ፓርላማ ላይ የቀረበው ጥያቄ እና የጠ/ሚሩ ምላሽ | PM Abiy Ahmed

  Рет қаралды 306,594

Addis Daily  አዲስ ደይሊ

Addis Daily አዲስ ደይሊ

Күн бұрын

abiy ahmed,pm abiy ahmed,abiy ahmed parliament address,dr. abiy ahmed,abiy ahmed at frontline,abiy ahmed inauguration,ethiopia's prime minister abiy ahmed,pm abiy parliament,full speech of prime minister dr. abiy ahmed,pm abiy speeches,pm abiy,armed conflicts,abiy,ethiopia: full speech of prime minister dr. abiy ahmed - enn,prime minister abiy ahmed addresses parliament over tigray conflict,parliament,ethiopian parliament,albin kurti,zemen drama,amhara
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ,ዶክተር አብይ አህመድ,ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ,የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የጅቡቲ ጉብኝት,ዶ/ር አብይ,ዶክተር አብይ,ጠ/ሚኒስትር ዶክተር አብይ,ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ,ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በጎንደር,ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አዲስ አበባን በተመለከተ የተናገሩት,#reyotmedia #tewodrostsegaye #ethiopia,fana news,fana tv,ethiopia,addis abeba,ጎንደር,ወልቃይት,fana television,pm abiy in berlin,abiy ahmed,በቀጥታ ተከታተሉ,fana broadcasting corporate,fana zena,fana show,ፋና ቲቪ,ebc,etv,etv news,ethiopian,ethiopian news,amharic,amharic news,latest ethiopian news,fana television,addis ababa,ethiopia,pm abiy ahmed bale zone visit,pm abiy visit on farm land
#abiyahmedparlama #abiyahmedparlamaspeechtoday #abiyahmedparlamaspeech #abiyahmedparlamayesterday #abiyahmedparlamatoday #abiyahmedparliamentspeechtodayfanatv #abiyahmedparliamentspeechtodayetv #dokterabiyahmedparlama #doctorabiyahmedyesterdayparlama #abiyahmedparlamaand

Пікірлер: 677
@heymidssye8127
@heymidssye8127 2 ай бұрын
መድሀኒያለም ይፍረድብህ የሚስኪኖች የጭቁኖች እባና ደም የአማራ ህዝብ ስቃይ ይፋረድህ ህሌናህ ይጠይቅህ😢😢😢😢
@HehBsb-kj6kf
@HehBsb-kj6kf 25 күн бұрын
አላህ ይይጠብቅህ ከዚህ አዉሬ ምንግስት
@DerejeAya-vl7fl
@DerejeAya-vl7fl 3 ай бұрын
ጀግናዬ አይዞህ፤እወነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር።እግዚአብሔር ሰው ያድርግህ።
@GizashLibay
@GizashLibay 2 ай бұрын
ሰውን ከማታለል ብትቆጠብ ይሻላል እውነተኛ ፈራጅ ይፈርዳል የራሔልን እንባ የተቀበለ አምላክ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ይቀበል
@AmaheraGonder
@AmaheraGonder 2 ай бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እመኑይ የአማራ በማንነቱ የሚደረግ ግፍ አንድቀን ነፃ የወጣ ለት እጃ እጃ
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 2 ай бұрын
ጥርስ ያለው አጋንንት !! ቤተ -መንግሥት
@Beyhun-q5g
@Beyhun-q5g 2 ай бұрын
አባቱን የማያዉቅ ሰለአባቶች መናገር አይቻልም😢
@ZainatZainat-u6d
@ZainatZainat-u6d 24 күн бұрын
እጃተ ያለዉን ጀግራ ለህዝብ ተቆርቋሪ ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 3 ай бұрын
ድንቄም ፓርላማ እንዲህ አድርጎም የለ የወከሉት ህዝብ እንደቅጠል ሲረግፉ ቃል የማይተነፍሱ
@amanueladdis9941
@amanueladdis9941 2 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል ጀግናችን በርታ
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u 27 күн бұрын
የንፃሀን ደም ዩፉሪዱ አሜን
@YasenKing-zh1jv
@YasenKing-zh1jv 3 ай бұрын
እሜገርመኝ ነገር ምንግዜም ጥያቄ ሲጠየቅ መልስ የለም እሜጠየቀው ሌላ ነው እሜያወራው ተርት ተርት
@teka1528
@teka1528 3 ай бұрын
FANDYA! YEFESAM LIG! SELEAREKE WURA ENGE, ANTE , MAYEM, YESHERMUTA LIG!
@120Mil
@120Mil 2 ай бұрын
@@teka1528የማትረባ አህያ። ያልገባው አጨብጫቢ ነህ።
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
እራሱ ገዳይ አስገዳይ ምኑን ይመልሰው እግዚአብሔር ይፍረድ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 28 күн бұрын
እሱነው አዋጂብሎ ግዴሉያለው ምን መልሳለው እዴውም ዴስተኛነው
@ZainatZainat-u6d
@ZainatZainat-u6d 24 күн бұрын
ጥያቄዉ በጣም ትክክል ነበር መልስ ግን ዜሮ ነዉ❤❤❤
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 2 ай бұрын
እውነት ስትናገር የእውነት አምላክ ነው የሚጠብቅህ የሚያወጣ የሚያስገባ የእውነት አምላክ እውነትን ይወዳል ከእውነት ጋር ይተባበራል። ኢትዮጵያ የምትፈልገው እንደዚህ አይነትን በስርዓት እና በውቀት አንድነት ጥያቄ ጠይቆ መፍትሄ ለማምጣት የሚጥረውን እግዚአብሄር ይወዳል ይጠብቃል
@مونكاملاك
@مونكاملاك 2 ай бұрын
ጀግናዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@zinashtezera190
@zinashtezera190 3 ай бұрын
እንደ አንተ አይነት ለህዝብ ተቆርቌሪ ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ❤
@Muhammad-sn9xr
@Muhammad-sn9xr 3 ай бұрын
አቦ ዪማቺሽ❤
@AmaheraGonder
@AmaheraGonder 2 ай бұрын
እበት የብላህ
@ayenewtefera6428
@ayenewtefera6428 3 ай бұрын
አፊ ቁረጥ ይበል አበባዉ የበላይ ዘለቀ ልጅ ስንት ስንት ሆዳም አጨብጫቢ አሽከር ባለበት ዻርላማ በለበት እንደዚህ እውነትን አፍረጥርጦ መጠየቅ ምን ያህል መስዋትነት እንደሚያስከፍል እያወቅህ በድፍረት መጠየቅ ይገርማል በጣም ጥልቅ መስዋትነት ነው ታሪክ አንድ ቀን ይመሰክርልሀል
@WondimuAlemayehu-iy6vq
@WondimuAlemayehu-iy6vq 3 ай бұрын
መልሱም እንደዛው ነው
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 3 ай бұрын
ኤሳ ጅራ ??? ………………… የኦሮሞ እንከፍ ፣ እቅደ ጠማማ፣ ዱካው የሚያሳስት ፣ ውስጡም የገለማ፣ ባልበቃ አእምሮው ፣ ትውልድ ሲያተራምስ ሀገር ሲያጠነባ፣ ተወዝፈን አንይ፤ ተባብረን እናጽዳው ፣ ዘመቻ እንግባ። የካደ ይመለስ ፣ ይገስግስ ያመነ ሰምተንም አይተናል፤ ብሶት ወለድ ትውልድ ፋኖ እንደዘመነ። የማሞ ልጅ ታሞም ጥላው የተፈራ፣ "ክተት ባለህበት" በማለት ሲጣራ፣ አምነነው እንድፈር፤ አንደር ለደረቅ ብጥስጣሽ እንጀራ። አብይ ይሉት ሙርተድ ፣አስመሳይ ፣ ንክ፣ እንከፍ፣ ከነትርካምርኪው ዋጋውን እንስጠው ፈንቅለነው ይረፍ። "አብይ" ይሉት ሙርተድ ፣እንከፍ ኦነግ ሸኔ ፣ እሙን ነው መሆኑ ኢትዮጵያን ያጠፋ እርጉም አረመኔ ። የአመንዝራዎቹ የህወአት እና የኦነግ ጋብቻ በወራዳነቱ በመላውዓለም ውስጥ አይኖረውም አቻ። የማሞ ልጅ ታሞም ጥላው የተፈራ፣ "ክተት ባለህበት" በማለት ሲጣራ፣ አምነነው እንድፈር፤ አንደር ለደረቅ ብጥስጣሽ እንጀራ። የኦሮሞ እንከፍ ፣ እቅደ ጠማማ፣ ዱካው የሚያሳስት ፣ ውስጡም የገለማ፣ ባልበቃ አእምሮው ትውልድ ሲያተራምስ ሀገር ሲያጠነባ፣ ተወዝፈን አንይ፤ ፈንቅለን እንጣለው ፣ ዘመቻ እንግባ። የካደ ይመለስ ፣ ይገስግስ ያመነ እያየን እንድፈር ብሶት ወለድ ትውልድ ፋኖ እንደዘመነ። ሸኔ ኤሳ ጅራ ???????? የፋኖን ጉንጭ አውልቅ ቡጢ ስለፈራ፣ ሸገር ከተማ ውስጥ ተወጥሯል አሉ በቅዘናም ግብር ፣ በምሽግ ቁፈራ። ማስታወሻ …………… አሁን ላይ ከአብይ አገዛዝ ጋር መደራደር የኦሮሞ እንከፎች በኢትዮጵያ ላይ የፈፀሙትን አሳፋሪ ሀገር አቀፍ ድርጊት ማዳፈን ነው። ዘረኞችም ሆኑ መጭው ትውልድ የአማራን ሀገር ወዳጅ ልበ ቅንነት በሚገባ ይገነዘብ ዘንድ የትጥቅ ትግሉ መቀጠል ነው ያለበት። በመይሳው
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x 3 ай бұрын
ጋላላላ አራጅ ነዉ
@Yusufxasann
@Yusufxasann 3 ай бұрын
IF ABY AHMED DOESN'T GO. ETHIOPIA IT WILL BE LIKE RWANDA 1990. THE PEOPLE OF ETHIOPIA MUST CHOOSE BETWEEN GOOD AND EVIL.
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 3 ай бұрын
ኤሳ ጅራ ??? ………………… የኦሮሞ እንከፍ ፣ እቅደ ጠማማ፣ ዱካው የሚያሳስት ፣ ውስጡም የገለማ፣ ባልበቃ አእምሮው ፣ ትውልድ ሲያተራምስ ሀገር ሲያጠነባ፣ ተወዝፈን አንይ፤ ተባብረን እናጽዳው ፣ ዘመቻ እንግባ። የካደ ይመለስ ፣ ይገስግስ ያመነ ሰምተንም አይተናል፤ ብሶት ወለድ ትውልድ ፋኖ እንደዘመነ። የማሞ ልጅ ታሞም ጥላው የተፈራ፣ "ክተት ባለህበት" በማለት ሲጣራ፣ አምነነው እንድፈር፤ አንደር ለደረቅ ብጥስጣሽ እንጀራ። አብይ ይሉት ሙርተድ ፣አስመሳይ ፣ ንክ፣ እንከፍ፣ ከነትርካምርኪው ዋጋውን እንስጠው ፈንቅለነው ይረፍ። "አብይ" ይሉት ሙርተድ ፣እንከፍ ኦነግ ሸኔ ፣ እሙን ነው መሆኑ ኢትዮጵያን ያጠፋ እርጉም አረመኔ ። የአመንዝራዎቹ የህወአት እና የኦነግ ጋብቻ በወራዳነቱ በመላውዓለም ውስጥ አይኖረውም አቻ። የማሞ ልጅ ታሞም ጥላው የተፈራ፣ "ክተት ባለህበት" በማለት ሲጣራ፣ አምነነው እንድፈር፤ አንደር ለደረቅ ብጥስጣሽ እንጀራ። የኦሮሞ እንከፍ ፣ እቅደ ጠማማ፣ ዱካው የሚያሳስት ፣ ውስጡም የገለማ፣ ባልበቃ አእምሮው ትውልድ ሲያተራምስ ሀገር ሲያጠነባ፣ ተወዝፈን አንይ፤ ፈንቅለን እንጣለው ፣ ዘመቻ እንግባ። የካደ ይመለስ ፣ ይገስግስ ያመነ እያየን እንድፈር ብሶት ወለድ ትውልድ ፋኖ እንደዘመነ። ሸኔ ኤሳ ጅራ ???????? የፋኖን ጉንጭ አውልቅ ቡጢ ስለፈራ፣ ሸገር ከተማ ውስጥ ተወጥሯል አሉ በቅዘናም ግብር ፣ በምሽግ ቁፈራ። ማስታወሻ …………… አሁን ላይ ከአብይ አገዛዝ ጋር መደራደር የኦሮሞ እንከፎች በኢትዮጵያ ላይ የፈፀሙትን አሳፋሪ ሀገር አቀፍ ድርጊት ማዳፈን ነው። ጥንቦቹ ዘረኞችም ሆኑ መጻኢው አዲስ ትውልድ የብሔረ አማራን ሀገር ወዳጅ ልበ ቅንነት በሚገባ ይገነዘብ ዘንድ የትጥቅ ትግሉ እስከ አራት ኪሎ ቀጥሎ የአሸናፊነቱን ስነ ልቦና የአረንጓዴ ቢጫ ቀዩን ሰንደቅ ክብር በመላው ዓለም ላይ ዳግመኛ እያንቦገቦገ ማሳየት አለበት። መይሳው
@Mokamil-gd2ok
@Mokamil-gd2ok 2 ай бұрын
በጣም ትክክልል ፍትህ ለህዝብ ለሀገሩ እውነት ተናገር እናመሠግናለን ፍትህ ለህዝቡ
@rashidkhoori
@rashidkhoori 2 ай бұрын
የኔጀግና አላህይጠብቅህ ከሰወ አወሬ❤❤❤
@rahelemeshaw3684
@rahelemeshaw3684 2 ай бұрын
የጀግና ጀግና ብዬሀለሁ ምን ዋጋ አለው ከዚህ በኋላ የሚገጥምህን ነገር ማሰብ አልፈልግም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 3 ай бұрын
ከከንቲባ አብይ አህመድ የፓርላማ ንግግር መረዳት እንደቻልኩት፣ አንድ፣ እኔ ከስልጣን ከተነሳሁ ኢትዮጵያ ልክ እንደ ሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ትሆናለች/ ትፈርሳለች። ሁለት፣ እኛ ወታደሮች ነንና መፈንቅለ መንግስት በኢትዮጵያ አይሳካም አታስቡት። ሦስት፣ ስልጣን ላይ እንደመጡ የሚናገሩትንና አሁን አሁን የሚናገሩትን ስናመዛዝን በጣም ተስፋ የመቁረጥ ስሜትን እንመለከታለን። ከዚህም በመነሳት በመፈንቅለ መንግስት ሰበብ በቅርቡ የሚገደሉ፣ የሚታፈኑና የሚታሰሩ ሰዎች እንዳሉ አመላካች/ ጠቋሚ ንግግር ነው። "ከሰሞኑ በየሆቴሉ/ ገስትሃውስ በመሰብሰብ መፈንቅለ መንግስት ሊያደርጉብኝ የሚመካከሩ አባቶች አሉ። " የአዲስ አበባ ከንቲባ አብይ አህመድ እንደተናገረው። #ወዮ ጭንቀት 😂😂😂
@ritateta-wf3uo
@ritateta-wf3uo 3 ай бұрын
ሰውየው ተጨንቆ ቀውሶ ንግግር እንኮን ተምታታበት ቀውስ 😅
@DanielTinoka
@DanielTinoka 3 ай бұрын
ትክክለኛ ሀሳብ ነው ፣ይህንን ትክክለኛ ጥያቄ በአክብሮት የጠዬቀውን ምሁርና መሰሎችን በታጠቁት ጋርዶች ለማስገደል ተኩስ እንዲከፈት ካቀነባበሩ በኋላ መፈንቅለ መንግሥት ስፈፅሙ እርምጃ ተወሰደባቸው እንደሚሉ ይገመታል ።ልክ ከጅምሩ ጀምሮ እያስገደሉ እኛ አናውቅም እንደምሉት።
@Yusufxasann
@Yusufxasann 3 ай бұрын
አብይ አህመድ ካልሄደ። ኢትዮጵያ እንደ ሩዋንዳ 1990 ትሆናለች። የኢትዮጵያ ህዝቦች በመልካም እና በክፉ መካከል መምረጥ አለባቸው።
@Yusufxasann
@Yusufxasann 3 ай бұрын
አብይ አህመድ ካልሄደ። ኢትዮጵያ እንደ ሩዋንዳ 1990 ትሆናለች። የኢትዮጵያ ህዝቦች በመልካም እና በክፉ መካከል መምረጥ አለባቸው።
@nuhamineyadu799
@nuhamineyadu799 3 ай бұрын
ጀግና ነህ እውነት ተናግሮ የመሽበት ማደር እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@pookumol7075
@pookumol7075 3 ай бұрын
ዋውው ምርጥ ጥያቄ ነበር መልስ ግን ማፊ
@helenahelena7617
@helenahelena7617 2 ай бұрын
መልሥ ለመመለሥማ ጥሩ ጭቅላት ያለዉ ያሥፈልጋል የክፉ ነተ ሠባዊ መብት ኮሚሽን ያርጋገጠዉ የዘገበዉ ነዉ የንፁሀን ጭፍጨፋ ማለት በራሡ ሸምጥጦ እንዳይክድ ይርዳ ነበር ግን ከሀዲ ነዉ የሡ ሠልጣን ብቻ ነዉ ሚያሥጨንቀዉ እንጅ አማራ በ1 ቀን ቢያልቅ ጉዳዩ አደለም ሠይጣን ከዚህ የተለየ ሥራ የለዉም
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch 2 ай бұрын
ምን መልስ አለው ይሄ አዳቢሎስ ደሞ እየተኛነው የሚያዳምጠው
@AnwarAbdela-pq1kz
@AnwarAbdela-pq1kz 2 ай бұрын
ጦሪነቱን ካልቻሉ ለምን አይደራደሩም እየተዋጉ ስያሸንፉ ፋኖ ያሸንፋል ስሸነፉ (genocide) የአማራ ህዝብ አለቀ የምል ጫዎታ አይሰራም (ያሰውን ህይዎት እያጠፋህ ማንም ዝም ብሎ አያይህም)
@KingCr-u9c
@KingCr-u9c 2 ай бұрын
የጀግናው የአማራው ልጅ
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ ።
@GizashLibay
@GizashLibay 2 ай бұрын
ስልጣን መመኪያ አይደለም መመኪያ እግዚአብሔር ነው
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch 2 ай бұрын
❤ጀግና የጀግና ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ፣ንዴቱ ፊቱ ላይ ያስታውቃል
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j 3 ай бұрын
ትክክል በአማራነቱ እየታፈኒ ነው ያለት ፈጣራ አምላክ ይፍረድቢ አቢይ ምን መንግሥትነው ይህ ሠውበላነው😢😢😢😢😢😢😢😢
@AnwarAbdela-pq1kz
@AnwarAbdela-pq1kz 2 ай бұрын
የአማርኛ ፅሁፍ ኮርስ ውሰድ/ጂ
@FatumaSeid-k5h
@FatumaSeid-k5h 25 күн бұрын
ጥያቄ ጠያቂው ማሻአላህ በግል መነጋገርን መምረጥህ ትልቅነትህን ያመለክታል
@ritateta-wf3uo
@ritateta-wf3uo 3 ай бұрын
ጀግና ዋዉ በጣም ጀግና የኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ እነዚህ ጅቦች እውነት የተናገርውን ሁሉ ይበላሉ ይህ ሴጣን የሚቀናበት ሰው በል ድምፁን ባልሰማ
@habibshemim
@habibshemim 2 ай бұрын
ቆይ አቢይ ምን ያርጋቹህ የሞተ ትንኝ አትሁኑ የተቀመመ ሽቶ ለመሆን ጣሩ በምክክር የማይፈታ ችግር የለም። የዉይይትና የምክክር በር ከፍቶ መስጠቱ ብቻ ጀግንነቱን ያረጋግጣል
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 2 ай бұрын
​እኮበትክክል ምን ይበል ከዚበላይ ያረቢ አገራችንን ሰላም አርግል😢ን​@@habibshemim🙏
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
እሱ ያመጣውጦስነው !!!! ይሄ ቆሻሻ ነብስ በላ አብይ እግዚአብሔር እድሜውን ይሳጥረው
@madinakonjo9807
@madinakonjo9807 2 ай бұрын
እዳውን የቀነስከው የአማራን ህዝብ መግደልና ማሰርነው እንንዴ
@Zxyz995
@Zxyz995 2 ай бұрын
ሰውየው አጋንንት የወረሰው በመሆኑ፣ ያፈጠጠ እውነትን አይቀበልም፣ ግትር ነው፣ አረመኔ ነው። እኔ ብቻ ትክክል ነኝ፣ ሌላው ሁሉ ስቷል ብሎ የሚያምን በመሆኑ እንዲህ አይነት ጥያቄዎችን ባትጠይቁት፣ ለእንደዚህ አይንቱ ግትር፣ ደረቅ ሰው ዝምታ ነው የሚገድለው። እንዲህ አይነቱን በጾምና በጸሎት ነው። ይልቁንስ አባቶች ጾም ጸሎት እንዲያውጁ አሳስቡ።
@sadamuhamad3455
@sadamuhamad3455 2 ай бұрын
አላህ ሆይ ለህዝብና ለአገራችን የማይበጀውን አንተው በችሎታህ ከቦታ አስውግድልን
@ZahraBe-iw7rf
@ZahraBe-iw7rf 3 ай бұрын
ወይ ጉድ ኢትዮጰያ አላህ ይድረስልሽ የጥያቄው መልስ????
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 2 ай бұрын
ጦርነቱስ እሽ ለምነዉ በጅምላ የምታስገድለዉ ምስጥ ሳናቅ የሆድህን ሸር ሁሉም ጋ አጣልተህ አባላህን አተግን ለስልጣንህ ማራዘሚያ የስት ሰዉ ነፍስ አጠፍህ ስቱን ለስደት አበቃህ እድሜ ላተ
@MmMm-ec5ux
@MmMm-ec5ux 4 күн бұрын
ምንም አልናፈቀኝ አገራችን ሰላምና ከሙስና ከሌብነት ፀድቶ ለህሊናቸው የሚሰሩበት ቀን ነው
@GebeyawAyele
@GebeyawAyele 2 ай бұрын
ዋው
@ZenaDemissie
@ZenaDemissie 2 ай бұрын
ስለ ሰው መኖር እና አለመኖር ይጠይቀዋል ህዳሴ ፕሮጄክት ምናምን ምናምን ይላል እነዚህ ሰው በህይወት ሲኖር ነው የሚፈለጉት
@mohammadnurhussain7451
@mohammadnurhussain7451 2 ай бұрын
የኔ ጀግና❤
@fifinon2380
@fifinon2380 3 ай бұрын
ከከብቶች መሀል የተገኜ ምርጥ ጀግና
@zewdugebrie5128
@zewdugebrie5128 16 күн бұрын
ጀግና ነው በርታ
@farhan6hassan711
@farhan6hassan711 2 ай бұрын
ቆይ መልሡን በትክክልጨመልሥ የተጠየከዉን
@asterbasaznew2694
@asterbasaznew2694 Ай бұрын
ዋው አቢቹዬ ተባረክልኝ ❤ጆሮ ያለው ይስማ❤ ስራዉ ይዳኘው 😂 አለማጥፋት😂
@emunman1189
@emunman1189 12 күн бұрын
Dr Abiy ezgabher le ethiopia letsrte kubur Mrri ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lobabahuseen6134
@lobabahuseen6134 2 ай бұрын
የኔጀግና አላህይጠብቅህ
@alemneshadane9901
@alemneshadane9901 2 ай бұрын
የህዝብ ግፍ ልብህን ነክቶህ እውነቱን የተናገርክ ወንድማችን እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ አይለይህ
@AmeroZelalem
@AmeroZelalem 2 ай бұрын
ጀግና ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ግን እንዳይበሉህ
@lobabahuseen6134
@lobabahuseen6134 2 ай бұрын
ያረብሀገራችንሠላምይመለስልን
@YassinM.d
@YassinM.d Ай бұрын
አላህ እድሜህን ያሳጥረው አተ ማሀይም
@KedirYimer-t1h
@KedirYimer-t1h 7 күн бұрын
አተደደምእርሜህንአላህያሰጥረውአተበግአተንምአገትህንመቁረጥነበርአላህአይናችንንበይናችንያሳየንየአማራህዝብእባምምቶምንምመስሌአልተየህምአተንምአገትህንአላህቆሮጣያሳየንድምፆህንመስማትነዉያስጠላኝምትህንበቅርብሀሳብንያቀረብከውወድሜአላህይስጥህፈጣርተጎንህይሁንአተእዉነተኛሳዉነህአተአህያዉአላህእሳትይጨምርህ
@KedirYimer-t1h
@KedirYimer-t1h 7 күн бұрын
አረአተሳዉየምትህንአተእሩኩስአፈርብላ
@GetnetBelete-ch6hm
@GetnetBelete-ch6hm 5 күн бұрын
ገገማ
@sultanhusen9433
@sultanhusen9433 2 ай бұрын
የምር ጀግና ሰዉ ነህ እዲሜህ ይርዘም ኑረልን
@ManayeTefera
@ManayeTefera 3 ай бұрын
አንተ ክርስቲያንን ብታስር ሚሊዎን ክርስቲያኖች አሉ
@Abera-v7n
@Abera-v7n 3 ай бұрын
ምን ይዘላብዳል ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ
@hayalsew2970
@hayalsew2970 3 ай бұрын
እንዴት ነው? ጥያቄው ስለታሰሩ የሚመለሰው ኢኮኖሚ፤ ወዴት ወዴት መልስ የለውም፣
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 2 ай бұрын
ከዚበላይ ምን ይበል እሳት ሲያነዱት ቀላልነው ለማጥፋትግን ቡዙ ጌዜ ይፈጃል ያማለት አሁን አይፈቱም ጥፋቱ የራሳቼውነው አለ😅
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ሀቅንተናግሮ እመሽበትማድርማለትይህነዉ አላህይድርስልህ እዉነትየሚናገርአይወዱም ትክክል የተነሱትጥያቄወች ስላምለሀገራችን አላህያጣልን እስከመች በሀገርዉስጥም በሀገርዉጨም የኢትጵያህዝብተስቃየ
@salamghosn8854
@salamghosn8854 15 күн бұрын
ከዝ አውሬ ሰው የጠብቅህ ጀግናው
@sadamuhamad3455
@sadamuhamad3455 2 ай бұрын
የገደለ ይገደል የሚል ህግ ለምን አይኖርም ይህ ስርአት ቢኖር ሰው ባልተገዳደለ ነር
@አረቡdam
@አረቡdam 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ጀግና❤❤❤❤
@tibebewerkeyie
@tibebewerkeyie 3 ай бұрын
ውድ ጠቅላይ ሚንስትር እኔ ሁሌም የማይገባኝ ነገር የአማራ ህዝብ በምክር ቤቱ የተፈረጀበት ሁኔታ እውነት ሰፊውን አገር ወዳዱን ጨዋውን አማራ ይመለከታል ወይ ? ወይስ ማንም አማርኛ መናገር የሚችል ሆንብሎ ህዝብ ወዳዱን አማራ አለምግባሩ የሚያስወቅስ ንግግሮችን እንደፈለገ ስለተናገረ ነው? ወዳችሁም ጠላችሁም አማራ ከማንም ብሄረ በበለጠ ከየትኛውም ብሄር ጋርበፍቅር ተጋብቶ እና ተቀላቅሎ የኖረ ህዝብ ነው ስለዚህ ማእከላዊ ስለሆነ መነጠል አይቻልም
@Nardos-z5t
@Nardos-z5t 2 ай бұрын
ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ
@DejenTesfaw
@DejenTesfaw 6 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@MadenaMologita
@MadenaMologita 2 ай бұрын
ወንድ ነህ አቦ አላህ ይጠብቅህ
@ZainatZainat-u6d
@ZainatZainat-u6d 24 күн бұрын
ጀግና እናት የወለደችህ በጣም ትክክል ነህ ንገረዉ ይህ የቀን ጅብ ንገሩት ልክ እስከማሰሪያዉ ንደቱ እፊቱላይ ያስታዉቃል ማልስ ነዉ የቀረዉ❤❤❤❤❤
@mohammadnurhussain7451
@mohammadnurhussain7451 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ አይ ጀግንነት
@FatumaSeid-k5h
@FatumaSeid-k5h 25 күн бұрын
የሀገር መሪን ከመሳደብና ከመራገም እኛ ህዝቦች እራሳችንን እንፈትሺ የኛው ስራ ነው መግስትን እሚያቀናውም የሚያጣምመውም እና ባይ ነኝ ወሏሁ አእለም ከኔ በላይ አላህ ያውቃል
@GetnetBelete-ch6hm
@GetnetBelete-ch6hm 5 күн бұрын
በጣምየሚገርመኝ አስተያያት አንቺማለት ጥንንንብ ዘረኛ
@እናቴአገሬእወድሻለሁ
@እናቴአገሬእወድሻለሁ 16 күн бұрын
ዝም ብየ ላልቅስ እኔ ላተ የማወራው ቃል የለኝም የድሀው እባ የድሀው ደም ይፈረድ 😢😢
@rufu3986
@rufu3986 2 ай бұрын
ትክክለብቸናንጹሀንንሠላምለሀገራችንን
@lobabahuseen6134
@lobabahuseen6134 2 ай бұрын
ፍትህለክርስታኑ ታደለ
@Daniel-c3j9e
@Daniel-c3j9e Ай бұрын
አማራም ግደልዉም ብልዎም ባስቸካይም አዋጅም ድራማንም የሰራዉም ጠቅላይም ሚንስረመ ጥያቂም ምን ይመልዳል ለግድያም ህዝብንም አማራም ለላከዉም ገዳይም ይከላከላልም እንጅይም ለሚሞተዉም ፋኖም ይከላከላልም ሊላም መልስም ከዚህም አይጠየቅም ላማራም ህዝብንም ገዳይም ጦርንም የሚልከዉም ጠቅላይም ሚንስተርዉም የላከዉም ገዳይም አፋኝንም ጦርም ህዝብንም አማራም ተባብሮም ለሚላከዉም ገዳይም አማራም መከላከያም ጦርም ትጥቅዉም ማስወረድም ግድንም ነዉም ህዝብንም ተነስቶም እራስዉንም ማፋንም ገዳይዉም ደፋሪዉንም ማስቀረትም ታግሎም በክንድዉም ሰላምዉንም ማስከበርም እንደህዝብንም ህዝብንም ይታገል ያታገል ወጣትዉንም ሚገደለዉም ታግሎም ይሙት ነዉም ምንለዉም ህዝብንም አማራም በሙልዉም በክንድዉም ገዳይም ጦርም መዉሸትም ስምዉንም መከላከያም ነይም እያለም ወዳማራም ክልልንም የተላከም የገባም ጦርም ማን በርከክንም በክንድዉም ህዝብንም አማራም ልጅም ታጥቆም እራስዉም ያድን እንዳማራም መብትዉንም በክንድዉም ያስከብር ነዉም ምንለዉም ታገል ታገል አማራም ህዝብንም ልጅም ፋኖም።
@YaregalAbel
@YaregalAbel 3 ай бұрын
ጀግና ነህ
@neza6422
@neza6422 28 күн бұрын
ጀግናየ አበሳ አሰይይይይ
@GhgdGgf
@GhgdGgf 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ጀግናዉቺኣማራጂድፍሩውየምናግርዉ
@ZeynrayaTube
@ZeynrayaTube 3 ай бұрын
አሏህ ይቅበርህ
@HussenhassenKebed
@HussenhassenKebed 2 ай бұрын
ከአንታ በተች የለዉን ፀረ ነፍሰት ፈትሸህ ጥረግ አትለምን አወጅህ መሬት እንዲረግጥ ከፈለክ 22:44
@louisT-qv6jl
@louisT-qv6jl 3 ай бұрын
በፓርላማ የተደረገው ንግግር ፌዝና ቀልድ ነው::
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ጥያቄዉ ሌላ መልሱሌላ!????? ለተጠየከዉ ጥያቄመልስያስፍልገዋል! አላህልቦናይስጥህ አብይ ይህዘረኝነት ካልጠፋስዉስላምአይኖርም በሳኡድአሪቢያ የተድርግዉግፍልብይስብራል የሳኡድመንግስትየእጃችዉንይስጣችዋል!
@derejemilli1408
@derejemilli1408 3 ай бұрын
አረ ምንድነው ምያወራው ? እያጭበረበረ ነው 😂😂😂😂
@EbrahimAkmel-qg2bm
@EbrahimAkmel-qg2bm 2 ай бұрын
አይገባህማ ጠመማነህ
@120Mil
@120Mil 2 ай бұрын
@@EbrahimAkmel-qg2bm በቃ ደነዝክ
@desalegnhailu3138
@desalegnhailu3138 2 ай бұрын
ደሜ❤😍
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 27 күн бұрын
አረ ሰላም በተለይ በጐንደር ከተማ
@LibargachewDereje-xi4jr
@LibargachewDereje-xi4jr 2 ай бұрын
Definitely❤❤❤
@biniyamkindie
@biniyamkindie 2 ай бұрын
አቶ አበባውን አለማድነቅ አይቻልም። ግን በድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው። ይልቅ አቶ አበባው ይሄን ከሚናገር ፋኖን ቢቀላቀል ጥሩ ነበር። አሁን ይሄን ተናገርክ ብለው ያስሩታል
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 13 күн бұрын
Wend new baf metagel heywetn asalfo mesariya keyazew yebltal yemisemaw bigej
@FreeAlemayehu
@FreeAlemayehu 3 ай бұрын
ንግግሩ የጤነኛ ሰዉ ከሆነ የታሰሩት ን ፍታ
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 3 ай бұрын
ብልጽግናን ፈጣሪ ያጥፋችሁ ገዳዮች የኢትዮጵያ ጠላቶች አስመሳይ 😢😢😢ኢትዮጵያን ገደላችኋት
@biniyamkindie
@biniyamkindie 2 ай бұрын
ወይኔ ቀነስነው እዳውን አላለም😂😂😂 ኧረ ሰውየውን ቀስቅሱት ከህልሙ አልነቃም እኮ
@HussenhassenKebed
@HussenhassenKebed 2 ай бұрын
የጠ/ሚ መለስ ዜነዊ በሱ እስትረቴጅ ብሰረ ሁሌ ጥየቄነ መልስ ወገ ዬለዉም ቅድሚየ ለሂወት ወገ ስጥ❤
@abelyimer9253
@abelyimer9253 2 ай бұрын
pm yeserahew sera ke kal belay nw ❤❤❤❤
@musafukiisea5257
@musafukiisea5257 Ай бұрын
Tanku Dr
@BetiMoges
@BetiMoges 2 ай бұрын
እመቤቴትጠብቅህውነተኛጀግናቆርጥነህእዳተውነተኛስውብበዛዐገርምዐጠፋምነበርዕርዐተመሪተብየውእስኪራስህንፈጣሪህንተመልከትበምቀንመተህነውዐገራችንዐጠፈሀትኩውይእኔየናፈቀኝዐገራችንስላምወርዶየምስማበትቀንነው😢😢😢
@hdud1093
@hdud1093 29 күн бұрын
ያረብአላሕአሠልን
@EbrahimAkmel-qg2bm
@EbrahimAkmel-qg2bm 2 ай бұрын
ልመና ለፈኖ ፍርሃት መሠላው ሚን ያርገው አቢይ
@awolseid-o7p
@awolseid-o7p 2 ай бұрын
እውነትነውበትክክክክል
@eyobWorku-b1i
@eyobWorku-b1i Ай бұрын
ድጋሜ መንግስት ደካማ ተብሎ መገመት ልክና ጥሩ ሳይሆን መንግስታችን ብልህና ነገሩን አሪቆ ስለሚያስብ ነው ❤🎉
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 2 ай бұрын
የሞተ ትንኝ የተቀመመ ሽቱን ያበላሻል በትክክል እራስክን ገልጠከዋል አባቶቻችን በቅድስና በእምነት ያቆዩአትን ሀገር አሁን ???????????? እግዚአብሔር ሀያል ነዉ አንድ ቀን......
@SolomongonfaTolera
@SolomongonfaTolera 13 күн бұрын
በውይይ ማሳመን አስተምራቸው እንቢካሉ በሌላም እናስተምራቸዋለን፡፡
@MahyMahy-q1m
@MahyMahy-q1m 19 күн бұрын
ጀግናየጀግናልጅግንየሚደረስብህህንግንማሰብከባድነውእራስህንጠብቅከፈ ጣሪጋረጀግናየ
@hdud1093
@hdud1093 29 күн бұрын
😀😃😄❌❌አላሕያሠህየተቀመጥበትይከዳሕአተሸእራሥህመነሕአፈርበቱአማራአማራአናቱንአጥቱአማራልጁተገሉታሹፈለሕአበሕዝብደምየታጠብክሹይጦን❤ላተኩነውደርየገብትክትመክትሥትልአታፍርምያነየሑነውየፈታሕውእሥትደለደልነውቤተምግሥትእሥትይነውየሸወድውህብንመርዝማያዞህንአላወቅንምነበርአላህአዳመጠብንያሣልንያረብ
@jihadabanegash3240
@jihadabanegash3240 3 ай бұрын
We most Ethiopian's are with H.E.Prime minister Dr Abiye Ahmed, and stand to accomplish his government visions and missions.
@OneLoveEthiopia1
@OneLoveEthiopia1 3 ай бұрын
idiot
@120Mil
@120Mil 2 ай бұрын
How much did you get paid?😂
@anthonybiohjohnson8097
@anthonybiohjohnson8097 2 ай бұрын
The missions of all gouvernments, i believes is the protection of all citizens, the right to freedom of movements, good education, liable health systems, freedom of speech, etc. In your view, is Abiye really in control, with dealth et war with the Ahmara People that did nothing. They help Abiye with Tigra war now he's paying them with War. Ethiopia is one country for all tribes et regions.
@fhhd4506
@fhhd4506 2 ай бұрын
ፍትህህህህ ለአማራ ህዝብ ተጨፈጨፍን እረ ወደየት እንጩህ አለቀ ህዝቡ ኡኡኡኡኡኡ 😮😮😮
@Temsgen-d1w
@Temsgen-d1w 2 ай бұрын
ሰራዊታችን የአማራው ብዙሃን ለመከላከል ሲል በዓለም የሚታወቀው መልካም ስም አታጠልሽ ነገ ወደ አይምሮህ ስትመለስ ይቆጭሀል።
@trfnehalemu9900
@trfnehalemu9900 2 ай бұрын
ደነዝ ሠላም ይጠይል እዳ እዳ
@MuluAlem-qw7ee
@MuluAlem-qw7ee 2 ай бұрын
ምክርቤቱ በተማረ ሃይል ይመራ
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 26 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 30 МЛН
የማውቀውን እናገራለሁ
2:26:51
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 63 М.
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 26 МЛН