KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እነዚህን ምልክቶች ካላወቃችሁ ቁርአንን ማንብብ አትችሉም! | Jud Tube | ቀላል አረብኛ
10:43
ኢማንን ከሚያጠነክሩ 10 ነገሮች || ሱልጣን አል- ዐምሪ || @ameen_tube
29:31
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
It works #beatbox #tiktok
00:34
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
ቁርአንን ባማረ ድምፅ ለመቅራት 5 ሚስጥሮች | አሁኑኑ ይሞክሩት! | ቀላል አረብኛ | Jud Tube
Рет қаралды 31,941
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 63 М.
Jud Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 142
@Learn_Arebic_with_Jud
2 ай бұрын
ቁርአንን በኦንላይን ለመማር በዚህ t.me/FurqanOnlineQuran ያመልኩቱ አለያም በ +251907227959/+251935270496 ላይ ይደውሉ፣ ይፍጠኑ!
@FateiaAnsark9
Ай бұрын
Fetmekrtea
@Sameera-b7x
Ай бұрын
መቅራትእፈልጋለሁ😢😢😢
@fatumamohammed3321
Ай бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን
@NouraAlbadri-f8t
Ай бұрын
መቅረት እፈልጋለሁ
@seadaseid8132
2 ай бұрын
ተጅዊድ ከተስተካከለ ድምፅ ያምራል
@hayat22-b2d
2 ай бұрын
ሳህ
@mdmd-m1y4z
2 ай бұрын
ሳህ ትክክል ነህ ውድሜ ጅዛኩሙላሁ ህይረን
@ahmedmahmmued5113
Ай бұрын
በጣም ተክክል ነህ
@UsmanAdem-d8j
Ай бұрын
መቅራት እፈልጋለሑ
@emunes793
17 күн бұрын
እኔ እንድያምርልኝ እፈልጋለሁ
@GoGi-c4o
Ай бұрын
ዶክተር አይመን እሱን ተከታተሉ በጣም ቆንጆ ነው እኔ ጠቅሞኛል በደንብ ጥርት ያለ ነው
@ZeynebaHabib
Ай бұрын
Manew
@haleemadubai2406
Ай бұрын
እኔም እሱ ነው. የምከታተልው
@WarknishAlshareef
20 күн бұрын
ሊኩን ላኪው
@seada2638
9 күн бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን
@ZemZem-nq8yc
2 ай бұрын
ሳህ እምትናገረው ሁሉ በጣም ትክክል ነህ ማሻአላ
@quraanalkrim
Ай бұрын
ማሻአላህ ነህ አንተ ልጅ ግን በቁራአን ዙሪያ የምትሳጣቸው ምክሮችች እና አስተምህሮ ለኔ ብቻ እስከሚመስልኝ ነው ሚገባኝ እና ሚጣፍጠኝ
@zeyne-u4s
Ай бұрын
ወላሒ እኔም እስከዛሬ ባለማወቄ ከሚቆጨኝ ይቱዩበር ነው ወላሒ ሦሻል ሚዲያን በጠቃሚ ነገር መጠቀም መታደል ነው በአሁኑ ሥአት
@quraanalkrim
Ай бұрын
ትክክል የኔ ውድ የተግባር ሰው ያድርገን @@zeyne-u4s
@ኡሙረያንኢሻአሏህ
2 күн бұрын
ትክክል ወንድሜ❤
@JfjdbxbxjxjdBfbxbxjx
5 күн бұрын
ጀዛከላህ ኸይር🎉❤
@ZemZem-nq8yc
2 ай бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይር እዱኒያ ወላ አኼራ
@فوزيهمحمد-و6ق
18 күн бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል ትምርት ጀዛክአላህ ኸይር በጣም ጠቃሚ ትምርት ወላሂ ስፈልገው የነበር
@yaallahyaharib7206
12 күн бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ወድሚ
@AbukiAdem-uo2fu
2 ай бұрын
አላህ ጠቃሚእዉቀትን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ThThg-sy4wb
23 күн бұрын
إنشاء الله حزام الله خير
@ZamzamMohammed-r3d
12 күн бұрын
Jezakumulah hyir Jeza 🎉🎉🎉❤
@GalaxyGalaxy-nd4fb
2 ай бұрын
የምፈልገው .ትምህርትነበር ጀዛከላህ🎉🎉🎉
@ዚያየአላህባርያ
Ай бұрын
እኔ አብዱል ባስጥን እየሞከርኩ ነዉ አሏህ ያግራልኝ ጀዛከላሀ ኻይሯ ምርጥ ትምህርት ነዉ
@AynalemAynalem-s5j
2 ай бұрын
ማሺአላህ ደስ እሚል አገለጽ ጀዛክላህ ኸይር ወድሜ
@Solehime7162
16 күн бұрын
Jezakalahu heyiren.
@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
2 ай бұрын
ጂዛአክ አላሁ ኸየረ ያረብ ሰህ ወላሂ ድምፅ በራሡ ቁርአኑን በዴብ ማንበብ ከቻልን ድምፃችን ያምራል
@بنتعمر-99
13 күн бұрын
ሰላም ወአለይኩም ወርህመቱላይ ወበርካትሁ❤❤
@ነጃትፈድነጃትፈድ
15 күн бұрын
ጀዛከላ ከር🎉🎉🎉❤❤
@بنتعمرمريم
2 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله يحفظكم الله يارررررررب 🤲🤲🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Learn_Arebic_with_Jud
2 ай бұрын
آمين وإياكم
@zeyne-u4s
Ай бұрын
ማሻአላህ አገላለፅህ ከምልህ በላይ ሠውን ለማሥረዳት ለማሥተማር የተሠጠህ ጥበብ ነው አላሀምዱሊላሒ አላህ ይጨምርልህ አላህ ትልቅ የማሥረዳት የማሥተማር የአገላለፅ ጥበብ ሠጥቶሀል።
@Learn_Arebic_with_Jud
Ай бұрын
አሚን እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
@سعيد-ف9ط2ك
Ай бұрын
ያረብ
@ekramasefa-u8x
Ай бұрын
ማሻአሏህ ጀዛከሏሁ ኸይረን አኺ የምፈልገው ነበር
@فاطمهمحمد-غ8ص
25 күн бұрын
ያሰላም ✅✅
@Zahara-z4p
26 күн бұрын
Masha'allah ine Qri'a MAIR batam naw mwadw &mkatatalaw berta😊
@citydubai9621
2 ай бұрын
ወድማችን ምርጥ ት/ት ነው የሰጠኸን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልልን
@RukyaHussain
2 ай бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ ተጅዊ ማሻሻል እፈልጋለው❤❤❤
@AbduljebarAhmedin
Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ብዙ ትምር ወስጄበታለው ❤❤❤❤
@Learn_Arebic_with_Jud
Ай бұрын
አሚን ወኢያኩም
@ኢሙኢብራሂምነኝ
2 ай бұрын
ሹኩራን
@Hadia-kd8sn
2 ай бұрын
ማሻአሏህ ጀዛክሏህ እኔ ቀሪ ሙሀመድ አዩብ በጣም ይመቸኛል እሱነው የምከታተለው❤❤❤
@AsAz-h7u
Ай бұрын
እኔም
@ibsataju602
Ай бұрын
Barakalahu fik
@DgDh-sd9yq
2 ай бұрын
جزاك الله خير
@SmilingGardeningTools-he2ss
Ай бұрын
ማሻ አላህ
@UmerRedwan-h9c
Ай бұрын
Allah keyer jeza yekefelh wenedeme
@ThThg-sy4wb
23 күн бұрын
ما شاء الله
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
4 күн бұрын
እኔ ወጥ የሆነ የድምፅ ቃና ያልከዉ በጣም እኔን የጠቀመኝ ነገር ነዉ ሁዘይፊን ነዉ የማዳምጠዉ አሁን ከሱዉጪ ቃሪእ ያለ አይመስለኝም እደሚስበዉ እስባለሁ በጣም ጠቅምኛል እሱጋነዉ አብሬ የምቀራዉ አሁን አልሀምዱሊላ አክቲሚያለሁ ሁለተኛ እየቀራሁነዉ አድ ጠበቅ አድርጎ የሚያቀራ ኡስታዝ አለብለዋል ኢሻአሏህ በዛ እቀራለሁ ተጂዉድ ደግሞ ወሳኝ ነገርነዉ
@WtipirerOitfdhhf
2 ай бұрын
Amazing የምገርም አገላልፅነው ጄዛኩም አላህ ኸይራን.
@HadYa-j9g
Ай бұрын
jezakelah khayr
@MuhammedSaed-m1g
Ай бұрын
Shukran
@rawdha4195
Ай бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር
@MominaAli-x4v
8 күн бұрын
🎉🎉
@solowolde79
2 ай бұрын
ማሸአላህ ጀዛከሏህ ወኸይረን
@AbdemenanNurulhusain
Ай бұрын
Alah Awket Yghemrllh Mashalah Mashalah❤❤❤❤❤❤❤
@Ferdos-i5f
Ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@SofiaSeid-lg2qg
2 ай бұрын
ጅዛከላሁ ኸይረን ጀዛ
@Peaceways-R27
2 ай бұрын
Masha Allah bro thank you
@SaadaAhmad-kg3ny
15 күн бұрын
💯💯💯✅✅✅
@Jamellah-s1f
2 ай бұрын
مشاءالله جزاك الله خير
@lubabaseid4153
2 ай бұрын
ጀዛከአለሏህ አላህ ያግራልን ያረብ
@MuazMohamed-dz6ek
2 ай бұрын
ጀዛከላህ በራስድምፅመቅራት ነው ሚወደደው
@ይሁነ
28 күн бұрын
ማሻአላህ
@ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ
2 ай бұрын
ጀዛ ከላህ ኡስታዝየ
@hanufikr8689
2 ай бұрын
ጀዛከላሁ ህይረን አሂ
@mohammed-t8s
2 ай бұрын
ما شاء الله جزاك الخير❤❤❤❤
@sadahussen620
2 ай бұрын
አህለን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@FrdozZts
15 күн бұрын
እስኪ ሁላችሁም አላህ ቢሆንልኝ ብለሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በሉኝ ❤ውድ የኢስላም ልጆች ❤
@ቅድሚያለተውሒድዩቲዩብ
2 ай бұрын
ጀዛከ አሏህ ኸይር ጥሩ ጥቆማ ነው እኔ የምወደውና አዘውትሬ የማዳምጠው ቃሪዕ ሰአደል غሚዚን ነው
@حياةاثيوبيا-د5ك
2 ай бұрын
ጀዛከላህ
@WsFa-np7mc
2 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@EnayatullahSharanwal
2 ай бұрын
ማሻአላህ በርታ ወድም ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጣብቅህ
@hikmaendrise6e
2 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ይለያል አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤
@zubeyidaMan
2 ай бұрын
ጀዛ ከአሏህ🥰🥰🥰
@ZeunebDarmolo
2 ай бұрын
ጀዛከአላህ ወድሜ
@HawultDmlie
Ай бұрын
ሁደይፋም ሀሪፍነው
@SumeAbas
2 ай бұрын
Mashaalah
@AberuMolla
2 ай бұрын
ሹኩረን
@shikurnega3981
2 ай бұрын
Jezakumulahukhyr betemechegn noro tejweed coursun bewesedku neber 😢😢❤❤
@OmuNebil-n6d
2 ай бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን ይሄን ዩቱብ ቻናል አይቸው አላውም ነበርና ትናንት ነው ያገኘሁት ወላሂ ትምህርቶችህ ወሳኝ ናቸው እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን ነው ሼር እያደረክ ያለኸው በርታ ወንድማችን እንዳታቋርጥ እኔ ሰለምቴ ነኝ ቁርአንን በደንብ አስተካክዬ አልቀራም ግን እሞክራለሁ አላህ ያግራልኝ ግን በደንብ መቅራት ያልቻልኩት ስለማልችል ሳይሆን ሰነፍ ስለሆንኩ በደንብ ትኩረት ስለማላደርግ ነው ።
@Learn_Arebic_with_Jud
2 ай бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
@መነሳይቱብ
2 ай бұрын
ጀዛኸይርበርታ❤❤❤
@MuktarNuruye
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የማሂርን ድምፅ እምክረዋለው
@muhamed852
Ай бұрын
❤❤
@ሀዩቲዩቱብ-ነ6ቀ
2 ай бұрын
አላህ አውቀን እምናሳውቅ ተምረን እምናስተምር አላህ ያግዘን ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MomoAlshehry-e9g
6 күн бұрын
❤
@MomoAlshehry-e9g
6 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤
@الحَمدُالِلَّهِ-ر3ط4خ
2 ай бұрын
ሽኩረን ጉሮሮየን ታምሜ አለሁ አሳምራለሁ ብየ ብጮህ ብጮህ
@ራህማ8
Ай бұрын
እኔም እንደች ነዉ ወዴ
@IbrahHuss-xv1nf
Ай бұрын
እኔንን
@fedluousman1923
2 ай бұрын
mashaalah shkuren
@samerasamera4475
2 ай бұрын
አኔ ደሞ መሀመድ ጀማል የሀገራችን ቃሪ ይመቸኛል ጀዛክላህ
@FateiaAnsark9
Ай бұрын
❤❤❤❤مشل
@RhimaaGetahun
Ай бұрын
በትክክል
@AjaivahMohammad
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@ከሰሜንሸዋነኝ
2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አለሁ ኸይረን ይህን ቻናል ገና አሁን አይሁት በርታ ወድማችን
@madena1330
2 ай бұрын
ማሻ አላህ በርታ ልክ ነህ እኔ በሪኮርድ እየተለማመድኩ በጣም በራሴ ላይ ለውጥ አይቻለሁ ሽህ ማሂር እና የፖክስቶኖ ሴት ቃሪእ ይመቹኛል ብዙ ጊዜ እነሱን አዳምጣለሁ
@Sadiya-x4o
17 күн бұрын
مشالله تبارك الله እኔ ወለሂ ሰምንት አይሆነኝ በጠም የሚገበው የት ነበረኩ እየልኩ ነው
@AhmedFentaw-sw7jb
2 ай бұрын
Masha Allah 😂😂😂😂😂
@MaidhaSadeg
2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@shikurnega3981
2 ай бұрын
❤❤❤
@Beido2he
Ай бұрын
❤😢😢
@AAa-wn6oz
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MubarekHasen-z7q
Ай бұрын
አላህ ይቀበለን
@mekiyamahmud-z5c
2 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹
@saaedaas4407
2 ай бұрын
አሰላማለይኩም ስማቼዉን ፃፍልን ከቻልክ
@Handwork-i9n
3 күн бұрын
እኔ በተጅዊድ ነው ያከተምኩት ተጅዊድ ትንታኔ ግን ብዙም አልችልም
@Tube-kx5gx
18 күн бұрын
እኔ ምሻሪ አል አፋሲን ማስመሰል እችላለሁ እሱን ዘወትር ስለማዳምጥ ነው ሌላ አላደበላልቅም
@SemiraMohammed-e5r
Ай бұрын
የሰው /የቃሪእ/ ድምፅ መቅረፅ ይቻላልን ? አንድን ነገር ከመልቀቃችን በፊት ቀድመን ማጣራቱ ላይ ትኩረት እንስጥ
@Learn_Arebic_with_Jud
Ай бұрын
አዎ ለሰዎች ይጠቅማል ተብሎ ከታሰበ ይቻላል፣ ካልተቻለ ማስረጃ ያስፈልገዋል
@UytrfdFsgfv
2 ай бұрын
ስንት ነው ሚከፈለው
@Nuralah-zu3rr
Ай бұрын
Tejwuyd ketestekakele dmts yamral
@MelihaBilal
2 ай бұрын
አስላምልክም ባአላህ አዋራኝ ቁራን መቅራት እፍልጋልው ግን እድት ነው ኡስታዝ ማገኝው በአላህ መልስልኝ
@Learn_Arebic_with_Jud
2 ай бұрын
በፉርቃን የቁርአን ማዕከል በኦንላይን ስለሚሰጠው የቁርአን ት/ት ሙሉ መረጃ ለማግኘት እና ለመመዝገብ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ምልክት ያድርጉልን t.me/FurqanOnlineQuran ፈጥነው ይመዝገቡ
@SamsamUmer-fb2wd
2 ай бұрын
እኔ ፈልጋለሁ. አስገቡኝ. ትምህርት. አስታ ዝ
@Learn_Arebic_with_Jud
2 ай бұрын
ቁርአንን በኦንላይን ለመማር፣ ለመመዝገብና ሙሉ መረጃ ለማግኘት በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ምልክት ያድርጉልን t.me/FurqanOnlineQuran የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል t.me/furqan_school
@hnegnkeqatar3895
2 ай бұрын
በነጻ ታስተምራላችሁ ለሊላህ ተብላችሁ መልሱልኝ ባረከላህ ፊኩም
@MadinaMadena
2 ай бұрын
ነይ እኛጋ ቁርአን ከሆን
@FrdozZts
15 күн бұрын
ነይ አለ ግን በሪከርድ ነው በዋሳብ
@አልሀምዱሊሌህ
14 күн бұрын
እኔ እራሱ ቁርአን ስቀራ ድምፄ ዝብርቅርቅ ይልብኛል ምንድነው ነገሩ.
10:43
እነዚህን ምልክቶች ካላወቃችሁ ቁርአንን ማንብብ አትችሉም! | Jud Tube | ቀላል አረብኛ
Jud Tube
Рет қаралды 34 М.
29:31
ኢማንን ከሚያጠነክሩ 10 ነገሮች || ሱልጣን አል- ዐምሪ || @ameen_tube
Ameen Tube
Рет қаралды 55 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 47 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 4,9 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,2 МЛН
17:42
በሳውዲ ክርስቶስን ስታመልክ የተያዘች ደፋር ሴት አስገራሚ ታሪክ
ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media
Рет қаралды 181 М.
16:21
ከማዳም ጋር አለመግባባት ቀረ!! | 15 የቤት ውስጥ ትዕዛዛት በአረበኛ || ስንታዘዝና ስንመልስ || አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ
Jud Tube
Рет қаралды 67 М.
22:20
ረመዳንን የዐረብኛ ፊደላትን መዉጫ ቦታ በመረዳት ቁርኣንን ለመቅራት || Tips to pronounce Arabic letters better during Ramdan
MIDAD ONLINE ISLAMIC INSTITUE
Рет қаралды 10 М.
31:24
ለ ወላጆቻቸዉ የቀረበ||ያልተመለሰ ጥያቄ #ድንቅልጆች
ZULFIQAR TUBE ዙልፊቃር
Рет қаралды 28 М.
25:00
12 የሽይጣን የውስወሳ ዘዴዎች || ሼኽ ሰዐድ አል-ዐቲቅ|| በአማርኛ ትርጉም || ሙሓደራ || አቅራቢ :- አባ ኢያድ || @ameen_tube
Ameen Tube
Рет қаралды 143 М.
55:18
Шайтаннар нинди өйдән кача?
Ильяс хәзрәт Сөләйманов
Рет қаралды 4,2 М.
11:00
የወሲብ ፊልሞች መዘዝ || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 56 М.
8:52
የ30 ቀናት ቁርአን ተጅዊድ ክፍል 1 madd tabee'ee #ethiopia #quran #tejweed #nejashi #quranrecitation
Nejashi quran reading
Рет қаралды 21 М.
46:05
🔴የመሱድ ኑሮ በይርጋ ጨፌ !! ቤት ውስጥ ታዛዥ ነኝ መሱድ ሀገሩ ይርጋ ጨፌን አስጎበኘን aman sew #mesud#comedy#donkey
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 171 М.
11:17
ብዙዎች የሚከብዳቸው የተጅዊድ ህግ | Jud Tube | ቀላል አረብኛ
Jud Tube
Рет қаралды 10 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН