ርዕስ፡- የእግዚአብሔርን ጊዜ መለየትና ማወቅ /ፓስተር ዳንኤል መኰንን/

  Рет қаралды 51,978

Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen

Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@MeazaTadese-h6v
@MeazaTadese-h6v 5 ай бұрын
ሀዋርያው ዳንኤል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@kibineshyohannes2866
@kibineshyohannes2866 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን!! ከበሰሉት አባቶች የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል መማር እስከ አጥንት ድረስ ሕይወትን ይጠግናል 🙌🙏ፖስተር ዳን ጌታ ይባርኮት🙏🙏🙌🙌❤❤
@romtag5982
@romtag5982 Жыл бұрын
O
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት የነገረኝን፣ ለእናንተ እንድናገር የላከኝን በዚሁ ገጽ ላይ ልኬዋለሁና በኢትዮጰያ የላችሁ ክርስቲያኖች፣ ለቤተክርስቲያን መሪዎች ና ምእመናን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው በእውነተኛ ንሰሐ ና እርቅ ወደ ጌታ የምንመለስበት ጊዜ ነው!!
@ታመነቺበለጠባሣ
@ታመነቺበለጠባሣ 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አምንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን በጌታ ተባረኩ ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ ፃጋዉ በእጥፍ ይብዛላችሁ 📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🍒🍒🍒🙏🙏🙏🙏
@Tesfaye0126
@Tesfaye0126 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🙏ክብር ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰብስቦ ለዘላለማዊ ንጉሥ ለአምላካችንና ለአባታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን በጣም በጣም ከልቤ የምወድህ የእግዚአብሔር ታላቅ ሰው ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ አጠተረፈርፎ ቀሪ ዘመኖትን ሁሉ ይባርኮት እድሜና ጤና ይብዛሎት🙌 ❤
@wendesenhailu2403
@wendesenhailu2403 2 жыл бұрын
ወቅቱን ያገናዘበ የጊዜው መልዕክት ነው። እግዚአብሄር ይባርክዎት ይጨምርልዎት ያብዛልዎት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን!!!
@Mara-wl7ph
@Mara-wl7ph Жыл бұрын
D❤😊😊😊 5:30 5:30
@workagegnehutireso7205
@workagegnehutireso7205 3 жыл бұрын
ፓሰተር ጌታ ሰለሰጥዎት እዲሜና ፀጋ የሰጥዋት እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን''
@derickwitbooi749
@derickwitbooi749 3 ай бұрын
God blessed pastor ❤❤❤
@tsyontesefaye9195
@tsyontesefaye9195 3 жыл бұрын
አሜን ፓስተርዬ ተባረክ
@blenblen9248
@blenblen9248 4 жыл бұрын
አሜን ደሜን እግዚአብሔር ሆይ ጊዜህን መለየትና ማወቅ ይሁንልን የልቦናችንን አይኖች ክፈት እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ፓስተር🙏
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።ከ
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
@elisayimer2910
@elisayimer2910 4 жыл бұрын
የእግዜአብሔር ሀዋትርያ።እግዚአብሔር ሰው አለው ጌታ እየሱስንእባርከዋለሁ
@sisaydubale7003
@sisaydubale7003 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእየሱስ ይሁን አሜን
@integrityhonesty4146
@integrityhonesty4146 4 жыл бұрын
I was hungry of Pure Word of God and listening Pastor Daniel teaching and preaching is changing my life.
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 👏 ❤ 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke Egzaibher Zamanachu Yetabareka Amen 🙏
@yodityohannes1056
@yodityohannes1056 4 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባርክ በጣም እየተባረክን ነው
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 3 ай бұрын
* THE TRUE LORD IS WITH ME !!! * MAY THE LORD OF JESUS CHRIST IS BLESSING YOU, PROTECTING YOU TO PASTER DANIEL MEKONEN FOREVER, AMEN !!! PEACE TO ALL OF THE CHUCH'S MEMEBERS AND THE ALL NATIONS FOREVER !!!
@sisaydubale7003
@sisaydubale7003 4 жыл бұрын
ፓስተር በእጅህ ነው የተጠመኩት ፓስተር ከለልበቤ እያለከስኩ ነው ኮሜንት የምጽፈው ጌታ የእንደገና አምላክ ነውና ከአባቱ እንደተለየው ልጅ እድል እንዲሰጠኝ ጸልይልኝ ፓስተር ስሜ ሲሳይ ነው
@del6834
@del6834 3 жыл бұрын
Sisay, JESUS CHRIST always loves you and waiting for you. I just prayed for you so you will be back to JESUS CHRIST. Pray to JESUS CHRIST so HE will come to your heart. JESUS CHRIST IS right there where you are. He will NEVER leave you nor forsake you. AMEN. Hallelujah.
@ታመነቺበለጠባሣ
@ታመነቺበለጠባሣ 2 жыл бұрын
❤️
@ታመነቺበለጠባሣ
@ታመነቺበለጠባሣ 2 жыл бұрын
አይዞክ እግዚአብሔር መልካም አቤት ነው
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 Жыл бұрын
AMEN AMEN HALLELUJA tbarekulin 💙💜💙🙏
@naturalworld5006
@naturalworld5006 9 ай бұрын
መልካም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ...!!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
❤❤❤አሜን
@martatesfaye2397
@martatesfaye2397 4 жыл бұрын
የዘላለም አምላክ ይባርኮት የጌታ ሰው ፓስተር ዳንኤል
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
@meseretayenewlemaofheyerfa8997
@meseretayenewlemaofheyerfa8997 3 жыл бұрын
May our Almighty Elohim YAHAW bless you and bless your service Amen 🙏 HalleluYAH
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 4 жыл бұрын
አሜን አሜንንንን እግዚአብሔር ይርዳን ይቤዠናል ያሻግረናል ይህንን ግዜ ድምፁን መስማት ይሁንልን ተባረኩ ሐዋርያ ዳንኤል ፀጋው ይብዛላችሁ
@yewerkwohabeyene5925
@yewerkwohabeyene5925 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ ግሩም መልክት ነው ጌታ ይርዳን ፓስተር ዳነኤል ጸጋ ይብዛለህ
@Yirgahayle
@Yirgahayle 6 ай бұрын
Amane tebareke🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤amda ❤❤❤❤
@asmerommengisteab137
@asmerommengisteab137 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Hallelujah Goyta zebnih hiwetih agolgoletih ybarik
@alemiilebetaa6833
@alemiilebetaa6833 2 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen 🙏 tebareku paster
@nunutrzos4652
@nunutrzos4652 4 жыл бұрын
በርሶ ትምህርት በጣም ትባርኬበታለሁ
@hewangirma7684
@hewangirma7684 4 жыл бұрын
Pastor seyasitemiru betam desssss yilali may God continue to bless you 4ever🙏🙏🙏
@Sara-m5c7d
@Sara-m5c7d Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow kbre lmfse kdse yune tbarke bebzu zmnh ybarke Amsgnalwe ❤️ ♥️ 😍 ✨️ 💖 👌 ❤️ ♥️ 😍 ✨️
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 4 жыл бұрын
Shalom Shalom Shalom
@zinashsalfiso8035
@zinashsalfiso8035 2 жыл бұрын
Amen amen amen!
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
ወይ ዘመነ ኮረና ዩቲውብን ልክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቁጭ ብለን እንደምንማረው ቃሉን መከታለት አስጀመረን well ሁላችንንም በዚህ ክፉ ዘመን ወደ እግዚአብሔር መጠጋትና ማረፍ ይሁንልን ከሱ ውጭ ሌላ ሰለምና ረፍት የሚገኝበት ምንም ነገር የለምና ለሰባኪወቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው በተለይ ስደት ላይ ላለን ሰወች የሄ ከሜጋ ሎተሪ በላይ በነፃ የተሰጠን ነውና🙏🙏🙏🙏🙏
@ggghhh9965
@ggghhh9965 6 ай бұрын
Be geta b eyesus sime tebareki❤❤❤❤❤❤
@fatiyamuktar9918
@fatiyamuktar9918 3 жыл бұрын
Amen Amne amen
@Sara-m5c7d
@Sara-m5c7d Жыл бұрын
Amne nnnnn ❤kbre lmfse kdse yune ❤kbre leysuse yune tbarke bebzu zmnh ybarke Abata🎉
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke
@lifewithtg2823
@lifewithtg2823 Жыл бұрын
Amen amen the true word of God !
@helen1643
@helen1643 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!!! God bless you pastor
@manikassa2380
@manikassa2380 4 жыл бұрын
አሜን ፓስተርዬ በጣም ነው የምዎዶት ጌታ ዘመኖትን ይባርክ
@integrityhonesty4146
@integrityhonesty4146 4 жыл бұрын
Amen Geta Iyesus Yibarek
@abaytesfaye3391
@abaytesfaye3391 4 жыл бұрын
Paster zemenh yilemlm
@abinetmekuriya9419
@abinetmekuriya9419 Жыл бұрын
እግዚአብር ይባርክ ዘመንህ ይባረክ
@shiwaineshogbai9757
@shiwaineshogbai9757 4 жыл бұрын
Amen amen god is good
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 4 жыл бұрын
Glory to God Almighty forever more. Amen
@tenagneworkkitaw5455
@tenagneworkkitaw5455 4 жыл бұрын
God bless you Apostel Daniel you are Original Man of God. God Bless you.
@hawiyeeysus941
@hawiyeeysus941 4 жыл бұрын
AMEN Amen 🙏God bless you Apostle Daniel. I love you.
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፣ይሆንልን
@eyobwoldemariam3914
@eyobwoldemariam3914 4 жыл бұрын
ፖስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትምህርትህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ተባረክልኝ
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 4 жыл бұрын
Egziabeher Yibarkwot pastor
@Eweknsh
@Eweknsh 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen God bless you more &more
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 4 жыл бұрын
May God bless you more and more. Amen amen hallelujah.
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 4 жыл бұрын
AMEN BRUK NEH PASTOR😢❤🙏
@አየሱስጌታነውአሜን
@አየሱስጌታነውአሜን 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር አቤዝቶ የባርኩ ፖስትር ታባረክ
@Yirgahayle
@Yirgahayle 6 ай бұрын
Blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@geneteden849
@geneteden849 4 жыл бұрын
አሜንንንንንን ትክክል ኡኡኡኡኡኡኡ ሃለሉያ አሜን እኔ የማልፍበት ሒወት ነው ።
@meselebegashaw9031
@meselebegashaw9031 4 жыл бұрын
amen amen Glory to GOD. GOD bless you more Apostle Daniel
@tekwamtadesse6380
@tekwamtadesse6380 3 жыл бұрын
God bless paster
@abaytesfaye3391
@abaytesfaye3391 4 жыл бұрын
Amen geta yibarek
@hanahana445
@hanahana445 4 жыл бұрын
Amen amen amen Glory to be God!!! God bless you and your family.
@misterelemma7141
@misterelemma7141 3 жыл бұрын
Keber yehunlet leAMLAKACHEN. this is my message
@samuelhailuhabtu5341
@samuelhailuhabtu5341 4 жыл бұрын
God! Blesses You In Much! Hallolouya! Amen!Amen!
@meselebegashaw9031
@meselebegashaw9031 4 жыл бұрын
amen amen Glory to GOD
@genettesfaye105
@genettesfaye105 4 жыл бұрын
Le. Ethiopia. Ke Egziabher yetesete sew. Bebezu tebarek
@adesados8071
@adesados8071 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@DrhoneyBendonldson
@DrhoneyBendonldson 5 ай бұрын
Award of award international doctrate, international pilot Nasa& international bussiness.
@batrileta5214
@batrileta5214 4 жыл бұрын
Geta yibarkot Apostle Dani!
@asratbahta9210
@asratbahta9210 4 жыл бұрын
Amen God bless you man of God
@shiwaineshogbai9757
@shiwaineshogbai9757 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላክ
@tirhashagos26
@tirhashagos26 4 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌
@belayabinet1669
@belayabinet1669 4 жыл бұрын
Amen Amen......
@yoditmuluneh8971
@yoditmuluneh8971 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@batrileta5214
@batrileta5214 4 жыл бұрын
Elelelelelelelele..........................
@mibrakweldemichael3897
@mibrakweldemichael3897 4 жыл бұрын
Amenn tebareku
@meselebegashaw9031
@meselebegashaw9031 4 жыл бұрын
Haleluya amen
@meselebegashaw9031
@meselebegashaw9031 4 жыл бұрын
amen amen thank GOD
@samuelchildofgod7669
@samuelchildofgod7669 4 жыл бұрын
I really needed this, pastorye God bless you more
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 4 жыл бұрын
Amen ulu Neger esu edal yunelen Jesus Christus ulun lbgo nw yemyadergw
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 4 жыл бұрын
Hallelujah!!!!! Amen!!!!!!
@ukubagebremariam5160
@ukubagebremariam5160 4 жыл бұрын
Geta ybarek amen amen.
@kaldemissie5479
@kaldemissie5479 4 жыл бұрын
Amen geta yibarkih.
@fatiyamuktar9918
@fatiyamuktar9918 3 жыл бұрын
GBU thunk
@መቅድየጌታልጅ
@መቅድየጌታልጅ 4 жыл бұрын
God bless you
@zelekedaniel3068
@zelekedaniel3068 4 жыл бұрын
Amennn Amennn Amennn🙏
@hananegash9349
@hananegash9349 4 жыл бұрын
Amen Amen God bless you
@zelekedaniel3068
@zelekedaniel3068 4 жыл бұрын
paster Eigzabher yibark tebark
@jesusislord288
@jesusislord288 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@للمنلابلت
@للمنلابلت 4 жыл бұрын
amennnnnn.tabarku
@ukubagebremariam5160
@ukubagebremariam5160 4 жыл бұрын
Amen
@batrileta5214
@batrileta5214 4 жыл бұрын
Amen!
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 4 жыл бұрын
Amen God bless you
@alganeshteferi1635
@alganeshteferi1635 4 жыл бұрын
Amen Amennnn Hallelujah
@wubjmberie
@wubjmberie 4 жыл бұрын
Amen the same to you all Lord bless you all a lot
@SmearaAli
@SmearaAli 5 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@zenetube5690
@zenetube5690 4 жыл бұрын
አሜን!
@sisaybirhanu9561
@sisaybirhanu9561 4 жыл бұрын
We love u pastor!!
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
ቆላስይስ 3 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² እንግዲህ የተቀደሳችሁና የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች እንደመሆናችሁ ርኅራኄን፣ ቸርነትን፣ ትሕትናን፣ ጨዋነትንና ትዕግሥትን ልበሱ፤ ¹³ እርስ በርሳችሁ ተቻቻሉ፤ ከእናንተ አንዱ በሌላው ላይ ቅር የተሰኘበት ነገር ቢኖር ይቅር ተባባሉ፤ ጌታ ይቅር እንዳላችሁ እናንተም ሌላውን ይቅር በሉ። ¹⁴ በእነዚህ ሁሉ ላይ ሁሉን በፍጹም አንድነት የሚያስተሳስረውን ፍቅርን ልበሱት። ¹⁵ እንደ አንድ አካል ሆናችሁ የተጠራችሁበት የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይንገሥ፤ የምታመሰግኑም ሁኑ። ¹⁶ የክርስቶስ ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ እርስ በርሳችሁ በጥበብ ሁሉ ተማማሩ፤ ተመካከሩ፤ በመዝሙርና በማሕሌት፣ በመንፈሳዊም ቅኔ በማመስገን በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ። ¹⁷ በእርሱ በኩል ለእግዚአብሔር አብ ምስጋና እያቀረባችሁ፣ በቃልም ሆነ በተግባር የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።
@abrhamkahsay3508
@abrhamkahsay3508 Жыл бұрын
Yimigerm timihirt niw yasdenqal minalbat be2 kifil bekefil bekefil ejig bitam tekami niw bitam any international astemariwoch 28 dikika niw yimiyastemrutt ex, pastor John Hage, Pastor Benhin 30 dikika niw youtube lay mimilkit yichalal egnhin talak siw pastor daniel egziyabhare yibarklin rejim edma yistilin
@abimandefro6385
@abimandefro6385 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ሰላም ላንተ ይሁና አባታችን ሆይ የምትለዋን መጽሐፈ የት አገኛለሁ? 0915091133
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu
"ትንቢተ ሐጌ "  ሐጌ.1:1-12   #ፓስተር ዳንኤል መኰንን  #2025 /2017 Gospel Light Church,
58:02
Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Рет қаралды 7 М.
"የእምነት ሃይል "  ፓስተር ዳንኤል መኰንን #2022/2014  #ethiopia #protestant sbkut
1:04:17
Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Рет қаралды 37 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
ርዕስ፡- ወደ እግዚአብሄር እረፍት መግባት  /ፓስተር ዳንኤል መኰንን/
52:29
Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Рет қаралды 28 М.
ርዕስ፡-የፈውስ ውሃ  (ፓስተር ዳንኤል መኰንን)
1:13:45
Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Рет қаралды 68 М.
ርዕስ፡- ጌታ ቅርብ  ነው    ኤር.23:23-24  ፊል4:4 -7    #ፓስተር ዳንኤል መኰንን
56:21
Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Рет қаралды 32 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН