አርፋጅ Arfaj (Ethiopian film 2017)

  Рет қаралды 1,788,429

Addis Films

Addis Films

7 жыл бұрын

Пікірлер: 1 700
@askalemariamatinafu1864
@askalemariamatinafu1864 7 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ ሶስት ቀን ቀርኝ በስደት ያላችሁ ወገኖቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ ፊልሙ በጣም ቆንጆ ነው በርቱ
@sabagebretsadik3902
@sabagebretsadik3902 7 жыл бұрын
Askalemariam Atinafu ,አሜን አሜን ማማዬ
@askalemariamatinafu1864
@askalemariamatinafu1864 7 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@meklitverynicesongmeklital9478
@meklitverynicesongmeklital9478 7 жыл бұрын
Askalemariam Atinafu አሜን የኒ ቆንጆ
@meklitverynicesongmeklital9478
@meklitverynicesongmeklital9478 7 жыл бұрын
Askalemariam Atinafu አሜን የኒ ቆንጆ
@askalemariamatinafu1864
@askalemariamatinafu1864 7 жыл бұрын
Meklit Very nice song meklit alemaeyuh amenn yene marr
@user-gt2qq6yg6e
@user-gt2qq6yg6e 7 жыл бұрын
ፅድት ያለ ፊልም ነው አስተማሪ በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ዘና በሉ ግን ፀሎትን አትርሱ ስደት በኛ ይብቃ እወዳችኋለሁ ቻው
@fatimasaeedd2880
@fatimasaeedd2880 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ
@onlinecell2295
@onlinecell2295 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ አዎን በታም ጥሩ ነበር ዋዉ አሥተማሪ ነዉ
@berhanehafteab5709
@berhanehafteab5709 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ 🖕🖕🖕🖕🖕🖕
@user-de3fo1vq8k
@user-de3fo1vq8k 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሀይ
@user-gt2qq6yg6e
@user-gt2qq6yg6e 7 жыл бұрын
ሠላም
@bekiiabera2725
@bekiiabera2725 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ብሩክን ሆኖ የሚተውነውን ልጅ ስወደው በርቱ ቀጥሉበት
@user-uv2fy5sy6j
@user-uv2fy5sy6j 4 жыл бұрын
ይሄ የኔ ሂወት ታሪክ ነው መጨረሻየ ያሳምርልኝ
@hayata9265
@hayata9265 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን በናታችሁ እንዳትሰድቡኝ ላይክ ግጩኝ ብየ አላውቅም ዛሬም ቀለበት እማስርበት ቀን ስለሆነ ነው
@itisme1909
@itisme1909 7 жыл бұрын
hayat A ,beqa like mtswat hone yihew ashi gechehush
@hayata9265
@hayata9265 7 жыл бұрын
Samuel Haile tnx same
@hayata9265
@hayata9265 7 жыл бұрын
Samuel Haile tnx same
@itisme1909
@itisme1909 7 жыл бұрын
እጭእፊልሙ ግን ይህ ያህል አደለም ግማሽ ደርሼለው
@meklitverynicesongmeklital9478
@meklitverynicesongmeklital9478 7 жыл бұрын
hayat A እንካን ደስ ያለሺ Sss
@sima7475
@sima7475 7 жыл бұрын
የእውነት በጣም ባጣም አስተማሪና መካሪ የሆነ ድራማ ነው በርቱ ሀገር ማለት በቀደምት ነዋሪዎች መማሪ አለብ ለሀገር መሞት ክብር ነው
@newhairstyle9389
@newhairstyle9389 5 жыл бұрын
wow ኢሣም ሀበሻ ዘመኑን የሚመጥን ድርሠት ነው፡ ጥሩ ደራሲ ነህ ትወናህም ማራኪ ነው።ምርጥ ሀበሻ💖💖
@user-jp8cz3jl2y
@user-jp8cz3jl2y 3 жыл бұрын
አባት የዘላም ህይውት ነው እኒ አባቴን አልጨክነበትም ግን ደስ ይላል በርቱ።።
@user-rz3oo5lb9b
@user-rz3oo5lb9b 7 жыл бұрын
እንዴት ትልቅ መልእክት ያለው ነው ኢ/ዊ በመሆኔ እኮራለው ኢ/ያ እጆችዋን ወደ እግዝኣብሄር ትዘረጋለች ክፉ ኣይንካሽ እማማ ኢ/ያ
@jeromebeaino642
@jeromebeaino642 6 жыл бұрын
እኔስ የድንግል ማርያም ልጅ ኔጅ ጌታ የ የሰጠኝ ኣሜን
@momjmgik7828
@momjmgik7828 6 жыл бұрын
እኔስ የድንግል ማርያም ልጅ ኔጅ ጌታ የ የሰጠኝ ኣሜን መ
@merifkr931
@merifkr931 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-xx5uv3bp6u
@user-xx5uv3bp6u 5 жыл бұрын
ኢሳምየ ፊልምህን አባርሬ ነው የማየው አዲስ ፊልም ልቀቅልን በናትህ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 7 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው best film ነው ኢሳም ሀበሻ ጨካኝነት አያምርብህም ለሴት ፍቅር ስታለቅስ ነው ደስ ምትለኝ
@hayaat-ug6el
@hayaat-ug6el 7 жыл бұрын
zahra ye dessie lji sah
@ismalayk9258
@ismalayk9258 5 жыл бұрын
Arif new
@vnvv3454
@vnvv3454 5 жыл бұрын
Wawwwww nice
@fantahuntegegn1544
@fantahuntegegn1544 7 жыл бұрын
I PROUD TO BE ETHIOPIAN......በ ይቅርታ እንጅ በበደል አሸናፊነት የለም
@user-eq2li8su3z
@user-eq2li8su3z 4 жыл бұрын
ብሩክን የሚወድ በላይክ ገጨት
@user-yb2ni8su1z
@user-yb2ni8su1z 5 жыл бұрын
ኢቶጰያ ሀገሬ ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች አላት በርቱ
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 2 жыл бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ ሳየው ይሄን ፊልም ምርጥ ነው አይገልጸውም
@mekdlove
@mekdlove Жыл бұрын
ብሩክ ምርጥ አድርጎ ነው የተወነው በጣም ነው ያስደሰተኝ ❤❤❤
@user-id2pj1ms5q
@user-id2pj1ms5q 7 жыл бұрын
እኔ አልናገርም እንጂ ኢሳምን እውደዋለሁ እሥኪ ኢሳምን የምትወዱት ላይክ ኩመንት ዱቅ ዱቅ በሉ ፕሊሥ
@FB-qy3zu
@FB-qy3zu 7 жыл бұрын
የንተው ሊባ ነኝ ክክክክክ ላጣብስሽ?
@user-id2pj1ms5q
@user-id2pj1ms5q 7 жыл бұрын
ክክክክ ከሆነ ነው
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
የንተው ሊባ ነኝ እኔም በጣምነው የምወዶው
@fjfjgjhffj6634
@fjfjgjhffj6634 7 жыл бұрын
የንተው ሊባ ነኝ
@aaaq5396
@aaaq5396 7 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔ አልናገርም አንጂ!!
@gamelag2047
@gamelag2047 7 жыл бұрын
በጣምደስ የሚል እባ አስተማረ ፈልም ነው እናመሰግናቸዋለን
@ethiopianethiopian3992
@ethiopianethiopian3992 7 жыл бұрын
I love this drama. it really one of my favorite Ethiopian drama
@khaledjelal15
@khaledjelal15 7 жыл бұрын
"የኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር"!!! አሜንንንንን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ማንንም ሰው ሊያየው ይገባል ።ታድያ ፊልሙንም መስራት ብቻ አይደለም መተግበር ነው በሁሉም ሙያ የተሰማራ በፀዳ ተግባር ሀላፊነቱን መወጣት ግዴታ አለበት ባይ ነኝ!!! ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@bekalechhabetamo3446
@bekalechhabetamo3446 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ከመምህሩው ደቀ መዝሙሩው !!!!በርቱ አስተማሪ ነው በጣም !!!!
@user-ne2en6ly9p
@user-ne2en6ly9p 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኮሜንተሮች ብቻ ያዝናናሉ ምርጥ ፊልም ነወ ኢሻም ምርጥ ሠዉ አንተ ካለህ ሁሌም ይመቸኛል 😍😍😍😍
@girmabelay5597
@girmabelay5597 7 жыл бұрын
ጋይስ ፊልሙን ደስ ብስ ብሎኝ እያየው ነው ለናንተም ደስ ብሏችሁ እንድታዩት እመኝላችሇለሁ
@zd5484
@zd5484 7 жыл бұрын
Jonci Best ok tnx enayalen😜
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
Jonci Best ekuan dess alek mara
@girmabelay5597
@girmabelay5597 7 жыл бұрын
Kal Tsega tnx mar
@girmabelay5597
@girmabelay5597 7 жыл бұрын
Zahra love tnx zehra
@batelihemabebe8777
@batelihemabebe8777 7 жыл бұрын
Jonci Best eyejemerkut new endat new
@sara-hz2gr
@sara-hz2gr 5 жыл бұрын
ሁለት የምወዳቸው ምርጥ የወንድ አክተሮች ፊልማችሁ ምርጥ አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@etsgentkebede1494
@etsgentkebede1494 7 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉ ያምራል ሀገሬ
@user-fc3tm5ui5s
@user-fc3tm5ui5s 7 жыл бұрын
በቅድሚያ ኢሳምዬ የጠፋ ሰው አንተ ያለህበት ነገር እኮ 100/100 ነው ብሩክ ሆኖ የሰራው ትግስቱ ፊቱ ላይ ይነበባል ሁሉም ተዋናዮች ምርጥ አርጋቹ ተውናቹታል!! ግን በፍቅር ጉዳይ ምን አለ ልክ እንደፊልም ታጋሽ ብንሆን ስለ ፍቅር ስንል መናገር እያለብን ዝም ብንል ግን እኔ ስናደድ ዝም ማለት አልችልም ምን እንደሚሻለኝ...
@hayaalmansouri478
@hayaalmansouri478 6 жыл бұрын
እቴኑ/ሰኒ የዜዴ photo
@maznanha1091
@maznanha1091 6 жыл бұрын
አሀ ጥሩ ጀምረነበር በመጨረሻአበላሸሀ
@sasasadf6051
@sasasadf6051 3 жыл бұрын
ዎውውውውውው እውነት በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው ኢሣም ለምንድነው ምንም ቢያጠፋ የሠው ነብስ ቢገልም እወድዎለሁ ይመቸኛል በተረፈ ብሩክ አድናቂህ ነኝ ርጋታክ ትግሥትክ ጨዎታክ ይመቻል ኢሣቅ ብሩክ ና የኢሣም ፍቅረኛ ሣላደንቃችሁ አላልፍም
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 7 жыл бұрын
ምርጥና በጣም አስተማሪ ነው! ከሰሩ አይቀር እንዲ ፀዳ ያለ ነገር...ይብዛልን! በጣም እናመሰግናለን!!
@merifkr931
@merifkr931 5 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ ፊልም ነው በተለይ ኢሳም ያለበት ስወደው በርቱ የሃገሬ ልጆች
@user-sq6fd4qz9t
@user-sq6fd4qz9t 7 жыл бұрын
woooooow!!!!!! ከምንም በፊት ይቀድማል ፍቅር ከመምሩ ደቀ መዝሙሩ
@hoahhh7321
@hoahhh7321 4 жыл бұрын
ስወደው ብሩክን የኔ ማር
@user-qc9cm2sj5q
@user-qc9cm2sj5q 5 жыл бұрын
ገናነኝ አላየሁቱም ግን ኢሳም እና ቃል ያሉት ፈልም ብጣም ደስስ ይለኛል❤
@user-em7gj3og3v
@user-em7gj3og3v 5 жыл бұрын
እኔ ፌልም ማየት የምውደው ኤሳምዬ ያለበትነው ኤሳምን የምተውዱ ላይኩን ገጭ ገጭ እርጉልኝ በፍጠራችሁ
@user-uz1ou5cf2i
@user-uz1ou5cf2i 4 жыл бұрын
እኔም እወደዋለሁ ደስ ይለኛል ኢስላም ሀበሻ ያለበት ሁሉ ፊልም ውስጤ ነው
@hfjighj8691
@hfjighj8691 4 жыл бұрын
በኋላ
@user-gc4rh7mt2h
@user-gc4rh7mt2h 4 жыл бұрын
እኔምእወደዋለሁ
@user-gc4rh7mt2h
@user-gc4rh7mt2h 4 жыл бұрын
በጣም
@idressyoutube9998
@idressyoutube9998 4 жыл бұрын
ጉማሬ መኪና ይግጭሺ
@fansgaltgrayfansgaltgray6515
@fansgaltgrayfansgaltgray6515 7 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም በጣም ደሰ ይላል ለኔ ደሞ ውድድድ ማሮች 💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@thshdhddjhdndjdjdj169
@thshdhddjhdndjdjdj169 7 жыл бұрын
ፐ በጣም ነው የተመቸኝ የወደቀን ገሎ ፉገራ አያምርም ። ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን። ቤተሰብ ፒስ ይመቻችሁ ባላችሁበት
@tidarusamuel4860
@tidarusamuel4860 3 жыл бұрын
Very important lessons for all humanbeings ...tanks alot iwill apreciate
@belchaahmed2800
@belchaahmed2800 5 жыл бұрын
ሳለምን፡እነ፡ብሩክን፡ያምትወዱ፡lluke.ዱቅ፡አርጉልኝ
@monirhossainmonirhssain9215
@monirhossainmonirhssain9215 4 жыл бұрын
እኔ ምለው የላይክ ሱስ አለባችሁ እንዴ
@Mesi89
@Mesi89 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እንቅልፍ ሳልተኛ አደርኩ ሳቁንም ሀዘኑንም ጨካኝነትን ፍቅርን ይቅርታን ምን የማያስተምረው ነገር አለና እግዚያብሔር ይባርክህ በጣም የሚገርም የድርሰት አፃፃፍ ነው👌👍👍👍
@user-vy7nk8qd5p
@user-vy7nk8qd5p 7 жыл бұрын
👌 አሪፍ ፊልም ነው ዘንድሮ የአርቲስቶች መፋታትና ፍቅር በፊልም ላይ እያየን እንኑር. ፊልሙ ግን ፅዴ ነው ተመችቶኛል
@saraaden5682
@saraaden5682 7 жыл бұрын
betam asetmari naw ኢሣምዬ የኔ ቆንጆ ክፋት ግን አያምርብሕም ብሩኬ ሁላቹም ተመቻቹኝ በጣም ደስ ይላል
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እዴት አባቱ ያምራል በጌታ ብዙ ትምህርትችን ታቅፏል ፓ ብሩክ የኔ ታጋሽ
@ameleworkamare8672
@ameleworkamare8672 7 жыл бұрын
ሳሚ እሰይ ክክክክ ውይ አፌ ተሳስቶ ኢሳምየ በፍቅር ጨክነህ ዛሬ ገና ተወንክ ግን ለፍቅር ስታለቅስ ብቻ ነው ሚያምርብህ ክፉ ፊት የለህም።በተረፈ አሪፍ ዋውውውው
@user-kz1dy4pe2k
@user-kz1dy4pe2k 7 жыл бұрын
እስማኤል ገና አሁን በመጥፎ መንገድ ስትተውን አየሁ ሁሌም አፍቃሪ ሆነክ ነበር የምሰራው ጥሩ ነው ወጣ ያለ መስራትህ በርቱ አሪፍ ነው ተዋቂ አርቲስቶች ስላሉበትም አስውቦታል ተመችቶኛል....
@windaphonetastic3975
@windaphonetastic3975 7 жыл бұрын
wowww ምርጥ ምርጥ ይመቻቹ የአገሪ ፊልምሰሪዎች
@user-xg3cp4ou5q
@user-xg3cp4ou5q 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስየሚልና አስተማሪ ነው ውዶች ያላያችሁ እዩት
@rozaroza7971
@rozaroza7971 7 жыл бұрын
አስተማሪ የሆነ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 5 жыл бұрын
ወይኔ ብሩክ የሰው ለዛ ያለው ቋም ከነ አነጋገሩ ማራኪ ዋውውውውውው
@bettylove1989
@bettylove1989 7 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው በጣም ደስስስስስ ይላል እናመሰግናለን 😍😍
@gmalmu650
@gmalmu650 6 жыл бұрын
Excellent Very good thank you all players
@user-ej8xb4lj5c
@user-ej8xb4lj5c 7 жыл бұрын
በናታችህ የኔ ባልም አምረሮ ጠፍ እንደ ሳሜ ኡፍፍፍ በሰደት ተጉደሁ አንድ በሉኝ
@hhsh8366
@hhsh8366 5 жыл бұрын
በጣምደስይላል
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
ብሩክን በጣም ነው የምወደው
@kdkwe5413
@kdkwe5413 7 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም በጣምም ትምህርት ሰጭ ነው እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@muniyamuniya3470
@muniyamuniya3470 7 жыл бұрын
ኤፍዬ እዚ አላሽ ዋው ስውድሽ መለከት ላይ ፊልማቹም ያምራል
@lulululu6319
@lulululu6319 7 жыл бұрын
በጣም በጣም ከምንም በለይ አስተማሪ አሳዛኝ አስደሣች ነዉ ቀጥሉበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@dgdhdhdhdhhxbhdhhdhhdhbd3397
@dgdhdhdhdhhxbhdhhdhhdhbd3397 5 жыл бұрын
እሞ
@fikerteatlabacwe356
@fikerteatlabacwe356 4 жыл бұрын
በጣም፡ደሥየሚል፡ነው፡ቀጥሉበት፡ሠላም፡ለኢትዮጵያ፡፡
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ፊልም እንደዚህ ነውጅ አመሰግናለሁ አስተማሪነው
@firdosejustin4257
@firdosejustin4257 5 жыл бұрын
Betam arif film new thank you
@kibrinshaegry266
@kibrinshaegry266 7 жыл бұрын
ፍልም ማለት ይሄ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ነው የሠራለት ህዝቤ ሆይ እንተሣሠብ እንተዛዘን
@berukbreuk2637
@berukbreuk2637 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
@user-sc8vj1gn6v
@user-sc8vj1gn6v 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስየሚለው ኢሳም ካለበት ባልወደውም አያለሁ
@zenashuaq375
@zenashuaq375 7 жыл бұрын
betame des yilale tnx
@brtukanzahra3162
@brtukanzahra3162 5 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪና አዝናኝ ፊልም ነው ቀጥሉበት
@user-tu7nd1og4m
@user-tu7nd1og4m 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስሲል ቀጥሉበት የሀገሬልጆች
@user-hy3mj8mp9n
@user-hy3mj8mp9n 7 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ የጠበኩት ፊልም ነበር ኢሳም ያለበት ፊልም በጣም ደስስስስስ ስለሚለኝ በጉጉት ነው ያየሁት ኢሳም እንደዚህ ይስራል ብየ አልጠበኩም ነበር ግን ፊልሙ አስተማሪና ደስ እሚል ፊልም ነው እናመስግናለን
@selamawitkedirahmed101sela5
@selamawitkedirahmed101sela5 7 жыл бұрын
ዋው ነው ፊልም ብሎ ዝም እናመሰግናቸዋለን
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 4 жыл бұрын
ኢሳምን ከዚህ አለም ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ሲመጣ አወኩት ሙሀመድ ሚፍታህንም አላህ ትመለወሰዉ ድምፃዊ ሀሊማንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ያሳያቸዉ
@amna3953
@amna3953 4 жыл бұрын
Aminnnn
@abuomer6396
@abuomer6396 4 жыл бұрын
አሚን
@user-bi5sl4bb9o
@user-bi5sl4bb9o 4 жыл бұрын
ያረብ አሚን
@feydultube320
@feydultube320 3 жыл бұрын
ኣሚን
@mohammedAli-xv3vj
@mohammedAli-xv3vj 5 ай бұрын
ያረብ አሚንን እኛንም ከወሧሽ ሸይጧን ይጠብቀን
@user-ee3jq4ce6h
@user-ee3jq4ce6h 5 жыл бұрын
ለኢሳም ሀበሻ like😘😘😘
@tigesttesfaye595
@tigesttesfaye595 7 жыл бұрын
You guys did a nice job👉🏽Best movie!
@helenkidane4616
@helenkidane4616 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ።
@fireweyniteklab6275
@fireweyniteklab6275 7 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው
@azebgetachew3456
@azebgetachew3456 7 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም
@Medo-ot5gp
@Medo-ot5gp 7 жыл бұрын
በጣምየሚያስተምርነውይመቻችሁ።
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@user-ld9ji4ji1p
@user-ld9ji4ji1p 7 жыл бұрын
#በጣም ደስ #ይላል #በጣም #እናመሰግናቸዋለን #♥♥♥
@tizitakhan3985
@tizitakhan3985 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
i like this movie, specialy the two recalling memorys of school days. i also remember those days
@helengaleni9506
@helengaleni9506 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሰ የሚል ልብ የሚነካ ፍልም ነው እናመሰግናለን
@SA-fu9db
@SA-fu9db 7 жыл бұрын
ሳሙኤል ምነው ጥሩ ልጂ ነበር ጭካኔ አያምርብህም በሀገሮችህ ልጆች ላይ ባይዘዌ ፊልሙ አሪፍ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ይልመድባችሁ አዳድስ ...
@bettyelsa9353
@bettyelsa9353 7 жыл бұрын
esamye ante yalkebtn filem degageme bayew ayselchgnm I love you 😍
@wow10q69
@wow10q69 7 жыл бұрын
ዋው ተባረኩ ሂወት ያለው ፊልም ነው ቀጥሉበት!!!
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናቸዋለን ቀጥሉበት
@lordismyshephard2522
@lordismyshephard2522 6 жыл бұрын
ዋው ይመቻችሁ
@bojanmilivojevic1502
@bojanmilivojevic1502 4 жыл бұрын
Esamen Enem wedewalhu Betam be bezeh alderaderem meret Ethiopiawi ...❤️🇪🇹
@birukeadimasu3489
@birukeadimasu3489 7 жыл бұрын
woww betam dess yemil film. thank you.
@mtagesaspiadanydany8894
@mtagesaspiadanydany8894 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን
@user-ec7wj7ky4s
@user-ec7wj7ky4s 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኢሄ ልጅ እርጋታው ደስ ሲል ብሩክ ማለት ነው
@aisyahcynk7132
@aisyahcynk7132 4 жыл бұрын
እኔም ያምረኝል ቆጁነዉ
@hanahadasa7601
@hanahadasa7601 7 жыл бұрын
ቆንጆነው መሰለኝ ላየውነው ኢሳም ካለበት 100%ቆንጆነው
@senayt8606
@senayt8606 5 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው በደንብ ያማረ ድራማ ዛሬ ገና አይሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ
@saraabe8933
@saraabe8933 7 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ፊልም ነው በተለይ ተዲየ በጣም ነው የሚወድህ!!!!
@genetkebede415
@genetkebede415 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና ደስ የሚል ፊልም ነው ብሩኬ & ሳሚ የኔ ምርጦች ስውዳችሁ ኢሳምየ እዛህ ፈልም ላይ ክፉ ሁነህ ብተውንም ደርሰቱ ያንተ መሆነ ግን በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ታርክ ነው እናመስግናለን
@misrakadir8259
@misrakadir8259 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zabibaahmad4075
@zabibaahmad4075 5 жыл бұрын
የኢስማኢል ሚስት ፅናቱን ይስጥሽ
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 4 жыл бұрын
አሁን አረፈች
@rabaabdusomed8915
@rabaabdusomed8915 4 жыл бұрын
በጣም
@zebnamolla4932
@zebnamolla4932 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፈልም ነው እነመስግን አለን በርቱ እንወዳችሁ አለን allllll
@burkwahburkwah6986
@burkwahburkwah6986 Жыл бұрын
Thank you so much
@eyesusyadenal8383
@eyesusyadenal8383 6 жыл бұрын
The best Ethiopian movie, best actors the whole package is awesome. The actors should be watched in other movies I mean all of them. This movie should be rated #1 Ethiopian movie.
@mahletassefa2801
@mahletassefa2801 7 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ትልቅ ትምህርት ያለው ፍቅርና ትእግስት ሁሌም ልብን መግዛትም ሆነ ማሸነፍን ይችላሉ
@mssumi5642
@mssumi5642 6 жыл бұрын
እውነቴን ነው ኢሳምን በጣም ነው የምወድው ሲከፍው እኔም ይከፍኛል ሲስቅ እኔም እስቃለሁ ሁልግዜም በደስታ ያኑርህ
@Bb-hu8qt
@Bb-hu8qt 7 жыл бұрын
ፍልሙ አሪፍ ነው እነመስግነለን ኢሳም ሀበሻ የኔ ፎንቃ ስወድህ
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 5 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነዉ ደጋግሜ ሳየዉ
@hayatyeemamenafqiihawwiink4743
@hayatyeemamenafqiihawwiink4743 6 жыл бұрын
esamyyee yene konjo nurlen sh amt yene wubbi
@adigyaadigya1741
@adigyaadigya1741 7 жыл бұрын
አማንዬ ድምፅክ በጣም ነው ይምወድልህ አንተ ያልክብትን ሁሉ ያምራልልል
@mimiwendemu3998
@mimiwendemu3998 3 жыл бұрын
This movie very fantastic I love it 🥰
@tgtg7352
@tgtg7352 7 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው አሁን በደብ ልይ ኢሳም አለበት ዋውውውው ኢሳም ያለበት ፌልም ሲደላኝ ኡፍፍፍፍፍ ማርርርር
@motomoto2311
@motomoto2311 4 жыл бұрын
ዋወወወወ
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 661 М.
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 7 МЛН
100❤️
00:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 65 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,6 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 79 МЛН
Temnet (ተምኔት) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:25:55
10 አማላይ ወንድ አክተሮች | top 10 best Ethiopian actors
1:35
Ethiopian film 2017 - Endatketelegn
1:26:49
Addis Films
Рет қаралды 606 М.
የጠበሳ ቅኔ Ethiopian movie 2018
1:26:46
AmharicTV
Рет қаралды 498 М.
New Ethiopian Movie - Yadam Gemena 2015 Full (የአዳም ገመና)
1:31:53
Tr Ethio Music
Рет қаралды 2,7 МЛН
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
amazing ethiopia film trilars @@##
5:55
ፏ ፊልም ፕሮዳክሽን Fao film prodaction
Рет қаралды 23 М.
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН