አርሴማ ለምን በእጇ ጽዋ ያዘች?ስለጽዋው የማይታውቁት እውነቶች

  Рет қаралды 108

ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)

ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 2 сағат бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏🙏🙏
@meseretendalew1626
@meseretendalew1626 3 сағат бұрын
ቃለህወት ያሠማልን አሜን ሰብ👍👍
@Mothertube-c8v
@Mothertube-c8v Сағат бұрын
ዋውውውው ምርጥ ሰራ ነው በርታ እልልልልል
@kierkm5305
@kierkm5305 3 сағат бұрын
ዝማሪ መላአክት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ጥራቱን የጠበቀ ነው ነጭ በነጭ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አብዝቶ የበዙበት ነበር ህዝቦችም 🙏🎉 ያወቁትጥ ማሳወቅ ያንበቡትን ማካፍል መልካም ነው እና ቃለ ሒወት ያሰማልን 🎉🎉አሜንንንንንን አሜንንንንንንን 🎉አሜንንንንንንንን🎉
@samrisamri1217
@samrisamri1217 3 сағат бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@meseret5
@meseret5 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን ክበርየ እንኳ ደና መጣህ ቃለህወት ያሠማልን ፀጋ በርከቱን ያድልል አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 3 сағат бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ክብረዬ እንኳን ሰላም መጣህ ቃለ ሂወት ያሰማል እግዚያብሄር ❤❤❤❤❤❤
@samrisamri1217
@samrisamri1217 3 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አስወጣን ክብርየ ❤❤
@መሲየድንግልልጅነኝ
@መሲየድንግልልጅነኝ 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ከእግዚአብሔር ይመሰገን 🌷እግዚአብሔር ይመሰገን 🌹እግዚአብሔር ይመሰገን 💐እግዚአብሔር ይመሰገን🌺እግዚአብሔር ይመሰገን 🌸እግዚአብሔር ይመሰገን 🌺እግዚአብሔር ይመሰገን🌹እግዚአብሔር ይመሰገን 🌷እግዚአብሔር የመሰገን 🌼እግዚአብሔር ይመሰገን🌻እግዚአብሔር ይመሰገን🌹ተመሰገን 🌻🌻🌹
@RahelGebrehiwet-p1r
@RahelGebrehiwet-p1r 2 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣክ ወንደም ቃለ ሂወት ያሰማልኝ
@woleteeyesusetube2
@woleteeyesusetube2 3 сағат бұрын
Amen Amen Amen kale hiywot yasemalin ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@NebyuDaniel-j9g
@NebyuDaniel-j9g 3 сағат бұрын
ስለ ቅድስት አርሴማ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ገድሏንም አንብቢያለሁ የእውነት የቅድስት አርሴማ ነገር ድንቅ ነው። ስለዚህ በእጇ ስለያዘችው ጽዋዕና ስለመያዟ ነገር በእንዲህ ያለ ትምህርት ሰምቼ አላውቅም በጣም እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሰማልን። ስለዘንባባውም በዚሁ አያይዘህ ብትነግረን እንዴት ጥሩ ይሆን ነበር ቃለሕይወት ያሰማልን።
@Etagwetagw
@Etagwetagw Сағат бұрын
እልልልልልእልልልልልል🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💛💛💛💛💛🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አቤትመታደል አኦረቶዶክስ መሆን እራሱመታደልል ነውወንድሜስለምታቀረብልን ነገረ እናመሰግናለንወንድሜ
@asmarech16
@asmarech16 3 сағат бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ ክብረየ ባለህበት አርሴማ ቅድስት ትጠብቅልኝ ❤ በርታልን
@richseni123
@richseni123 2 сағат бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣችሁ ቃለሂወት ያሠማልን እድሜ ፀጋውን ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 3 сағат бұрын
ሰላም እዴት ነህ ክብረት የኔ ውድ ውድም በጣም በው ነትብበጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥሩት በው ነት ቃለይሆት ያሰማለን❤
@birtukandereje-pm3qf
@birtukandereje-pm3qf 4 сағат бұрын
እኳንደናመጣህወድማለም
@Eteneshtube
@Eteneshtube 3 сағат бұрын
ደህና ነህ ናፍቀከኝ ነበር ውይይ
@kierkm5305
@kierkm5305 3 сағат бұрын
😂😂
@EteneshAsdegdg
@EteneshAsdegdg 16 сағат бұрын
ዳኒየ የኔ መልካም ወንድም እወነት ባለማግኘቴ ተናድጃለሁ ደህና ነህልኝ በቃ የማታ ሰው ይበለንን ናፍቀከኛል
@Eteneshtube
@Eteneshtube 3 сағат бұрын
ዳኒዬ አላመለጠኝም
የቅድስት አርሴማ ታሪክ
36:02
Semayat Media
Рет қаралды 152 М.
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 69 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 38 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 20 МЛН
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1 МЛН
በዓታ ለማርያም ለምን ይከበራል#orthdox tewhado mezmur #orthdox tewhado sibket
26:55
ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)
Рет қаралды 170
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 69 МЛН