ርዕስ፡- ይሁዳን ማን ቀየረው ዘፍ37፡1-5ቄስ ትዕግስቱ @qes tigstu

  Рет қаралды 64,309

Wengel tube ወንጌል ቲዩብ

Wengel tube ወንጌል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 119
@gizawsentayehu8278
@gizawsentayehu8278 Жыл бұрын
ለ 5 ኛ ጊዜ በምሽትና በለሊት አዳመጥኩት ዋው ልቤ ታደሰ የሰማይ አምላክ ይባርክህ ቄስ ለምድሪቷ በረከት ነህ !! ተባረክ !!
@shetayeletta7145
@shetayeletta7145 3 жыл бұрын
ቄስ ትዕግስቱ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!! የቃሉን መገለጥ አብዝቶ ጨምሮልሃልና ታድለሃል። በመልዕክቱ እጅግ ተባርኬአለሁና ተባረክ!!
@kidanehailemichael9203
@kidanehailemichael9203 2 жыл бұрын
I spent 50 minutes to listen this preaching but I get helpful lesson for my next 50 years.
@sineduayele6519
@sineduayele6519 3 жыл бұрын
ተባረክ!!!!ይህን የገለጠልህ እራሱ ጌታ ነው፡፡ይጨምርልህ!!!!
@officialsingerashenafigult6157
@officialsingerashenafigult6157 3 жыл бұрын
ወይኔ ቄስዬ አብረሃቸው የኖርክ እኮ ነው የሚመስለው ። ስታስተምር በመጀመሪያ አንተ ውስጥ ቃሉ ዘልቆ ገብቷል ከዚያ. ወደ እግዚአብሔር ህዝብም እንደ ብዙ ውሃ ይፈሳል ተባረክ ተባረክ
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
አሜንንንንን በህባ ነው የጨረስኩት እፍፍፍፍ ምን ላለው ባተ የተናገረኝ ጌታ ይባረክ
@richgrace9209
@richgrace9209 3 жыл бұрын
አአአአአሜሜሜሜሜሜንንንንን ይህ እውን ይሁንልን አጋፔ ፍቅር ይሙላን , ሰማያዊ ፍቅር የምድራችን ህዝብ አእምሮ ይሙላው , ጌታ ሆይ ራራልን መልሰን አቤቱ በፍቅርህ ሙላን !! ተባረክ ውድ ወንድማችን ድንቅ መልእክት ፍቅር እስከዘላለም ይኖራል !!
@helinanida5684
@helinanida5684 4 ай бұрын
I was crying while listening to the preaching which i don't know the reason. Am so blessed!! Thank you Holy Spirit!!! Keep going forward pastor! God bless u!
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 3 жыл бұрын
ስለ አንተ እግዚያብሄርን አመሰግናለሁ ክብር ለጌታ ይሁን እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ!!
@rahelanagawu8177
@rahelanagawu8177 3 жыл бұрын
Bless you🙏
@tesfashworkermias9329
@tesfashworkermias9329 3 жыл бұрын
ሚገርም ስብከት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው
@serkalemgebreyohanus3611
@serkalemgebreyohanus3611 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!!
@yohannesikebede5225
@yohannesikebede5225 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤❤❤
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር፣ሆይ!!!ተመስገን!! ተመስገን!! ይህንን መልዕክት፣እንድሰማው፣ ፈቃድህ፣ስለሆነልኝ፣ አሜን!!!!
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 2 ай бұрын
I give God glory for the servant of God's word and then I am not tired to bless God for Rev Tigist Moges. May God abundantly bless your esteemed labours for his own glory. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@MettiJewellery
@MettiJewellery 3 жыл бұрын
May my Lord open our eyes to see the value of human life 🙏🏿 God bless you our brother for this amazing teaching 🙏🏿😍
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ደስየምል አገላለጥ🙌🙏❤
@fkir3439
@fkir3439 Жыл бұрын
Amazing ጌታ ስሙ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ልዩና ድንቅ መልክት ደርሶኛል መልእክቱ
@aster4531
@aster4531 Жыл бұрын
ድንቅ መልእክት ፈወሰኝ ቃሉ ሲገለጥ ያብዛህ አሁንም ሚስጥርን የሚገልጠው ጌታ ይጠቀምብህ።
@YoniYoniKo-l1x
@YoniYoniKo-l1x 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢አልቻልኩም .ድንቅ መልእክት
@selame2713
@selame2713 Жыл бұрын
ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከእኛ ጨምሮ ይስጥልኝ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ በእውቀት የተሞላ ጌታ ይባርክህ አሁንም ይጨምርብህ ብዙ ተምሬያለሁ ተባረክ
@freselam9225
@freselam9225 Жыл бұрын
ዘመንካ ይባረክ ንስካ ብሩክ ኢካ
@algenaatenafe9889
@algenaatenafe9889 2 жыл бұрын
ድንቅ አገልጋይ ተባረክልን እግዚአብሔር ደግሞ ድግሞ የቃሉን መገለጥ ይስጥህ♥
@arifrealestatesolutions-ar3746
@arifrealestatesolutions-ar3746 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን አንተንና ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ።
@marticool8700
@marticool8700 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ ቄስ!!
@AmarLegess-pz2zk
@AmarLegess-pz2zk Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ባርያ ጌታ ይባርክ ጌታ ሆይ ፀጋ ይብዛልን እንዳልከን መሆን ይውንልን❤❤❤❤❤❤
@niemesmeserte9896
@niemesmeserte9896 3 жыл бұрын
ይህ የእግዝአብሄር ባርያ እጅግ ይደንቀኛል።እግዝአብሄር በዘመናት ውስጥ ሁሉ የራሱ ሰው አለው ፍትፍት አድርጎ የሙያስተምር እንደጅረት ውሃ ፍስስ የሙል ትምህርት የሰውን ልጅ ክቡርነት የእግዝአብሄርን አስተማሪነት ይሁዳን እስከልጅሽልጆቹ ድረስ ጠብቆ አስተማረው።ዋውውው ቄስ ትእግስቱ እንዴትኮ አስተሳሰቤንብአእምሮዬን እንድተቆጣጠርከው ተባረክ ብሩክ ሁን ዘመንህ ይለምልም።
@genetkersie739
@genetkersie739 2 жыл бұрын
እፎይ ጌታ ሆይ ተባረክ! ❤🙏Thanks for sharing pastor 🙏
@ChaliFedesa
@ChaliFedesa 6 ай бұрын
Not only admiring the message but to live according to the word and pray for the pastor.
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 3 жыл бұрын
ጌታህይ እባክህ የውስጥ አይኖቻችንን አብራልን ።
@biniamghebresilassie2093
@biniamghebresilassie2093 7 ай бұрын
Wow that's amazing massage May God bless you 🙏
@kidytegegn9847
@kidytegegn9847 6 ай бұрын
ቄስ ለምድሪቷ በረከት ነህ !! ተባረክ
@edenaraya8849
@edenaraya8849 Жыл бұрын
Amenamen egzabher hoy ante tkkleneh xegah ybzalgen endewededkegen seeochun ymiset iwedbet xegastgne❤
@ashyalemu8373
@ashyalemu8373 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ እኔም ተባረኩበት
@amanuel2087
@amanuel2087 3 жыл бұрын
Tebarek Amen🙏🙏🙏❤
@Redi8
@Redi8 3 жыл бұрын
What a beautiful teaching. Yesew value endigeban egziaber yirdan
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 жыл бұрын
Abet hezebachn beze yewnet Kal yweres beze yewenet fikere yweres amen amen
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 2 жыл бұрын
ተባረክ!!! ጌታ፣ይባርክህ!!!
@bogejabamo3003
@bogejabamo3003 2 жыл бұрын
አሜንንን ከብር ይሁንላት
@bitanyagezaul6617
@bitanyagezaul6617 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ቄስ በእውነት እዳተ አይነቱ ያብዛልን
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 жыл бұрын
Lagerachn yetelewete aemero yeseten amen amen
@meselechirbo5245
@meselechirbo5245 2 жыл бұрын
Wow it's very amazing teaching
@ChaliFedesa
@ChaliFedesa 6 ай бұрын
Thank you kes T.
@meronguish8092
@meronguish8092 Жыл бұрын
Amen! Grace be with you brother
@mahidertesema5679
@mahidertesema5679 2 жыл бұрын
God bless all your life really I bless you in the name of Jesus
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 2 жыл бұрын
Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Geta hoye ye Fiker saw Adiregilen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wudi ye Abate Buruki Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem 👌👌👌💯💯💯🙌🏻🙌🏻🙌🏻❤❤❤
@yoditdemoz5623
@yoditdemoz5623 3 жыл бұрын
May God bless bro for you polite keep it
@kiyakegna7834
@kiyakegna7834 Жыл бұрын
Amen, many blessings!
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 жыл бұрын
Wow wow E/gr yebarekh yeweketu melket new zemeneh yebarek
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 2 жыл бұрын
Amen Bless you
@ggeghehhhhehe7260
@ggeghehhhhehe7260 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏
@rshanzeray2253
@rshanzeray2253 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@bereketbirahanu2230
@bereketbirahanu2230 Жыл бұрын
Wow Ameen God bless you More🙏❤️
@TihitinaBirhan
@TihitinaBirhan 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ የቃሉ ብርሀን ከዚህም በላይ ይብራል
@PuyeforJesusGosple
@PuyeforJesusGosple Жыл бұрын
I'm touched. Be Blessed!
@yohannesassefa9213
@yohannesassefa9213 3 жыл бұрын
May God bless you and your Minstry Priest.
@jesuslordeysusnew4636
@jesuslordeysusnew4636 3 жыл бұрын
Wow it's very amazing work God-bless you🔥🔥🔥🙏
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 3 жыл бұрын
አስገራሚ ሂወትን የሚቀርፅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe 2 жыл бұрын
ቄስ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 2 жыл бұрын
amen amen
@kidy2988
@kidy2988 Жыл бұрын
kes egzabher abzito yibarkot.
@biruhalemayehu5343
@biruhalemayehu5343 3 жыл бұрын
በመልዕክቱ እጅግ ተባርኬአለሁና ተባረክ!!
@nmm150
@nmm150 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN GOD BLESS YOU
@abinetdefar8396
@abinetdefar8396 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት
@elitaddesse4816
@elitaddesse4816 3 жыл бұрын
Geta yebarkhi. I am blessed with your sermon
@nathanielejeta
@nathanielejeta 3 жыл бұрын
Be blessed and highly favored
@rihanasaed5228
@rihanasaed5228 3 жыл бұрын
አሜን በኢየሱስ ስም ተባረክ
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 8 ай бұрын
ተባረክ ቄስ❤❤
@abdusmedahmed2322
@abdusmedahmed2322 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክልኝ
@tumsidoletebo5249
@tumsidoletebo5249 3 жыл бұрын
May the Lord bless you forever!
@tesfaahope2911
@tesfaahope2911 2 жыл бұрын
Amazing
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv Жыл бұрын
የሚገርም ሰው ያብዛልህ
@mesfinn9864
@mesfinn9864 2 жыл бұрын
God bless you 🙏
@tsehoydaniel1409
@tsehoydaniel1409 2 жыл бұрын
ተባረክ ምገ ርም መልክት
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 8 ай бұрын
Powerful
@wudeberga7000
@wudeberga7000 2 жыл бұрын
እኔ:እውነቴን:ነው:ምን:ያህል:እንደተማርኩኝ:መገለፅ:ቃላት:ያጥረኛል፣ጌታ:አብዝቶ:በእውቀትና፣የጥበብ:ይባርክህ፣ዘመንህ:ይባርክህ።
@amovie07
@amovie07 3 жыл бұрын
Wonderful teaching ...
@getnettadesse7869
@getnettadesse7869 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይጨምርብህ
@admasuzeleke2399
@admasuzeleke2399 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው እጅግ የከበረ መልዕክት ነው ያስተማርኸን:: ጌታ አብዝቶ ይባርክህ:: ጌታ እግዚአብሔር በቅርብ ጊዜ እንዲህ ያደርጋል:: 1- የሞትና የጥፋት መንፈስና ኃላት / የሲዖል ወኪሎችና የሞት መልክተኞች /ዘረኛ መንፈስን ወደ መጣበት ወደሱዳን ጠራርጎ ያስወግድልናል:: 2- መለኮታዊ የእግዚአብሔር ክብር ምድራችንን ይሞላል:: 3- " ጠባሳ የሌለው ፍቅር " ምድራችንን ይሸፉናል:: 4- መለኮታዊ ሰላም ይሞላናል:: 5- በጎ ህሊና ይሰጠናል:: 6- መፍረስ ሳይሆን ኢትዮጵያ ኤርትራና ጅቡቲ አንድ የተባረከች አገር ያደርግልናል:: 7-የስማይ በረከት ይትረፈረፍልናል:: 8 - የውኃ በረከትን ያትረፈርፍልናል:: 9- ያዝመራና የፍራፍሬ በረከት ያትረፈርፍልንል:: 10- የማዕድን በረከት ያትረፈርፍልናል:: 11- የጋዝና የኦይል " " 12- የልጆቻችንን አይምሮ ይባርክልናል:: 13-በ አዳዲስ ጠቃሚ ፈጠራዎች ይባርከናል:: ወዘተ--- ሮሜ 16:20 !!!!!!!
@elleniweldehanna8983
@elleniweldehanna8983 3 жыл бұрын
አቤት አቤት ወንጌል ያድናል !!!! እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@mahderbelay-pw8pq
@mahderbelay-pw8pq Жыл бұрын
God bless uuu
@chalagelabi3584
@chalagelabi3584 3 жыл бұрын
nice sibket እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ ቄስ
@angoreredalign4987
@angoreredalign4987 3 жыл бұрын
Tebarek.....
@selamendale3834
@selamendale3834 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ምን አይነት መገለጥ ነው
@serkalem55
@serkalem55 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@workuwsenbet6313
@workuwsenbet6313 2 жыл бұрын
ተባረክ ቄሰ ያብዛልህ ፡፡
@dhugasaibsa1357
@dhugasaibsa1357 3 жыл бұрын
God bless you
@koyishdarefiro6391
@koyishdarefiro6391 7 ай бұрын
ተባረክ ቄስ
@codingwithhenok8322
@codingwithhenok8322 28 күн бұрын
ቄስ ትግስቱን ምያክል ኣስተማሪ ግን ኣላጋጠመኝም እኔ። ስክነቱ ራሱ ይህ ስብከት ለ3ኛ ግዜ እየሰማሁት ነው ገብተኛል በደምብ ግን ሰው መልሼ ላስረዳለት ኣልችልም። በቄሱ ኣንደበት ሲሆን ብቻ ግልጥ ብሎ ሚገባህ።❤
@salvationinchristalone2389
@salvationinchristalone2389 3 жыл бұрын
Ame to Godly Love!!!!
@lindatamrattomas7925
@lindatamrattomas7925 Жыл бұрын
Geta abzito yibarkih
@lindatamrattomas7925
@lindatamrattomas7925 2 жыл бұрын
Geta zemenhn yibarkew
@tsegeredamulugeta6757
@tsegeredamulugeta6757 3 жыл бұрын
Betam yemigrm mesetet new kes hulgeza begugut new adis temhrtnhn yemadametew e/r yebarkeh !!!
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ቃል ነው አንዲጌዜ ስለ ኢትዮጵያን ስፀልይ እ/ር እንዲህ አለኝ ይሁዳ የኦሮሞን ይወክላል እሮቤል ደግሞ የትግራይን የኦሴፍ ደግሞ አማራን ይወክላል አለኝ ሁሉም የያቆብ ልጆች ናቸው እ/ር ነው ያለኝ
@destadigamo6698
@destadigamo6698 3 жыл бұрын
!!!! ክበር አንተ የቃሉ በለቤት❤️😭
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 3 жыл бұрын
Esey men aynet megelex new geta hoyyyyyy
@getahunlegese8603
@getahunlegese8603 3 жыл бұрын
Gets tsegawundiribrirbbbbbyargilloot
@zegola7325
@zegola7325 3 жыл бұрын
🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️😍👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🥰🥰🥰
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 3 жыл бұрын
Yemgerm qal
@Ssss-r3g5q
@Ssss-r3g5q Жыл бұрын
Yemigerm sbket be iisrael mesihu Ke Yosef new weys ke Yhuda ylalu
@codingwithhenok8322
@codingwithhenok8322 28 күн бұрын
ቄስ ትግስቱን ምያክል ኣስተማሪ ግን ኣላጋጠመኝም እኔ። ስክነቱ ራሱ ይህ ስብከት ለ3ኛ ግዜ እየሰማሁት ነው ገብተኛል በደምብ ግን ሰው መልሼ ላስረዳለት ኣልችልም። በቄሱ ኣንደበት ሲሆን ብቻ ግልጥ ብሎ ሚገባህ።
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
አስደናቂ የጸሎት ምንጭ  |  በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ  |   Rev Tigestu Moges
47:05
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 48 М.
ርዕስ፡- በመጠን  ኑሩ  #ቄስ ትዕግስቱ  #Qes #tgstu #sbket #ethiopia
41:14
Wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Рет қаралды 50 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН