እራሱን ከማጥፋቱ በፊት ብዙ ምልክቶች ያሳየኝ ነበር አልተረዳሁትም / መንታ የምታነባው እናት መልእክት እንመካከር ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር /

  Рет қаралды 389,899

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 1 200
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰማዩ አምላክ ጌታ እግዚአብሄር ሆይ የልጆቻችንን ክፉ አታሳየን፡ ለእህታችንንም አንተ ጥንካሬውን ስጣት ።
@SsS-sk5lg
@SsS-sk5lg 3 жыл бұрын
አሜን(3)😓😓😓😓
@yabechiethiopia599
@yabechiethiopia599 3 жыл бұрын
የዛሬ 3 አመት ባለቤቴ በድንገት ስታርፍ ይህ ስሜት እኔ ላይ ነበር እራሴን ላጠፋ ጫፍ ላይ ነበርኩ ነገር ግን በፆም በፀሎት በድንግል ማርያም ምልጃ ዛሬ ላይ ደርሻለሁ:: ሀዘኑ ከባድ ነው የሚረዳ ሰው ማግኘት ይከብዳል:: እመብርሃን በምልጃዋ ከልጇ መፅናናትን ታማልድሽ::
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ክፉውን ያርቅልን የቤተሰቦቻችንን ክፍ ያርቅልን ሰላም ላገራችን ይሁን አሜን
@baherumohammad9026
@baherumohammad9026 3 жыл бұрын
Sent Amtu nebr?
@Mm-mv2hb
@Mm-mv2hb 3 жыл бұрын
አሜን
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 3 жыл бұрын
Thank you mara
@zahraalmdori108
@zahraalmdori108 3 жыл бұрын
Amen
@ababamekuria2342
@ababamekuria2342 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏😭😭😭👏👏👏
@astertubelove3258
@astertubelove3258 3 жыл бұрын
ማማዬ ጌታሆይ የተስበርን ልብ የምጠግን አተነህና መፈስ ቅዱስ ፍጹም የሆነ መጽናናት ይስጥሽ 🙏🙏
@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ
@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ 3 жыл бұрын
ኣሜን😭🙏🙏🙏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሲጠግን ሁሉ መልካም ይሆናል🙏
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ #ኢየሱስ የዝችን እናት የተሰበር ልብ አፅናና #መንፍስ ቅዱስ #ልብሽን ይደግፍልሽ የኔ እናት አምልክ ሁሉንም ለብጎ ነው የሚያድርገው አይዞሽ #ያሉሽን 2 #ልጆችሽን #እልፍ ያርግልሽ
@yibeltaldamtew3228
@yibeltaldamtew3228 3 жыл бұрын
Besemam men malet new lijish erasun yatefaw le bego new yibalal? Egzibher mastewal yistesh sew be Enchet teseqelo yemote yeteregeme yihun yilal qalu. Ayzosh Egzibher Yatsenash yaberetash new emibalew lebego new gin aybalem.!
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta 3 жыл бұрын
@@yibeltaldamtew3228 ኮምውንቱ ላይስ ችግር አልንበርም ችግር ያለው ያንተ አረዳድ ላይ ነው።
@yibeltaldamtew3228
@yibeltaldamtew3228 3 жыл бұрын
@@Rahelmuleta aye senef yikerta meteyek teleqenet new.
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 8 ай бұрын
ኢየሱሰ ራሱ እግዚአብሄር ነው
@sand9434
@sand9434 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሞት የደረሰበት ያውቀዋል ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ፅናቱን ይሥጥሽ ጨርሶ ፈጣሪ ፅናት ይሥጥሽ
@habashatube6461
@habashatube6461 3 жыл бұрын
ደምሩኝ
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 3 жыл бұрын
Yesetani sira new
@ካሊድወግድ
@ካሊድወግድ 3 жыл бұрын
በጣም እኔም ተግድቻለሁ
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 3 жыл бұрын
@@ካሊድወግድ Ayzochi Egzaber sinatuni yisti
@ካሊድወግድ
@ካሊድወግድ 3 жыл бұрын
@@almenaassefa8240 ማሬ እኔም ወደሚ ድባይ ሞቶብኝ ታንሸ እሥከዛሬ ማመን አቃተኝ
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 жыл бұрын
እኔ እራሲ ስንት ተማርኩኚ የእኔ እህት ልጆች አሉኚ እና ግዜ ሰጥቼ እዳወራቸው እድሰማቸው እደሚገባኚ ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ይስጥልኚ እኛን ልታስተምሪ ብለሽ ሁሉን ችለሽ እዚህ ቦታ በመገኘትሽ እህቴ መሰረት😍😘
@derejebekele8641
@derejebekele8641 2 ай бұрын
ይህ የሚገርም የሰነልቦና ዉይይት ነዉ።የኔ ቾገር ወደ ሌላ ቤተሰብ መዛወርና መሰቀየት የለበትም ማለት ትልቅ ትምህርትና ልጆችን መንከባከብ ናበትክለኛዉ መንገድ ማሳደግና በእምነት ያለበት ተቋም ማሰደግ ናፀሎት በማደረድግ ና በተለይ የበለጠ ተስፋ እንዲኖራቸዉ ቤተሰብ ትክክለኛዉን ኑሮ እየኖሮን ማሳየት ጥሩ ነገር ነዉ።እግዚአብሔ ጸጋዉን ይሰጠችሁ።ለሟቸም እግዚአብሔር ይቀበለዉ።ለቤተሰብ ሁሉ መጽናናትን የሰጥልን።
@fantufantu9524
@fantufantu9524 3 жыл бұрын
በጣም ይከብዳል እያለቀሱኩ ነው ያየሁት የወለደ ያቀዋል ያማል ከልጆቻችን በፊት ያርገን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣት
@zenebabay1904
@zenebabay1904 3 жыл бұрын
የእኔ እጣ ፋንታ ስለገጠመሽ አዝኛለሁ። 21 ሊሆነው ሁለት ወራት ሲቀሩት ልጀን አጥቻለሁ። ይህንን በደረቁ ሌሊት አይቸ የሚበቃኝን ያህል አንብቸ ስጨርስ በሚገባ ተነፈስኩና አመሠገንኩሽ። ናፍቆኝ ነበር። መቸም ልጅሽ ከውስጥሽ አይወጣም። እኔ ካንቺ የምለየው የሱ የሆኑ ነገሮች ፎቶውን ጨምሮ ከፊቴ እንዲርቁ አልፈልግም። በየጊዜው አስበዋለሁ። ከቤተሰቡ በአካል ቢለይም፣ ቢጎድልም እንዲረሳ አልፈልግም። በነገሮች መሀል ስለሱ ቢነሳ እፈልጋለሁ፣ ሌሎች ለእኔ በማሰብ ስለሱ እንዲወራ እንደማይፈልጉ ባውቅም እኔ የምደሰተው ስሙን በሰብ አስባቡ ስጠራ ነው። የህይወቴ የእለት ትለት ተግባራትም ቀጥለዋል። አምላክ ያበርታሽ። በቃ ለእኛ የተፈቀደልን ይህ ነበር። 🤲
@እራያቆቦ-ከ9ኰ
@እራያቆቦ-ከ9ኰ 3 жыл бұрын
እዴት በምን ተፅናናችሁ እኔም በቅርቡ ነው ልጀን ያጣሁት ለዛውም በሰው ሀገር ሁኘ 😭😭😭😭 ከባድ ነው
@makicamera3051
@makicamera3051 3 жыл бұрын
የ እናት ሞት ለልጅ የተለመደ ነው የልጅ ሞት ለ እናት ግን ከምንም በላይ ነው ምንም ቃል ሊያጽናናሽ አቅም አየለውም እ/ር አጽናኙን መንፈስ ይላክልሽ ልብሽ በ እ/ር ይጠበቅ
@አንተታውቃለህ-ዸ6ሐ
@አንተታውቃለህ-ዸ6ሐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ
@zehara605
@zehara605 3 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525የናትሞት የግር እሳት ነወ ኡፍ 💔😭
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ውይይ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ 😢😪
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ቃሊ ባልፈው እዚህ እኔ ምኖርበት እስቴት የ ጎደኛዬ ወንድም ልጅ ከሌላ እስቴት እዚህ አክስቱ ጋር ለርፍት መቶ በዚህ አመት ተመራቂ ነበር መመርቂያ ወርቀቱንም እየሰራ ነበር በዛ ላይ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነው ቤተሰቦቹ ኢትዮጵያ አሜሪካን ኢምባሲ ነው ሚሰሩት ግን እሱን እዚህ አገር ነበር ቤት ተከራይተው ሚያስተምሩት ከዛ አክስቱ ጋር እርፍት መቶ ልክ ኮርና እንደገባ አካባቢ መመርቂያ ወርቀቱን እያዘጋጀ ምግብ በልቶ ቁጭ ብሎ ከዛ ቤዝመንት ገብቶ ታንቆ ተገኝ😭😭😭💔💔💔 ይሄ ነገር ግን ሲጨንቅ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
@@ሀዊኪያ ውይይ በጣም ያስፈራል የኔ ውድ ዘመኑ ከፍቷል ሁላችንም በየእምነታችን በፀሎት መጠንከር አለብን ፣ እግዚአብሔር መፅናናት ይስጣቸው በናትሽ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘
@fozitube4978
@fozitube4978 3 жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥሽ እንቺን የሚያፅናና ቃላት የለም ፈጣሪ ብቻ በዚህ በተቃጠለ እንጀትሽ ላይ ቀዝቃዛውን ፅበል ያፈስልሽ የኔ እናት
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘
@HilinaT-ef5pz
@HilinaT-ef5pz 3 жыл бұрын
ለሁለተኛ ልጅዋ በጣም ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል በዚ ህ ሰአት ወንድምዋን እናትዋን አታ እስዋም ከባድ ስሜት ውስጥ ልትሆን ትችላለች
@habashatube6461
@habashatube6461 3 жыл бұрын
ደምሩኝ
@زينبموسى-ر3غ
@زينبموسى-ر3غ 3 жыл бұрын
😍
@rahilaabdella2603
@rahilaabdella2603 3 жыл бұрын
Correct
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 3 жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጥሺ እህቴ ፀልይ ለሌላኛዋ ልጂሺ ልብሺን ክፈችላት እሷም ተጎድታለች አንቺ ፊት ከነሳሻት ሁሉም ነገር ይጨልምባታል ወንድሟንም አጥታ እናቷም ከራቅሻት ለሷደግሞ ሀዘኑ እጥፍ ነው የሚሆነዉ እና አላህ የቀሩትን ይባርክልሺ
@pikollinateshome7691
@pikollinateshome7691 3 жыл бұрын
ከፈጣሪ በስተቀር ... ይሄንን ሀዘን እና ስብራት ማን በምን ቃል ያፅናናውና ያበረታው ይሆን!? የ'ኔ እናት ፈጣሪ ያፅናዎት!
@bettydave2764
@bettydave2764 3 жыл бұрын
ከ2 አመት በፊት ሲሰማኝ የነበረ ስሜት ነው በፀሎት በቅድስት ድንግል ማርያም እርዳታ ለዚህ ቀን ደርሻለው። ተመስገን
@mamebedada4032
@mamebedada4032 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@fikerzamma7475
@fikerzamma7475 3 жыл бұрын
Aman aman aman 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@twi2415
@twi2415 3 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Citygirl24
@Citygirl24 3 жыл бұрын
Ayzosh ehite, hulum yalfal stay strong.
@bettydave2764
@bettydave2764 3 жыл бұрын
@@Citygirl24 amesgnalew ehite ewnet new hulum alfo lezi bekchalew
@elsibekele5701
@elsibekele5701 3 жыл бұрын
Depression have not been given any attention in Ethiopia. Yene enat being a mother by itself is a pain let alone loosing a child 😢 egziyabeher yatnash! Jesus is the only relief from this pain. May he be your guidance, your light, and controls your thoughts. Ayzosh yene enat.
@johannaboulle8839
@johannaboulle8839 3 жыл бұрын
Leke nesh @ElsiBekele Only Jesus can heal a person from depression. Its a huge struggle. I know it. Ayzosh enatalem. Egziabher yeredash, kanchi gar yehune.
@Candycloud_19
@Candycloud_19 3 жыл бұрын
Yea your right
@yasminnuru49
@yasminnuru49 3 жыл бұрын
Edemiw sent nw
@metimaranata1940
@metimaranata1940 3 жыл бұрын
I was thinking the same depression is so dark may God forgive his soul Rip 😭😭
@ganunagn1234
@ganunagn1234 3 жыл бұрын
ya am wandem endaze new basaw agar ersun yatafaw
@etsegenetasrat3289
@etsegenetasrat3289 3 жыл бұрын
ቅዳሜን ከሰዓት እጅግ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ምንም አይነት የሚጣል ፕሮግራም የለውም…..የቱን ከየቱ እንደምመርጥ አላውቅም ምክንያቱም ሁሉም ምርጥ ፕሮግራም ነው፡፡ እጅግ በጣም የሚያስተምር ፕሮግራም በርቱ……..እግዚአብሔር መፅናናቱን ይላክልሽ እናቴ !!!
@smilessmiled2784
@smilessmiled2784 3 жыл бұрын
ድብርትን እኛ ሃገር ቀላል አርገን ነው ምናየው እንጂ በጣም ትልቅ በሽታ ነው፡ እኔም የነበርኩበት ነው። እኔ በጣም የምወደው/የማፈቅረው ልጅ ነበር እና እንደማይወደኝ ይባስ ብሎ የጎረቤቴን ልጅ እንደምትመቸው አወቅኩ። እና በዚ የተነሳ ከአመት በላይ ከፍተኛ ድብርት ውስጥ ነበርኩ። በዚህም የተነሳ ራሴን ከመጣሌ የተነሳ ፀጉሬ እንኳን ለወራት ተቆጣጥሮ ማበጠር ራሱ አቅቶኝ ነበር፣ ክፍሌን ማፅዳት አልወድም፣ ከሰው ጋ መቀላቀል አልወድም፣ ስራ መስራት ያስጠላኛል፣ ራሴን ለማፅናናት የምበላው ቸኮሌት ራሱ ውፍረቴን በጣም ጨምሮታል። በቃ ምን አለፋቹ ህይወት አስጠልታኝ ነበር። አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ከዚህ ሁሉ ወጥቼ ሌላ ሰው እየሆንኩ ነው። ሰው ይህንን ሲያይ ስንፍና ነው ሚመስለው። ስንፍና ግን አይደለም፤ የሚረዳ ሰው ማጣት ነው። ይህንን የነገርኳቹ እንድትገምቱኝ /judge እንድታረጉኝ/ ሳይሆን ድብርት ያላወቅነው ትልቅ በሽታ መሆኑን እንድታውቁት ነው። እናንተም የዚ ተጠቂ ከሆናቹ እንድትጠነክሩ ነው። ለኔ የደረሰ ፈጣሪ ለእናንተም ይድረስላቹ!! ህይወት ይቀጥላል
@bellanat3707
@bellanat3707 2 жыл бұрын
Endet endewetash negerign ebaksh yanchi aynet neger new eyasalefku yalehut ke sofa menesat hulu new yakategn selke lay honual masalfew
@enuyalew6145
@enuyalew6145 10 ай бұрын
Ibakish indet kezi simet wetashi
@BefiYad
@BefiYad 3 жыл бұрын
የኔ እናት በርቺ እግዚአብሔር ያፅናሽ ህመምሽ ከባድ ነው ግን ህይወት ባንዱ ሲጎዳ በሌላ ይክሳል እና ላሉት ልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ ዛሬ ህመምሽን ስላካፈልሽን ለብዙ ሰዎች ህይወት ትሰጫለሽ ምናልባት ልጅሽ ለብዙ ልጆች መዳን ምክንያት ይሆናል እናቴ ለልጆችሽ ብርቱ ሰው ሁኚ ህመምሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀዘንሽን ያሳልፍልሽ
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 3 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ አምላኬ የኔ እናት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 3 жыл бұрын
የኔ እናት የሰማዩ ንጉስ ፅናቱን ይስጥሽ !! ቤተሰቡን በሙሉ መፅናናቱን ይስጣቹ!!! ከባድ ነው .
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😊
@rahelcosentino5254
@rahelcosentino5254 3 жыл бұрын
የኔ እናት መንፈስ ቅዱስ ልብሽን ይደግፍ ጌታ ስብራትሽን ይፈዉስ ሌሎችን ለማዳን ወላጆችንና አሳዳጊዎችን ለማንቃት ሸክምሽን ችለሽ እዚህ ስለተገኘሽ እናመሰግናለን በዚህ ደሞ ስንት ሰዉ እንደምታድኚ ደሞ ጌታ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ 🙏🙌❤
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 3 жыл бұрын
እኔግን ከስነልቦናው በተጨማሪ በየሀይማኖታችን መጸለይ እና ወደፈጣሪያችን መለመን ጥሩ ይመስለኛል
@mimibelay1783
@mimibelay1783 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@zaftube4305
@zaftube4305 3 жыл бұрын
ዋናው ጸሎት ብቻ ነው
@hananmed9188
@hananmed9188 3 жыл бұрын
እውነት እውነት ያማል ኣይዝዝዞሽ እናቴ እንቺኣንዴ ቃሉ ማለት ኣልፍፈልግም እና እናቴ እኔም እንዳቺ ስው ወይም ለሞያ ስው ያስፍልግኛል ዕናም ለልጄ ና ለእኔም ከፍፕጣሪ ብትች ስው ያስፍልገንኛልናም እባካቹ እኔናልድጄ መዳን እፈልጋለሁ እናት ፈጣሪ ከነቤተስቦችሽ ፈጣሪ ያጽናቹ ኣልቻልኩም
@enuyalew6145
@enuyalew6145 10 ай бұрын
​@@hananmed9188ahun indet neshi
@genetwolde9411
@genetwolde9411 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ያጽናናሽ እህታችን በጣም ያስተምራል ስላንቺ እጸልያለሁ።
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናን እውነት ምናልባት ክፉ መንፈስ ተጠናውቶት ነው ውስጡን የተረዳው የለም ፈጣሪ ነብሱን ይማረው ።እናንተንም ያፅናቹ ከባድ ነው
@ermiasalemayehu973
@ermiasalemayehu973 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያጽናሽ የኔ እናት ፣ እኔንጃ ማንም እናቱን ለሚወድ ሰው እናት ስታለቅስ ከማየት የበለጠ ምንም የሚሰብር እና የመጨረሻ ሀዘን አለ ? አምላክ ጽናቱን ይስጥሽ፣ ሳይኖረውን የተቀጠፈውም ወጣት ነብሱን በገነት ያኑርልን !
@serkadisesmelalem9050
@serkadisesmelalem9050 3 жыл бұрын
የኔ እናት 😭😭😭 ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም 😭😭😭 ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ 😭😭😭
@azebayele9753
@azebayele9753 3 жыл бұрын
Hsaaqgji
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😘
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
@@azebayele9753 እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
TIGIST WALTENEGUS💕 Thank you for such informative and Exemplary Program ✅
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁላችህንም እናመሰግናለን ፣ ወላጅ ሁሉ ትልቅ ስለሆኑ ያውቃሉ ማለት አይደለም ፣ ስለዚህ ይህ ፕሮግራም ቢሰፋና በቂ የአየር ጊዜ ቢሰጠው መልካም ነበር ፣ በባልና ሚስትም በኩል መሰል ምክር ቢሰጥ ትዳርን ማዳንና ልጆች እንዳይበተኑ ያደርጋል ፣ እንዱ ጠንቅ እሱ ስለሆነ
@bettygetu8959
@bettygetu8959 3 жыл бұрын
በቀደም በሬድዮ ሠምቼው በጣም ነው ያዘንኩት እደዚህ ደሞ በቲቪ ሲሆን የበለጠ ለሰዉ ተደራሽነቱ ይሰፋል ብዙ ወላጅ ይሰማል።
@tinsaewubetmehari6488
@tinsaewubetmehari6488 3 жыл бұрын
Ye radio semeu? ena ye programu seme?
@blenaz286
@blenaz286 3 жыл бұрын
በሬዲዮ ከተላለፈማ፣ በጣም ጥሩ ነው፤ ቲቪ እኮ ብዙ ተደራሽነት የለውም
@ethioaddis992
@ethioaddis992 3 жыл бұрын
@@tinsaewubetmehari6488 የሰላም ገበታ ይባላል እኔም ሰምቸዋለው አዘጋጅ እንዳልክ አሰፋ ነው
@aishajemal5673
@aishajemal5673 3 жыл бұрын
የኔ እናት😭😭 አላህ ጥንካሬውን ይሥጥሽ የውሥጥሽን ቁሥል አላህ ያሽረው😭😭
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 3 жыл бұрын
ህመምሽ ተሰማኝ እናት መሆን እራሱ ትልቅ ሰቆቃና ህመም ነው እንካን ልጅን አቶ😢 እግዚአብሔር ጨርሶ ያፅናናሽ ልጅሽንም ነፍስ ይማር 🙏
@meselumola6514
@meselumola6514 3 жыл бұрын
ፍጣሬ ይርዳሽ እይዞሽ እናትዬ ፅልይ በጣም ከባድ ነው የልጅ ነገር ከባድ ነው እስቲለልጀሽ እስቢ
@fikreslassiealemu7845
@fikreslassiealemu7845 3 жыл бұрын
This is very interesting and educational topic. Please keep on educating the public on such issues.
@lionchaser420
@lionchaser420 3 жыл бұрын
Depression is not a joke…. God bless you enate
@zufanalemu6613
@zufanalemu6613 3 жыл бұрын
በቀደምም የሰላም ገበታ ላይ ሰምቼው በጣም ነው ያሳዘነችኝ በእውነት 😭😭 እንደ ቀልድ የምናየው ግን ዋጋ የሚያስከፍለን እውነት ነው! ህመምሽ በጣም ከባድ ነው የኔ እህት እግዚአብሔር ያበርታሽ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ ብዙ ወላጆ ልጆቻቸውን እንዲያተርፉ አድርገሻል
@nununegnitube801
@nununegnitube801 3 жыл бұрын
እኔም በሰላም ገበታ ታሪኮን ሰምቸዋለሁ
@wogayehubeyene6832
@wogayehubeyene6832 3 жыл бұрын
ፀልዩላት እህቴ ፀልዪ እባክሽ ፀሎት ሀይል አለው እግዚአብሔር የአንቺ የሆነውን ቀሪ ውን ልጆችሽ አንቺም ትዳርሽ በኢየሱስ ደም ይሸፈን
@kamsichinazam1535
@kamsichinazam1535 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
አሜን
@titi3866
@titi3866 3 жыл бұрын
ሴጣን ክፉ ሲያሳስብህ ወጊድልኝ ብለህ ኣማትበህ ጸሎት በማድረግ ክፉ ሃሳብን ማስወገድ እንደገና ጸበል መጠመቅ ወደ በተክርስትያን መሄድ መዝሙር መስማት ጠቃሚ ነው።እኔ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ እንደዛ ነው የማደርገው ለሞተው መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ላዘነው የድንግል ልጅ ጌታ መጽናናትን ይስጥልን።
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 3 жыл бұрын
🌿🌿🌿🙏🙏🙏
@tirugize9344
@tirugize9344 3 жыл бұрын
Amen.bettkkl
@እናትዪቱብ
@እናትዪቱብ 3 жыл бұрын
bexame fexare yasbate wedsu betkarebe mefta alwe👏👏👏👏🙏🙏
@qwedasrtyuiop4106
@qwedasrtyuiop4106 3 жыл бұрын
በትክክል ልጁን ያሳነቀዉ ሴጣን ነዉ
@ኢትዮማእድሚዲያ
@ኢትዮማእድሚዲያ 3 жыл бұрын
yehenen chiger emifeta egziabher sew lekuali.memhir girmane teketatelute yezeh chigr yalbachu
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት የኔ እናት ጥናቱን ይስጥሽ የጎረቤታችንም ልጂ ታንቆ ሙቱዋል አለም ጎዴሎ ናት ለዚች ጊዜ ነው እየተባላን ያለነው ሀገሬንም ሰላሙን አውርድላት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@misrasiraj685
@misrasiraj685 3 жыл бұрын
በህይወቴ ከሰማሁት ታሪክ እጅግ በጣም ያሳሰነኞ በጣም ያለቀስኩበት ና እናትነቴን እንድፈትሽነው ያደረገኝ።
@tsdigobeze3461
@tsdigobeze3461 3 жыл бұрын
Bewent tekekel enam endanchiy new yetesemagn
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ያማል እግዚአብሄር ያፅናሽ እህቴ ውይይይይ
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 3 жыл бұрын
ለቀሩት ልጆችሽ ኑሪላቸው
@aregashdesta9420
@aregashdesta9420 3 жыл бұрын
@@yoditwgorgis9197 እግዝአብሔር ያፅናሽ በጣም ያማል
@selama716
@selama716 3 жыл бұрын
እንመካከር እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን! እናትዬ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ፅናቱን ይስጣችሁ🥺
@rozinawoldemariam793
@rozinawoldemariam793 3 жыл бұрын
I can imagine what you're going through it’s so painful 😭😭😭 You and your family are in my thoughts and prayers. I hope you find some peace today please look after your self for the rest of your kids🙏🏽🙏🏽 it’s big lesson for us as a mother thank you for sharing and advice 🙏🏽
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 жыл бұрын
አቤቱ እምላኬ የተሰበረ ልቧን ጠግንላት መፅናናቱን ስጣት ። ከእንዲህ አይነት አደጋ ሰውረን።
@selammamo954
@selammamo954 3 жыл бұрын
ጸሎትነው የሚያሰፈልጋት እግዛብሔር አጽናኝውን መንፈሰ ይልክልሻል ጸልዩ አይዞሸ እግዛብሔር ያጽናናሸ በጣም ነው የሚያሳዝነው በዛላይ ህጻነው እግዛብሔር ይርዳሸ ያጽናናሸ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 жыл бұрын
የአላህ ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል ከባድ ነው አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ማማዬ የኔ እናት ለሴቷ ልጅ ጥንቃቄ አድርጉላት እስኪ የዚ አይነት ታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ ሠማው አንድም ልጅ የዚ ተመሣሣይ አድርጓል በአይኔ አይቻለው ጎበዝ ተማሪ ነው እናም እኔኮ ፈርቻለው በዚ አመት ሞታለው እኔ ቀጣይ አመት አልማርምኮ ሞታለው እያለ ያወራ ነበር እናም የተረዳው ሠው አልነበረም ልጁ ራሡን አጠፋ እናም ወላጆች ልጆችን አቅርቧቸው ተግባቧቸው ተረዷቸው ሲጨናነቁ ከጎናቸው ሁኑ የሚሠማቸውን ጠይቋቸው
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ድረስላት እባክህ ጌታ ሆይ በዚህ ጭንቅ ውስጥ ያሉትን ወገኖች ህዝብህን ታደግ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ እውነታውን መቀበል አለብሽ ለበጎነው ብለሽ አስቢ ሀዘንሽ ሲበዛ ሌላ መከራ ያመጣል እህቱም ስላየችው ለሳም ከባድ ነው አይናን በጨፈነች ጊዜ አደጋውን ማሰባ አይቀርም በየሰአቱ አይንሽን ከልጆችሽ ለይ አትንቀይ በርትተሽ አበርቻቸው የሱ መተክያ ሀምሳዩ ወንድሙም አለ ማንም ሰው ከመሞት አያመልጥም ያረገው ቢያስከፋም ማመን ያለብሽ ሲፈጠር ፈጣሪ የፃፈለት ነገር ቢኖር ይሄ ነው የፈጣሪ ፍቃድ ባይሆን በመላ ይተርፍ ነበር ስንፈጠር የሚሰጠን የሁላችንን እድገት ለውጥ መከራ ደስታ ሞታችንን እራሱ አወጋጅቶልናል ስለዚህ ከባድ ነው ልጅን ማጣት ግን መበርታት አለብሽ ለቀሩት ለልጆችሽ ስቲይ እራስሽን አክሚ
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
መድሃኒለም መፅናናትን ይስጣችሁ። በጣም ከባድ ነው። መንፈስቅዱስ አፅናኝ ይሁናችሁ እንጅ በሰው አቅም ይከብዳል። እህቱንም ወንድሙንም ያፅናናልን።
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው:: እግዚአብሄር ሰጠ ወሰደም አለ:: በተቻለ መጠን ኢትዬጵያ ውስጥ ያለን ሰወች በተለይ በሃይማኖት እንዲጠነክሩ ማድረግ በተለይ በልጂነታቸው ዘመን ይረዳቸዋል:: ነፍስ ማጥፋት ምን ያህል በእግዚአብሄር ጥያቄ መኖሩንና ሒወት ከፍ ዝቅ እንደሚል ሁሉም በሱ ሆነ የሚል አእምሮን ማሳመን ነው:: እግዚአብሄርን የያዘ ምንም አይሆነ:: በርች እህቴ የአንችን ፋንታ ይተወልሺን ጠብቂው🙏
@sand9434
@sand9434 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ልብ ይስብራል ፈጣሪ ነፍስን ይማረው እናት ፅናቱን ይሥጥሽ
@martatube5156
@martatube5156 3 жыл бұрын
የኔ እናት ውፍፍፍፍ ፅናቱን ይስጥሽ😭 መዳኒያለም እናት ሀዘን አይካት የሱንም ነብስ በደጋጎች በነአብርሀም እቅፍ ያሳርፈው አይዞ 💔የምር ጠቃሚ መልክትነው እናመሰግናለን
@alemmamuye752
@alemmamuye752 3 жыл бұрын
Omg I can't stop crying. I m sorry for ur loss
@Emrabi33455
@Emrabi33455 3 жыл бұрын
በእዉነት ገና ላልወለድኳቸዉ ልጆቼ ትኰረት እንድሰጥ አድርጎኛል የኔ እናት በጣም ከባድ ነዉ ልጅን የሚያክል ነገር ተሰቅሎ ማየት አንጀቴን በላሽዉ ለሰሚዉም ይዘገንናል እንኳን ለእናት ፅናቱን ይስጥሽ
@maki-cj3vs
@maki-cj3vs 3 жыл бұрын
የኔ እናት ጌታዬ ፅናቱን ይስጥሽ ልጅ ሲታጣ ያማል የወለደ ብቻ ነው የሚያውቀው እር ይጠብቀን
@የመዳኃኔአለምልጅነኝ
@የመዳኃኔአለምልጅነኝ 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዉት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የሃ ኩፉ መንፈሰ ከምድረ ገፃ አጥፋልን ዉድዋ እናት አዛኝቱ እመቤቴ ታፅናሸ አይዞሸ የቀሩ ልጆችሸ እግዚአብሔር ይባሪክልሸ ልጅሸም በጸሎትሸ አሰብዉ ራሰህ ማጥፋት በእግዚአብሔር ፍት ከባድ ነውና አምላክ ቅዱሳን ከሁላችን ጋ ይሁን አሜን 👏
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 3 жыл бұрын
እረ እንደዉ እኔም ሰፈር ለቡ 01ቀበሌ የ9አመት ልጅ እራሱን ያጠፋ ልጅ አለ ሁሌ ሆዴን ይበላኛል እንደዉ ምን ሆኖ ይሆን እላለሁ ቤተሰቦቹ ፍቃደኛ ከሆኑ ቢቀርብ ማስተማሪያ ይሆን ነበር እኔ ከሱ በሆላ ልጆቼን ብዙ አልናገርም ለስለስ ብያለሁ ወላጅ ልጁን ሲሳደብ ስሰማ ተዉ ብዬ ይህን የ9አመት ልጅ ታሪክ እነግራለሁ የኛ ጥሩ ንግግር ለነሱ ጭቅጭቅ ነዉ የሚመስላቸዉ::
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
ለልጅ ፀሎት ያስፈልገዋል
@amsalutilahun4089
@amsalutilahun4089 3 жыл бұрын
May God give you strength during this difficult time
@kidest100
@kidest100 3 жыл бұрын
Praying to the mother, his sister and whole family. They are in pain. God be with you guys.
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ኡፍ የኔ እናት የውስጥሽን ህመም እግዚአብሔር ያቅልልሽ እንባሽንም ያብስልሽ እናቴ
@rsy3040
@rsy3040 3 жыл бұрын
እናትነትን የልጅን ነገር የምታውቅ ድንግል ማርያም ሁሉንም ትጠብቅ አንቺንም እግዚአብሔር ያበርታሽ
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 жыл бұрын
ወይይይ እዴት ያሳዝናል ክፉ መንፈስነው ታላቅ ወንድሜም "ዝምብሎ ከመሬት ታናስቶ ይበሳጨል ይናደዲብናል ከሶስት ሴቶች ወንድእሱ ብቻ ወንድ እሱብቻ ሲላ ሆነ እናትእና አባቴ በጣምነው ለሱ ምሰስቱት "ካማሬት ታናስቶ ታንቄ ሞታለሁ እያለህ እናት አባቴን ያስለቅሳቾወል አንድ ቀን አካባቢያችን "የሙስሊሞች መቀብር ሄዶ ዛፍ ላይ ወቶ በገመድ እራሱንለጠፋ ታልቅ እህቴ ጮዋ ሰዉ ታሳብስቦ እግሩን ወዳላይ አደራጉት ግማሽ አገቱ ተቆርጦወል 15ቀን በግልኮስ ሆስፒተል እራሱን አውቅም እህቴ በትደርሰው ኑሮ አንድ ወንድሜን አተንነበር እናቴ "ታስላ በአርሴማ ፀበል ወንድሜ ዲኖ አሁን 4ልጆች አባት ነው እግዚአብሔር ምን ይሰናዋል ከዛ ክፉ መንፈስ ፋዉሶተል ያጋጥማል የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ 😥😥😥😥😥😥😥😥
@እናትዪቱብ
@እናትዪቱብ 3 жыл бұрын
enkanem aterfelshe ybatseb tselote nawe yerdawe🙏🙏🙏
@ksusis7518
@ksusis7518 3 жыл бұрын
እኔ ወድሜ እራሱን አጥፍቶዋል እኔጃ እኳን ለናቴ ለኔ ከባድ ነበር ዛሬ እቺን እናት ሳይ እናቴትን ህመም ማሰብ ጀመርኩ መች ሞልቶልኝ አጠገቧ ሆኝ እደማፅናናት
@AtseduHaylu
@AtseduHaylu Жыл бұрын
You and ​@@ksusis7518
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
እናትዬዬ እግዚአብሔር ፆናቱን ይስጥሽ 💔😭
@louatlouat8603
@louatlouat8603 3 жыл бұрын
የኔ. እናት. በጣም ያዛዝናል አላህ. ከሸይጣን. ተኮልይጠብቀን. ፅናቱን. ይጣችሁው
@ksusis7518
@ksusis7518 3 жыл бұрын
እኔም ወድሜ እራሱን አጥፍቶ እናቴ እዲ ነው የተጎደችብኝ እናት አላህ ያበርታሽ
@ganunagn1234
@ganunagn1234 3 жыл бұрын
ya am wandem basaw agar endaze new yamotaw
@Tube-nd9ip
@Tube-nd9ip 3 жыл бұрын
እፍፍፍ ያማል አይይይይይይይ አላህ ደግሞ አይምርም እንዲህ ታደርጉ
@samrawitaboye3117
@samrawitaboye3117 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናሽ የኔ እናት
@bizuayehuaseffa4193
@bizuayehuaseffa4193 3 жыл бұрын
ውይይይ እህቴን እግዚአብሔር ሊወስደን ሲፈልግ ምክንያት ያዘጋጃል እንጂ ያቺን ቀን አያልፍም :: እህቴ በምክንያት ለወሰደው አምላክ በቅፉ ውስጥ እንዲያኖርልሽ ፀልይ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ እሱንም እግዚአብሔር ይዘንለት :: 😭 የ19 አመት የደረሰ ልጅ በጣም ያሳዝናል :: ብቻ ከባድ ግዜ ስለሆነ እናቶች በጣም ልንጠነቀቅ ይገባል ልጆቻችንን በአይናችንም እንከተላቸው ወይ እህቴ ልብሽን ተሰበርሽ እግዚአብሔር ፅንት ብርትት ያድርግሽ:: 😭😭😭
@selinahabesha19
@selinahabesha19 3 жыл бұрын
የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢 እንደቀልድ የምንናገራቸው ነገሮች ናቸው ስር የሚሰዱት ! እግዚአብሔር ያፅናሽ ውስጥሽን እሱ ያበርታው 🙏 ይሄ ትውልድ እንኳን ገፋፍተናቸው እንዲሁም ወደ እሳት ነው የሚሮጡት ።
@hasenaniges2338
@hasenaniges2338 3 жыл бұрын
ያማል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሙሉ ቤተሰብ ፅናቱን ይስጣችሁ አይዞሽ ያሉትን ልጆችሽን እግዛብሄር ይጠብቅልሽ እግዛብሄር እንባሽን ያብስልሽ
@ሶሊያናየደሴዋ
@ሶሊያናየደሴዋ 3 жыл бұрын
Yene enat egziabiher tnatun yistishi kebadi new😥😥😥
@alemtsehaygebremariam8025
@alemtsehaygebremariam8025 3 жыл бұрын
RIP for the soul of young man. May God gives you strength and wisdom in this difficult time
@elenig2297
@elenig2297 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ እግዚአብሄር ሆይ የሰውን ልብ ማፅናናት የምትችል የምታበረታ አንተ ብቻ ነህ እባክህን ለእህቴ መፅናናትን ስጣት ልቧን ጠብቅ የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እግዚአብሔር መልካም ነው
@Effoy
@Effoy 3 жыл бұрын
አይዞን እማ ፈጣሪ ያጽናኖት
@lishananwar9584
@lishananwar9584 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የልጅ ነገርርርርርርርርርርርርርርርር ፣አላህ ያፅናሽ እህቴ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ፣ያማልልልልልልል
@selamkebede7909
@selamkebede7909 3 жыл бұрын
I'm so sorry for your loss🥲🥲😭 may God Rest his soul in peace 🙏may God give you comfort and strength to go through this difficult time Ayzosh yene ehete
@kbb7400
@kbb7400 3 жыл бұрын
መፅናናቱን ታላቁ መድሃኔያለም ይስጣችሁ የሱ ይበልጣልና 🥲 በጣም ከባድ የዘላለም ቁስል🥲 አይዟችሁ🥲
@meemomeemo2041
@meemomeemo2041 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እናቴ አላህ ሰብር ይስጦት የሰይጣን ስራ ነው አኡዙቢላሂምንሸይጣንእርጂም
@lolahussein6175
@lolahussein6175 3 жыл бұрын
0
@hilinakinfegebregiorgis1521
@hilinakinfegebregiorgis1521 3 жыл бұрын
ይህን ህመም የደረሰበት ያቀዋል ያማል እጅግ በጣም ያማል እናት ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ ያበርታሽ
@tekalignmeselech2364
@tekalignmeselech2364 3 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ በጣም ከባድ ሀዘን ነው ነብሱን በገነት ያሳርፈው የልጅ ሞት እሳት ነው
@tsehaytessema4492
@tsehaytessema4492 3 жыл бұрын
Ehite egziabher yatsenash nefs yimar! Also balemoyawa I am proud of her she is very smart I learn a lot from her thanks 🙏 for every thing !
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 3 жыл бұрын
የኔ እመቤት ፅናቱን ይስጥሽ በአንች የደረሰው በማንም ወላጅ አይድረስ 😭😭😭
@aminuae6569
@aminuae6569 3 жыл бұрын
በጣም ያማል ፈጣሬ ነብስ ይማር
@jamelajamela6516
@jamelajamela6516 3 жыл бұрын
Amen amen amen😢💔💔
@eteneshetenesh2531
@eteneshetenesh2531 3 жыл бұрын
Egzbher tsenaptun yesxsh
@Ferno12
@Ferno12 3 жыл бұрын
Very sad. Depression is horrible. May the lord heal your grief 🙏🏻
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 3 жыл бұрын
ሰው እራሱን የሚያጠፋው በራሱ ሃሣብ ሳይሆን የሰው ልጆች ሁሉ ጠላት የሆነው ሰይጣን ዲያቢሎስ ነው😣 እሱ ገፋፍቶት ነው ያንን ሊያደርግ የቻለው፣ ህመምሽ በጣም ተሰምቶኛል 😢 እግዚአብሄር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ!!!
@firehiwotabay4651
@firehiwotabay4651 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ!
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔ በምህረቱ ጣልቃ ይግባልሽ ፍፁም በሆነ ማፅናናቱ አሱ ይድረስልሽ።በርቺልኝ እህቴ ብርትት በይልኝ።አይዞሽ።
@Asktsega
@Asktsega 3 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ ህመሜን ቀሰቀሽው እኔም ያንች እጣ ደርሶኛል ግን ምን ላድርግ አንችስ የምትፅናኝበት ልጅሽ አለችሽ እኔ ምንም የለኝም ለሱ ብየ ነበር የተሰደድከት ግን አጣሁት ግንደግሞ ተፅናንቻለሁ ድንግል ማርያም አበርታንኛለች አንችንም እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናሽ ያበርታሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
አቤት በስማም 😢😢 ፅናቱን ይስጥሽ 🙏🏿 ርኩስ መንፈስ ነው ከእምነት ርቀናል እኮ እኛ ኢትዮጵያውያን 😭😭ከእግዚአብሔር ርቀናል ፆም የለ ፀሎት የለ ስግደት የለ በቃ ዝም ብሎ ኑሮ ልጆቻችን የመንፈስ መጫወቻ ሆኑ እግዚአብሔር ልቦናችን ይመልስልን 🙏🏿🙏🏿
@teklerishanrshan9670
@teklerishanrshan9670 3 жыл бұрын
Ere besmame betame tekikele Neshe ke fetari rekene tadeya Mene melekame negere yegeG Le ye xome ye xolote ye sege Dete sate selelelene eko new Yehe kifu menfese endelebu mi Chawetebene yale fetari yegsxew Mechawechawe aregene eko
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 жыл бұрын
ትጂዬ ደግመሽ ስላቀረብሽልን ደስ ብሎናል በጣም ይከብዳል ልጅን ሳያስታምሙ በድንገት በቅበር አምላክ ያበርታሽ እክዋን አምላክ የረዳሽ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ በእውነት ከባድ ነው እራሴን አጠፋለሁ ሲላት ፀበል ብትወስደው ኖሮ ላይሞት ይችል ነበር ይማል😭😭😭
@mekijemal5625
@mekijemal5625 3 жыл бұрын
አላህ ያፅናሽ አይ እናት ከባድ ነው የቀሩትን ይባርክልሽ ከዚህ ይሰውረን በርቱ አበርቶት እናንተንም አላህ ይስጣችሁ ለኛም ትምህርት ነው
@tzazudegu5506
@tzazudegu5506 3 жыл бұрын
እናት አይዞሸ ጌታ ፀናቱን ይሰጥሸ ሀዘኑ ከባድ ነው
@tigistmengist319
@tigistmengist319 3 жыл бұрын
የኔ እናት ሰይጣን ልጂሽ ነጠቀሽ በምን ቃል ትፅናኝ ይሆን እንደዝህ እንደምትሰበሪ ቢያውቅ እንደዝህ ባላሰብ ነበረ የድንግል ማሪያም ልጅ ያፅናሽ እንዴት እንደ አስለቀሽኝ 😭😭😭😭😭😭
@heneyguide1
@heneyguide1 3 жыл бұрын
My deepest sympathies go out to you and your family. May God give you the peace that you seek 😭😭😭
@kaylazegowitz13
@kaylazegowitz13 3 жыл бұрын
This is very educational.
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 3 жыл бұрын
የኔናት ጽናቱን ይስጥሽ ለቀሪዎቹ ደግሞ ኑሪ ላቸው 😭
@HB-ec1fg
@HB-ec1fg 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
@romanfreed9745
@romanfreed9745 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ የኔ እናት በርግጥም ነገሩ ከባድ ነው የልጅን ሞት በእናቴ አውቀዋለሁ እናቴ መንታ የወለደቻቸው የመጀመሪያ ልጆቿ ሴቷ መንትያ ልትጫወት ወጣ ወድቃ ነው የሞተችው እናቴ አብዳ በገመድ ታስራ አልቀበረቻትም ነገር ግን ለረጅም ጊዜ ታማ ጤነኛ አልነበረችም እጅግ በጣም ተሰብራ ነበር ነገር ግን እኛም ተወለድን ተፅናናች እግዚአብሔር ተስፋዋ ነበር አሻገራት እናም እናትዬ በሰው ልጆች ላይ ብዙ ውጣ ውረዶች ይገጥሙታል ማሰብ ያለብሽ እኛም ጊዜዊ ኑሮ ነው የምንኖረው ይህችን ምድር ወርሶ የሚኖር ማንም የለም እቀጣለሁ ብለው በእጃቸው ላይ የሚሞቱባቸው ወላጆች አሉ አይደል እንዴ በዚህም ተፅናኝ ሁሉም ወደዛው ነው መፅናቱን ይስጥሽ እንዲህ ሀዘንን ስታማሪው የቀሩ ልጆችሽን አስቢ ጥሩ አይደለም ሁሉም ሰው ንብረትነቱ የፈጣሪ ነው
@Wintal4262
@Wintal4262 3 жыл бұрын
Honest to God hats off for this family
@baseapptube
@baseapptube 3 жыл бұрын
የተሰቃየ ያቀዋል እግዚአብሄር ሰላሙን ይስጠን
@suraman6512
@suraman6512 3 жыл бұрын
እውነት ነው😭😭😭አሜን
@bitewushbelay9454
@bitewushbelay9454 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ አንዳንዴ እንደዚ አይነት ስሜት ሁላችንም ይሰማናል ይህ የሰይጣን ሀሳብ ነው ፈጣሪ ይሰውረን
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 3 жыл бұрын
Thank you so much for all of you for this!!!! a lots of time mental illness is a Stigma that most of our society doesn't want to talk about.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
21:41
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 23 М.
የልቦና ህመም ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር  | ባሕረ ጥበባት
36:16
Kidist Arsema Maryland || ቅድስት አርሴማ ሜሪላንድ
Рет қаралды 44 М.
ጽናት || ክፍል 26 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:04
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 209 М.