እረኛ ሆነዉ በወንጪ ፈረሶችን ሲንከባከቡ የዋሉት አስፋው እና ትንሳዔ /በትንሽ እረፍት //ከእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 110,129

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 278
@sahra4091
@sahra4091 2 жыл бұрын
Oromiya is truly beautiful place, and the people are the most generous people.
@alexotesfa7393
@alexotesfa7393 2 жыл бұрын
What du you say about Wollega and West and east Shewa where everyday Slaught Many Amhara? 😭 Or these are Not Part of Oromo??
@abelxon8444
@abelxon8444 2 жыл бұрын
Oromo koo የኔ ምስኪን ህዝብ ፍቅር ናችሁ ኮ!
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 2 жыл бұрын
አይደል
@khalilbu5046
@khalilbu5046 2 жыл бұрын
ፍቅርየትእንዳለአይተህአታውቅም ሠውእንደበግእሚታረድበት ክፉአረመኔናችሁ ።
@amykussa7270
@amykussa7270 2 жыл бұрын
You are right ✅ oromo koo
@zenagech447
@zenagech447 2 жыл бұрын
@@khalilbu5046 zera balegawoch hula social media gema benanta sedb batelay welaya shermotoch
@khalilbu5046
@khalilbu5046 2 жыл бұрын
@@zenagech447 አንተደንቆሮከብት የከብትሥብሥብ ግምጋላ ነህok ።
@lalistutube3200
@lalistutube3200 2 жыл бұрын
Oromiyaa biyyaa koo gannatta lafaa irraa 🥰❤️💚❤️
@beekam1044
@beekam1044 2 жыл бұрын
ኦሮምያዬ የምድር ገነት ሁሉም ልበላሽ ምያዛጋብሽ❤️
@hawwiiintalaashawaa3118
@hawwiiintalaashawaa3118 2 жыл бұрын
Oromoo koo abba bulloo koo ❤❤❤
@ggh9022
@ggh9022 2 жыл бұрын
እንደ ኢትዮጵያ ያለ እኮ የዋህ ህዝብ የለም ማሻ አላህ ደስ ሲል ሰው አክባሪ ምንም የማያውቁ ወገኖቻችንን እኮ ነው ጁንታው እየገደለብን ያለው በጣም አዝናለሁ አላህ ውዲቷ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 2 жыл бұрын
አሜን ዉነት እማ ኢትዩጥያ ሰላሟ ይመለስ
@rrrrtube400
@rrrrtube400 2 жыл бұрын
Oromo koo waan ofii ❤❤❤
@qalloowarratuulamaashaggar1477
@qalloowarratuulamaashaggar1477 2 жыл бұрын
Oromiyaa tiyya biyya jalalaa❤❤❤
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
የገጠር ኑሮ በቪድዬ ሲታይ ደስ ይላል ግን አኗኗሩ በጣም ጥንኳሬ ያስፈልጋል ።በጣም ከባድ ነው ደስ የሚል ነገርም አለው
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
ebs የምታዘጋጅት ፕሮግራም በሙሉ ምርጥ ነው ጐበዞች👏👏👏👏
@dibooraaamanulee2818
@dibooraaamanulee2818 2 жыл бұрын
I love you my people oromoo ko Oromoo is love really people oromoo ko Oromoo ko 💚❤💚❤💚❤💚🦁🦁🦁🦁🦁💯
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
ባለ ፈረሱትሁት ወጣት ተባረክ😍! እሚደንቅ ቦታ!! ሀገሬ ኢትዮጵያ መልአከ ምድርሽ ማማሩ!!!!! 💚💛❤🙏
@ahmadsamad8440
@ahmadsamad8440 2 жыл бұрын
wow oromiya koo l love you so much
@andualem5598
@andualem5598 2 жыл бұрын
ወንጪ ማራኪ ውይ በአይኔ ባይሽ እድለኛ ነኝ አገሩም ሕዝቡም ምርጥ ዋው
@kokettube1672
@kokettube1672 2 жыл бұрын
OROMIYA❤❤❤❤
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
ውይይይይ አስናፈቃችሁኝ እከኩን ብለው ከብቶች መጠው አጠገባችን ይቆሙና ይታከኩናል ፍቅራቸው ከሰው ይበልጣል እኮ የእንሰሳ
@odagamachu3116
@odagamachu3116 2 жыл бұрын
Oromia Hagere ❤️💚❤️
@hanaaddis5207
@hanaaddis5207 2 жыл бұрын
የኦሮሞ መሬት ለምለም ነው ኦሮሚያ ለዘላለም ትኑር
@david44929
@david44929 2 жыл бұрын
Beautiful and rich in natural resource, Land of Oromia!!! I will visit to you one day!
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
🤣
@naimaahiya
@naimaahiya 2 жыл бұрын
Oromo koo sabaa guddaa kan oromummaa qabdu qoft like tuqii❤
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ዉይ እናንተ ሰዎች የማትገቡበት የለም ብዙ ነገር ታስተምራላችሁ ፕሮግራሙ አሪፍ ነዉ በርቱ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
ኧረ እናንተ ሰዎች በሳቅ ገደላችሁት ዛሬ ሁለታችሁ ሰትሰሩ በጣም ነው እሚደምቀው መኖር ወንጭ ነው ከሰው መልካምነት እግዚአብሔር ይባርካቹሁ
@martaa5987
@martaa5987 2 жыл бұрын
Wancii koo biyya dhalotta koo biyya safuf kabbaja bekuu😍😍😍😍
@fifihabesha3919
@fifihabesha3919 2 жыл бұрын
Nice Place Amazing Nature - Ethiopia
@user-zt6eb4ql6s
@user-zt6eb4ql6s 2 жыл бұрын
ሲምር
@fuadkerem1402
@fuadkerem1402 2 жыл бұрын
I found #EBSTV the best infotainment channal ever
@ethyopiansbaby228
@ethyopiansbaby228 2 жыл бұрын
ጎበዞች እረኞች
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ዋንጪ እንዴት ያምራል!!
@Enat-ena-liji
@Enat-ena-liji 2 жыл бұрын
ወይ ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ!!! ፈረስ, በቅሎ, በጎች.... አገሬ ገጠር የምር ተፈጥሮ ያለበት...
@meseretkifle9343
@meseretkifle9343 2 жыл бұрын
You guys are a wonderful person and love you what you are doing. That is how we were, Ethiopian
@brookeb9199
@brookeb9199 2 жыл бұрын
Thank you ebs !!!!!I watch your channel everyday!!!! Love all your amazing programs!!!!!! Every show you make is amazing!!!! Keep up the good work!!!!!! Love u all ❤️🙏🏽🇪🇹
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 2 жыл бұрын
ትሱ ጎበዝ ነው ስታምሩ እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 жыл бұрын
ዋውው እዴት ነው እሚያምሩት ፈረሶቹ ወንጪ የሚደነቅ አካባቢ ነች በጣም ታምራለች ህዝቦቿም ፍቅር ናቸው ዋውው ብያለሁ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! በእውነት በጣም ደስ ይላል ሁላቹሁም በወጪ ያሳለፋቹሁት ፕሮግራም ሁሉም ያምራል አቶ አስፋው በጣም ነው ያሳቀኝ 😂
@beneyamatsbeha4807
@beneyamatsbeha4807 2 жыл бұрын
የተፈጥሮ ፀጋ ልዩ ቦታ።
@tegbarassgau6675
@tegbarassgau6675 2 жыл бұрын
ይህንን ህዝብ እኮ ነው በግድ ክፉ ሁን እሚሉት ፅንፈኞች
@martinendres5657
@martinendres5657 2 жыл бұрын
wow I love such places!👍🏾👌🏽🏆👍🏾
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
ስታምሩ ሁለታችሁ ስትገናኙ ወሬችሁ እንደት እንደሚመቸኝ♥♥♥
@urjiioro8110
@urjiioro8110 2 жыл бұрын
Oromiyaa lalistuu koo ati addunyaafi ifa💚♥️💚♥️💚♥️💚♥️💚💚
@bertukabertukan9392
@bertukabertukan9392 2 жыл бұрын
አስፍሽ እናትሳ ኤ ሁሌ በሳቅ እደገላቹኝ ሰወዳቹ
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
በእውነት ደሥ እንደምትሉ አባትእና ልጅ መወለድ ቋንቋ ነው
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
Ormoo ko Umata garrmiii Sorreessaa 😍😍😍😍❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን
@umumoha4619
@umumoha4619 2 жыл бұрын
OROMIYA የታደሰ ብሩ የሀጠጫሉ ሁንዴሳ የነዲ ገመዳ ሀገር ናት። ኦሮሚያ በልጆችዋ ደም እና አጥንት ተከብራ ትኖራለች።
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነህ ይሄ የሆሮም ክልል ነው አይ ምስኪኑ ጉራጌ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 2 жыл бұрын
ስታምሩ ትሱ ና አስፌቲ የምር
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
ፈረሶቹ ሲያማምሩ ማሻ አላህ
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt 9 ай бұрын
Wow ደስ ሲሉ ፍቅር ደግ ሕዝብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@malihamohammed4476
@malihamohammed4476 2 жыл бұрын
እሁዶች ሰላም ነውዎይ ሴቶቹ በጣም ታምራላችሁ አሥፋው እረጅም እድሜ አቮ ይሥጥክ ባጠቃላይ Ebc በጣም ምርጥ የኢትዮጵያ አለይታ የደሃዎች አሥተዋሽ ሁሉ ነገር እዴት ልግለጻችሁ እወዳችሃለሁ ኑሩልን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💪💪💪😍😍
@daraartuuyutbe6037
@daraartuuyutbe6037 2 жыл бұрын
Farsu yee gala no sinli ushati maslachu ide gala malti bala fiqri nachuu iko 🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 жыл бұрын
አባትና ልጅ ጋሽ አስፋዉና ልጅ ትንሱ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰👏👏
@tsigevsaets2834
@tsigevsaets2834 2 жыл бұрын
Ebs amazing show I like it Asfaw Antte yea Ebs walta nake
@yoditaga8381
@yoditaga8381 2 жыл бұрын
Good job👏👏
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 жыл бұрын
Indih wexa wexa iyalachu bitasayun desssss yilal thanks y’all 💕🥰🥳🎉🎊💐🙏🏾
@Amudajkon
@Amudajkon 2 жыл бұрын
Lamento mucho no poder entender el idioma amárico. Pero me gustó ese lugar. Hermoso país es Etiopía. Saludos desde Barinas, VENEZUELA 🇻🇪🇻🇪🇻🇪
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏 ቀስ በቀስ ትማራለህ
@Amudajkon
@Amudajkon 2 жыл бұрын
@@Maryam-mm7mf Ojalá!
@brookeb9199
@brookeb9199 2 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹❤️🇻🇪
@Etsol1
@Etsol1 2 жыл бұрын
Thank you !
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
ወው በርቱ ምርጦች
@mimidave1
@mimidave1 2 жыл бұрын
Tinsu and Asfaw you made me laugh so much!!!🤣🤣🤣 Good job though !!! Beautiful horses and beautiful natural place 💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@xajjoogutu2588
@xajjoogutu2588 2 жыл бұрын
Biyyaakoo Biyyaa warqee Ottoon dhufee si Argee ❤❤❤🌹🌹🌹
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቦታው እንዴት ያምራል
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 2 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬን አስታወስኩ ደስ ትትሉ♥
@rheabera2983
@rheabera2983 2 жыл бұрын
Amazing 👏
@user-pn5xh9ub7h
@user-pn5xh9ub7h 2 жыл бұрын
Ebs👌👌ትንሣኤን ያለበት ፕሮግራም🏃😳😳
@rukiyaadme2254
@rukiyaadme2254 2 жыл бұрын
ቦታው በጣም ያምራል ሀይቁ ውበት አለው
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
አስፋዉ ወይ መታደል ነው ከዚ ሁሉ ሴት ጋር እየሰራህ መቸም እድሚህ ይጨምራል
@lubabamohammed3501
@lubabamohammed3501 2 жыл бұрын
ያረህማን ሲያምር ማሻ አላህ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ምርጦችዬ ኢቢየሶች
@nanitube3552
@nanitube3552 2 жыл бұрын
Love it 😍 🌳🥰🥰
@user-pn5xh9ub7h
@user-pn5xh9ub7h 2 жыл бұрын
Ebs👌👌ትንሣኤ ያለበት ፕሮግራም ሳይ🏃😳😳
@madinayousaf1502
@madinayousaf1502 2 жыл бұрын
ዉይ ደስ ስትሉ😘
@sadorteddy4204
@sadorteddy4204 2 жыл бұрын
Asfaw is legend!!! Meshesha Ymut!!!!!!!!❤️❤️ Tinsu is fun 🤩 smart
@robidulume7528
@robidulume7528 2 жыл бұрын
ይመቻችሁ፡ተምራለችሁ፡ያፋረስ፡ጠባቅዎች።
@user-bc8tz3wg7t
@user-bc8tz3wg7t 2 жыл бұрын
ፈረስና በቅሎ በጣም ነዉ የምወደው እደዛሬዉ ሳይሆን በድሮዉ አስራ ሁለት ነበረን አሁን አንድም በግድ ነዉ ሠዉ እንኮን ፈረስ ዶሮም ማሳቸዉን እዳይደርሱ ይላሉ እረ የዱሮዉን ቀን መልስልን ያረብ 🇪🇹
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
Oromiyaa tiyaa🌳🌳🌳😍😍😍😍😍
@Zeynab-fu5oj
@Zeynab-fu5oj 2 жыл бұрын
Oromoo koo dachee badhatuu kanaa isnii nuraa galuu dinii nafaxaynaa ❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤❤💚💚
@fenatiwazir8300
@fenatiwazir8300 2 жыл бұрын
Oromiyaa 👌👌👌👌❤🌳❤🇪🇹🇪🇹
@hannabekate5969
@hannabekate5969 2 жыл бұрын
Wow
@kiyyaorotube3798
@kiyyaorotube3798 2 жыл бұрын
Oromiyaa tiyya bareedu 💖💖💖💗💚💗💚💗💚💗💚💗💚💗💚💗💚💗💚💗💚💗💚💗💚💗💚💗💚💗💚💗💚💗💚💗
@fafitube7913
@fafitube7913 2 жыл бұрын
Kunii hudii qabenyaa oromoo tii😍😍😍
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
😂😂😂ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ
@misrakgobeze9695
@misrakgobeze9695 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ አቶ መሽሻ በሳቅ ገደልከን ክንድ መቼም የሚገርም ብቃት ነው ያለህ በሄድክበት ብቃትህ ልዩ ነህ
@user-os6xk7yu3u
@user-os6xk7yu3u 2 жыл бұрын
አቤት ደሥ ሥትሉ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
#አስፋው መሸሻ #የኢቢኤስ ድምቀት ነው በመሸሻ ሞት መመለስ ደስ ብሎኛል
@chaltuuethiopiayoutube8388
@chaltuuethiopiayoutube8388 2 жыл бұрын
Wowo wowo ❤ 👌 ♥ 🇪🇹💯👍
@jiituu-shawaa-gaaleesaa3701
@jiituu-shawaa-gaaleesaa3701 2 жыл бұрын
Akamii-jiirtuu- 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-mx4hp5tt1n
@user-mx4hp5tt1n 2 жыл бұрын
እኔ እኮ እረኛንት በጣም እጠላ ነበር ተደብድቤ ነው ምጠብቀው የነበርው አሁን ግን ናፈቀኝ በጣም ደስ ይላላ በርተ
@tomhabtamu138
@tomhabtamu138 2 жыл бұрын
Waw oromia ethiopia yameral zare zena aregachewnew hagre semeta megemreya mayew bota ::
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
ውይ ገጠር እኮ ደስስ ሲል ሁፍፍ አይ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ባለጸጋ ኮነሽ ፍቅር አጣን እጂ ያለን እኳን ለኛ ለሌላም አገራት ይበቃ ነበር ያለሽ ተፈጥሮ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
በጣም እማ እኔማ ገጠር ኤጄ አላውቅም ግን ሳይ በጣም እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለኝ የዋህ ደግ እዝብ እኮ ነው ያለው ገጠር
@ele_roi
@ele_roi 2 жыл бұрын
ኦሮሞ እኮ እንግዳ አክባሪ ነው ።
@mimiroth403
@mimiroth403 2 жыл бұрын
ሰሌምዋን ይሙልስልን እኛም እንመጣለን እናጭመሱግናለን
@zed9541
@zed9541 2 жыл бұрын
አይ ኦሮሚያ ምነሸ የጠላል
@meryalem8976
@meryalem8976 2 жыл бұрын
You look amazing 🤩 guys 🤣🤣🤣
@amenakader8447
@amenakader8447 2 жыл бұрын
I love you shawaa walisoo oromiyaa biyya koo
@amisherif4589
@amisherif4589 2 жыл бұрын
Oromo eko dege nww
@boqonagaariiiyesusmalehinj3820
@boqonagaariiiyesusmalehinj3820 2 жыл бұрын
oromo💔💔💔💔💔💔
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
Wow oromiya koo
@hrhrurhrjdjd1501
@hrhrurhrjdjd1501 2 жыл бұрын
Oroomiyaa biyyaa koo leelistuu koo Kaan Raabbi si ebbisee❤❤❤❤❤
@tukunaaden5046
@tukunaaden5046 2 жыл бұрын
Galatomaa
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ኸረ ሀገሬ ሰሜን ናፈቀኝ ልጆች ሆነን ከብት ስናግድ ሀይ ሀይ ቡሬ ወግጂ ወግድ የምንለው ነገር ከብቶቹ እንደባለቤቶቹ ስልጡኖች ነቃ ያሉ ነበሩ ይሰሙናል ሮጠው ይመጣሉ አብረን እንከባለል ነበር አይ ልጅነት የአካባቢው የኩበቱ ሽታ ይናፍቃል😭😭 ጦርነት አስከፊ አውዳሚ ነው የቤተሰቦቼ ከብት 2 ተገድለውብናል እኛስ ውጭ ሀገር ነን ሰርተን እንተካዋለን አራሹ ገበሬ የሚያርስበት በሬ የተገደለበት ማን ይተካለታል የስንቱ ነፍስ ጠፋ እኔ አፈር ልብላ ሳስበው ይዘገንኛል ወገኖቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@dharfiathyo6869
@dharfiathyo6869 2 жыл бұрын
Kukukuku🤣🥰♥️♥️
@samerjane5370
@samerjane5370 2 жыл бұрын
ስያምርባቹ አቀማመጣቹ
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ድሽ ነው ያየሁት መብራት ያለ አይመስለኝም ነበር አለደ
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 2 жыл бұрын
አይ አሥፍቲ ና ትንሡ 😂😂😂አባት ና ልጂ እኳን ደህና መጣችሁ
@Sarina971
@Sarina971 2 жыл бұрын
መዲ ደምሪኝ ውድ
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,1 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 2,8 МЛН
Девушка ограбила мажора, но…😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 7 МЛН