አርሰናል ከጎረቤት ጠላቱ ፊት ዕሁድስ? ኤፍሬም የማነ ከቶተንሃም ሜዳ | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት | Tottenham Vs Arsenal

  Рет қаралды 50,401

Ephrem Yemane Official

Ephrem Yemane Official

Ай бұрын

#Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

Пікірлер: 115
@user-qw1kq2ui1s
@user-qw1kq2ui1s Ай бұрын
ኤፍሬም በህይወት ዘመኔ አርሰናልን ስደግፍ ለሁለተኛ ከለረ ፀጉር ተዳርጌለሁ አሁንም ቢሆን ቶተንሃምን እነደቼልሲ ሁሉ በሚያምርው ጨዋታ አርሠናል ከጨዋታ ብልጫ ጋር በክሊን ሺት አሽንፎ እንደሚወጣ እና ለዚህም ጨዋታ በነምበር 1 የሆነልንን የአርቴታ ምርጡን አሠላለፍ አይተን የዓመቱ ምርጥ ጨዋታ እንደሚሆን ሙሉ እምነት አልኝ ኤፍ ያ ሠላም ሠላምህ ይብዛ።
@solomontadele2023
@solomontadele2023 Ай бұрын
ትክክል ነህ ግን ለሁለተኛው ከለር እሱንም ባትደግፍ የባዮሎጅ ሂደት ነው መቸም ረዘም ያለ ግዜ ፕላኔቷ ላይ ስትቆይ ከነ ጥቁሩ አትመለሽም
@habilffoo2255
@habilffoo2255 Ай бұрын
Tottenham 12 arsnal 0😅😅
@user-bi7gq6yk1y
@user-bi7gq6yk1y Ай бұрын
f አንተን እንደ መስማት የሚያስደስት ነገር የለም ዘላለም ሰላምህ ብዝት ይበል ❤
@user-kt2kw9cf5l
@user-kt2kw9cf5l Ай бұрын
North London for ever what ever the weather!!!!!?❤❤❤
@TemsgenTegegn
@TemsgenTegegn Ай бұрын
አርሰና 3 1 ቶቶነሀም my favorite❤
@ibronegash3340
@ibronegash3340 Ай бұрын
ኤፎ ሠላምህ ይብዛ ለአርሰናል ብዙ ብዙ ሆኛለሁ ከ2003 ጀምሮ ስደግፍ በዘመኔ 2ተኛውን ምርጥ አርሰናል ዘንድሮ ነው ያየሁት እና በዋንጫ ቢደመደም ደስታዬ ወደር አይኖረውም
@YabseraAshebir
@YabseraAshebir Ай бұрын
ኤፍሬም ትለያለክ ትረካዎችክ በጣም ይመቻል❤❤
@daudyesuph2988
@daudyesuph2988 Ай бұрын
ምርጥ ድምፅ ምርጥ ዝግጅና አቀራረብ ❤❤
@Hayu_B
@Hayu_B Ай бұрын
Ephy my favorite ❤
@barenaeshetu8267
@barenaeshetu8267 Ай бұрын
heroic football journalist
@AbebeBelay-ln5vp
@AbebeBelay-ln5vp Ай бұрын
fantadtic journalist I love so much Efiiiiiiiiii♥
@mebratumekbeb6816
@mebratumekbeb6816 Ай бұрын
Epre you are special journalist .
@mulukengezahegn3388
@mulukengezahegn3388 Ай бұрын
My best arsenal
@Milionaabera
@Milionaabera Ай бұрын
efrem tlyalk❤
@TegegnDegelo-mk8gl
@TegegnDegelo-mk8gl Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤፍሬም ትችላለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@petroswondimu8472
@petroswondimu8472 Ай бұрын
Wow Eph
@YemamYemer
@YemamYemer Ай бұрын
ኤፍ ጀግናው
@badhaasaayaassiin8434
@badhaasaayaassiin8434 Ай бұрын
City 💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@Minas15592
@Minas15592 Ай бұрын
Spurs ❤❤
@genemowado
@genemowado Ай бұрын
Ephrame kebir yebachuwal our sport journalist 🫡
@dino.a2564
@dino.a2564 Ай бұрын
Ohhh man thank you for your top video
@Tarikuassefa-vj2xjw
@Tarikuassefa-vj2xjw Ай бұрын
We are a gunner forever ❤❤❤❤❤❤
@mindatamirat773
@mindatamirat773 Ай бұрын
Fantastic Short ducmentary
@mintesinotalemu5769
@mintesinotalemu5769 Ай бұрын
Ephy iski sile hashverton Army ye arsenal Degaphywoch Program Siralen
@AbasAliye-sv9pd
@AbasAliye-sv9pd Ай бұрын
We are the gunners forever ❤
@user-yr1dv9ew7f
@user-yr1dv9ew7f Ай бұрын
we are always the gunners forever
@deraking4845
@deraking4845 Ай бұрын
Wow ep enamsgenalen❤❤
@DawitLemma-ur8hj
@DawitLemma-ur8hj Ай бұрын
Arsenal highlight
@esayasetana1806
@esayasetana1806 Ай бұрын
We're the Gunners 4ever ❤❤❤❤
@sentayewlegese7101
@sentayewlegese7101 Ай бұрын
❤nice akerareb berta
@JituTulluu
@JituTulluu Ай бұрын
Salem
@NuzefaMuzamil-vn2hf
@NuzefaMuzamil-vn2hf Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ sewadhi eko
@MrSolomon-pk9hh
@MrSolomon-pk9hh Ай бұрын
Ebaki Ephrem sela Reese James mine adise ale
@user-mc1vo5xv3n
@user-mc1vo5xv3n Ай бұрын
Woww your voice amazingly❤
@fikadunegese7098
@fikadunegese7098 Ай бұрын
United forever selesu kefu ngr menagerehen kenes beterefe des telegnaleh
@yonaskenenisa1594
@yonaskenenisa1594 Ай бұрын
ኤፍ ሀሪፍ ፕሮግራም ነዉ 👌
@MuheHule
@MuheHule Ай бұрын
Abeti akererab❤❤
@Help-sn8nv
@Help-sn8nv Ай бұрын
Yashenifal
@tomasalemu6174
@tomasalemu6174 Ай бұрын
Ye londonu kurat arsenal be dile yimalsale gunners up up
@amaniman31
@amaniman31 Ай бұрын
efi hulam besmawe emyselchgn yhulgza admacheh aman negn..ke adis aba...🔥
@gizedegu
@gizedegu Ай бұрын
wow ኤፍ
@user-gf1lu5gp8x
@user-gf1lu5gp8x Ай бұрын
ኤፊዬ ይመችህ ሰላም ይብዛ አርሰናል ቢበላ ደስ ይለኝ ነበር የኛ ሀገር ደጋፊዎች ግን ???
@salahergualaseb4021
@salahergualaseb4021 Ай бұрын
Coys❤❤
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 Ай бұрын
Efrata Super 😊😊😊😊
@Antex88
@Antex88 Ай бұрын
Efa❤
@mukamilgetamo2632
@mukamilgetamo2632 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@EliasMurad-fp2qc
@EliasMurad-fp2qc Ай бұрын
ትለያለክ እኮ😊 ጀግና ካንተ ሌላ ስሰማ እስፖርት አይመስለኝም
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 Ай бұрын
❤❤❤❤
@SadikYasin-ew8oo
@SadikYasin-ew8oo Ай бұрын
ኤፍ❤
@nigatuashancho
@nigatuashancho Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@azezetoru5099
@azezetoru5099 Ай бұрын
London is Red!!!
@user-yw1fo6cd9g
@user-yw1fo6cd9g Ай бұрын
ሰላም ኤፊ እንዴት ነህ እኔ ከ2001 እ/አ ጀምሮ እስካሁን ድረስ አርሰናልን እየደገፍኩ አለው ድሮ ድሮ በነሄነሪ ጊዜ እኔና ጓደኞቼ ጨዋታው ሲጀምር ምናለ ጎል ቢገባበት እያልን እንቋጥር ነበር ለምን መሰለ ኤፊ ምን ብዬ ልንገርህ በቃ ምን አለፋህ ጨዋታው ያብዳል የእሳት አደጋ መኪና ባይመጣም ሀይበሪ ትነዳለች ቤርካም ስንል ሄነሪ ሄነሪ ስንል እነ ፒሬዝ እነ ሉንበርግ አረ ስንቱን ኤፊ በቃ በደስታ ያለመጠጥ እነሰክር ነበር ዛሬ ዛሬ ግን ደስታችንን ብልጭ ድርግም እያደረጉብን አለን ደስ የሚል ስቃይ ይልሃል ይሄ ነው እንደዛም ሆኖ አሁንም ድረስ እወዳቸዋለው ከልቤ ነው የምደግፋቸው ነብሴ ናቸው ኤፊ FOREVER ARSENAI .ደግሞ ደግሞ እነዛ ቀያይ ሰይጣን ነን የሚሉት ሲያስጠሉኝ እንዴት እንደሚደብሩኝ ሰይጣን (አጋንንት) ቡድን ኖሮት ከነሱጋ ቢጫወት የአጋንንቱ ደጋፊ ነኝ ቶተናም የአርሴ ደሪቢ ሆኖ እንኳን እንደነሱ አይቀፈኝም ኤፊ አሁን አሁን ግን ሰይጣኑ እራሱ እየቀለደባቸው ነው ሲያሳዝኑ ።ኤፊዬ ነገ አርሰናል ቶተናምን አሳምኖ ያሸንፋል ያቺን ዶሮ ነገ ረገጥ አርገን ካልቀጣናት እንቅፋት ትሆንብናለች ሲለዚህ ልዘዝላት ቶተናም-1 አርሴ-3 ይሆናል ብዬ አስባለው ኤፊዬ እወዳችኋለው አከብራቹኋለው አንተንም ፍቅርንም ሰላማቹ ይብዛ ባጠቃላይ ትሪቡን ስፖርት አዘጋጆች እወዳቹኋለው ቻው ቻው ድል ለአርሰናል ። ፀጋዬ ግርማ ነኝ ከጎፋ
@MohammedISelam-rk4lu
@MohammedISelam-rk4lu Ай бұрын
😮
@user-ck5wp6bc2n
@user-ck5wp6bc2n Ай бұрын
Selamik yibzalign wonde rejim idme nurilin yegna kurat nek wollahi rega yalkina.footvballin be ewuket tantagnachin
@derejeurga685
@derejeurga685 Ай бұрын
Arse zandero wanca yanesal... Fetari cityn yxalelen
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Ай бұрын
Come on Tottenham
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 Ай бұрын
ምርታችን
@EdwardTsheletse
@EdwardTsheletse Ай бұрын
Noth London forever
@user-gh6tw2mm4r
@user-gh6tw2mm4r Ай бұрын
Efirem yemane Adnakiy negn
@Anteneh-tk1li
@Anteneh-tk1li Ай бұрын
Tot 3-2 or tot 3-0 ❤❤❤❤❤❤❤
@DaniyaTub
@DaniyaTub Ай бұрын
እንወራረድ እንዴ አርሴ 3~1 ቶትናሃም ወይም አርሴናል ሶስት ለዜሮ ያሸንፋል💪💪💪
@Chombe-xb3fl
@Chombe-xb3fl Ай бұрын
Well come efu ars 2-1
@JituTulluu
@JituTulluu Ай бұрын
Hi
@ogidaldaniso7614
@ogidaldaniso7614 Ай бұрын
Gunners Forever! Ars 3-1 Tot
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Ай бұрын
🔴 #Tottenham will beat Fersenal✔️
@nursefadineka
@nursefadineka Ай бұрын
ኤፍ ዛሬ አርሰናል ቶትነሀምን ያርሰዋል Ars 3 Tot 0
@yaregalmengesha8608
@yaregalmengesha8608 Ай бұрын
Totnam
@user-nc3xt6td3b
@user-nc3xt6td3b Ай бұрын
ሁለየም አንትን እኝደማዳመጥ የሚሰደሰትኝ የለምኤፈ
@seifudinmahmud3197
@seifudinmahmud3197 Ай бұрын
We gonna beat them 4:1. Go go Gunners!
@mauricequintin6396
@mauricequintin6396 Ай бұрын
ኢፋ አሮጌም ብሆን የአርሰናልነ ማልያ በናትህ አሁንም በናትህ
@ikran3825
@ikran3825 Ай бұрын
ኤፍ
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Ай бұрын
ድል ለመድፉ
@AbebawTesfa
@AbebawTesfa Ай бұрын
አርሴ 2 ቶቶንሃም 1
@Eyoha2025Advert
@Eyoha2025Advert Ай бұрын
Efuuuuuuu ere dimitsih
@zelalemewnetu
@zelalemewnetu Ай бұрын
Aresnal 3 Totenam 1
@user-pr5fk8kq9u
@user-pr5fk8kq9u Ай бұрын
Arsenali 2:0
@behailuamde1390
@behailuamde1390 Ай бұрын
ኤፍሬም እንኳን ጥሩ ሃሳብ ባታጣም አላውቅም አነባበህና አቀራረብህ የጋዜጠኛነት ጣእም የለውም
@demekemathewos1826
@demekemathewos1826 Ай бұрын
Arsen2v0
@user-gh6tw2mm4r
@user-gh6tw2mm4r Ай бұрын
North London 4 over
@samijosi802
@samijosi802 Ай бұрын
የትላንቱ የትሪቡን ስፖርት ትንታኔ ከስሜትና ከፍላጎት አንጻር እንጂ አመክንዮ እንዳልነበረው ያሳየ የሲቲ 4-0 ውጤት ትላንት ምሽት መመልከት ችለናል። ኤፊ ሟርቷችሁ ስላልሰራ ነው አይደል የትላንቱን ምሽት ግጥሚያ ባላየ ያለፍከው።
@user-gx7zt6qs9s
@user-gx7zt6qs9s Ай бұрын
ኤፍሬም ምትባል ሰውዬ ቆይ ከማንችስተር ዩናይትድ ራስ መች ነው የምትወርደው
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 Ай бұрын
ጠላት የሚለዉ ተቀናቃኝ ብት አይቀል አካበድክ
@user-vr2pe8ci2u
@user-vr2pe8ci2u Ай бұрын
ከማንችስተር ራሰ ላይ ውረድ።
@user-gu1gj7dx9y
@user-gu1gj7dx9y Ай бұрын
መረጥየነስ ኤፍ
@osamfentaw1929
@osamfentaw1929 Ай бұрын
The Lilywhites 🤍 North London is white
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Ай бұрын
Tottenham 3_1 Arsenal
@ydnekachewadane8370
@ydnekachewadane8370 Ай бұрын
Arsenal 2 1Spurs
@DanYemednaw
@DanYemednaw Ай бұрын
Spurs 0 arsenal 2
@user-yv5rs6dm1x
@user-yv5rs6dm1x Ай бұрын
Tot 2 1ars
@sisaytamire6829
@sisaytamire6829 Ай бұрын
London is Red Arsenal 3Totnham0
@abdumoha2441
@abdumoha2441 Ай бұрын
እሁድማ የመጨሻ የለቅሶ ቀናቸው ነው እመነኝ ኤፍርም!!!!!
@Remilo.Love.Medfegnaw
@Remilo.Love.Medfegnaw Ай бұрын
ትለያለህ
@user-qk1ps8cx1s
@user-qk1ps8cx1s Ай бұрын
አድነዉ ከወራቤ። አርሰናል 3. ቶተነም 1
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Ай бұрын
Tottenham 4 - 2 Arsenal it will be Tottenham win
@JemeYoo-df6fs
@JemeYoo-df6fs Ай бұрын
ቶትናም 1 1 አርሰናል
@AbelTesfaye-zq2jh
@AbelTesfaye-zq2jh Ай бұрын
መልካም እድል ለክለቦች ለንደን ቶትንሃም 🐓🐓🐓
@AbdiAbdi-fi5bl
@AbdiAbdi-fi5bl Ай бұрын
እውነቱ ልንገራችሁ ፍቅር እና ኤፍሬም አለም ላይ ፍ፠ኤ አይነትየእስፖርት ጋዜጠኛ አለ ወይይይይይይይ❓❓❓🔝🔝🔝❤❤❤ አየር ላይ አውሉሉኝ ትለያላቹ
@masterabd3633
@masterabd3633 Ай бұрын
Arsenal 3 toten ham2
@SamsonElias-ur1dq
@SamsonElias-ur1dq Ай бұрын
Anet ye arsenal degafi nek ...😂😂
@AssefaMelese-jf8zt
@AssefaMelese-jf8zt Ай бұрын
ድምፅ የግልህ ነው ታድለህ
@ZemichaelAmaha
@ZemichaelAmaha Ай бұрын
የምር ትችላለህ የሚለው ቃል አይገልፅክም
@chaletadele9266
@chaletadele9266 Ай бұрын
በትላልቅ ጨዋታ እንደ ቀልድ ለንደን እየደርሱ መመለስ አይከብድም😂😂😂 ይመችህ
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 25 МЛН
All 113 Arsenal Goals 2023/24 | FULL SEASON | CINEMATIC STYLE
20:15
Goals Cinematic
Рет қаралды 155 М.
0% Sportsmanship but it gets increasingly more disrespectful
12:27
Football Challenge Roberto Carlos 😳😱
1:01
Kaiserdribbler
Рет қаралды 4,8 МЛН
Почему Кобе Брайант его уважал🤔
0:53
EasyBasket
Рет қаралды 1,4 МЛН
Почему Кобе Брайант его уважал🤔
0:53
EasyBasket
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ronaldo, Messi, Mbappe, IshowSpeed 😈🔥 #footballshorts #shorts
0:27