አርሶ አደሩ ሚኒስትር

  Рет қаралды 31,092

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@peaceprevails
@peaceprevails 2 жыл бұрын
ሚኒስትሩም መመስሪያቤቱም ሊመሰገኑ ይገባል በርቱ በእውነት ለተመልካች እጅግ ልብ ያስደስታል
@jimanegawo1107
@jimanegawo1107 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ካላት ሚኒስትር ጀግና ሚኒስቴር ናቸው ። ለእርሳቸውና እርሳቸው ለሚመሩት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ትልቅ አክብሮት አለኝ ። ክብር ይገባቸዋል!
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 2 жыл бұрын
ባለስልጣኖች ወደ ሰዉነት ቀርበዋል ይሄ ነዉ ስልጣኔ በርቱ አቶ ኡመር በጣም አክብረንዎታል ለልማት አነሳስተዉናል እዝጌር ጤና ይስጥዎት እናመሰግናለን።
@ስልጤውከወሎዋዉብየስደተኞ
@ስልጤውከወሎዋዉብየስደተኞ 2 жыл бұрын
ዘንድሮ በጣም አስገራሚ ለውጥ አለ የመንግስት ምድያም ትክክለኛ ስራ እየሰረቹህ ነው በርቱ መሸ አለህ አልሃምዱሊላህ
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
መንግሥታችን ለጀመረዉ ሃላፊነት የትሞላበት ጥረት መንግሥታችን ትልቅ ምስጋና ይገባዋል ራእይ ያለዉ መንግሥት ይሉዋችሁዋል ይህ ነዉ በርቱ በርት የህዝብ ድጋፍም ተልማት ጋር ነዉ ና !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ይህን እኩይ አሸባሪ ድርጂት አፍርሰናል ግን ባጠቃላይ ታመከንን በሁዋላ ወደተጀመረዉ አኩሪ ሥራ በሁሉምመስክ ይደረግ እንላለን በርቱ የህዝብ ድጋፍም ተመንግሥታችን ጋር ነዉ !!!!!!!!!!!!!!!!!
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 2 жыл бұрын
ሚኒስቴራችን አቶ ኡመር ሊመሰገኑ ሊሸለሙ የሚገባቸው ባለስልጣን ናቸው አለሀ ይጠብቃቸው
@FMN8221
@FMN8221 2 жыл бұрын
Obbo Umer Hussien is a role model for all government ministers and all other officials. He deserves more responsibilities.
@andushaman3317
@andushaman3317 2 жыл бұрын
ይህ ሰዉ እንዴት እንደምወደዉ ወላሂ አላህ ይጨምርለት
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
Obbo Omar Hussien is a decent, hard working, competent, qualified, intelligent, humble, and capable man. God bless him.
@abduabadir16
@abduabadir16 2 жыл бұрын
Thanks for your Commitment Ministry of Agricultural
@teferatesema8514
@teferatesema8514 2 жыл бұрын
What a wonderful farming ideas. That is a wonderful leadership. The best of all to bring the farmers together and to involve the farmers into mechanical actions. Thanks, to get rid primitivism🙏💚💛❤️
@seidtubee
@seidtubee 2 жыл бұрын
እደዚህ ጥሩ ሲአስተላልፉ ላይክ ሸርአድርጉ ለሌሎች እድደርስ
@befikadugirma5380
@befikadugirma5380 2 жыл бұрын
ዝምተኛው ግን በጣም ውጤታማ ሚንስቴር
@getachewobse245
@getachewobse245 2 жыл бұрын
ስው እንዲህ ሲሠራ አገርንና ህዝብን ያኮራል እርሱም ይከበራል ሌላው ደግሞ ከውጪ ጠላት ጋር ወግኖ አገር እንዳያድግ እንቅልፍ ያጣል እርሶ ግን እኔ ሌላ ምንም አልልም የኢትዮጵያ አምላክ ጤናና ዕድሜ ይስጦት የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሆ ነው ።
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
Obbo Omar the best person for the job. On hand manager and visionary farmer.
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
Ethiopia's future 💯 rely on modern farming. God will, Ethiopia will defeat poverty soon. Leadership matters
@abuki80
@abuki80 2 жыл бұрын
The man with right the position well done minster keep it up you will be African proud with out doubt 👍
@jmajma2510
@jmajma2510 2 жыл бұрын
Ma Sha Allah....well done Ethiopian
@marselad9953
@marselad9953 2 жыл бұрын
AGERE TESFA ALAT BIRUH TESFA Amazing!! Dr ABIYE ZERIEH YISFA YISFAFA💚💛❤
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
Very smart guy. I like his explanation a lot
@abbelay3847
@abbelay3847 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም መልካም ስራ ነው:: ኢትዮጵያ በንብ ሃብቷ ከአፍሪካ አንደኛ በአለምም ከፍተኛ ሃብት ካላቸው ሃገሮች አንዷ ናት:: የንብ ሃብትና የንብ ውጤቶች ቢሰራበት:: በሚቀጥለው ቢታሰብበት?
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 2 жыл бұрын
This minister is very intelligent and he is the right person for the job. I am sure he is going to be very successful if the government helps him and provides him the finance.
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 2 жыл бұрын
We were fading of war,poverty etc. Thank you for the information.
@wahelotole1kadija132
@wahelotole1kadija132 2 жыл бұрын
Umer jirtaa
@ahmednuru1212
@ahmednuru1212 2 жыл бұрын
ሀገሬ ገና እሚሰራልሽ እሚለፋልሽ ሠው አገኘሽ ደስ ይበልሽ
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 2 жыл бұрын
ጎበዝእንዲህወርዲብላችሁሰትሰሩደሰይላል በርቱ አላህይገዛችሁ መተታየትያለበትገበሬውነውከገበሬነውሁሉያለውግንእውቀትያንሳልመሰራትአለበት
@shif911able
@shif911able 2 жыл бұрын
Thank you, Minster
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 2 жыл бұрын
ጀግና ጀግና ጀግና በርቱ።
@abdure3602
@abdure3602 2 жыл бұрын
Wow! hard workmanship 👏🏻👏🏻
@jonijoni534
@jonijoni534 2 жыл бұрын
ጥሩ ነገር አየሁ።ጎበዝ ሚኒስቴር።የመሬት ባለቤትነት ላይ ስሩበት።ኩታ ገጠም ምናምን እያላችሁ አታታሉን
@shibabaw1083
@shibabaw1083 2 жыл бұрын
Wow, I like the high way !
@abekm4063
@abekm4063 2 жыл бұрын
K'bur Minister is the right way to address, where is our manner this days ?
@tsegaye7548
@tsegaye7548 2 жыл бұрын
የሚበረታታ ተግባር ነው በርቱ💪ኢትዮጵያ የሚተይ ተስፋ አለት/አለኝ። እኛ ሀገር ገበሬ እያለ እየሰደበ ነገር ግን የገበሬ ምርት ሽጦ የሚጠቀም ዃላ ቀር አስተሳሰብ የያዘ ገዥ ሀገርና ገበሬው ከእርሻ ምርት ገበያ ዝቅተኛ ገቢ እንዲያገኝ የራሱን አስተዋጽኦ አበርክቷል። ስለዚህ እየተወራረሰ የመጣ የማንቋሸሽ ባሕል ይቀየር መድነቅ ይለመልም።
@abdumohammed2662
@abdumohammed2662 2 жыл бұрын
ከዉጭ የሚመጣዉን ማዳበሪያ የመሬት ድርቀትን እያስከተለ ነዉ ተፈጥሮ ማደብሪያ በስፋት በሰራ ምርታማነትም ይጨምራል
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 2 жыл бұрын
"አርሶ አደሩ ሚኒስትር"……..በእኛ ዘመን ከቀደምቶቹ የግብርና ሚኒስትሮች በተለየ ቢሮ መቀመጡን እና የድርጅት ስብሰባ ጋጋታውን ቀንሶ ቱታ እና ቦት ጫማ አድርጎ ገጠር ገጠሩን የሚማስን የተግባር የግብርና ሚኒስትር አይተናል …….አዎ አቶ ኡመር ይህ ስም ይመጥነዋል………
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 2 жыл бұрын
Egzaber Ethiopian Yibark.
@zekariasgebreegziabhair6541
@zekariasgebreegziabhair6541 2 жыл бұрын
Amazing!!!
