልቻልኩም እናም መዳኒቱን ገዛሁት ይሄን ልዋጠው ውይ ጨነቀኝ😢😢😢😢
@tilahun5421
@tilahun5421 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በግል ለማነጋገር በምን እናግኞት ክቡር ዶክተር
@UmuzekryaMeryem
@UmuzekryaMeryem 6 ай бұрын
አመሰግናለው ዶ/ር ዘርህ ይብዛ
@MunaAli-my4bt
@MunaAli-my4bt Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ቴሌግራምህን
@mohamedBin-f6n
@mohamedBin-f6n 12 күн бұрын
ዶክተር ስልክክን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው
@HelenMelkamu-zb2vw
@HelenMelkamu-zb2vw Жыл бұрын
Ere Docktor eha medanit ahun tazoleingal yena cher sargez maseword keza doctora kebezu meremera behala eha new lela bhods yemiwsd merfa tazezeling
@bezagesese4795
@bezagesese4795 18 күн бұрын
እር። እግዚአብሔር። መልካም ነው
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር እንኳን ደህና መጡ
@MedinaMohammed-j2w
@MedinaMohammed-j2w 4 ай бұрын
ክሎሚድ ለ3 ዙር ወስጄ ነበር ማርገዝ ትችያለሽ ተብዬ ነበ ርፔሬዴ ቀረ ቆይቼ የሽንት ምርመራ ሳረግ እቤት ዉስጥ እ አያሳይም
@kedisit
@kedisit Жыл бұрын
እናመሠግናለንዶክተር ክበርልን 0:43
@Fikir-221
@Fikir-221 Жыл бұрын
ሰላም ደኩተር የአፈጣጠር ችግር አለ ወይም ልብ ምት የለውም ተብየ አስወረድሁት,አሁን አምስት ወር ሆነኝ ምንም መዳህኒት አልጠቀምም,,እና አሁን በራሴ clomid ልወስድ እያሰብኩኝ ነው ምን ትላለህ???
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
በፍፁም አይመከርም እሺ!
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 Жыл бұрын
መዳኒቱ ፔሬድ ከመጣ በስንተኛው ቀን ላይ ነው የሚወሰደው ? ዶክተሩ ፔሬድ ከመጣ በመጀመሪያው ቀን ሲሊ ፋርማሲስቱ ደሞ ፔሬድ ከሄደ ከሰባት እስከ ዘጠን ቀናት ውስጥ አለኝ የቱ ነው ትክክል?
@Winta-r2m
@Winta-r2m 9 ай бұрын
ይሄን ብትመልስልን ጥሩ ነበር ዶክተርዬ እባክህን
@ليلا-ح8ج
@ليلا-ح8ج 4 ай бұрын
ተናግሯል ውደ ሰሚው
@WuduDegife
@WuduDegife 2 ай бұрын
5ቀን​@@Winta-r2m
@makibini7724
@makibini7724 28 күн бұрын
በሁለተኛው ቀን ነው የሚወሰደው
@abaygetachew
@abaygetachew Жыл бұрын
ዶክተር እባክህን በጣም ተቸግሯለሁ
@adonayayalkibet2316
@adonayayalkibet2316 Жыл бұрын
Selam Doctor, clomiphene citrate 50g period bemeta 5th ken jemero, biwesed chiger, alew?
