ግርማ እና ተስፋዬን ምን አጋጫቸው ? | mezmure yared | Binyam shitaye |

  Рет қаралды 4,852

መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED

መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED

Күн бұрын

Пікірлер: 297
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 27 күн бұрын
አባታችን በጣም በረቱ መሰለኝ ደብተራው ሁላ ተንጫጫ 😂😂😂
@YidnekachewMulugeta
@YidnekachewMulugeta 27 күн бұрын
እግዚአብሄር ሰፊ አገልግሎት ረጅም እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 27 күн бұрын
ለስምንተኛው ሺ ወጣት የተላኩ ምርጥ አባት መምህር ግርማ ናቸው ። እኛ የገባን ተጠቅመንባቸዋል ። መምህር ተስፋዬ እደዚሁ ተምረንበታል ። አንተ ሺ ግዜ ብትቀባጥር መስሚያችን ጥጥ ነው ። ስገዱ ፀልዪ ንሰሀ ግቡ ቁረቡ በተለይ አርጋኖ ማሪያምን ፀልይ አባታችን መምህር ግርማ እድሜውን ጤናውን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ።ያሎትንም ሁሉ ይባርክሎት ።ይሁሉ ወርጅብይ የሰማይ ቤት መግቢያ በሰከት መቀበያዎት ነው
@Ninasee19
@Ninasee19 27 күн бұрын
መምህር ግርማኮ ረጋ ያለ መንፈሳቸው አጥንትን የሚያለምልም ትምህርታቸው እራስችንን እንድንመረምር የሚያረጉን አባታን ❤❤❤ እግዚአብሔር እረጅም ጤና ይስጦት
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 26 күн бұрын
@@Ninasee19 አሜን አሜነ አሜን አባታችንን ዘራቸውን ሁሉ ይባርክላቸው
@sebelewongelwolde
@sebelewongelwolde 27 күн бұрын
እባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ እና ጤና ይስጥወት ጠላት ይቃጠል እንደ እና ብኒዪም ሽታየ እንደ ዕጋየ እይነት ስም እጥፊ
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 27 күн бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኮት፣መምህር ተስፋዬ አበራ በርታ አንተንም እግዚአብሔር ይርዳክ!!!
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 27 күн бұрын
ክርስቶስን የከሰሱት ሰላሳ ስምንት አመት ታሞ የተኛውን ሰው ሲምረው ሰንበትን ሽሩአል በሰንበት ያልተፈቀደውን አድርጉአል ብለው ነው የከሰሱት፣ ከሰውየው መዳን ይልቅ ሰረአታቸው አስጨነቃቸው አይሁዶችን።
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 27 күн бұрын
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው
@YesytChekole
@YesytChekole 27 күн бұрын
😂😂😂😂 አይደል ለክርስቲያኖች ሳይሆን ለናተ ለጠቆይ ለሰው ከምላኪወች አወ እኛን አይመለከተንም
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 27 күн бұрын
@YesytChekole ጠንቅዋይ መተተኛ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 25 күн бұрын
እኔ እግዚአብሔር ይስጣቸው መምህር ተስፋዬ በሚሰጠው ትምህርት በተገባር ፈፅሜ ለቅዱስ ቁርባን ተቀብያለው ባለውለታዬ ነው።አሁን ጩሀቱን በሁለቱም side አልሰማሁም ግን I have little idea ጊዜያቹን በጭቅጭቅ ጨረሳቹት ። እኔ ግን ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ወደ 8 ሰዎች አውቃለው መምህር ተስፋዬ ትምህርት የሚከታተሉ ናቸው ሁሉም ቆራቢ ጥሩ መንፈሳዊ ናቸው🙏🏽 አሁን ምን ተፈጥሮ እንደምትጨቃጨቁ ባይገባኝም። ግን እስቲ ስገዱ ፀሎት ቤት ስሩ ፀልዩ።❤
@Eyaasu
@Eyaasu 27 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ : ከ 15 ሺህ በላይ ጴንጤዎችን ወደ ተዋህዶ የመለሰ ነው :: እናንተ አንድ እንኳ አልመለሳችሁም :: ቅናት አለባችሁ በሱ:: እኔ የተናደድኩት : እሱ ወደ ታች ወርዶ ከናንተ ጋር አፍ መካፈቱ ነው ::
@BettyGeorge-ud8zu
@BettyGeorge-ud8zu 27 күн бұрын
Ewenet enym andogenal zm belachw try nbr
@fikermamolema508
@fikermamolema508 18 күн бұрын
እሱ አላማዉ ኦርቶዶክሳውያን ማጠልሸት ነዉ
@gebretunsaitesfay-qk4qj
@gebretunsaitesfay-qk4qj 9 күн бұрын
ቢንየ እግዚኣብሄር በቤቱ ያንሩህ
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe 27 күн бұрын
ኬኩ እኛ እኮ ዝም ብለን የቤተክርስቲያን ልጆች ነን እያልን እግራችን ብቻ ሲመላለስ ብቻ የኖርን ከንቱ ምእመን ነን እኮ እንዳንተ በፍቅር የፈለካት የምትወዳት በእንባ የምትመሰክርላትን ቤተክርስቲያንን ካንተ ነዉ እንጂ የምንማራት በቤቷ ያረጁትማ ይኸዉ እያረዷት ነዉ በርታልኝ ወንድሜ ካንተ ነዉ ብዙ የምንማረዉ
@engineeringnatureandthetru9245
@engineeringnatureandthetru9245 27 күн бұрын
የዘምኑ ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን ሆይ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ
@GashawMelese-c1p
@GashawMelese-c1p 27 күн бұрын
አይ ቢኒያም መጨረሻክ እንደማያምር አሳምሬ እነግርአለው
@KiyuKiyu-u8n
@KiyuKiyu-u8n 27 күн бұрын
አስረግጠህ ንገረው ለዚ ደነዝ
@user-of1uu8pb9fire
@user-of1uu8pb9fire 27 күн бұрын
መምህር ግርማ መምህር ተስፍዬ Kesis henok 2 የኔ እንቁ ነችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከሚቀኛ ሰዎች እጠብቃቸው 🤍🤍🤍🤍❤❤ እናንተ ናቸው ጠንቋይ😂😂 😂😂sinf waqni qalbi sinf haa kenu
@EthyTesfa
@EthyTesfa 18 күн бұрын
ባለ ቢጫው አባት ኦርቶዶክስ መልስ አላት የሚል ፔጅ ላይም ሲረብሹ ነበር እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ ማለት ለምን እንደክህነታችሁ አትከበሩም መላከ መንክራት መምህር ግርማ ባለውለታችን እግዚአብሔር አሁንም ከፍ ያድርግልን
@birhanusimegn2220
@birhanusimegn2220 25 күн бұрын
የትኛው ነው አጭበርባሪ ? የመር ግርማ? የቢኒ ችግር የሌሎችን መምህርና የቤተክርስቲያን ሰው ነኝ ባዮች ባዶነት አሳይቶኛል ። ቢኒ የዛር መንፈስ ነው ሚጨዋትበት። የፀሎትና ስግደት ህይወትም የለውም። ልብ ይስጣችሁ ።
@eliasfessehaye1069
@eliasfessehaye1069 26 күн бұрын
የልቦናችሁን አይን ለማብራት ንስሀ ግቡ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ቁረቡ። ሰዋዊ ንፅህናችንን እናገኘዋለን። ያኔ ከሀጢያት የራቅን ለፅድቅ የቀረብን እንሆናለን። ክፉ ሆኖ የተፈጠረ ሰው የለም ስለዚህ የጠላታችን ዲያቢሎስን ሴራ ጠንቅቀን እንወቅ። እባካቹ እንደኔ ቤታቹ እስኪደርስ አትጠብቁ። ተአምር አይደለም ከላይ የፃፍኩትን ተግቶ መፈፀም ግድ ይላል።
@YidnekachewMulugeta
@YidnekachewMulugeta 27 күн бұрын
ቢኒያም በጭንቀት ሳይሆን በእውቀት ለማውራት ሞክር፡፡.....የፈለገ ነገር ብታወራ አንተ ዝቅ እነሱ ግን ከፍ ነው የሚሉት....ይሄ አጋጣሚ ጥሩ ነው የማያውቋቸው እንዲያውቋቸውና ትምህርታቸው እንዲሰፋ...አንተ በመጥፎ ብትመጣም እግዚአብሄር ለበጎ ይጠቀምብሀል....በርታልን በርታልን፡፡
@YemariamNegn-y8l
@YemariamNegn-y8l 27 күн бұрын
አረ ይሄ እኔ እንደመሰለኝ እዉነት ኦርቶዶክስ ገብቶት አደለም 😂ምክኒያቱም የራሱ ሂወት በራሱ ምስክር ይሆነዉ ነበር ።አንዴ ካቶሊክ አንዴ ጴንጤ አንዴ ኦርቶዶክስ እያለ እምነትን እንደ ዉስጥ ልብስ የሚቀያይር ይሄ ምን ይባላል?? ሲጀመር አሁን አንድ ላይ ሆ ብለዉ መነሳታቸዉ ለሌላ አላማ ነው ቢኒዬ አይሳካልህም እመነኝ ።አንተ ገና ቁጭ ብለህ ትልልቅ አባቶች ስር ተማር።ሲቀጥል እኛ የነበርንበትን እምነት እናዉቀዋለን እምነታችን ካንተ በተሻለ ይዘናት ቆይተናል።ስለዛም አንተ ደግሞ ገና ያልበሰልክ ጥሬ ስለሆንክ አንተም ለራስክ ስለማታዉቅ ህዝብን ትክክለኛ እምነት አስተምራለሁ ብለህ አትደንፋ።ሌላዉ አንተ በእዉነት ለህዝብ ተቆርቁረህ አደለም ይሄ ያሁኑ የኢትዮጵያ አጀንዳ አደለም ብዙ አጀንዳዎች አሉ ።ተደበቅ በናትህ ትናንት መተህ አታፍርም አንተ አንድና አንድ ጥቅምና ክብር ፈላጊ ነህ።ስለዚህ አይገባህ ደንቁረህ ትቀራለህ በድንቁርናህና በድንፋታህ ቀጥልበት።።።
@YidnekachewMulugeta
@YidnekachewMulugeta 26 күн бұрын
@@YemariamNegn-y8l እግዚአብሄር ይባርክሽ፡፡
@መአዛሥላሴ-19
@መአዛሥላሴ-19 27 күн бұрын
ደብተራዎች ተንጫጩጩጩጩጩጩጩጩጩ ማንም አይሰማችሁ😮
@InduTahaye
@InduTahaye 27 күн бұрын
ቢንያም እምትባለው ሰውየ 😢😢😢😢 አዘንኩብህ ሐዋርያት አንሰማህም ብለው በስላሴ ስም ሳይሆን በጌታ ኢየሱስ ስም አጠመቁ እሚል ከውይይቱ ላይ አልሰማሁም😮 አታሽቃብጥ😢 ይህ አስተምህሮ እናውቀዋለን እኮ በስላሴ ስም አሁንም ሃዋርያት አላጠመቁም ከምንፍቅና ጋር ማጠጋጋት ጭራሽ አይታሰብም ለዚህ መናፍቃን የራሳቸው ሃሳብ ሊኖራቸው ይችላል እኛ ግን መምህራን ሲሉት ሲያስተምህሩት የምንሰማነው ቃል ነው ለእኛ አዲስ አይደለም ። መተችክን እንደ ፈለግክ ተች ግን ማሽቃበጥን ተው እልሃለው ፡፡
@godolias8228
@godolias8228 27 күн бұрын
Great Dr Be emenetu yemayderader, ante kessu gin Ante erasih Metetam neh. Melake menikirat girma TILIK ABAT NACHEW. Afluham hula.
@ስሜቴክ
@ስሜቴክ 27 күн бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ቸሩ መድሀኒአለም በጸጋ ጠብቆ ያኑሮዎት
@BiniKind-u9x
@BiniKind-u9x 27 күн бұрын
አይይይይይ እናንተ በውነት ታሳፍራላችሁ። ያሬዶ ማርያምን በጣም ነበር የምወዳችሁ። ለማንኛውም እውነት ትገለጣለች።
@YgffgfGhgfhf
@YgffgfGhgfhf 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ብቻ ምን ይባላል ሌላ እግዚአብሔር መምህርን ተስፋዬ ና አባታችን መምህር ግርማን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Rita-d9n
@Rita-d9n 27 күн бұрын
ማፈሪያዎች ናቹ አባ ግርማን እና መምህር ተስፋዬን ለቀቅ አድርጉ
@ሔNoክ
@ሔNoክ 28 күн бұрын
ቤት ኪራ የምግብ በቃ የመምህር ተስፋዬ ስም እያጠፋክ ተሸቅላለክ። የጠቆር ልጅ
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 27 күн бұрын
ይቅር ይበልህ
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 27 күн бұрын
ለምንድነው ሌሎችን አትናገሩንም ከቢኒያም እራስ ውረዱ
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 27 күн бұрын
ግንኮ ንስሀ ግባው ቆረብኩ በትና ትምህርት የምትል ሰው ነህ ትህትናህን አሳየኸንኮ እየተሳደብክ
@GirmaSerani
@GirmaSerani 27 күн бұрын
ተስፋዬ ዋቴ ሊያበቃለት ነው
@L-linethiopia
@L-linethiopia 27 күн бұрын
ያዝ ለቀቅ እያደረገ ያለው ቤተክህነት ነው። እኔ አሁንስ ስለቤተክርስቲያን እየደከመኝ ነው። በዚህ ሙስናው በዚህ ዘረኝነቱ በዚህ አዳዲስ አስተምሮ፣ በዚህ ድግምቱ። እስቲ እረፍት ስጡን እናምልክበት። ማስቀደስ አቃተን ካህኑን ሁሉ ለማመን ከበደን! ይህን ጉድ ሳያዩ ያለፉ ክርስቲያኖች እድለኞች ናቸው። በተረፈ የአባ እገሌ ፣ የመምህር እገሌ ደጋፊ የሆናቹ ተከታዮች ደግሞ ልቦና ይስጣቹ። የመቁጠሪያና የቅጥቀጣ ቡድኖች ወደ ቤተክርስቲያን ተመለሱ። እንቢ ካላቸው የራሳችው ጉዳይ፣ አባ እገሌ ከፍርድ ያድንናችሁ እንደሆነ እናያለን ። ከታመማቹ ሸንኮራ፣ ፃድቃኔ ፣ etc ሂዱ። በየቀኑ ስለ አጋንንት አትጨነቁ እነሱን የማባረር ስልጣን የፈጣሪ ብቻ ነው። ሰርታቹ ብሉ ይቅርባችሁ ንቁ!
@AsAs-du4un
@AsAs-du4un 26 күн бұрын
እኔ እምለው በሌላ ነገር ብትሸቅሉ አይሻላችሁም በኔ ዘመን አይቀልድም ትናንት መጥተህ ስላማታውቀው ነገር መለፍለፍ እዚህ እየለፈለፋችሁ ምእሙኑ የት ደርደ😅😅
@EthyTesfa
@EthyTesfa 18 күн бұрын
ማነህ ምክርህን ለራስህ አድርገው እኛ ከነቃን ቆየን የሰይጣን መብት ተከራካሪዎች እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው መልአክ መንክራት መምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ የመሳሰሉት አባቶቻችን ባለውለታችን ናቸው እኛ ፀሎት ላይ ነን ቢንያም የምታወራው የሚሰማህ የለም የለም አርፈህ ፀልይ ስገድ ሰው ከምታብጠለጥል
@AlemBerhe-zt1zm
@AlemBerhe-zt1zm 25 күн бұрын
ሁላችሁም የዚ የመናፍቅ መንፈስ እንዲዘጋ ጸልዪ
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 27 күн бұрын
እባከወ መጀመርያ አያስፈራሩ ፡ ቆይቆይቆይ እያሉ መመለስ አልቻለም በልብሶት አባት መሰሉኝ ፡ ትክክል ካልሆኑ መምህር ግርማ ፡ በማስፈራራት አይደለም ምንክደው
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 27 күн бұрын
ለአባታችን መምህርግማ ፀጋ በረከቱን ያብዛልን
@ኢትዮጵያትቅደም-ሸ8ጐ
@ኢትዮጵያትቅደም-ሸ8ጐ 27 күн бұрын
ይሄን የባልቴት የመሰለ ወሬ አልሰማም ግን የፃፍከዉን ርእስ አይቼ በጣም ያሳዝናል 😢
@Eskedar-bw9ox
@Eskedar-bw9ox 27 күн бұрын
ሰላላደመጥሽ ነው እጅ ውዴ አወ ተጣልተዋል 😂😂😂😂
@gzaKasu
@gzaKasu 27 күн бұрын
እኔኮ ልባችን ❤በዳቢሎስ ቢታወር አይናችሁም የምታዮትም ውሸት ነው 😢😢😢እኛነን የምናይላችሁ አላችሁንኮ። ኽረናተ በነቃችሁ ሆ በጣምኮነው የሚገርመው❤❤❤❤😢
@AlazarMaru-h3c
@AlazarMaru-h3c 26 күн бұрын
ፈየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ እናንተ ከምትሳደቡት የኛ ስድብ አይበልጥም
@dannyashager4450
@dannyashager4450 27 күн бұрын
እኔ ምንም አልገባኝም ተስፋዬ እኮ ተሚያገለግለው የደብተራ መጥፎ ምግባርንና የህዝቡን መጥፎ ልምምድን ነው, ያንተ ተቃውሞ ግን ሊገባኝ አልቻለም::
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 27 күн бұрын
እኔም አልገባኝም በዩትዩብ ገንዘብ ለማካበት ፈልገ ይሆናል እንጂ የደም ገንዘብ አየባረክም
@bzuneshdagen2850
@bzuneshdagen2850 27 күн бұрын
የያዘ ይዞት ነው
@salmgetachew612
@salmgetachew612 27 күн бұрын
እነሱምኮ ለዛ ነው ያቃጠላቸው ለምን ተጋለጥን አለ ደብተራ😂
@tenagnefekadu5143
@tenagnefekadu5143 27 күн бұрын
መምህር ግርማ እኮ ይህንን ስምና ዝና ያገኙት የ 40 ዓመት ተጋድሎ ነው እንጂ ቁጭ ብሎ በማውራት አይደለም በጣም ዘገያችሁ።
@YesytChekole
@YesytChekole 27 күн бұрын
😂😂😂😂 ተጋድሎ
@hilinasete6941
@hilinasete6941 27 күн бұрын
አቶ ግርማን የምትከተሉ ሰዎች መሸማቀቅ ሲኖርባችሁ አስተያየት ስትሰጡ አታፍሩም
@zenebe614
@zenebe614 26 күн бұрын
አጋንንት ማንገስም ያለ ተጋድሎ አይሆንም ተጋድሎውማ ግድ ነው።
@MezgbDubie-yc2bv
@MezgbDubie-yc2bv 26 күн бұрын
መስተ ዋሉን ይስጣችሁ ለናተ ጀሮ የለንም
@birhanulambebo7094
@birhanulambebo7094 21 күн бұрын
ቢኒያም ሽታዬ አባ ግርማን ይቅርታ ጠይቅ
@መአዛሥላሴ-19
@መአዛሥላሴ-19 27 күн бұрын
እናጅሬዉ ይቱባችሁን እያሳደጋችሁ ነዉ አይደል😂😂😂
@getachewteklu2280
@getachewteklu2280 26 күн бұрын
ወንድም ብንያም አሁንም ያ የምንፍቅና መንፈስ የለቀቀ አትመስልም፣ ልቡና በክርክር የታወረ፣እርጋታ የማይታይብህና ትህትና የጎደለ በዩቲዩብ ቢዝነስ የሰከርክ ትመስላለህ። እንደው ትንሽ የኦርቶዶክስን እርጋታ፣ ፍቅር ትህትናን---- ዝቅ ብለህ ብትማር እላለሁ!!!
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 26 күн бұрын
@@getachewteklu2280 ኮመንትህን ወድጄዋለሁ ። ወንድም ቢንየም በመፀሀፍ ቅዱስ አትከራከሩ ተብላል የራስህን ትልቅ ጉድፍ ሳታወጣ የሌላውን አትመልከት ምናልባትም ተከፍሎህ ኦርቶዶክስ ለመረበሽ ከሆን ቅድስት አርሴማ ልቦና ትስጥህ ።
@GezachwMokenen
@GezachwMokenen 24 күн бұрын
እረ ኬኩ በደንብ ዓይንህ እስኪጠፋ አልቅስ መምህር ግርማ ደብተራ ሳይሆኑ በማዕረጉ ጥንቁልና እና አጋንንት የሚጎትቱን ደብተራ ብለው መጥራታቸው መጽሐፍ ቅዱሳዌ ነው ለምሳሌ ሐዎርያ ሳይሆኑ ሐዋርያ ነን የሚሉ እንደሚኖሩ መጽሐፉ ቀድሞ ነግሮናል
@oshi2930
@oshi2930 27 күн бұрын
አባቷቻችንን የሚቃወም ደብተራ ‏‪2:25:58‬‏ ጠንቋይ አስጠንቋይ መተተኛ ክፍ መንፈስ ያደረበት ሰዉ ብቻ ነዉ የሚቃወማቸዉ እረዝም እዴሜየ ይስጥልን ለመምህር ግርማ ወንድሙ
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 26 күн бұрын
እግዚኦ አባቴ ሲጀመር የለበሱት ልብስ ከርሶ እንዲህ መውጣት የለበትም ምክንያቱም ልብሱ ያለም በቃዠኝ አይደለም እንዴ ???ምነው ለዚህ ተጋለጡ ልቦና ይስጠን ለዚህ ነው ይህ ሚዲያ ይመርመር አኦርቶዶክሳውያን እኝህ አባት አንድም እመቤታችንን አልጠሩም ሲጀመርም ቡራኬ አልጀመሩም ??????
@EthyTesfa
@EthyTesfa 18 күн бұрын
ቢንያም በጣም ወረድክብኝ ያሳዝናል ግርማ ምንምን እያላችሁ ሰው ማቃለል የትኛው ኦርቶዶክስ ነው የፈቀደልህ?
@ዘመኑንወጁ
@ዘመኑንወጁ 24 күн бұрын
የዘመኑ ይዉደዎች ተንጫጩ ,ይዉደም እኮ ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት ዉስጥ አንዱ ነዉ,ግን ደሞ ፈጣሪዉን እግዚአብሔርን አሳልፎ ሸጣ እኤ አድስ አይደለም።ቢንያም የተበልክ ሰዉዬ አንተ ክሪስትናን ተቀብሌ ሰይሆን የተኩለዎች ፈረስ ሆኔ ለተልዕኮ ነዉ የመጣክህ,ቅድስት ቤተክርስቲያን ለመከፋፈል እግዚአብሔር ወደ ልቡናህ ይመለስ።
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 27 күн бұрын
በሌሉበት ስጋቸው ከምትቦጭቁ ለምንድ ነው ፊት ለፊት እነሱን አታዋርዋቸውም ምእመኑ ነቅቷ አሁን ማን ፍሬያማ እንደሆነ ይታውቃል
@Eyaasu
@Eyaasu 27 күн бұрын
እኛ በመምህር ግርማና በሌሎችም : ህይወታችን ተለውጧል :: እናንተ ግን : እንኳን እኛን ልትለውጡ : እራሳችሁን መለወጥ አትችሉም :: የጠቋርን መንፈስ ከላያችሁ ላይ አስወጡ :: በጣም ተይዛችኋል
@L-linethiopia
@L-linethiopia 27 күн бұрын
ያዝ ለቀቅ እያደረገ ያለው ቤተክህነት ነው። እኔ አሁንስ ስለቤተክርስቲያን እየደከመኝ ነው። በዚህ ሙስናው በዚህ ዘረኝነቱ በዚህ አዳዲስ አስተምሮ፣ በዚህ ድግምቱ። እስቲ እረፍት ስጡን እናምልክበት። ማስቀደስ አቃተን ካህኑን ሁሉ ለማመን ከበደን! ይህን ጉድ ሳያዩ ያለፉ ክርስቲያኖች እድለኞች ናቸው። በተረፈ የአባ እገሌ ፣ የመምህር እገሌ ደጋፊ የሆናቹ ተከታዮች ደግሞ ልቦና ይስጣቹ። የመቁጠሪያና የቅጥቀጣ ቡድኖች ወደ ቤተክርስቲያን ተመለሱ። እንቢ ካላቸው የራሳችው ጉዳይ፣ አባ እገሌ ከፍርድ ያድንናችሁ እንደሆነ እናያለን ። ከታመማቹ ሸንኮራ፣ ፃድቃኔ ፣ etc ሂዱ። በየቀኑ ስለ አጋንንት አትጨነቁ እነሱን የማባረር ስልጣን የፈጣሪ ብቻ ነው። ሰርታቹ ብሉ ይቅርባችሁ ንቁ!
@Eyaasu
@Eyaasu 27 күн бұрын
@ ገና በፊት : መምህር ግርማ ታዋቂ ሳይሆኑ : በ ሰማኒያዎቹና በዘጠናዎቹ : አያቴ ደብ. ሊባኖስ መንና ገብታ: በመቁጠሪያ ትቀጠቅጥ ነበር :: እሷ ብቻ ሳትሆን : አብረዋት ያሉት መነኮሳት : በመቁጠሪያ ይቀጠቅጡ ነበር :: አቡነ ተክለ ሃይማኖት : አቡነ ዜና ማርቆስ : አቡዬ ..... መቁጠሪያ ነበራቸው :: እነሱንም አብረህ እየተሳደብክ መሆኑን እወቀው :: መምህር ግርማን የሚቃወም : ገድልንና ስንክሳር ... ያላነበበ ነው :: ፓስተር ቢኒያም :ገና ጴንጤ ስለሆነ : ስለ አዋልድ ቅዱሳን መፃህፍት ምንም አያውቅም :: እናንተ ግን ምን ሆናችሁነው የማታነቡት ? ገድላገድሉን ብታነቡ : ኖር : አሁን በምትናገሩት ነገር ታፍሩ ነበር
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 27 күн бұрын
ገርሞኛል መምህር ተስፋዬ ለእንዳንተ አይነቱ ጋሽ ማሙሽ መልስ መስጠቱ
@እኛናኢትዮጵያ
@እኛናኢትዮጵያ 27 күн бұрын
በጣም ትገርማላችሁ ፦ ሰው ለምን ዳነ ? በግሉ ጸሎት ለምን አደረገ ? የቅዱሳንን ትምህርት ገድላቸውን ለምን በተግባር ኖራችሁ ? ይሄ ሳኦልነት ነው ።
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 27 күн бұрын
ቤተክርስቲያን ነገረ ድህነት የላትም ያለሽ ማነው
@እኛናኢትዮጵያ
@እኛናኢትዮጵያ 27 күн бұрын
@Meklit-wi4th ምንድነው ነገረ ድህነት ?
@L-linethiopia
@L-linethiopia 27 күн бұрын
ማርያምን በመቁጠሪያ የሚድን የለም። ወደ ፀበል መሄድ ነው መፍትሔ። መፀለይ ጥሩ ነው። ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው ከዚህ አውሬ የሚያላቅቀው።
@AlemBerhe-zt1zm
@AlemBerhe-zt1zm 25 күн бұрын
ወይ ሰዉ !! ስለካሉ እንጂ ስለሰዉ የምታወሩ ቤትም ይግዛ ልጅም ይዉለድ እናተ የሰዉ አጢያት ታዪ ዘን ድ አንች ማነሽ?ደም አንቺን ማግኘት አይጠበቅበትም ራስ የምታወራውን መስማት ብትችል ተብዳለህ ታብዳለህ
@-Godisreal
@-Godisreal 27 күн бұрын
Who are they to judge Memher Girma and Memher Tesfaye, megemerye eraschune meremeru
@derejeali2216
@derejeali2216 27 күн бұрын
ቢኒ እና ዶክተር በርቱልን እ/ር ይርዳቹ በቅርቡ ልፋታቹ ድካማቹ ታዩታላቹ ቀጥሉበት
@Gejeraw
@Gejeraw 27 күн бұрын
ምድረ ደብተራ መሳይ ቄሴሶች አስመሳይ አማኞች ስለ ተስፍዬ አበራ አላዉቅም ከአባ ግርማ ላይ ወረዱ ፆም ፀሎት ስግደት የተማር ነዉ ከአባ ግርማ ነዉ ስለ አባ ግርማ ለማወቅ ከፈለጋቹ ስግደት ጀምሩ። ስግደት የማያውቅ ሁላ ሽታዬ ወንድማችን ነክ ልብ መልስ።
@melatmesfin4608
@melatmesfin4608 27 күн бұрын
በርታ እመብርሀንትርዳህ
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 27 күн бұрын
ከአነጋገሩ የሆነ ነገር እንዳለ ያስታዉቃል እዉነት ቢሆን ኖሮ በዉስጥ መስመር ቮይስ ከሚለቅ ፊት ለፊት መጥቶ ለምን እንነጋገር ብሎ እንደዚህ ገስት ላይ ወጥቶ አያወራም ለአዳማጭ ችግር ቢኖርበት እንጅ የፈራ ሁሉ ነዉ የሚመስለዉ ሲናገር ይቀባጥራል ሲጀመር አጥማቂ የሚባል አይመቸኝም ቢያመኝም እንኳን።
@tsigeredayohannes2771
@tsigeredayohannes2771 26 күн бұрын
2017 ከበድ ይላል የሰማዕትነት ዐመት ነው ብሎ ነበረ መምህር ተስፋዬ። ተጀመረ መሰለኝ። እግዚአብሔር ይማረን
@MarthaFikre-z8q
@MarthaFikre-z8q 24 күн бұрын
የመምህር ግርማን ፀልይበት የተስፋዬን ግን በጣም የማቀው ነገር የተስፋዬን ወንድሙን እና ሚስት በአጋርነት ስር እንደሆ አውቃለሁ አስተብታቢው የተስፋዬ ወንድም ነው እና በደንብ አጥናው ቤታቸዉ ድረስ ግባ እና ጉዱን አውጣው እናግዝሀለን
@ወለተፃድቅነፃነት
@ወለተፃድቅነፃነት 26 күн бұрын
እግዚኦ አሁንስ እጅ እጅ አላቹብኝ😔
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 26 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ አካሄዱ ይመርመር አንተ ወነድ ነህ ሀሜተኛ አትሁን አትዝለፍ ውስጥህ ያለው እየረበሸህ ነው አይደል እንዲህ እሚያስለፈልፍህ?????😂😂😂😂😂😂😂
@Meme-mv7qj
@Meme-mv7qj 26 күн бұрын
ታዲያ ስው ፀበል ይሔዳል ሴጣን ሊያስውጣለቸው አይደለ ሚኤደው የፀበልተኛስው ነው ስለ አጋንት ሚያውቀው
@Sifen-iz6uj
@Sifen-iz6uj 23 күн бұрын
ትናንት መጥተህ ትበጠብጣለህ ያለብህ መንፈስ የሚያባላ ነው
@habtehospitalityacademy7817
@habtehospitalityacademy7817 25 күн бұрын
ፈጣሪ የእውነት አምላክ ይፈርዳል
@meazamamo7389
@meazamamo7389 27 күн бұрын
ይቅርታ አንድ ስዉ ሲናገር አታስጨርሱም ሲቀጥል ተከባበሩ
@fisshahaile747
@fisshahaile747 26 күн бұрын
አይ ጠይቁ ከምትል እራስህን እየዞርክ አይጠይቅም የችግርፈጣሪ አተስለሆንክ
@TegegneMesfin
@TegegneMesfin 27 күн бұрын
ቢንያም ገና ይቀርሀል የፅሞና ጊዜ ያስፈልግሀል እባክህ አትረብሽ
@MenbereWosero
@MenbereWosero 24 күн бұрын
ግርማ የሜባል መተተኛ ድንግል ማርያም ታጥፋው እሱ ነው ለአገራችን መከራ ያመጣው የኬዳነ ምእረት ፀበል አለ እሱ በመተቱ ሕዝቡን አፈዘዘው አምላክ ይፍረድበት
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 26 күн бұрын
ምን አገባህ አንተ እነሱ ይታረቃሉ አረ ይሄ ሰውዬ ይመርመር ምኑም አላማረኝም ኦርቶዶክስ መስሎ የራሱን ሀይማኖት እያራመደ ነው ወገን በያንዳንዱ ነገር ብዙ ስህተት አለበት በዛ ላይ ከምኔው ተቀይሮ አጥንቶ ነው እንደገና አገልጋዩችን መውቀስ መዝለፍ የጀመረው ኦርቶዶክስ እኮ ሚስጥር ናት እኔ ብቻ ይሄ ሰውዬ ያለበት ችግር ኦርቶዶክስን መቁዋቁዋም ስላቃተው ይኸው የሰው ልጆችን ከጅግራቸው እሚያስተምሩትን አባቶች እየወቀሰ እየዘለፈ ነው አሀ ቢንያምን እየረበሸው ያለው ዲያብሎስ ስለሚወቀስ ነው ለካ ቢንያም ምን ማስተላለፍ እንደፈለክ አላቅም ብቻ ከመጣህበት አልወጣህም ውጣ ከኦርቶዶክስ እመነኝ ኦርቶዶክስ ሚስጥር ናት በዚህ ሁኔታ ትጨልላለህ እዛው የነበርክበት ይሻልሀል
@weseneThilahun
@weseneThilahun 26 күн бұрын
በርታ ወደሆላ እንዳትል በዛት በውጭ ያሉትናቸው የሚከተላቸው
@dinkujimma7772
@dinkujimma7772 27 күн бұрын
እድሜ ልክህን ብታለቅስና ንስሓ ብትገባ ብቻ ይሻልህ ነበር የሚጋልብህ ሰይጣን አይለቅህም ጊዜህና እድሜህን በከንቱ በአርት ቡርት አትጨርስ የዳብሎስ ፈረስ እንደሆንክ እንዳትሞት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳ
@MichaelGebreal
@MichaelGebreal 24 күн бұрын
Ethiopia❤❤❤Ethiopia
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 27 күн бұрын
አይ ቢኒ እንኳን አንተን ሲኖዶስን አይሰማም እኮ አንዳንድ ምዕመን 😮😅 የመምህር ግርማ ye abba yohanes ተከታዮች መስሚያቸው ጥጥ ነው ለማወቅም ልባቸው ክፍት አይደለም
@ኢትዮጵያትቅደም-ሸ8ጐ
@ኢትዮጵያትቅደም-ሸ8ጐ 27 күн бұрын
ዲያቆን መዝሙር ያሬድ የማከብርህን ያህል እየወረድክ ነዉ ምናዉ ቤተክርስቲያን ልጆች ከዚና እዚያ እያጋጫቹ የዩቱብ መሸቀያ ታደርጋለህ ብዬ አላስብም
@user-Thomas24
@user-Thomas24 26 күн бұрын
ኬኩ በእንደነዚህ ዓይነትተኩላወች አትረበሽ እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል። ወነወበዴ የነበረው እኮ መስቀል ላይ ሆኖ ስለተማፀነ ነው ከሁሉ ቀድሞ ገነት የገባው። አንተንም ትናንት ከአህዛብነት አውጥቶ የመረጠህ አምላክ በምክንያት ነው። ስለዚህ በርታ የእግዚአብሔር ቤት ለሁሉም ልጆቹ እኩል እንጅ የተበላለጠ አይደለም። በአገራችን ላይ ያለው የዘረኝነትና የጎጠኝነት ስሜት ስለያዘን በእግዚአብሔር ቤትም የለመደ አመላቸውን ለማስገባት ነው። ባለቤቱ ግን አይፈቅድም እና አይዞህ ኬኩ ወንድሜ በርታ ፅና። አባቶችን ተዋቸው ለእነሱም ጸልይላቸው እግዚአብሔር ብቻ ነው እውነተኛ ፈራጅ የአንተን የፅድቅ መንገድ ብቻ ተከተል እግዚአብሔር ያበርታችሁ። ቢኒ አንተም ተባረክ
@AlazarMaru-h3c
@AlazarMaru-h3c 26 күн бұрын
እንደገለባ ቀለላችሁብኝ ጉንጭ አልፋ ብቻ
@mesfinmengesha6316
@mesfinmengesha6316 27 күн бұрын
እውነት አትደበቅም አጋንት ቆሻሻ ነው እግዛብሔር ይከበራል እውነት ታሸንፋለች፣፣
@Aabb-wf2fo
@Aabb-wf2fo 19 күн бұрын
ሳይህ ጠቋርን ያየሁት ነው የሚመስለኝ
@IssakTesfay-c5u
@IssakTesfay-c5u 27 күн бұрын
አረ በስመኣብ ወንድሞቼ ምን እየሆናቹ ነው ለምን እንደዚ ትሆናላቹ ቀላል መንገድ እያለ ለምን ከእግዚኣብሄር ኣትነጋገሩም በሱባኤ መነጋገር ነው ከጌታ አለቀ : ሌላ ደሞ እንደ ይሁዳ ኣይነቶች ኣለው በቤተክርስትያን የተሰገሰጉ ማለት ነው።
@auuooauoo7028
@auuooauoo7028 27 күн бұрын
ጠቆዋር ዘንድሮ በጣም ተናድዋል አሁን እዚህ ውስጥ እሚታየኝ ያለው ጠቆዋር አዳልሞቴ እራሄሎ የሙጬ መንፈስ ነው እሚንጫጫው
@auuooauoo7028
@auuooauoo7028 27 күн бұрын
ቡና እና ቄጤማ ግን ቂጬ እንዳትረሱ በደንበ ያሞቅልካል ምን ታደረገዋለክ የስራ ልምድ የለክ ወር እንደሴት ቁጭ ብለክ አውራ
@L-linethiopia
@L-linethiopia 27 күн бұрын
ያዝ ለቀቅ እያደረገ ያለው ቤተክህነት ነው። እኔ አሁንስ ስለቤተክርስቲያን እየደከመኝ ነው። በዚህ ሙስናው በዚህ ዘረኝነቱ በዚህ አዳዲስ አስተምሮ፣ በዚህ ድግምቱ። እስቲ እረፍት ስጡን እናምልክበት። ማስቀደስ አቃተን ካህኑን ሁሉ ለማመን ከበደን! ይህን ጉድ ሳያዩ ያለፉ ክርስቲያኖች እድለኞች ናቸው። በተረፈ የአባ እገሌ ፣ የመምህር እገሌ ደጋፊ የሆናቹ ተከታዮች ደግሞ ልቦና ይስጣቹ። የመቁጠሪያና የቅጥቀጣ ቡድኖች ወደ ቤተክርስቲያን ተመለሱ። እንቢ ካላቸው የራሳችው ጉዳይ፣ አባ እገሌ ከፍርድ ያድንናችሁ እንደሆነ እናያለን ። ከታመማቹ ሸንኮራ፣ ፃድቃኔ ፣ etc ሂዱ። በየቀኑ ስለ አጋንንት አትጨነቁ እነሱን የማባረር ስልጣን የፈጣሪ ብቻ ነው። ሰርታቹ ብሉ ይቅርባችሁ ንቁ!
@wetibuktim3763
@wetibuktim3763 27 күн бұрын
መቼ ይሆን የምትነቁት ቤተሰብ ማሰብ ጀምሩ አስኪ please በደንብ አዳምጭ ይጠቅምሻል በጭፍን አትሳደቢ አህቴ
@selamawitetegestu-tb3ii
@selamawitetegestu-tb3ii 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂 yeha hulu yeherema friendoche nachewe newe yetesefayena yeleju newe 😂😂😂
@mulugadu6121
@mulugadu6121 27 күн бұрын
በአደባባይ ቤተክርስቲያንን ማዋረዱ በጣም ያሳዝናል በመናፍቃን ፊት ቤተክርስቲያንን በማዋረዱ ሊወገዝ ይገባል
@Eskedar-bw9ox
@Eskedar-bw9ox 27 күн бұрын
ጭስ ባለበት እሳት አለ እውነት የቤተክርስትያን አባቶች ምእመኑ እዳንወዛገብ ካሁኑ እርምጃ ቢወስዱ ጡሩነው
@hesn6839
@hesn6839 27 күн бұрын
እረ ተረጋጉ የሰው ተከታዬች። ሰው ይወድቃል። ቤተክርቲያን ለ2ሺ አመት ኖራለች። እሷን ስሟት።እስቲ ቤተክርስቲያን የምትላቹ ስሙ።
@AlazarMaru-h3c
@AlazarMaru-h3c 26 күн бұрын
😂😂😂😂 ብንያምን እንስማው መጀመሪያ ይማር ለተቃዉሞ ይደርሳል
@SinkeKidane
@SinkeKidane 27 күн бұрын
ዉይኔ ዛሬም ሌላወራያላችሁም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሰዉደነ ብላችሁ ለሰይጣን እምታብሮት
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 27 күн бұрын
እማምላክ. ድፍት ታርግህ. አተዳቢሎስ. እናቅሀለን ዱባይ ምንእየሰራህ እደሆነ እናውቃለን
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 27 күн бұрын
አንቱ ሰውዬ እባኮት የቄስ ለዛ ይኑሮት በመጮህ የሚመጣ ለውጥ የለም የክርስቶስ የማዳኑ ስራ ይቀጥላል
@titifantu2162
@titifantu2162 27 күн бұрын
Ebedoch sebesb bale teqaroch tefewosu mejemeria
@mulugadu6121
@mulugadu6121 27 күн бұрын
አባቶችን መልካም እና መጥፎ ይኖራል ነገር ግን በአደባባይ ቤተክርስቲያንን ማዋረድ ያሳዝናል
@keaman2432
@keaman2432 27 күн бұрын
ቢኒ ጠቋር አይነጥላ ሙጨዘሪጋ እየተጫወተብህ ነው
@rahelalemu620
@rahelalemu620 27 күн бұрын
ቆይ ቅባ ቅዱስ እኔ ከይርጋለም ቅ/አርሴማ ቤ/ክ በብዛት ገዝቼ መጥቻለሁ እነሱም ሲሸጡ እንድንቀባባው ፀሎት የደረገበት መሆኑን ይነግሩናል በአሁኑ ሰዓት የምኖረው ካናዳ ነው እናም ልጆቼም ሆኑ እኔም ሳያመን እንቀባለን ፀሎት የተደረገበት ነው እና በገዳም አለ እኮ እሱን እንዴት አያችሁት
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 27 күн бұрын
በዝች ቅድስት ቤተ ክርስቲያኖች ስንቱ ቀለደ ስንቱ በሀሰት ትምህርት ተጠለፈ የአህዛብ አምላክ እኮ ነው አይን እያለው የማያይ ጆሮ እያለው የማይሰማ፥እግር እያለው የማይራመድ ታዲያ ምን ሆነን ነው በዚህ ልክ የክርስቶስ ቤተሠቦች የታወርነው?የታወራችሁት?እረ ወንጌልን አንብብ እረ አባቶችን ስሙ ቤተክርስቲያንን አዳምጡ ይህ እንግዳ ትምህርት እኮ አስቀደሞ በወንጌል ተነግሯል እኮ።ለማንኛውም በቤተክርስቲያን ላይ የተነሱ ሁሉ በቅርቡ ይረግፋሉ።
@RuthRuth.19
@RuthRuth.19 27 күн бұрын
ʙᴇᴛᴇᴋᴇᴋᴇʟ
@ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ
@ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ 26 күн бұрын
አቶ ቢኒያም መጀመሪያ የመህምር ተስፋየን ስም ከመጥራትህ በፊት ፀበል ተፀብለህ የጠቋርን መንፈስ ሸኝ መህምር ተስፋየን ግን ለጊዜዉ ተወዉ ምክኒያቱም ስንት ነፍስን የሚያድን ምህምር ነዉ ?????????
@simonbeselot4206
@simonbeselot4206 26 күн бұрын
ፍቅረ እየሱስ እባክህ ተረጋጋ አንተ ንሰሀ ያስፈልግሀል ሲባኤ ግባ ደሞ አትሳደብ በጣምም ብዙ ይቀርሀል አንተ ምን አስለፈለፈክ የተጠቀምነው እኛ እናውቃለን
@HaregeFikadu
@HaregeFikadu 27 күн бұрын
ፌከ የምታወራው አንተ ነህ ማንም ተራ ሰው አይባልም አንተም ስለምትባል ማለት ነው
@mekedessenbete5967
@mekedessenbete5967 27 күн бұрын
ጰበል ሄደን ብንጠመቅ አነችላለን
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 26 күн бұрын
ማቴዎስ 7 እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ ማቴ 7:30 ኢየሱስ ክርስቶስ ጋንኤል ዲዳ የደረገውን ሰው ፈወሰው ሰውም አደነቀ ፈሪሳውያን ግን አጋንትን በአጋንት አወጣ አሉ
@Only1God777
@Only1God777 4 күн бұрын
የሆነ ቢድዮ ላይ ያየሁት ሚያሰቅ ነገር የሆነ ዲያሰፖራ አንከርት ግርማ መድረክ ወጣና ለግርማ የተሰበሰበ ዳላር ሊሰጥ ወጥቶ መድረኩ እዛው ላይ በመቁጠሪያ ገርፈ አሰለፈለፈው ዳላሩን ተቀበለው እያናዘዘ😅😂
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 24 күн бұрын
የመምህር ግርማ የመምህር ተስፋዬ አትግቡ የዲበኩሉ መተትና የቢንያም ጠቋር በ online ዘሎ ነው የሚገባው ውጡ
@AlemBerhe-zt1zm
@AlemBerhe-zt1zm 25 күн бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ከስማቸዉ ጀምረው ራሳቸውን ቅዱስ ብለው መጥራታቸው?
@MarthaFikre-z8q
@MarthaFikre-z8q 23 күн бұрын
ምንድነዉ አካሄድህን (ምእመናንን )የምትጠይቅበትን አጠያየቅ አስተካክል ለምሣሌ ጥያቄ ሲያቀርቡ በጥያቄ አትመስ
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 26 күн бұрын
ሰው መከተል ነገ እንደ ስንዱ ፆም አትፁሙ ብለው ይመጣሉ ገና እንደዚህ ያለ የራስን ቢዝነስ የሚያሯሩጥ የሀይማኖት አባት የለንም አይኖረንም
@MarthaFikre-z8q
@MarthaFikre-z8q 23 күн бұрын
መምህር ግርማ ላይ ያየህውን በግልጥ አሳየን በተሰፋዬ ላይ እኔም ጥርጣሬ አለኝ
ግርማ የሱዳን መተት እዳሰራ ምስክር ነኝ | mezmure yared | Binyam shitaye |
5:47:09
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 10 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 11 МЛН
Arada daily news:
10:56
Arada Daily News
Рет қаралды 3,2 М.
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 10 МЛН