@felekeamdie1175
@felekeamdie1175 2 жыл бұрын
ሚኒስተር ኡመር ጥሩ ጅምር ነው። አረሲ ሮቤ በውሃ እጥረት የሚጠቃ ወረዳ ነው እስኪ ይጎብኘልን። በተለይ የሮቤን ወንዝ ወደ ግራ መጥለፍ የሚቻልበት አድል እንዳለ ይታወቃልና በባለሙያ አስጠንተው አስንዳቦ እና ሻምዴ የተጎዱ ደረቅ አካባቢዎችን ከውሃ እጥረት እንዲፈወስ ቢያደርጉ ትልቅ ውለታ ነው።
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 2 жыл бұрын
የውሃና መስኖ ሚ/ር ይጠይቁ? ምላሽ እዚህያ ያገኛሉ።
@גנטלמה
@גנטלמה 2 жыл бұрын
Melkam addis amet yehunlen Kebur minster Abocadonm bebzat ena betrat amertachihu export betadrgu betam teru new.Meknyatum bewochiw alem betam tetekami ale letana tefelagi selhone. kebunaw ersha zurya abokadonm betetklu lebunaw tela yehonwal ban dengai hult wof endmibalw .Melkam yeselamna yebelsegna amet yehunln
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ሰብሉ ተባይ ማጥፊያ ሲረጭበት ለጤና ጠንቅ ኡለመሆኑም ዋስትና አለን ክቡር ሚንሥትሩ ወይም ባልደረባዎቻቸዉ ትንሺ ገለጣ ቢደረግ ለህዝብ !!!!!!!!!???????????
@takelebegna8292
@takelebegna8292 2 жыл бұрын
obbo umar Huseen Qaroo ija biyya keenyaa ta'uu isaanni hundi beekuu qab
@takelebegna8292
@takelebegna8292 2 жыл бұрын
agriculture is aback bone of acountry Economy so it is agreat role for poverty reduction arole of Leader ship is one of avital isue to bering the good development one of thise showen by our hearo of Minster Ato umer Husen Itanks alot
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
የገዳ ስርዓት የአማራን ጭፍጨፋ እንዴት ማስቆም አልቻለም ? ? ? ?
@tutorbysaminamharic6070
@tutorbysaminamharic6070 2 жыл бұрын
Fana you should have blurred the tag of the ministry car
@emeemebtemebt9384
@emeemebtemebt9384 2 жыл бұрын
ጉራጌ አድ ክላክተር የለም እናተ አሽቃባጭ ናቹ ለሁሉም ብታደርጉት እናመሰግን ነበር
@h3nna181
@h3nna181 2 жыл бұрын
try to be professional, hide the plate number
@Geez-AM
@Geez-AM 2 жыл бұрын
ዝም ብለሽ የምትጠየቂ ግን ተስፋ ታሳይና ከራስ ጋር የምታሟግቺ ሀገር? ማን ነው ግን የታመመው? ነገን የሚቀማሽ ወይስ ነገን የሚያግዝሽ? የት ነው መላሽሽ? የዘርፉ ስኬት እንዲሳካልህ ግን እጅጉን እመኛለሁ። ፳፳፩፬
@frezerkebede7258
@frezerkebede7258 2 жыл бұрын
ይቻላል። ደሞ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል?
@astertsegay5829
@astertsegay5829 2 жыл бұрын
Why you need music? When you doing interviews.
@kuncho11
@kuncho11 2 жыл бұрын
When I stop to see V 8 Toyota. We are poor country why dont you drive chip car. Let me give you hint drive Chanis or Russia car.
@azonto1651
@azonto1651 2 жыл бұрын
ወሬኞች። አናቅም እንዴ
@anteyeshalom7825
@anteyeshalom7825 2 жыл бұрын
አንተ ቁጭ ብለህ ተች ማፈሪያ
@jer622
@jer622 2 жыл бұрын
አታውቅም ወረኛ ለዛ እኮ ነው ሚያሳዩህ ደነዝ ቁጭ ብለህ አስተያየት መስጠት ትወዳለህ
@azonto1651
@azonto1651 2 жыл бұрын
@@jer622 ደነዝን የሚያውቀው እርሱ ደነዝ ነው። ክክክ
@azonto1651
@azonto1651 2 жыл бұрын
@@anteyeshalom7825 ክክ፡ አለቅላቂ
@jer622
@jer622 2 жыл бұрын
@@azonto1651 ደነዝ መሆንህን ካወክ አንድ ነገር ነው የሸርሙጣ ልጅ ቡሽቲ 🤮🤮
@fanotube5769
@fanotube5769 2 жыл бұрын
አማራን ለተከታታይ 4 አመታት የጦርነት አውድማ በማድረግ ኦሮሚያን ታበለፅጋላችሁ ግን ማን እንደሚበላውና ማን እንደሚኖርበት እናያለን !!!
@mmyy861
@mmyy861 2 жыл бұрын
Weyanane.teyeku.ok
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 2 жыл бұрын
Ignorant
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
Gematam Junta Woyane the war is in the North because Tigray is in the North neighboring Amhara, Afar and Eritrea. It is just geography. Amhara region has a lot of farm as well. Just go to Wolkeit, Hummera etc you will see farm everywhere. Only Tigray is dry living on WFP food aid. The federal government donated 100 billion birr and your Junta relatives robbed the ordinary Tigreyans/Tegarus
@anteyeshalom7825
@anteyeshalom7825 2 жыл бұрын
ሰው የመጨረሻ ሲደድብ የሚያስበው አስተሳሰብ ማፈሪያ
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ሰው ሁን። ኦሮሞ ያመረተው ለሁሉም ኢ/ያ ነው፤ እያንዳንዱ ማህበረሰብ የሚያመርተው ለሁሉ ኢ/ያዊ ነው።
@felekeamdie1175
@felekeamdie1175 2 жыл бұрын
ደበሌ ደበላ ሊወቀሱ ባይገባም አብዛኛው ለሚዲያ እንዲመች ተብሎ የሚቀርብ ሾው ህዝቡን ከድህነት እንደማያወጣ ተደርጎ ቢታሰብ መልካም ነው። ኤተያ እና ሄጦሳ ወይም አሳሳ ላይ ቪዶዮ ማሳየት አብዛኛውን ህዝብ ከድህነት አያወጣም። እነዚህ አካባቢዎች ለቪዶዮ ካልሆነ ባስተቀር ባለሙያ ወይም ብዙ imput የማይፈልጉ አካባቢዎች ናቸው። ለማስታወስ ያክል አሁን እንደ ትልቅ ግኝት የሚጠቀሱት አካባዎች በደርግ ወቅት ትልቅ የምርት ደረጃ ላይ የደረሱ እና እስከአሁን እዛ ለመድረስ ህልም የሆነበት ደረጃ ላይ ነን። የበለጠ መስራት የነበረባቸው ዝናብ አጠር የሆኑበት አካባቢዎች ማየት ነበረባቸው። ነገር ግን እነዚህን ዝናብ አጠር አካባቢ እንኳን ለማየት ቀርቶ ሲነገራቸው ይዘግንናቸዋል እና እንዳልሰማ ሰው ሽሽታቸውን ማየት ራሱን የቻለ ድራማ ነው። ሄጦሳ ያለ መካሪ ዘካሪ የሚያመርት ስለሆነ ለዜና መቅረብ የሌለበት ወሬ ነው።
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 2 жыл бұрын
ለምንድነው ሁልጊዜ ተቃራኒ የምንሆነው ምን አለ ብናበራታታቸው ረ
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 2 жыл бұрын
@@akliletsigie8932 you are right. Everyone resisted any change.We are lack of knowledge.
@genetmamo7236
@genetmamo7236 2 жыл бұрын
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾abiy Ahemed is killer 👹👹👹stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹
ኤስ-ፒ-ሲ የወለል ንጣፍ እንዴት ይመረታል
11:40
Fana Television
Рет қаралды 1,9 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
አንድ ዕድል...
49:46
Fana Television
Рет қаралды 771
ሶስት ነጥብ… #በቀጥታ #ፋና
50:08
Fana Television
Рет қаралды 866
የከተራ በዓል በጎንደር
3:04
Fana Television
Рет қаралды 4,2 М.
"አዲስን እንደ አዲስ"
39:57
AddisWalta - AW
Рет қаралды 35 М.
“በፍጥነት ለማጠናቀቅ ቀን ከሌት እየሰራን ነው”
6:41
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН