Рет қаралды 14,000
እራሷን እንዳታጠፋ ልመክራት ነው ፔንሲዮን የገባነው ብሎ ሸመጠጠን!!
-----------------------------------
በዛሬው ፕሮግራማችን አንድ ባለታሪካችን ወደ ስቱድዮአችን በመምጣት ለተመልካቾች ያስተምራል ብላ ያሰበችውን የህይወት ታሪኳን አካፍላናለች። በዋናነትም በተኛችበት ግዜ የምታያቸውን ቅዠት የሚመስሉ ነገሮች እና በህይወቷም ላይ እየገጠሟት ያሉትን ችግሮች እንዴት እየፈታች እንዳለች በዚህ ኢንተርቪው ላይ በደንብ አብራርታልናለች። በተለይም ለሊት በተኛችበት ስለሚታያት ነገሮች እና ይህንን ለመፍታትም የሄደችበትን ውጣ ውረድ ከመነሻው አንስታ አብራርታልናለች። ከኛም የምትሻውን እገዛ ጭምር አስረድታን እኛም እሷን ለማገዝ የወሰድናቸውን እርምጃዎች አካተንበታል። ከዚህ በተጨማሪም ከገንዘብ አያያዝ እና ቁጠባ ባህሏንም በዚሁ ፕሮግራማችን ላይ ያስረዳችን ሲሆን ከዚህም ባሻገር ስለ ክሪፕቶ ከረንሲ ያላትን እውቀትና እንዴት እየሰራችበት እንዳለች በዚህ ኢንተርቪው በሰፊው አስረድታናለች። ስለምትጠቀማቸውም የክሪፕቶ ከረንሲ ቱሎች እና የትሬዲንግ ፕላትፎርም አስረድታናለች። እዙ እንደምትማሩበት እርግጠኛ ነን። እስከ ፕሮግራሙ ፍፃሜ አብራችሁን ቆዩ። መልካም ቆይታ!!
In today’s program, we had the privilege of hosting a storyteller in our studio who shared her life experiences and the lessons she aims to impart to the audience. During the interview, she provided a detailed account of the recurring nightmares she experiences and how she is addressing the challenges in her life. She delved into the visions she encounters at night and described the ups and downs she has faced in her journey to overcome them. Additionally, she discussed the support she seeks from others and outlined the steps we have taken to assist her. The interview also touched on her approach to financial management, including her savings habits and her insights into cryptocurrency. She shared her expertise on the subject, explaining the tools and trading platforms she uses in the crypto space. She also demonstrated her remarkable dancing talent, showcasing her skills in both modern and traditional dance styles with captivating energy. This talent has been evident since her childhood and continues to inspire. We warmly invite you to witness this extraordinary gift.
By watching the entire program, you will gain valuable insights from our storyteller's life experiences. The program delves into the dynamics of relationships, the strategic use of money, and offers a comprehensive perspective on cryptocurrency. Enjoy the experience!
-------------------------------
ይህ ፕሮግራም በማለዳ ቲዩብ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሲሆን የተለያዩ ባለታሪኮች የህይወት ታሪካቸውን የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። በተለይም በቢዝነስ ፣ በስራ ፣ በፍቅርና በተለያዩ የማህበራዊ ህይወታቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን የህይወት ታሪክ የሚያካፍሉበት ፕሮግራም ነው። ሙሉውን ፕሮግራም ተከታተሉት እናመሰግናለን።
------------------
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!! ይከታተሉን😊
@negusmediaOfficial @Dukashow33 @ynserayne #life #finance #love #husband #wife #money #maledatube #ማለዳ_ቲዩብ