@የምኖሬሚስትርክርሰቶስነው
@የምኖሬሚስትርክርሰቶስነው Жыл бұрын
ትምህርትህን ደስ ይላል ግን እኔ ካገር ውጪ ሁነነ እንዴት ንጠቀም ኣልከወ ነገር ተገንዘበን ክ ፍርማሲ በንገዛስ ደም ይቅርታ በግል ላወራህ እፍልግ ነበር እንዴት ትገኝ ቱሁን እግዚኣቢሆር ካንተ ጋ የሁን❤❤❤
@emaneshetu3480
@emaneshetu3480 Жыл бұрын
Ebakhen Dr yemtserabet adrasha kalhe
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ
@123mahi
@123mahi Жыл бұрын
Doctor margez efelegalehu gn ahun perod eyayehu aydelem men madreg alebegn
@kedisit
@kedisit Жыл бұрын
እናመሠግናለንዶክተር ክበርልን
@KeflengeMekonene
@KeflengeMekonene 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የ3 ወርመዳኒት ለ6 ወር ተጠቅሜ ነበር ማርገዝ ፈልጌ ነበር ግን አልቻልኩም ምንማረግ እችላለሁ
@FatumaEbrahim-cu6lp
@FatumaEbrahim-cu6lp 8 ай бұрын
ከስንት ቀን ቡሀላ ነው ግንኙነት የሚደረገው
@KidistKidi-h8v
@KidistKidi-h8v 3 ай бұрын
ሰላም ዶክር መንታና ከዚያ በላይ የሚፈጠረዉ ከስድስ በላይ ሲወሰድነዉ
@MekdesDagne-o6m
@MekdesDagne-o6m Жыл бұрын
ዶክተር የእንቁላል. መቀጭር
@tgwase5028
@tgwase5028 Жыл бұрын
ትምህርት ክ ደስይል
@FetihiyaTebarek-ft3lk
@FetihiyaTebarek-ft3lk 2 ай бұрын
የት ነው የምናግኝሕ
@DinushemsuAhmed
@DinushemsuAhmed 9 ай бұрын
ፔሬድ የማይመጣበትስ እንዴት መዉሰድ ይችላል ዶክተር
@UyteEtyi
@UyteEtyi Ай бұрын
ደኩተር አተ የት ነህመታከም እፈልጋለሁ መልስ
@YordanosTakele-b6b
@YordanosTakele-b6b Жыл бұрын
yhormon mans ymahsn wha mkater albsh tbyealhu foli l3 wer wsgalhu gn mrgz alchalkum mn ldrg pleas
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 2 ай бұрын
እኔ ክሎሚድ ታዞልኝ በመጀመሪያው ወር ተሳካልኝ ግን ፊል አደረገብኝ😭😭😭😭😭
@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ
@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ Жыл бұрын
እባክህን መልስልኝ ዶክተር ጨንቄኝ ነው ማህፀኔ ስር የጤፍ ፍሬ የምታክል ሁለት ቦታ ላይ አለኝ ይተወኛል እያልኩ ይሄው አንድ ወሬ ግን ምንም ህመም አይሰማኝም ምንድን ነው ነገሩ እንዳታልፈኝ
@MarefMaref-d5z
@MarefMaref-d5z Жыл бұрын
thank you so much
@HayatTeshome-u8h
@HayatTeshome-u8h 4 ай бұрын
ዶክተር እኔ 3ግዜ ወስጄለሁ 2ግዜ እረግዝና ተፈጥሮ ነበር ግን ወረደብኝ አሁንም ልዉሰድ ?
@yalemmekonnen7254
@yalemmekonnen7254 Жыл бұрын
ዶክተር እባክህ አንድ ልጅ አለኝ አሁን ግን ማርገዝ አልቻልኩም የባሌ እስፐርም በጣም ቀጭን ሆኗል ከጊዜ በኋላ የወንድ ያለመዉለድ ችግር ይፈጠራል ከተፈጠረስ መፍትሄዉ ምንድን ነዉ እባክህ የሆነ ነገር በለኝ
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 Жыл бұрын
እኔ የማውቀውን ልንገርሽ እህቴ የስፐርም ቀጭን መሆን ሳይሆን ዋናው ብዛቱ እና ጥራቱ እንቅስቃሴው ነው ይህንንም ለማወቅ ቤተሰብ መምሪያ ሄዳችው የእሱ እስፐርም ተወስዶ በላብራቶሪ ታይቶ መልሱ ይነገርሻል
@wishassefa
@wishassefa 11 ай бұрын
ቤተሰብ ምሪያ የትኛው ቅርንጫፍ
@ZinabowaNegash
@ZinabowaNegash Жыл бұрын
ሁለት ወልጃለሁ አሁን መውለድ ፈፈልጌ እቢ አለኝ ሀኪምጋ መዳኒት ወስጃለሁ ሁለት አመት ሆነኝ መብቴው ምንድነው
@123mahi
@123mahi Жыл бұрын
Parad alaym klomed bewesd mewlwd echelalehu doctor
@FatumaEbrahim-cu6lp
@FatumaEbrahim-cu6lp 8 ай бұрын
ከስንት ቀን ቡሀላ ነው ግንኙነት ማድረግ የሚቻለዉ
@MeazeLetebo
@MeazeLetebo 8 ай бұрын
አድራሻህ የት ነው ዶ/ር የምትገኝበት የህክምና ቦታ ካለ
@AberuBisrat
@AberuBisrat 7 ай бұрын
ዶክተርዬ clomid መድሓኒቱ ፔሬድ ከመጣ በስንተኛው ቀን ላይ ነው የሚወሰደው? ዶክተሩ ? ፔሬድ ከመጣ በመጀመርያው ቀን ሲል ፋርማሲስቱ ደም ፔሬድ ከሄደ ከአራት ይላል???
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ 22 күн бұрын
ፋርማሲ የወር አበባ በመጣ በሚቀጥለው ቀን
@Fkrwa
@Fkrwa Ай бұрын
ዳክተር ከምግብ ባኋላ ነው ከምግብ በፊት ነው የሚወሰደው
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ 22 күн бұрын
ከምግብ ቡሀላ
@Weyinshetgetahun
@Weyinshetgetahun Жыл бұрын
ዶክተርየ በእናትህ የኔ ችግርመልስልኝ ልፃፍልህ????
@omyakwb3633
@omyakwb3633 10 ай бұрын
ዶክተር እኔ አረብ አገርነኚ ያለውትግን ሆርሞን መዛባት የወረአበባ እዳይመጣ አርጎታል እና ምንማረግአለብኚ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ 22 күн бұрын
ውዴ የሆርሞን ማስተካከያ መድሀኒት አለ እሱ ውስጂ እኔም እዳች ነበርኩ
@BehayluTesfaye-k6q
@BehayluTesfaye-k6q 15 күн бұрын
ምንድነው ስሙ ​@@መኪነኚየእናቴናፋቂ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ 15 күн бұрын
@@BehayluTesfaye-k6q ውይ ስሙን አላቀውም ውዴ ስደልያ ሂደሺ ጠይቂ ወይም ተመርመሪ
@BirhanAlemu-z7u
@BirhanAlemu-z7u 7 ай бұрын
D/r 2 gez yelb met yelwm tebye ahun demo D/r clomid azezelgn letkmw?
@MuluAbara-m7e
@MuluAbara-m7e Жыл бұрын
እርግዝና ከተፈጠር በኋላ ማቆም አለበት ?
@MedinaMohammed-j2w
@MedinaMohammed-j2w 4 ай бұрын
የምትገኝበት አድራሻ
@amarechmengiste2382
@amarechmengiste2382 Жыл бұрын
Hi doc enkelfe yekalkelal waye
@mereyamiyebutakabirara8221
@mereyamiyebutakabirara8221 Жыл бұрын
የት ነው ምትስራው ግን
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@جنىم-خ5ن
@جنىم-خ5ن Жыл бұрын
😢😢😢
@meskremwlyeusmeskrem
@meskremwlyeusmeskrem Жыл бұрын
SelaM Tena Yestelgni Edemia 38New Hulet Ljoche Alhugn 3Lemewld Felgi Enbe Algni D./R Plase
@zerfeshiferaw1758
@zerfeshiferaw1758 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@getshbaro
@getshbaro Жыл бұрын
ስልክ እንደት ላገኘው😢
@zintzint365
@zintzint365 3 ай бұрын
እኔ ወር ሙሉ ተጠቅሚያለሁ 😭
@birhanakeshi4520
@birhanakeshi4520 Жыл бұрын
Clominol weseje neber gen tsensu tekretebegn doktoriye 5 free becha wesije neber yakaretkut medanitu
@ZemzemMohammed-t6o
@ZemzemMohammed-t6o Жыл бұрын
Clominol wesdesh nw ergezena yeteftrew?
@Mesiamare-wo3sm
@Mesiamare-wo3sm 10 ай бұрын
አንድ አመት ሆነኝ እርግዝና የለም
@UyteEtyi
@UyteEtyi Ай бұрын
ወይነህ አተ
@redulove7975
@redulove7975 Жыл бұрын
Tinse kaquwartuk (8) Amet nawu hahuni inb alegn likena nigerugn
@EmbethiSulamo
@EmbethiSulamo 10 ай бұрын
Hy
@SefaSurur
@SefaSurur Жыл бұрын
ዶክተር,.45 አመት የሞላዉ ሰዉ ክሎሚድ መጠቀም ይችላል
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
የወር አበባ ከቆመ ጥቅም የለውም! ማረጥ ተፈጥሮአዊ ሂደት ነው!
@melesealamirew3383
@melesealamirew3383 6 ай бұрын
@@healtheducation2 ሰላም ወንድሜ ዶ/ር ለስንት ቀን መውሰድ ይቻላል
@Amenadav
@Amenadav Ай бұрын
​@@healtheducation2 እሷ ያለችው ሌላ አንተ የመለስከው ሌላ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ 22 күн бұрын
​@@Amenadavትክክል ነው ውዴ ይሄ መዳኒት እሚወስደው በወር አበባ ስአት ነው ስለዚህ እሷ የወር አበባ እማታይ ከሆነ ጥቅም የለውም
@lulagbermdhin7450
@lulagbermdhin7450 Жыл бұрын
አንተን ማግኝት እፈልጋለው የትነው ቦታው የምስራበት???
@MulugojamBalew
@MulugojamBalew Ай бұрын
ፔሬድ ይዛባል ክሎሚድ ልውሰድ
@KibreworkAfework
@KibreworkAfework Жыл бұрын
እባክህን ምላሽ ብትሰጠኝ
@tgwase5028
@tgwase5028 Жыл бұрын
ክሎሚድ የተሻለ አለዉ አይነት አለው
@DirshuDirsha-b2y
@DirshuDirsha-b2y 25 күн бұрын
እንቁላል ይቀንሳል
@MekdesDagne-o6m
@MekdesDagne-o6m Жыл бұрын
መልስ
@sintayehu5117
@sintayehu5117 Жыл бұрын
Thanks D.r
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
You're most welcome!
@etsgenetetsgent7154
@etsgenetetsgent7154 9 ай бұрын
🙏
@KibreworkAfework
@KibreworkAfework Жыл бұрын
የእንቁላል እጥረት አለብሽ ተብያለሁ ፔሬዴም ቆሟል መዳኒቱን እዴት መጠቀም እችላለሁ
@ElhamElwaelwa
@ElhamElwaelwa 5 ай бұрын
Mednitu ger genugent yedrgal
@UyteEtyi
@UyteEtyi Ай бұрын
ደኩተር አተ የት ነህመታከም እፈልጋለሁ መልስ 9:20 9:24 9:25
@TataMalate-b8r
@TataMalate-b8r Жыл бұрын
Hey
@subahiJima
@subahiJima Жыл бұрын
ፌልክ አስድ እኪ ስንት ወር መውሰድ አለቢኝ ???
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
እስከ 3 ወር ወስዳችሁ ሀኪማችሁን ማማከር ያስፈልጋል!
@mekiyam6930
@mekiyam6930 Жыл бұрын
እኔ የ3 ልጆች እናት ነኝ መዉለድ እፈልጋለዉ ነገርግን እቢ አለኝ ይህ ያልከዉ መድሀኒት ያለ ሀኪም ትእዛዝ ይሸጣል እባክህን ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
@@mekiyam6930 በፍፁም ያለ ሀኪም ትዛዝ አይወሰድም
@abiotmarkos2330
@abiotmarkos2330 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
እንዴት ልሁን ሙሉ ፊልም | Endet Lhun | New Ethiopian Movie 2024
1:31:43
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН