No video

ውርጃና የወሊድ መከላከያ - የወጣቶች ሕይወት - ክፍል 12 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ I Abortion & Contraception - The Life of Youth

  Рет қаралды 81,662

Henok Haile - Official Channel

Henok Haile - Official Channel

Күн бұрын

በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተሠጠ ተከታታይ የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊትና በኋላ ያለውን ሕይወት የሚመለከት ትምህርት ነው፡፡ ይህ ትምህርት በማኅበረ ጽዮን ፈቃድ እዚህ የተለቀቀ ነው፡፡ A series of sermons given by Deacon Henok Haile about the life of Youth before and after Marriage. This sermon is uploaded with the full permission of @Mahibere Tsion ማኅበረ ጽዮን

Пікірлер: 172
@user-qc7tq6vf1b
@user-qc7tq6vf1b 3 жыл бұрын
ውዱ ወንድሜ ኑርልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእመቤታችን ዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@hirutnegash8987
@hirutnegash8987 3 жыл бұрын
Amen
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 11 ай бұрын
Amen3
@williyamfriderik8830
@williyamfriderik8830 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በእኔ እና በወንድሜ ተደርጓል ወሊድ መከላከያ ትጠቀም ነበር እናቴ ነገር ግን እግዚአብሔር እኔ እና ወንድሜን ፈጠረን ያዉም መንታ ነን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል ምን ፈጥሮኝ በሀጥያቴ ባሳዝነዉም እወደዋለዉ ይቅር እንደሚለኝም አምናለዉ ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አሜን😘🙏🙏🙏
@yordinaa2119
@yordinaa2119 Жыл бұрын
እንዳንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን እድሜ ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@user-hw4rc5cb9u
@user-hw4rc5cb9u 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም ሳናውቅ በስህተት እያወቅን በድፍረት የሰራነውን አጥያት ይቅር ይበለን አሜን
@keriamen3250
@keriamen3250 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@kemekem6556
@kemekem6556 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ፀጋውን እጥፍ አድርጎ ይስጥልን
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
Kale hiyewet yasemaln
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እቁ መምህራችን መምህር ዲ /ን ሄኖክ ሀይሌ
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 3 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ተግባሪዎች ያድርገን
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@user-sq2rb8vt6e
@user-sq2rb8vt6e 3 жыл бұрын
ለመምህራችንቃለህይወትያሠማልንእድሜጤናይስጥልን
@eritrealove7981
@eritrealove7981 3 жыл бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚኣብሄር ይመስገን። ንዓኻ ሓውና ድማ ኣምላከ ቅዱሳን ብዕድመን ጸጋን ይሓልወካ። ኣማላጅነት ናይ ኣዴና ቅድስት ድንግል ማርያም ምሳካ ይኩን። የቀንየልና።
@adina.6549
@adina.6549 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥህ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@helenlemma1871
@helenlemma1871 2 жыл бұрын
memihr tsegawn yabzalh
@user-vy8wk8td8f
@user-vy8wk8td8f 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉኡ የብዘሐልካ ክብር ድያቆን ሓወይ ሙሉእ ፀጋ ጥዕና ሂቡ እግዚአብሔር ኣምላኽ ኣብ ቤቱ የንብርካ መድህና ኣለም✝️
@bahirmogese2413
@bahirmogese2413 2 жыл бұрын
kalehiwot yasemaln
@feqertselasi8965
@feqertselasi8965 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln yagelegelot zemenhen Amelake Kdulan Yebarklh Memher
@merontemesgen4450
@merontemesgen4450 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማለን በእድሜና በጤና ያቆይልን🙏
@etsegenet1178
@etsegenet1178 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን:ወንድማችን እግዚአብሔር አምለክ ፀጋውን ያብዛልኸ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ""" ይሁን""ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን""'የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ልቦናችንን ያብራልን❤️✝️
@yashihaile93
@yashihaile93 3 жыл бұрын
Be ewunet kale hiwot yasemalen tsegawun yabzaleh yagelgelot zemenehn yarzemew enku ye Eme brehan lj
@user-im3gr1vi6u
@user-im3gr1vi6u 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🤗
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 3 жыл бұрын
Memher kale hiwet yasmalna egzabher tsegu yabzaleh
@user-kk4nw8mf5h
@user-kk4nw8mf5h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
ፅንስ ማስወረድ ወደ ኃላ አስቀርቶናል ብዙ ጉድ አለ😥 ልጅ ፀጋ ነው ደስ ይላል ኦፍ😭 መከላከልም ምንም አይሰራም እኛን ያሳደገን እግዚአብሔር ነው እንጅ ሞልቶልን አይደለም ምን ላበለው ተብሎ ፀጋ አይከለከልም ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@lamrotwerkutesfaye996
@lamrotwerkutesfaye996 Жыл бұрын
Abatu kekadshes mn targiyalshe
@lamrotwerkutesfaye996
@lamrotwerkutesfaye996 Жыл бұрын
Abatu kekadshes mn targiyalshe
@tigisttg7080
@tigisttg7080 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏✝️❤
@Ejigayehu-tv9zl
@Ejigayehu-tv9zl 6 ай бұрын
ወንድሜፀጋበርከቱንአምላክለዘላለምይጨምልህ።ሁሌምእንድሀለንእንቁመምህራችን
@zeinakassa806
@zeinakassa806 3 жыл бұрын
Egziyabeher denek amelak new yemisanew yelem amen 🙏🙏🙏
@alemseteegaradisu6666
@alemseteegaradisu6666 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏👏👏ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን መልካም ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@almazgrma9969
@almazgrma9969 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet yasemaln
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 2 жыл бұрын
የህይወትን. ቃል ያሰማልን. መምህራችን 👏👏 የሰማነውን. በልቦናችን. ይጻፍልን
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሠቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 😁❤ አናኒያን አዛኒያን ሚሳኤልን ከሚነደው እሳት እንዳወጣሀቸው እኛንም ከችግር ከስቃይ ከክፍ ነገር ሰውረን ሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል 💠💠💠 አሜን✝️✝️✝️
@mintamezigebu6296
@mintamezigebu6296 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,ውድ,መምህራችን🙏❤
@meazawudu1653
@meazawudu1653 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ይሄን ወሳኝና ድንቅ ትምህርት ቀድሜ እንድሰማ የፈቀደ እግዚአብሔርም ይመስገን፤ ቤተሰብን ለመመጠን በሚል እሳቤ በዚህ የነብስ ማጥፋት ስራ ውስጥ ያሉ ባለ ትዳሮችና የህክምና ባለሙያዎችም አሁንም ጊዜው አልረፈደም መፍትሄው ከዚህ ሀጥያት መራቅና ንስሃ መግባት ነው እግዚአብሔር መልካሙን የሚያዘጋጅ ቸር መሀሪ ነው፡፡ ‹‹ሁሉ ተፈቅዶልኛል ሁሉ ግን አይጠቅመኝም››
@feralemyohanes3603
@feralemyohanes3603 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! በእውነት እግዚኣብሄር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን
@mintamezigebu6296
@mintamezigebu6296 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasmalen memeher amen amen amen
@marc-andrewetzig7818
@marc-andrewetzig7818 3 жыл бұрын
Kale heiwat yesmalna Mamhre
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 3 жыл бұрын
ወንድማቺን መምህራቺን ድያቆን ሃኖክ ኃይሌ ቃልህይወትን ያሰማልን 🙏🙏
@tadushocha7389
@tadushocha7389 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሐብከ ዘከመ ልብከ ወይፍጽም ከለ ኩሉ ስምረትከ መምህሬ💗 እግዚአብሔር የሐብከ ጸጋ በድበ ጸጋ💗
@alemaydagne9816
@alemaydagne9816 3 жыл бұрын
ግሩምና ድንቅ አድርጎ የፈጠረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@solianaberihun
@solianaberihun 3 жыл бұрын
Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek erijme edma ketena gar yestelen
@bayushtariku5276
@bayushtariku5276 3 жыл бұрын
Mimeher kalhiwot yasmalen. Ergem edemi ketina gare yehuneleh.
@nadiezarga9816
@nadiezarga9816 3 жыл бұрын
የህይወት ቃለ ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋዉ ይብዛልን
@zeinakassa806
@zeinakassa806 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@naajanojaa7
@naajanojaa7 2 жыл бұрын
የእኛ እንቁ መምህር ቃለ ህውሃት ያሰማልን
@user-gi7vi2xk2t
@user-gi7vi2xk2t Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑርልን አንተን ቡዙ ተምሬለሁ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@mulu109
@mulu109 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ያቆይልን ይጠብቅልን 👏
@tigistyemekaellij2866
@tigistyemekaellij2866 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ሠሌዳ ይፃፍልን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያለማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን እግዚአብሔር የቸርነቱን ስራ ያድርግልን አቤቱ እግዝኦ ማረን ይቅር በለን ይሄ ትምህርት በ2 አመት ውስጥ ደጋግሜ አዳምጬዋለሁ ወደ ፊት እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለሚኖረው ሕይወት ጥሩ ግንዛቤን አግኝቼበታሁ ሁሉ ሰው እድሉን አግኝተው በትምህርቱ ቢጠቀሙበት ምኞቴ ነው ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፉልን
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 11 ай бұрын
Kale hiwoten yasemalen mengestun yawreselen amen
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን በእውነት ነምህርቱ በጣም እውቀት ገንቤ ነው አምላክ ፀጋውን ያብዛልውት ድንግል ማርያም በረድኤት አትለዮት
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@yeshiworkkifle705
@yeshiworkkifle705 2 жыл бұрын
እመቤታችን ታሳድግህ አንተ በእግዚአብሔር ቸርነት ሰውን ሙሉ ታደርጋለህ
@user-bv3fr9em2w
@user-bv3fr9em2w 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር
@user-nu3iq6re2q
@user-nu3iq6re2q 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህር
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 2 жыл бұрын
መምህር ቃልህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏
@rahelhalefom6133
@rahelhalefom6133 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ውድ መምህራችን❤😍
@logostube5696
@logostube5696 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተቀድቶ የማያልቅ ውድ መምህራችን።
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 жыл бұрын
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
@yuhanakasshun2835
@yuhanakasshun2835 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏
@videoroom485
@videoroom485 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ለሁላችን ተስፋ የሆነውን ቃል በዕውቀት ታስተምረናለህና ፀጋህን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@saramitku7773
@saramitku7773 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን
@ge821
@ge821 3 жыл бұрын
🙏 አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን በጥበብ በፀጋ በጤና ይሙላልህ : በህይወትህ ሁሉ የቅዱሳን ምልጃና ረድኤት አይለይህ : አባትህ ሊቀ መልእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ 🙏
@user-cr8tp1lc8b
@user-cr8tp1lc8b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክክ መምህራችን 🙏
@MasaratTaye-p2o
@MasaratTaye-p2o 10 күн бұрын
Amen amenamen
@user-rq5vl7mm7z
@user-rq5vl7mm7z 3 жыл бұрын
በዉነት በጣም ድንቅ ት/ቲ ነዉ ለመምህራችን ፀጋ እግዚኣብሔር ያብዛልህ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን ኣሜን፫
@sarahwubshet3534
@sarahwubshet3534 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማዎት መምህር
@arsiemamariam8219
@arsiemamariam8219 3 жыл бұрын
Selam Diyakon! Qal hiwet yasemaln.
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwote yasamalen memerhachin
@ameieworkameiework61
@ameieworkameiework61 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖካችን እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
@Rita-kx5gp
@Rita-kx5gp 3 жыл бұрын
Kake hiwot yasemalin bedme betsega yitebkilin 🙏🙏🙏
@tshayetogu149
@tshayetogu149 2 жыл бұрын
MEMHERE QALHIWETENE YASEMALENE XEGAWENE YABEZALHE BEXAME WESANE TEMHERETENEWE 🙏🙏🙏🙏❤❤
@almazkede9183
@almazkede9183 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅህ ያገልግሎት እድሜክ ያርዝምልን
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ
@tigist4257
@tigist4257 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏❤️✝️⛪️❤️
@almaze1235
@almaze1235 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 2 жыл бұрын
Amen..Amen....Amen..qalwetey.ysmalney..mamerihy.❤️❤️🙏🙏
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@user-hd5ik8sl8k
@user-hd5ik8sl8k 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@selamtube7601
@selamtube7601 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወቱ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንኳን አብሮ አደረስን😍
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 3 жыл бұрын
+++አሜን.አሜን.አሜን.+++ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@rahelminas980
@rahelminas980 3 жыл бұрын
Memirach kale hiwot yasemalen mengeste semayat yadrslen Amen Amen Amen
@asnakubekaris821
@asnakubekaris821 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችንቃለህይወት ያሠማልን
@user-iu4vr5dq7r
@user-iu4vr5dq7r 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን የምታሰተምረን ሁሉ በልቦናችን ያሳድርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsedaleabay2508
@tsedaleabay2508 2 жыл бұрын
Amen kale hiyowet yaselale bedemi be tsga yetbkelen.
@kidistmetreya7082
@kidistmetreya7082 3 жыл бұрын
Kale hewot yasmalen bdemena tena ytebekelen Amen Amen
@nenenenene9965
@nenenenene9965 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-me1bm5us5e
@user-me1bm5us5e 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ih9ww9lx5r
@user-ih9ww9lx5r 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማቻን
@kibiryube7553
@kibiryube7553 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 29 МЛН
🛑የመገለጥ ዘመን || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
41:31
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 177 М.
የዩቲዩብ አይምሮ #class #youtube #traning
45:15
Donkey Tube Academy
Рет қаралды 14 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН