ምርመራው እንዴት ነበር የተከናወነው? Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 84,064

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 454
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 23 күн бұрын
ጀግና እናት ነች የተፈፀመባትን ግፍ አይቶ እግዚሐብሄር ሞገስ ሆናት።
@tsionashna8077
@tsionashna8077 22 күн бұрын
እግዚአብሔርነው አዎ እግዚአብሔር ፈረደላት
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 22 күн бұрын
እውነት: እነዚህን ድንዙዞች ሽንት በሽንት አረገቻቸው
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 23 күн бұрын
ይሄ ሁሉ የህፃኖ ደም ነው ያቅነዘነዛቸው በፈፅሙት ወንጀል አንገታቸውን መድፋትና ማፈር ሲኖርባቸው ጭራሺ እናቶን ማሳደድ ይህ ፈጣሪ ሲያጋልጣቸው ነው
@genetasefa8364
@genetasefa8364 22 күн бұрын
Agreed with you 👏🏽👍
@AzizaSultan-wk3hg
@AzizaSultan-wk3hg 22 күн бұрын
Menm endaltefexere meregagat mechalachews?!!! Yalteneka ............
@marimasd6628
@marimasd6628 21 күн бұрын
ውሸቷን ነው ማንም አላሳደዳትም
@user-df5gs6ig9c
@user-df5gs6ig9c 9 күн бұрын
​@@marimasd6628ኬትአይሽ፣አላስደዋትም፣ምቲ፣አላህ፣አትፈሪም፣አላየሽው፣ምታወሪ
@user-nu9dt8tf1g
@user-nu9dt8tf1g 23 күн бұрын
አፏን አሸዋ ሞልቶ በምላጭ ሰውነቷን ተልትሎ😢የሰባት አመት ህፃን ፍትህ እንፈልጋለን ይቺን የመሰለች ቆንጆ ለማየት እንኳ ምታሳሳ ልጅ ይሰቀልልን እናቷ ብቻ አይደለችም የተሰቃየቹ እኛ ከሰማን ጀምሮ መኖር አስጠልቶናል ይሰቀልልን
@user-pr4hl6ij2k
@user-pr4hl6ij2k 23 күн бұрын
ጀግና ናት ምንም ሳይበግራት የልጇት የከፈለችው ዋጋ ብዙ ጉድ አወጣች
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 22 күн бұрын
በራሳቸዉ እኮ አሳደዋት አስገድደዋት እኮ ነዉ አላርፍ ያለች ጣት የግፍ አምላክ ለበጎ አደረገላት
@RedMagaw
@RedMagaw 23 күн бұрын
ጀዝባ ሁላ የናተ ልጅ ብትሆን ምን ታደርጉ ነበር??? የግድያ ማስረጃ አላገኘንም ማለት ምንድነው??ሲደፍራት ገሉዋታል እኮ!!!አይ ፍትህ!!!!
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 22 күн бұрын
በዛች ደቂቃ ማን ገደላት ሊሉን ነው ሁለተና ተናጋሪው መቃጠል ነው 🙈🙈🙈
@MelatAseffa
@MelatAseffa 22 күн бұрын
አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት ፡፡፡፡፡፡፡አሉ የተምታታ ነገር ያወራል
@SadaHirpo
@SadaHirpo 8 күн бұрын
Enekan yegedeya yedeferebetem masereja yelachewem begemet aserut eji man yaweqal man edaregew man aye Enatem begemet new meteferedut enateyewem lek aberaw bebotaw edeneberech ena deregitun edayech new metaweraw yayew aned sew binor fetari becha new
@ergoyetube-_9992
@ergoyetube-_9992 23 күн бұрын
EBC እናመሰግናለን ነገሩን ከስር ከስሩ እያሳወቀን ስለሆነ .. እንድህ ነው የህዝብ ሚድያ
@zewditu1735
@zewditu1735 22 күн бұрын
ትክክል
@Threepointsandbeyond3832
@Threepointsandbeyond3832 22 күн бұрын
ቢዘገይም አያራገበው ነው። Eyoha media በተባለ የዪትዩብ ገፅ እናትየው ወጥታ ባትገልፅ ኖሮ ይኸው አንድ አመት ስለዚህች ህፃን አንሰማም ነበር። እንደውም ኢቢሲ ፈዞ ነበር
@juliobela5846
@juliobela5846 22 күн бұрын
ምናለበት በጎንደር ለተደፈረው የ 6 አመት ወንድ ህፃን ብትጮሁለት ነው ወይስ እሱም ሴት መሆን አለበት ቀልብ ለመሳብ?
@user-dn2cs8hw5m
@user-dn2cs8hw5m 22 күн бұрын
@@juliobela5846 በሚዲያ አላየንም አጋጣሚዉ ድምፅ ለመሆን ጥሩ ነዉ ጉዳያቸዉን ይዘዉ ቢወጡ መልካም ነዉ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 22 күн бұрын
የ እኛ ዉጤት ነዉ ዋነዉ እግዚአብሔር ረድቷት ነዉ ሰዉ ያስነሳለት ግፏን አይቶ እንባዋን አይቶ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 23 күн бұрын
ሁለት ወንጀል እኮ ነው የፈፀመው ምንድነው የምትሉት?? ታዲያ ማን ገደላት?? ኧረ ተዉ .. የሰማዩን ፈጣሪ ፍሩ :: EBC እናመሰግናለን የህዝብን ድምፅ ጊዜ ወስዳችሁ ስለዘገባችሁ🙏🏾
@selamfrank3080
@selamfrank3080 22 күн бұрын
አስገድዶ መድፈሩ እንጂ መግደሉ በማስረጃ አልተረጋገጠም ይላል እንዴ አፉን ሞልቶ ታድያ የ 7 አመት ህፃን እራሱዋን አጠፋች ልትሉን ነዉ ኢሄ ሰዉዬ ሳይገደልማ አንላቀቃትም
@MrwmJdbis
@MrwmJdbis 22 күн бұрын
. የበላአይን ያፍራልአሉ ጉርሶእያያችሁት ይደፍውእና ያስታውቃልአፍላይ. እፍፍፍ
@AlamS-qs3yp
@AlamS-qs3yp 23 күн бұрын
እኔ ከመንግስት መፍትሄ አልጠብቅም❌❌መፍትሄ ከወጣቶች
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 22 күн бұрын
ትክክል😢😢😢
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 22 күн бұрын
ወጣቶች ለምን ትያለሸ አንችስ ሴት እናት አይደለሽ ይመለከትሻል ነፃ አዉጭ አትጠብቁ ሁላችንም በተለይ ሴቶች እናቶች ሀላፊነት አለብን
@user-dy8lu9oi3x
@user-dy8lu9oi3x 22 күн бұрын
ወጣቱ ከተነሣ ጦርነት ይነሣል መንግስት ምን አባቱ ይሠረል አይሠቅልም እደ
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 22 күн бұрын
ከነዚ ኣሳማዎች ምን ይጠበቃል: ደሞ ሲንተባተቡ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 22 күн бұрын
@@user-dy8lu9oi3x ወጣቱ ብቻዉን ምን በወጣዉ የሚሞት ሁሉም ያገባዋል ድፍን የ ኢ/ያ ህዝብ ይሄ ለሆነ አካል የምንሰጠዉ ጉዳይ ብቻ አይደለም ነግ በኔ ነዉ። ይሄ ጉዳቱ ሲደርስብን ተንገብግበን የምንሞተዉ እኛዉ እናቶች ነን። ቀድመን መጠንቀቅ ከፈጣሪ በታች እርስበ እርስ መጠባበቅ አለብን እኛ አንድ ስንሆን ነዉ የመንግስትን አቅም የምንፈታተነዉ አላየሽም አንድ ስንሆን ebc እንኳ የመንግስት ሚድያ ዘገበዉ ጉዳየ ብሎ ያለዚያ ግን ወጣቶች ብቻ ከሆኑ አፍሶ ይጨርሳቸዋል እንደለመዱት
@EmuMiftah-vo3ft
@EmuMiftah-vo3ft 23 күн бұрын
እናንተ የየሚያሳስባችሁ የስማችሁ መጥፋት እንጅ የልጅቱ ጉዳት አይደለም😢😢😢😢
@RabiaAwol
@RabiaAwol 22 күн бұрын
ይሄ እኮ ነው ችግሩ ሁሉም ለጥቅሙ ነው በሰው ህመም ይጫወታል ሁሉም
@bezabeziti4347
@bezabeziti4347 22 күн бұрын
ጀግና እናት ልጅሽ ትኮራብሻለች ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ
@aynlemw
@aynlemw 23 күн бұрын
እናትየዋ ብቻዋን ተንከራታነው ለዛህየደረሰው
@IgiucuJif
@IgiucuJif 21 күн бұрын
መሞት ይገባዋል የምትሉ በ like
@user-dc9bp7ou9p
@user-dc9bp7ou9p 22 күн бұрын
ወድምና እህቱ ይታስሩልን
@MohammedAbuamar-dh3uq
@MohammedAbuamar-dh3uq 23 күн бұрын
አንገቱ ይቀላ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ።
@seade127
@seade127 23 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን 💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭 እባካችሁ ልጅ ከሌላችሁ እናት አላችሁ ፍትህ በአደባባይ ይሰቀልልን ፍትህ ለሚጣ ብላቴናዋ
@aynlemw
@aynlemw 23 күн бұрын
ከሀገር ሊወጣነወ እባካችሁ ፉትህ ስጡን
@user-vk5gq7hl9j
@user-vk5gq7hl9j 23 күн бұрын
የተከበሩ የፍትህ ቢሮ ሃላፊ አንቀፅ 620/3/ የሚያስቀጣው ጣሪያው እርስዎ እንደሚሉት 25 ዓመት ሳይሆን እድሜ ልክ እስራት ነው።
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 23 күн бұрын
ጎበዝ እናተ ፅኑ ሴት
@neimanurya7377
@neimanurya7377 22 күн бұрын
አሁን ጎብዛቹሀል ሚዲያችን በርቱ የህዝብ ድምፅ ማዳመጥ ጥሩ ነው በርቱ
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i 22 күн бұрын
አቤት እግዚአብሔር ከአንድ አመት በኋላ እንደ አዲስ መነገሩ በጣም ደስ ይላል ፍትህ ለተበዳይ እናት
@user-pe2mp1fs4s
@user-pe2mp1fs4s 23 күн бұрын
ምን መግሥት አለ እደዝህ ህፃናት እየተደፈረ እየተገደለ ህግማ ቢኖረ ይህ ሁሉ አይከሰትም ነበረ እሡም ህግ እደለለ አዉቆነዉ የፈፀመዉ ያረብ አንተ ጀሊሉ ጠብቀን
@ah6121
@ah6121 22 күн бұрын
Mengist police bayabetu yixabikal? 120 million hizb 120 million police😂
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 22 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን😢😢😢ይገደልልን እሄ ጭራቅ ወንዶችን ጭምር እንደደፈረ ግልፅ ነው በዛ ለይ ገና ወጣት ነው ነገ ወቶ ስራውን ለማስቀጠል ሚያስችለው እድሜና ጉልበትም አለው ስለዚህ ይገደልልን😡😡😡
@juliobela5846
@juliobela5846 22 күн бұрын
ምናለበት በጎንደር ለተደፈረው የ 6 አመት ወንድ ህፃን ብትጮሁለት ነው ወይስ እሱም ሴት መሆን አለበት ቀልብ ለመሳብ?
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 22 күн бұрын
ወደሚድያ አውጡት የሷም አመት ሙሉ አልተጮኸም ሚድያ ነውያወጣው​@@juliobela5846
@tsionashna8077
@tsionashna8077 22 күн бұрын
@@juliobela5846አይ ሰው ህግ እኮ ከተሻሻለ ለሁሉም ነው እስቲ የተጀመረው ይለቅ ወይ ሰው
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 23 күн бұрын
ጀግና እናት እንቁ እናት
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 21 күн бұрын
የተባረክሽ እናት ነሽ እስከመጨረሻው የታገልሽ አሁንም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን
@simachewtibebu384
@simachewtibebu384 22 күн бұрын
EBC አሪፍ ስራ እየሰራ ነው። Go ahead
@LeEthiopiaLijoch
@LeEthiopiaLijoch 22 күн бұрын
የልጅትዋ ገዳይና ደፋሪ እንዚ ልክስክስ ሃላፊዎችና ልክስክስ ፍርድቤቶች ናቸው፣
@njadnjad3902
@njadnjad3902 22 күн бұрын
ትክክል
@user-ni2ru6xy4e
@user-ni2ru6xy4e 22 күн бұрын
አቦ ወዴዛ ሰይፋችሁ ገላግሉን ወዴዛ ተቃጠልን
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 23 күн бұрын
እናት በፍርድ ቤት ህግን መሰረት ባደረገ መብቷ ተጠብቋል ወይ በፖሊሶች ማመናጨቅ እንደረሰባት ተናግራለች በአቃቤ ህግ ተመሳሳይ ማመናጨቅ ደረሶብኛል አለች ምን ትላላቹ?
@AliAli-d3y1d
@AliAli-d3y1d 22 күн бұрын
ebc እናመሰግናለን ይሄ ነው የህዝብ ሚዲያ ማለት
@Blueberrykear
@Blueberrykear 22 күн бұрын
እኔ ጋዜጠኛ ብሆን የምጠይቀው-'ሞት ፍርድ ምትፈርዱት ምን አይነት ጥፋት ሲሆን ነው? መቼም ከዚህ በላይ ወንጀል የለም። አፏ ውስጥ አሸዋ አስገብቷ ደፍሮ-በ ስለት ተርትሮ ገሎ- እድሜ ልክ እንኳ አልተፈረደበትም። ወይ አማራ ክልል
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 22 күн бұрын
Ebc እናመሰግናለን 🙏
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 22 күн бұрын
እርስዎ እንዳሉት ከአስገዶ መደፈሩ ጋር ተያይዞ ለመጣ ሞት ሌላ ምን ማስረጃ ያስፈልገዋል ?
@yeshiworkassefa9157
@yeshiworkassefa9157 22 күн бұрын
የህፃኗ ደም ነው ያቀዠቀዣቸው ገዳዮቹ እግዚአብሔር ለእውነት ይፈርዳል!😢
@hayatv46
@hayatv46 22 күн бұрын
መገን ኢስላም ቢሆን እኮ አንገቱን ቆርጦ መጣል
@HELENBERTA-wc2kn
@HELENBERTA-wc2kn 23 күн бұрын
አልገባኝም ሞቱ በማስረጃ አልተረጋገጠም ማለት ምን ማለት ነው??? ልጅቷ ሞታለች እኮ እረ ምንድነው የሚያወሩት
@melesegirmaye9682
@melesegirmaye9682 23 күн бұрын
Inezih sew messay inssisawoch nachew ikoo. Inji sew aydelum. Sew bihonu noro..
@abaygirma3009
@abaygirma3009 22 күн бұрын
Enesu iko Lee ewunati eye seru adelemi Lee hodacho enji
@awelahmed3268
@awelahmed3268 23 күн бұрын
ከመንግስት መፋትሄ የለም የአማራ ወጣቶች ጀግንነታቹ አሳዩ
@Yewobdar-io9hx
@Yewobdar-io9hx 23 күн бұрын
ልቀቁት ህዝብ ያሳየዋል ልቀቁትትትት
@user-bi5uw7vo8j
@user-bi5uw7vo8j 23 күн бұрын
er endayamlet ezwe new megedil
@meron7439
@meron7439 22 күн бұрын
እኛ የምንጠይቃችሁ ። ለአቅም አዳም ያልደረሱ ተታግለው ማምለጥ የማይችሉ ህፃናትን የደፈረ በሞት ወይም ብልቱ እንዴቆረጥ አርጉልን ወረቀቱን ቀይሩት እናንተ ልጅ የላችሁም እንዴ ጨካኝ አትሁኑ ። ኢትዮጵያ ለህፃናት ሲሆል ሆናለች ‼️‼️‼️
@user-gv1ik1zf2m
@user-gv1ik1zf2m 22 күн бұрын
አሁንም ትክክል አይደለም ፍርዱ በዚህ ከታለፈና ይህ ወንጀል መደገሙ አይቀርም በሌሎች ሴቶች ላይ ፍርዱ መሆን ያለበት ለሌሎች መማሪያ ማድረግ ነው
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 9 күн бұрын
ጀግና እናት ናት እስከመጨረሻው የታገልሽ የስንቱን ቤት እንደታየ 😢😢😢😢 ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለህፃናት በሙሉ ይገደል
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 23 күн бұрын
አረ. የሞት. ፍርድ. ነበር. የሚገባው. ግን. ህግ. የለም. እኛ. ሀገር
@ekram0007
@ekram0007 22 күн бұрын
Ebc አልተቻለም በርቱልን !!!!!! ይሄ ነው የህዝብ ድምፅ መሆን ማለት። ህጉ እስኪሻሻል ይሄንን ጉዳይ ችላ እንዳትሉት በርቱልን። ህጉ ይሻሻል!!!!
@btbt4487
@btbt4487 23 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ
@SisSis-p8z
@SisSis-p8z 22 күн бұрын
EbC እናመሰግናለን፡የአቃቢ እግ ክፍተት እንዳለ፡ተገንዝበናል፡ከንግግራቸው፡እንደተገነዘብነው፡አቅም ማነስ አለ።ፍትህ ላሞች ህጻን ና ለወላጆች። ነብስሷን፡በአፀደ ገነት፡ያኑርልን፡ለቤተሰቦቿ፡ፈጣሪ፡አብዝቶ፡መፅናናትን፡ይስጥልን።
@benadegefa8252
@benadegefa8252 13 күн бұрын
እንደእነዚህ ያሉ አውሬ ወንጀለኞች ቀርቶ ተራ ደፋሪዎች/ እንስሣ ወንዶች አንገታቸው ብቻ ሳይሆን የሚደፍሩበት እቃቸው ጭምር ይቆረጥልን ፍትህ ይስፈን የሀገራችን ህግ እና ፍርድ ወንጀለኞችን የሚያበረታታ መሆን የለበትም ሀገራችን የምትኮራበት መልካም ባህል የምትመካበት ተቻችለው የሚኖሩ ፈርሃ እግዚአብሔር ያላቸው ሀይማኖቶችን የምትከበር አገር ናት፤ የፍትህ መላላት/ቸልተኝነት የጎዳና ልጆችን / አዳሪዎችን /ነዋሪዎችን ቁጥር አጋኖታል፣የብዙ ህጻናትን፣ ሴቶቻችንን እናቶቻችንን ህይወት ሲኦል አድርጎታል መልስ
@afrostreamsquad
@afrostreamsquad 22 күн бұрын
በፍፁም ይህ አረመኔ በሞት መቀጣት አለበት፥ ተባባሪዎቹም እንደዚሁ መቀጣት አለባቸው። ፍትህ ተጓድሏል።
@aynlemw
@aynlemw 23 күн бұрын
የእጆቹ ጣቶች አንገታላይነበር
@demekedessie
@demekedessie 23 күн бұрын
EBC thanks🙏🙏🙏
@mekidesadale9829
@mekidesadale9829 22 күн бұрын
እባካችሁ ይህችን ሴት ጀግና እንበላት..የንፁሀን ደም ትጮሀለች...
@RahmaRahma-bt1rb
@RahmaRahma-bt1rb 10 күн бұрын
ጀግና እናት ወላሂ ጥንካሬሽ ይለያል ችግርን በምናይነት ጥንካሬ ማለፍ እዳለብን አስተምረሽናል ወይዘር አቤቀለሽ ጀግና እናት ፍርዱም አችንም የኢትዩጲያን ህዝብም የሚያረካ እደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን አብሽሪ
@MeseretHaile-nb5gm
@MeseretHaile-nb5gm 22 күн бұрын
የዚች ብላቴና ደም እንደአቤል ደም በእግዚአብሔር ዘንድ ይጮሀል ፍርዱንም ይሰጣል ለእናትየውም እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ
@tsemee9653
@tsemee9653 22 күн бұрын
ይህ እኮ የተከበሩ ቀላል ሎጂክ ነው ሲደፍራት ከአቅም በላይ የሆነ ህመምና ደም መፍሰስ ለሞት ይዳርጋታል የምን ማስረጃ ነው ወይኔ ወንጀርል የሚሰራው እኮ ማስረጃ እንዳይገኝ ተደርጐ ነው እንደ ኤሊ እያዘገመ የሚሄድ ፍትህና ፀጥታ ተቃም ያለበት ጠባቂያችን ፈጣሪና የግል መሣሪያችን ነው በወለዳችሁት ልጅ ይድረስ
@user-sh9ke8dl7b
@user-sh9ke8dl7b 22 күн бұрын
አላህ ይፈረድ እናተ ጆቦች እናተ ላይ ቃሚያ ይወረድ
@liuelabraham
@liuelabraham 23 күн бұрын
Tanx EBC
@Learn-oi9jb
@Learn-oi9jb 22 күн бұрын
EBC የህዝብ ሚዲያ መሆኑን እያሳየ ነው። በጣም እናመሰግናለን!!!
@Mary-yc8vh
@Mary-yc8vh 22 күн бұрын
በጣም ይገርማል...የሞት ፍርድ ያልሰጠነው ማስረጃ ስለሌለ ነው እኮ ነው ያለው 🤔 ማስረጃ ሳይኖራቸው ያሰሩት በመረጃ እንጂ በማስረጃ አይደለም ማለት ነው...መረጃ ካላቸው ማስረጃ ለማግኝት ልጁን በተለያዪ መንገዶች ማስለፍለፍ እንዲሁም polygraph lie detector machine መጠቀም ይችሉ ነበር...ብዙ አልሰሩበትም ግድ ስለሌላቸው ያሳዝናል
@epiphanytilahun5936
@epiphanytilahun5936 18 күн бұрын
The law could have been changed yesterday, in other African countries, like Kenya, according to the children's act/law, anyone who has committed this heinous act towards children aged 11 and below are sentenced to life in prison. My country Ethiopia and my people, don't shy away for being the voice for the voiceless .
@neimanurya7377
@neimanurya7377 22 күн бұрын
አቃቢ ህጉ ፍትህ አዛብቷል
@Kemal-gs1zk
@Kemal-gs1zk 22 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን. የኢትዮጲያ ህዝብ የማያዳግም እርምጃ ይፈልጋል
@user-ze3zr4rl2i
@user-ze3zr4rl2i 22 күн бұрын
እደናተ አይነት ፓሊስ ደደቦች አላህ ይድፋቹሁ
@evenatube25
@evenatube25 23 күн бұрын
Bravo EBC
@truth2897
@truth2897 22 күн бұрын
ይህ ወንጀለኛ ከተያዘ በኋላ መጥፋቱ እንደገና ተመልሶ ቢያዝም ምን ያህል የፀጥታ ኃይሎችጋ ድክመት እንዳለ ግልፅ ነው ለዚህ አረመኔ 25 ዓመት አይደለም ስቅላትም ሲያንሰው ነው ፍርዱ ከእንደገና መታየት አለብት ።
@Sade948
@Sade948 23 күн бұрын
😂😂😂😂እረአታስቁን ሌባሁላ ለፍኖ አሳልፍችሁስጡት
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 22 күн бұрын
ዳኛው ሴት ልጅ የለው ም መውለድም አይፈልግም
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt 12 күн бұрын
ፍትሕ ለሕፃን ሔቨን ይሰቀል ደፋሪው😢😢😢😢😢😢😢ሁሉም ለፍርድ ይቅረቡ
@babuabush6590
@babuabush6590 20 күн бұрын
የፍትህ ቢሮ ሃላፊው ረጅም ጋጠወጥነት ይነበብበታል። ሴቶች እና ህፃናት ተጋላጭነት እና ከለላ የሚያስፈልጋቸው የማህበረሰብ አካል መሆናቸውን ያገናዘበ አይደለም። ምርመራ ሊደረግበት ይገባል ቦታውንም አይመጥንም።
@tawebachhussen9165
@tawebachhussen9165 23 күн бұрын
አጣድፈው ለምን ቀበሯት ? ማስረጃ እንዳይወጣባቸው ነው ?
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f 22 күн бұрын
ስውየው የስቅላት እርምጃ መወስድ አለበት😢😢😢ፍትህ ለህፃን ሔቨንና ለእናቷ ፍትህ ለሚደፈሩ ህፃናት
@sebletadesse6223
@sebletadesse6223 22 күн бұрын
እማያዳግም ፍትህ ለሌላውም ትምህርት የሚሰጥ መሆን አለበት እንዲህ የተልፈሰፈሰ ህግ ሲያይ ነው አንድ አይነት ወንጀል የተበራከተው አሁንም ፍትህ ምንም ለማታውቀው ህፃን ልጃችን ሄቨን
@spert-ir9hm
@spert-ir9hm 22 күн бұрын
ነገ ልጀ የሆነ ነገረ ብቶን ፈረዲ አለ ብየ አልከሰም እረሴ ፈረዱን እሰጣለሁ ፈትህ ፈረዲ ይሰጥ ፋትህ ለሄቨን
@MasafiDxb
@MasafiDxb 22 күн бұрын
ይህ ስው እንኮን 25አመት ፍትህ ሊሆን. ሞትም ፍርዲ አይሆንም
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 22 күн бұрын
ታዲያ ማን ገደላት ልትሉ ነው እቺ ልጀ እኰ ሕፃና ናት ይሄ ጐረምሳ ሲደፍራት በምን አቅሟ ነው በሕይወት መኖር የምትችለው የመሞቷ ምክኒያት እሱ ነው ሰለ እባካቹ ይሄን ሰው ይገደል !!!😭😭😭
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 22 күн бұрын
እባካችሁ በአደባባይ ይሰቀልልን😢😢 ፍትህ ፍትህ ለህፃትና ለሴት ልጅ
@juliobela5846
@juliobela5846 22 күн бұрын
ምናለበት በጎንደር ለተደፈረው የ 6 አመት ወንድ ህፃን ብትጮሁለት ነው ወይስ እሱም ሴት መሆን አለበት ቀልብ ለመሳብ?
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 22 күн бұрын
@@juliobela5846 ሁሉም ያው ነው ፍትህ ለሁሉም
@betiabebe1470
@betiabebe1470 23 күн бұрын
ሁላቹንም ገሀድ ያውጣቹ እግዝአብሔር ነው
@njadnjad3902
@njadnjad3902 22 күн бұрын
ትክክል አንቀዠቀዣቸው እነዚ ሌቦች ጉበኞች😊
@ibnjemal6913
@ibnjemal6913 21 күн бұрын
በህገ መዝገቡ ላይ የገደለ ይገደል ፣የሰረቀ እጁ ይቆረጥ የሚል ይጨመርበት እና ገዳዮችም ወደሞት ሜዳ ይውረዱ ፣የሄቨን አስገድዶ መድፈሩ እና መገደሉ ይፈፀም ፣
@Explorer_cities
@Explorer_cities 22 күн бұрын
ከህጻን ልጂ ጋር ወሲባዊ ግኑኝነት አርጎ ከዛ በጭካኔ ገድሎ፣ የቅጣት ጣርያው 25 አመት ብቻ ነው? ህጉ በወንድ ወጣ በወንድ ጸደቀ በወንድ ተተገበረ። ሲጀመር ለህጻን ልጂ 'አስገድዶ'የሚለው ቃል አይሰራም። ህጉ የወጣው እድሚቸው 18 አመት በላይ ለሆኑ ሰዎች ነው፣ ስለዚህ መቀየር አለበት ምናችሁም ደስ አይልም ወደዛ
@abuhusnatube8757
@abuhusnatube8757 22 күн бұрын
ቤተሰቦቹ በሙሉ መያዝ አለባቸው አቃቢ ህጉ መባረር አለበት
@jireenyaaabdetaa4110
@jireenyaaabdetaa4110 22 күн бұрын
ዉዳቂ እናንቴ ናችዉ እንጂ ክሱ በየትኛዉም አካሄድ ዉድቅ አይሆንም፡፡ እንደእናንቴ አይነቱ ነዉ በመንግስት ጎን ነን እያላችዉ የመንግስትን ጎን የምታደክሙ
@user-bc8jo7qk7l
@user-bc8jo7qk7l 22 күн бұрын
Etv ጀግና
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 22 күн бұрын
እናንተም ብሎ ህግ አስፈፃሚ ብሽቆች ናቹ የአቅም ውስንነት ትላለህ ዱዝ ምን አለ ለፍትህ ከቆማቹ የሃገር ውስጥ በረራ ነው ለአስክሬኑ ምርመራ አ-አ ብትተባበሯት ደሞ እርግጠኛ ነኝ በወቅቱ ለሷ ብትነግሯት ለምናም ቢሆን ታደርገው ነበር የሷ ሃዘን ቤታቹ ይግባ ከዛ ትረዱታላቹ የተረገማቹ😢😢😢
@Solo-yy6dw
@Solo-yy6dw 22 күн бұрын
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ከነዚህ ጃርቶችስ ፍትህ ልታገኝ የወሮ በላ ሰብሰብ የበሸቀጠ መንግሥት
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 18 күн бұрын
የሞት ቅጣትን ለጭካኔ ድርጊት መመለስ ያስፈልጋል:: ለውጪው ሀገር አስተያያየትን በህጋዊ ፍርዳችን ላይ የሚሉትን ለመስማት ከመጨነቅ ይልቅ::
@emu890
@emu890 22 күн бұрын
አልገደላትም ይላሉ ደሞ አሸዋ በአፏ ሲሞላት እንዴትነው የማትሞተው እራሳችሁን ነፃ ለማውጣት ሌላ እራሳችሁን አዋረዳችሁት ማፈሪያወች የበላችሁት ብር ያስለፈልፋችኋል
@Yehilmruchatube
@Yehilmruchatube 22 күн бұрын
አስገድዶ ማለት በመስማማትና ባለመስማማት መካከል በሚደረግ ሁነት የሚመጣ ነዉ፣ ይቺ ህፃ ምን ታዉቃለች ? እንደዉም በህፃናት ላይ የተፈፀመ ከባድ የነፍስ ማጥፋት ወንጀል ፍርድ ሊፈረድ ይገባል። ሲሆን ሲሆን ባደባባይ ብልቱን እና ያነቀበትን እጁን ቆርጦ ለሌሎች መማሪያ ማድረግ።
@andud9200
@andud9200 22 күн бұрын
በተለይ በህፃናት ላይ የሚደረገዉ ዘግናኝ ድርጊት ህጉ መቀየር አለበት
@Kabe-rb8kq
@Kabe-rb8kq 22 күн бұрын
ወንጀል ከልፈጸማ 25 ዓመት እንዴት ቀጠህ ምድረ ጉበኘ አፈር ብላ
@henokbrehanu9426
@henokbrehanu9426 23 күн бұрын
ኧረ ጉድ ባስገድዶ መድፈሩ ምክንያት እንደሞተች አረጋግጠናል ነገረ ግን እንደተገደለች በማሰረጃ ማረጋገጥ አልቻልንም" ምን ማለት እንደሆነ የገባው ካለ አስቲ
@ekram0007
@ekram0007 22 күн бұрын
ቀልዳቸው ኮ አይጠገብም
@user-hn2ni3ck8d
@user-hn2ni3ck8d 20 күн бұрын
ጀግና የኢቱዪ ልጅ
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q 22 күн бұрын
የግድያውን ማስረጃ አላገኘንም አላለም እና ከደፈረት በኃላ እራሷን አጠፋች ሊለን ነውዴ አህያ ሁላ😏😏😏 ፍትህ ለሔቨን ዛሬም ዝም አንልም😢
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 23 күн бұрын
ምንም ይሁን ሙኑም ሰውየው ወንጀለኛ ነው መገደል አለበት አለቀ
@abrahamguesh3589
@abrahamguesh3589 22 күн бұрын
የክልሉ የፍትህ ቢሮ:- ሰው ለመግደሉ ማስረጃ የለም:: ደንቆሮ የ7 ዓመት ልጅ ተደፍራ እንዴት ትተርፋለች አንተን ነበር አናትህን ብሎ መድፋት
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 22 күн бұрын
ይህቺ ህጻን ጉሮሮዋ ታንቆ ፣ እንዳትጮህ አፏ በአሸዋ ተሞልቶ ፣ ሰውነቷ በቢላ ተተልትሎ በአይን እየታየ እና በሀኪም ተረጋግጦ እያለ መደፈሯን እንጂ ስለ መገደሏ ማስረጃ የለም የሚለው የሄ ሆዳም እርሱ ልጆች የሉትም እንዴ ? የዚህችን ምስኪን ሕጻን ደም ረግጣችሁ ፍትህ እንዳታገኝ ያደረረጋችሁ የበላችሁት ገንዘብ ይነቃችሁ ። ፍትህ ለትንሿ ቢራቢሮ ፌቨን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-gx6eo8xs7k
@user-gx6eo8xs7k 22 күн бұрын
በነዚይ ንፁሆች ደም ነው የእዝአብሔር ቁጣ የበዛ ፊትህ 😭😭
@MelatAseffa
@MelatAseffa 22 күн бұрын
EBC እናመሰግናለን እናንተ አሁንም ስለልጅቶ ሳይሆን ለራሳቹ ማስተባብያ ነው የመጣችሁት አሁን የኢትዮጰያ ህዝብ አብሮት ነው ብቻዋን አይደለችም።
@Samitrghh
@Samitrghh 23 күн бұрын
ሌላ ሀገር ቢሆን በዚ አጋጣሚ መንግስት ይገለብጣል እዬ ሁሉ ብሶት እያለብ አጋጣሚውን አትጠቀሙም አንድ የሚደርግ ነገር መቶ እንኳን ህዝቤ ተኝቷል ተገዝግዘ ቀስ በቀስ እያለክ ዝም ብላል🎉😮
@xabiaman
@xabiaman 22 күн бұрын
ኢቢሲ ሃሪፍ ላይ ናችሁ
@anilkumarkumar1257
@anilkumarkumar1257 22 күн бұрын
ደፍሮም ገድሎም ሁለት ወንጀል ፈፅሞ 25 ኣመት ፍርድ ኣታፍሩም ህዝብ ፊት መስቀል ነው እንጂ 😢😢😢
@ElsabetAklilu-xx2yz
@ElsabetAklilu-xx2yz 23 күн бұрын
እናንተ እናጣራ ስትሉ አምልጠው እንዳይጠፉ እነዚህ አውሬዎች ሲቀጥል ማስፈራሪያ እንኳን እናትየዋ ፓሊሷም ዛቻ ነበረብኝ ብላለች ምድነው ምትፈልጉት ከዚህ በላይ መረጃ🤔
@ny-music578
@ny-music578 22 күн бұрын
አይይ ብአዴን የዚህን ህዝብ ጥያቄ መልሳችሁ አታውቁም ለዎደፊትም አትመልሱም በዚች ህፃን ተባበራችሁባት ሁሉም ጉቦ በልቷል አንለቃቸውም ዎንድሙን ጠበቃውን ጨምሮ እየተፈለጉ ነው
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,5 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН