No video

አርማጌዶን | የፍጻሜው ጦርነት መንፈሳዊ ፊልም | የዓለም ፍጻሜ በዚህ ጦርነት ነው |

  Рет қаралды 71,079

Gedamat - ገዳማት

Gedamat - ገዳማት

2 ай бұрын

🌟 አርማጌዶን | የዓለም ፍጻሜ በዚህ ጦርነት ነው | የፍጻሜው ጦርነት መንፈሳዊ ፊልም ✨
Gedamat - ገዳማት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ ዶክመንተሪዎች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
Thank you for your support. 🙏
buymeacoffee.c...
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER:
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works.
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
"Gedamat - ገዳማት" does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
Check out our shop:
gedamat.myspre...
DON'T FORGET TO SUBSCRIBE 🙏
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Join and support our channel:
/ @gedamattv
📱 Follow us on social media:
📌 KZbin: / @gedamattv
📌 Instagram: / gedamattv
📌 TikTok: / gedamattv
📌 Facebook: / gedamattv
📌 Telegram: t.me/gedamattv
_________________________________________________
_________________________________________________
#አርማጌዶን

Пікірлер: 76
@gedamattv
@gedamattv Ай бұрын
🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ 🌟
@emnetlebasi97
@emnetlebasi97 Ай бұрын
አትሳሳት ከመላዕክት ጋር ነው የሚፋለሙት፣ እግዚአብሔር ጋር የሚፋለም የለም አይኖርም!!! ሰይጣን ከ እግዚአብሔር ጋር መፋለም አይችልም ,ከ መላዕክት ጋር ይፋለማል በድጋሚ ይሸነፋል፣ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@SeimGhebrehannes
@SeimGhebrehannes 2 ай бұрын
ምንም ሳይጀምሩ ነው አግዛብሀር የሚያትፋቸው ክብርን ምስጋናን ለአግዛብሀር ይሁን
@EyobeMan-cx3zm
@EyobeMan-cx3zm Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መሳሪያ አይዝም እሚያጠፋቸዉ በቃሉ ነዉ 🙏🙏🙏
@techbangla35150
@techbangla35150 2 ай бұрын
ወንዲሜ አትሳሳት እግዚአብሄር አምላክ ለፍርድ ብቻ ነው ምመጣው
@hamodahssen9863
@hamodahssen9863 Ай бұрын
😂😂😂
@hamodahssen9863
@hamodahssen9863 Ай бұрын
😂😂
@MulukenTlahunMessi
@MulukenTlahunMessi 2 ай бұрын
ለዚ ቀን አያድርሰን ካደረሰንም ከክርስቶስ ወገን ያድርገን አቤቱ ሁን ይቅርባይ ነህ ይህን አስቀድሞ እያወቀ በቸርነቱ ፈጠረን አቤቱ ማረን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yeabsiramussie1501
@yeabsiramussie1501 2 ай бұрын
የምትለቃችውን ነገሮች በጣም ነው የምወደው ነገር ግን እነዚህን ነገሮች በአባቶች ፈቃድ ቢሆኑ መልካም ናቸው ባይ ነኝ እነዚህን ቪድዮዎች አባቶች ካዩትና ፈቃድ ከሰጡ በኋላ ቢለቅቅ ብሄ ነው በራዕይ መጽሐፍ ላይ የተጻፉት ነገሮች ትርጓሜ ይኖራቸዋል፣ ፊት ለፊት ከሚታየው የበለጠ ወይም የተለየ ትርጉም ሊኖራቸው ይችላል የክርስቶስ መምጣትም በዚህ ዘመን ይሆናል የሚባል እይደለም፣ ስለዚህ ምናልባት ምስጢር እያፋለስን እንዳይሆን ከሚል ስጋት ነው በተረፈ ስራዎችህ አሪፍ ናቸው በርታ!
@gedamattv
@gedamattv 2 ай бұрын
እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ አስተካክላለሁ 😊🙏
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 2 ай бұрын
ሚስጥሩማ ተተርጉሞ ቀርቦልሀል ራእይ ግልጽ ሆኖ ለሰው ልጅ ተጽፏል አንብበህ መረዳት ወቅቱን መመርመር ያንተ ድርሻ ነው በአውሬ ተመስለው የተጠቀሱት ኃያላን ሀገራት ናቸው ጎግ የተባለውም የታላቁ የሩሲያ መሪ ነው ሲቀጥል ደግሞ ክርስቶስ መች እንደሚመጣ አይታወቅም እንደ ሌባ ሆኜ እመጣለሁ ነው ያለው ይህ ሁሉ እስከሚሆን ይህ ዘመን አያልፍም ብሏል የፍጻሜው ዘመን ውስጥ መሆናችንን ለማወቅ ከፈለክ ራእይ ላይ የተጠቀሱት ትንቢቶች አንድ በአንድ እየተፈጸሙ መሆናቸው መረዳት አለብህ 🙏🙏
@user-lm4sq8wo4e
@user-lm4sq8wo4e 2 ай бұрын
ኣቤቱ ሃያሉ እግዚኣብሄር እንደ ቸርነትህ ማረን😢😢😢😢😢
@Eyob233
@Eyob233 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ከምንም ውጪ ነው ለማለት የፈለኩት ከገነት ከሲኦል ከአለም ከሰው ከሰይጣን ከመላእክት በአጠቃላይ ሀይል ነው!!!!!! ግን ፍቅር ነው
@AmusedBear-pn8jx
@AmusedBear-pn8jx 2 ай бұрын
አቤቱ በምሀረትህ አስበን
@MikiSlodane
@MikiSlodane 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሸንፋል
@user-is6dr2ko1q
@user-is6dr2ko1q 2 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ቀኖቹ ያጥራሉ የተባለው ለፍርድ መምጫውን ነው ሌላው ደግሞ በቀጥታ ጌታ ይዋጋቸዋል ያልከው አልገባኝም
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Ай бұрын
ለቤትህ አድስ ነኝ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው በርታ 👍👍👍✅✅
@gedamattv
@gedamattv Ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@mesefeneteshome5162
@mesefeneteshome5162 2 ай бұрын
ፈጣሪ፡ለሁሉም፡እኩል፡ነዉቲቢተኛች፡ይቀጣሉ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 ай бұрын
KEZIH EJG ASKEFI MEHAT SEWREN!!!!
@user-fk4em9sj8v
@user-fk4em9sj8v 24 күн бұрын
እኔ ከእግዚአብሔር ጋር እቀላቀላሁኝ
@user-tp2vh9pd8c
@user-tp2vh9pd8c 2 ай бұрын
ለማንኛውም የሚሆነውን እናያለን
@B_Top_143
@B_Top_143 2 ай бұрын
ሴጣን ወይ እየሱስ ክርስቶስ ብለህ የማይነፃፀር አታነፃፅር። የምድሩ ባለቤት ከፈለገ የኖኸን ታሪክ ይደግመዋል።
@YonasEast
@YonasEast 2 ай бұрын
ምን አይነት እምነት ነው ሳላውቅ እየተከተልኩ ያለሁት🤔 ፈጣሪ የሚሳተፍበት ጦርነት ምን ማለት ነው?? ይሄን እየሰበኩ የሚውሉ አባቶች ጦርነትን እየባረኩ ጦረኛን መደገፋቸው አልገርምህ አለኝ።
@gedamattv
@gedamattv 2 ай бұрын
Read your bible!
@ElduErsumo
@ElduErsumo 2 ай бұрын
Torineti ke egizabiher gari sayoni Israel 🇮🇱 ina alami new hasawi Massih isuu new egizabiher demo kezi torineti Israel 🇮🇱 yadinali
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 2 ай бұрын
አዳምጭ አንብቢ ይዋጋል ማለት በሀይሉ ያድነናል ይሸፍነናል ለምሳል እስራኤልን ለማጥፋት ተዋህዶን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ስለሆነ እኔ እያለው አትጠፉም እንደማለት ነው በሱ ማመነ ንስሀ የገባ ያልፋታል አህዛብ ይጠፋሉ 😢😢😢
@user-um7zl2nh3m
@user-um7zl2nh3m Ай бұрын
ሰውን አትከተል አንብብ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ልምድ ይኑረን
@markosabraha8330
@markosabraha8330 2 ай бұрын
God will win
@wubitji3349
@wubitji3349 Ай бұрын
እረ አትሳሳት ከመላእክት ጋር ነዉ የሚዋጋው ዳቢሎስ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ ነዉ የሚመጣው
@selinaendale5803
@selinaendale5803 2 ай бұрын
የጎግ ማጎግ ጦርነትን እና አርማጌዶንን እባካችሁ ለዩ።
@tibletkebede4934
@tibletkebede4934 Ай бұрын
ከአምላክ ከእሱ በላይ ማንም የለም ። እሱ ያሸንፋል ።
@zinabudessie7000
@zinabudessie7000 2 ай бұрын
ወልድም አያዉቅም ያልኸዉ ቢስተካከል ልጅም አያዉቅም ነዉ የሚለዉ ቃሉ ያለዉም እራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ትርጉሙ እንዳባቶቻችን ከሖነ ለመጀመሪያዉ ፍጥረት ለአዳም ነዉ ስለዚሕ
@worldgazza
@worldgazza 2 ай бұрын
Where are you from?
@user-ki1ud3cp8u
@user-ki1ud3cp8u 2 ай бұрын
ታድያ እስራኤል ምን እያደረገች ነዉ?ጣኦት /አዉረዉን እያመለከች አይደለምን?
@abusharaya-cj7wc
@abusharaya-cj7wc 2 ай бұрын
Mn ylal​@user-fs4od2ev6o
@eyobsolomon472
@eyobsolomon472 Ай бұрын
ወንድሜ ማንም ከምድርም ከሰማይም ልዑል እግዚአብሔርን መዋጋት አይችልም።።።።። እሺ አትሳሳት ደሞ ኢትዮጵያ ምን ጡል ጡል አርጓት ነው ከግብፅ ጋር አብራ እስራኤልን ልትወጋ የምትነሳው ይሄ መንፈስ የተወጋ ይሁን😅
@user-vh7cx1nf3s
@user-vh7cx1nf3s 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮...
@MakidesMara
@MakidesMara 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@GetahunShufe
@GetahunShufe Ай бұрын
Yanee kiristiyan tinaxaqalechi
@AbeniLemesale-zx6uk
@AbeniLemesale-zx6uk Ай бұрын
Sigemer Armageddon megemerew kirstoss mder laye 1000 amet ke geza bewala new
@solomonhiwot9413
@solomonhiwot9413 2 ай бұрын
ወልድም አያቅም እያልክ ነው
@bantalemamde3963
@bantalemamde3963 2 ай бұрын
ማን ነው የነገራቹ ይህን ውሸት 😂😂😂 እናንተ የማትረቡ ❤❤❤ ሰይጣን ፍቅር እንደሆነ አታቁምን???
@robelassefa4668
@robelassefa4668 2 ай бұрын
ኢትዮጵያን ይዘው እንደሚዋጉ በምን አወክ መፀሀፍ ላይ የለም
@gedamattv
@gedamattv 2 ай бұрын
ሕዝቅኤል ምዕራፍ 38 1፤ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። 2፤ የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን በጎግ ላይና በማጎግ ምድር ላይ፥ በሞሳሕና በቶቤል ዋነኛ አለቃ ላይ አቅናበት፥ ትንቢትም ተናገርበት፥ 3፤ እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የሞሳሕና የቶቢል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ። 4፤ እመልስህማለሁ በመንጋጋህም ልጓም አገባብሃለሁ፥ አንተንና ሠራዊትህንም ሁሉ፥ ፈረሶችንና ፈረሰኞችን የጦር ልብስ የለበሱትን ሁሉ፥ ጋሻና ራስ ቍርን ሰይፍንም ያያዙትን ሁሉ፥ ታላቁን ወገን አወጣለሁ፥ 5፤ ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥ 6፤ ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ።
@asromashbeir3540
@asromashbeir3540 2 ай бұрын
አየሁት አይልም
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 2 ай бұрын
​@@asromashbeir3540አይንህን በደንብ ገልጠህ አንብበው😂😂😂
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 2 ай бұрын
​@@asromashbeir3540በነገራችን ላይ ምኑን ነው ያየከው?? ልብወለድ መጽሐፍ ላይ አይደለም የተጻፈው ምን አልባት እሱ ላይአይተከው እንዳይሆን ብዬ ነው?🤔🤔
@user-sp1dd3ot5q
@user-sp1dd3ot5q Ай бұрын
እረፍ አንተውእረሥህ ከገደ🎉ምነት ወጥተህ በኢሱስአማላጅነት አምነህየዘላለምህይትብትወርሥ ይሻልሀል
@MrBeasy1990
@MrBeasy1990 Ай бұрын
subscriber adergu
@mangogogo9250
@mangogogo9250 2 ай бұрын
Totally wrong,,,,What r u talking our will not fight with devel. He will come to judge.
@yonasfikre694
@yonasfikre694 2 ай бұрын
Ask Jehovah's witnesses about Armageddon
@TesfayTTegen
@TesfayTTegen 2 ай бұрын
የትኞቹ ናቸው የክርስቶስ ሰራዊት የትኞቹስ ናቸው የጨለማው አበጋዞች??
@TilikuMuluneh
@TilikuMuluneh 2 ай бұрын
Tesasita hal iyesus kiristos feras layi tee qemito yami keti ameta setan gara yemi waga ye igzaber qal nawu in jii yee igzaber liji yemil yelam
@ajelo19
@ajelo19 Ай бұрын
Ere Semut yemilew yesew lij ye Israel sew bcha new eyalachu nw yenate iyesus ye Palestine etsanatoch Israel etegele tebabari new malte nw Eeee??? Aye yenate emnet yasekale😃😃
@Brtukanaregaw
@Brtukanaregaw Ай бұрын
Setan ke krstos aywagam ke melaekt new kefetari miwagabet mnm akm yelewm
@AbeniLemesale-zx6uk
@AbeniLemesale-zx6uk Ай бұрын
Betame sitete new meyaweraw
@user-iw4un6en3c
@user-iw4un6en3c 2 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ታላቂቷ ባቢሎን ማነች ? ?
@jhonyosef1177
@jhonyosef1177 2 ай бұрын
Iran
@sirajahmed4562
@sirajahmed4562 2 ай бұрын
ኒዉዮርክ
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 2 ай бұрын
አሜሪካ ናት
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 2 ай бұрын
በራእይ ምዕራፍ ላይ የተመካንባት ወደቀች ብለው ተሰብስበው ያለቅሱላታል የተባለችው አሜሪካ ናት ከሀገራት ሁሉ ቀድማ የምትጠፋው እሷ እንደሆነች ይታወቃል ለዛም ተሰብስበው ያለቅሱላታል ራዕይ18፡9 ሙሉውን ማንበብ በደንብ ያብራራዋል ከ17 ብትጀምሩት ጥሩ ነው
@user-gn9cq4uh8c
@user-gn9cq4uh8c 2 ай бұрын
ታላቂጡ ባቢሎን ኢራን ስትሆን ጦርነቱ በእስራኤል እና በአረብ ሀገራት ብሎም በእስራኤል እና አሜሪካንን ጨምሮ ያንችው ሀገር ኢትዮጵያ ጨምሮ እስራኤልን ሊወጉ ይሄዳሉ ለእስራኤል ይዋጋ ዘንድ እግዚአብሔር ከሰማይ ይነሳል የአብርሀምን ዘር ሁሉ እግዚአብሔር ይዋጋላቸዋል
@wegewubishet8384
@wegewubishet8384 12 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ነህ?
@user-vl6lz2qi8y
@user-vl6lz2qi8y 2 ай бұрын
እስራኤል እራሷ አህዛብ አይደለች ደሞ እግዛብሔር አያዳላም አትዘባርቁ
@nabiothanger
@nabiothanger Ай бұрын
ene gn endeza aymeslegnm wendme,israel yemilat ethiopian nw enji not the land israel
@user-dw9ff1gg2c
@user-dw9ff1gg2c 2 ай бұрын
ውዴ ስለቦዲ እስፕሬ ሰለሽቶ ለይተሽ ሳታውቂ ምነው ለራቆት ጉብ ቂጥ ፈጠንሽ
@user-is6dr2ko1q
@user-is6dr2ko1q 2 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ቀኖቹ ያጥራሉ የተባለው ለፍርድ መምጫውን ነው ሌላው ደግሞ በቀጥታ ጌታ ይዋጋቸዋል ያልከው አልገባኝም
አይቀሬው የኒውክለር አርማጌዶን ምን እናድርግ?
22:03
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 68 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 34 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 237 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 34 МЛН